What you said about parents and true. I'm a living witness. I regret my whole life. I pray for young parents to open their eyes and work very hard for their children regarding their religion. Be strong and work hard. You will make a big difference in many lives. Thank you my dear &God bless you!!!
12አመት ሆነኝ በስደት ግን ምንም ሞልቶ አልሞላልኝም እግዚአብሔር ይርዳኝ ሀገሬ ገብቼ እንዲህ መልካም ስራ እየሰራሁበእምነቴ ልፀና ወስኛለሁ እሲ እማምላክ ትርዳኝ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን
እግዚአብሔር ይርዳኝና ከዛሬዋ ቀን ጀምሬ እራሴን ከአለማውይ ለማራቅ ወስኛለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችን ምሳሌ እደምትሆኝኝ አምናለሁ የስም ክሪስቲን ነኝ ከንግዲህ ግን ከእግዚአብሔር ጋር ወደ ራሴ እመለሳለሁ❤
እውነት ነው እማ ክርስትና ቆራጥነት ያስፈልገዋል
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እማ❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ ለእኔም እግዚአብሔር ይርዳኝ😢
ልክ ነሽ ስመ ክርስትያን ሀሣብሽን ያሳካልሽ ለኔም ያሳካልኝ ሁሌ ራስን ለመውቀስ በሀሣብ መለሣለሁ ማለቱ አድክሞኛል ሆኚ መጀኚት የናፈቀኝ ጌታ ከዚኸ ሂወት አውጥቶ እደሰው ከልብ አመሥጋኝ ባረገኝ
ማኅበረ ቅዱሳን እናንተን ምን ብዬ ላመሥግናችሁ ግን ምንም ቃላት አላገኝም ብቻ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤
በጣም በጣም በጣም በየሳምንቱ የወጣቶች ገጽ እያስደመመን ነው በእውነቱ በርቱልኝ🎉
እኅታችን በቤቱ ያጽናሽ
Er ymhemr grma fry nch::
Yne mhemher tsfay fra nch::
Yamlkot segdt knsew wch manm alstmarnem::
@@abunagizaw8753Le egzihabher sgdet mekreb alebet weys yelebetm ???
❤
የስም ክርስቲያን ነኝ ለዚህ ነው አህዛብ የሚበልጡን ካለባበስ ጀምሮ እኛ ግን በዝሙቱም በመጠጡም በመግደሉምበውሽቱም እረስንቱ ምናለ በልጅነቴ ብማርንሮ
እውነትሽ/ህን ነው ከምር
ልክነሽ እህቴ እኔ እራሱ እንዴት እንደምቀና አህዛብ ባለባበስ በፀሎት በጣም ጎበዝናቸው እኛ ወርቅ ይዘን አፈር እደያዘ ነን
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ እኛም እኮ ሰነፍ ነን እንጂ የሚያስተምረን አጥተን አይደለም አለባበስ ደግሞ ከኛ ተምረው ነው እንጂ ከየትም አምጥተውት አይደለም ግን እኛ መጽሐፍ አናነብም ለቃሉም አንኖርም ስለዚህ በየግላችን ተጠያቂ እኛው ነን
ትክክክል በተለይ አለባበስ ለምንድነው የክርስትናችን መታወቅያ በመገለጥ የሆነው ክርስትና ተገለጡ ይለናን እንዴ
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ያው አለባበስን በተመለከተ እጅ በጣም አስተምረዋል ግን ምን ዋጋ አለው መፅሀፍ አናነብም እህቶቼ እኔ በአሀረብ ሀገር ነው ያለሁት እና ሴትዬዬ ክርስቲያንኮ ባለባበስ በፈጣሪን በማምለክ ዝም ብለው ናቸው አለችኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን የማውቃትን ሳስረዳት በጣም ነው የተገረመችው አለባበስን ሜካብን በሙሉ አርቲፊሻልን በማስረዳት ስለ ፆም ስለ ፀሎት ያለውን ሳስረዳት እጅጉን ነው የተደነቀችው እና አልሰማ ላለ ምንም ማድረግ አይቻል እና በእምነታችን ኬርለስ አንሁን እግዚአብሔር ያውቃል እያልን በሱላይ አንዘብትበት እስኪ ጠጋብለን እናንብብ አደለም ልብስ እና ተዋህዶ ስታቃት አንገትህንም ትሰባለህ እና ልቦና ይስጠን እማን ሳንሰለች 😢😢😢😢😢
እኔ አሁን ክርስትያን ነው የሚባለው😢😢 ኣምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ🥺🙏🏾
የእውነት እኔም አለሁ እንኳን ክርስቲያን ሰውም አልሆንሁ😢
ለሁላችን እህቴ
ዋው ገራሚና አርአያ መሆን የምትችል ትክክለኛ ሰው ናት። እግዚአብሔር በሞገሱ ያጽናልን። መልካሙን ና የጽድቅ መንገድን አብዝቶ ይስጥሽ💗💗💗🙏🙏🙏
😢😢😢
አይዞሽ ቃሉን እንኖር ዘንድ ይፍቀድልን🙏🙏🙏 ራስን መውቀስ ሳይሆን እንደቆሸሽን ወደ እሱ ያልወሰደን ሊያጥበን ፈልጎ ይሆናል። ለክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
የዚች ልጅ ህይወት ብዙ ወጣቶችን ያስተምራል እና ከበሪልን መድሃኔአለም በቤቱ ያፅናሽ ።
በእውነት እምነትና ምግብ አልተባበሩልንም አብዛኞቻችን ሃይማኖታችንን በተግባር እንኖረው ዘንድ እርሱ ይርዳን !🎚😢
'' ዋው ገራሚና አርአያ መሆን የምትችል ትክክለኛ ሰው ናት። እግዚአብሔር በሞገሱ ያጽናልን። መልካሙን ና የጽድቅ መንገድን አብዝቶ ይስጥሽ💗💗💗🙏🙏🙏
'''
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ሁላችንንም ከቤቱ የጠፋነውን ወደ ቤቱ ይመልሰን
አሜን እንዴም ሰው አለ
ሃና ዘኢትዮጵያ አቅርቡልን ማኅበረ ቅዱሳን በማርያም ስለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ብዙ የምትመስክረው አላት
ይሄን ሁሉ መገዘት ምን አመጣው ፈጣሪ ሆይ ሲጀመር ልጅቱ የእህተ ማርያም ተከታይ ነች
እኔ አሁን በስመ ክርስትያነኝ የከቱ ከቱ ነኝ 😢😢😢 እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ❤ በእውነት ልክብለሻል በጣም በጣም ትልቅ ሰው ነሽ እህታችን እመብርሀን ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ ❤
ልክ ነች ሁሉም ኦርቶዶክስ ከተኛበት መንቃት አምላኩን ማመስገን አለበት። 24 ሰዓት ለሰጠ ጌታ በቀን 1 ሰዓት እንደት ምስጋና ያንሰዋል? አላማዊ ህይወት የኮንትራት ጊዜ ነው። ዘላለማዊን ለማግኘት ጣዕሙን ከአሁን እየቀመሡ እያጣጣሙ መኖር መቻል አለበት። ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጥልቅ ናት እኛ ግን አልገባን እየተወዛገብን የዚህ አለም አብለጭላጭ ገዝቶናል። መፀለይ፣ መፆም ፣ መስገድ የአምልኮት በቀን 28/41 ፣ መምፅወት፣ ትህትና ፣ በሰንበት ት/ቤት ወይም በግቢ ጉባኤ ፣ በአብነት ት/ቤት ፣ በመንፈሳዊ ኮሌጅ ገብቶ መማር፣ ማስቀደስ፣ መቁረብ ፣ አስራት በኩራት ማውጣት መቻል ቢችል መንፈስ ቅዱስ ይባርከናል፣ ህይወታችን በደስታ በበረከት ይሞላል፣ እርኩስ መንፈስ ይቃጠላል ወዘተ... ክርስትና በተግባር መማር ዘለላማዊ ድህነት ያመጣል። እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናሽ ። እኛንም እግዚአብሔር ልባችነን ከፍቶ በአምልኮት ህይወት ያበርታን።
የሁልጊዜ ምኞቴ በአንቺ ላይ አየሁት በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ የሚለውን በትክክል በተግባር እየፈፀምሽው ነውና በርቺ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ እኛንም በዚህ ልክ የፈጣሪያችን ቃል ለመፈፀም ያብቃን❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር
በጣም የሚያስደስት ምነኞት እግዚአብጠሔር የሚወደው አድራጎት ይቺ ወጣተት ልጅ ዩማኒቲ ለሰው ልጅ መተርዳት ተዘጎጀታ ሰለአየሁ በጣም ነው ደሰ ያለኘ እስዋ ቡዙ ለመሳብ እስዋንም ርዳታ የሚያስፈልጉቸውነበበቂ ኀይል ለመረደዳትስለምትችል ከሁሉ ይበልጥ የአእግዚአብሔር መፈሰ በስዋላይ ስላለ እሱ ይረዳታል ሀሳቧ ሁሉ ይፈፀማል ልጄ እግዚአብሔር ይባርክቭ የሚታስቢውን ሁሉ ይሰሸካልቭ በምችልበትጊዜ እረዳቫለሁ tank you በርቺ
ምንኛ መታደልነው አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ደካማ ልጅህን በቃል እድኖር እርዳኝ😢
እግዚአብሔር ይህንን መልእክት እንድንጠቀምበት ይርዳን
ይህንን መልእክት ለማዘጋጅ ምን ያህል እንደሚደከምበት እናውቃለን።
ቢሆንም ይህንን መሰል መርሃ ግብሮች መቀጠላቸው የግድ ይላል።
የቻልነውን ያህል ድርሻችንን መወጣትም ከኛ ከምዕመናን የሚጠበቅ ነው።
ከጎናችሁ ነን።
በዚ ቻናል ብዙ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል በምታቀርቡዋቸው አስተማሪ ነገሮች 😢 አምላኬ ሆይ እኔም እንደ ሀና ልቤ ባንተ ይፅና❤ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ
መመረጥና መታደል ነው
ማንም ሰዉ እንዳንች ልሁን ቢል ከልተመረጠ ሊሆን አይችልም
የብርሃን መንገድን ነው የያዝሽው በርቺ
መታደልሽ 😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ያፅናሽ እኔስ መቸ ይሆን ከዚህ አለም ጭቃ ይምወጣው😓😓😓😓
እውነት ነው እኔም ቀመሼዋለሁ በጸሎት ሁሉን አልፈ እዚ ደርሻለሁ የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን ፡፡እባካችሁ ሞክሩት ሱስ ይሆናል እኮ በቤቱ ያጽናን ፡፡
እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይሰጥልን! ተባረኪ!
𖧞𖧞𖧞
💚💛❤️
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ቸሩ መዳኒያለም ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እመብርሃን ብርታት ትሁንሽ ዘመንሽን ባሰብሽው መንገድ ያለ ፈተና እንድትወጭ አምላከ መላዕክት ቅዱሳ ይርዱሽ በርች እኛንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን ተባረኪ
እኔም አሁን ክርስቲያን ነኝ እላለሁ😢አምላኬ ሆይ ልቤን ለውጥልኝ እኔስ ደካማ ነኝ እርዳኝ😢እህታችን አርአያ እምትሆኝ ጎበዝ እህት ነሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤
የልጅ አዋቂ እግዚብሔር አምላክ ይጠብቅልን ።
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የተሰጠን እጅግ በጣም ብዙ ነው የተሰጠንን በአግባቡ አልተጠቀምንበትም እናም እግዚአብሔርን እያሳዘነው ነው እሱ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለንጂ 😢ብቻ ማስተዋሉን ያድለን ቃሉ የህይወት ምግብ ነውና ቃሉን እየተመገብን እንድንኖር ያድርገን 🤲😢
የምትገርም ወጣት ጎበዝ ከአንቼ ብዙዎቻችን እንማራለን ብዪ አስባለሁ እባካችሁ ለቤተቦቻችን ይህን የሷን ልምድ ማስተላለፍ አለብን እግዛብሄር ያንቼን አይነት ጥንካሬ እንዲስጠን ያበርታን
አቤት እኔ ምድነኝ በፊት ህ አምላኬ ከሰይጣን እሰራት ፍታኞ
😢😢❤⛪🙏
ከወጣቶች ገፅ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታሽ እንደኔ አይነት የስም ክርስቲያን አለ. አቤቱ ልቦናዬን መልስልኝ 😢😢😢
እኔ አለሁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን
ቃለሂወት ያሰማልን እህታችን ደግ ልብሽን እመብረሃን በፀጋው ታቆይልሽ ረዥም የአገልግሎት ዘመንሽን አምላከ አባ ኪሮ ይባርክልሽ እህታችን በእምነትም በስራም የአገኘችውን ውጤት አስተምራናለች በተማርነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን !!
ከአለባበስ ጀምሮ ያላት ስርዓት ልባም ሴት❤
ዘመንሸ በቤቱ ይለቅ በርችልን ማሀበረ ቅዱሳንን ያሰፋልን እኞንም ይመልሰን
አቤቱ ጌታየ ክርስቲያን አድርገኝ የልብሽን መሻት እመብርሀን ትፈፅምልሽ እህታችን አሜን
እህታችን በእውነት ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤በጎ ሃሳብሽን እንድታሳኪ እግዚአብሔር ይርዳሽ። ሁላችንንም በዚህ በጎ ጎዳና እንድናልፍ ልቡናችንን ይክፈትልን።
በውነት ቀናውብሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ እኔም በስም ክርስቲያን ነኝ አምላኬ ሆይ ወደ ቤትክ ምራኝ🙏🙏🙏🙏😢😢😢
አምላክ ይጠብቅሽ እህታለም ትልቅ ደረጃ ያደርስሽ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን ሰላሙ ይብዛልሽ
በእውነት እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ እኛንም ልቦናችንን ያብራልን ❤
ሀና ዘኢ/ያ ትቅረብልን ላይክ አድርጎ እንድቀርብልን ስለ አለባበስ
ልጅቷ መገኛዋን እምታቁ በእግዚአብሔር ስም እኝዳታልፋኝ ስራቸዉን ልናበረታታ ይገባናል😢
ክርስትና ለመኖር ሜከብደዉ ኢትዮጵያ ብቻ ነዉ ስደት ደግሞ ቀላል ነዉ ሁሉም አንድ አይነት ቤሆን
ተባረኪ እውነት ነው ሁላችንም በእምነታችን ጠንካራ መሆን አለብን ከአነጋገር እስከ አካሄድ ከበሬት ለወላጆጃችን ለሰው ሁሉ ፈጣሪ ይርዳን የልጅ አዋቂ ነሽ
አሁን እኔም ክርስቲያን እባላለሁ የሰም ክርስቲያን 😢😢 እህቴ እግዚአብሔር የልብሸን መሻት ይሙላልሺ ❤😍😍😍
ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እህታችን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ለኔም ለደካማዋ በጸሎትሽ አስቢኝ😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እኛንም ልቦና ይስጠን ወደቤቱ ይመልሰን 🙏😢
😢አምላኬ ሆይ እኔንም ሰዉር አድርገኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የቅዱሳን አምላክ በቸርነቱ ያበርታች
እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክሽ ለሁላችንም አስተማሪ ነውና እኔም ታክሲ ውስጥ መፅሐፍ ቅዱስ የማንበብ ልምድ አለኝ በጣም ነው የሚጠቅመው በተለይ ረዘም ያለ መንገድ ስንሄድ! የማይጠቅም ነገር/ወሬ ከምናወራ ይልቅ ይህንን ብናደርግ መልካም ነው ወንድሞቼና እህቶቼ
ተባረኪ እህቴ ለኛም እዉነቱ ይብራልን😢
ውይይ መታደል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ❤❤እኛንም ልቦና ይስጠንጨ😢😢
አምላኬ ክርስቲያን አድርገኝ
🥰🥰🥰
የስም ክርስቲያን ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን ማስተዋሉን ያድለን በቤቱ ያጽናሽ እኅታችን❤
መድሃኔ ኣለም ካንቺ ጋር ሆኖ ይስራ ኣሜን እድሜሽን ይባርክ ኣሜን 🙏🙌👋
እውነት ነው፣እምነት፣ያለ፣ምግባር፣ከንቱ ነው፣እግዚአብሔር፣አምላክ፣ልቦና፣ይስጠን።
የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን መጨረሻውን ያሳምርሽ እግዚአብሔር ወላዲተ ትጠብቅሽ
እህታችን በቤቱ ያጽናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሁላችንም ወደ በጎው ምግባር ይመልሰን አሜን ግን ብዙ እህቶች ከኮሜቱ ሙስሌሞቹን አርያ ያደርጋሉ ክርስቲያኖች ምን ጎሎብን ትምህርት ወይስ አረያ እሚሆኑን ሰማዕታት ደናግል አጥተን ነው ሙስሊሞች አረያወቻችን እምንለው ባለማድረጋችን ልንጸጸት ይገባልጅ የሌላ እምነት አርአያ ይሆኑኛል አልልም ምክንያቱም ከዚች ቤተ ክርስቲያን ሞልቷል እንተግብረው
ጌታዬ የተግባር የክርስቲያን አድርኝ አይ አሁን እኔም የክርስቲያን ልባል ነው እህታችን በቤቱ ያፅናልን!
እግዚአብሔር ለሀገሬ መሪት አብቃኝ እኔ በብዙ ሀጢያት የወደቅሁ ልጅህ ነኝ😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ❤❤❤❤❤
እመቤቴ ማርያም ዮሐንስ አፈ ወርቅ እመቤቴ ሆይ ክርስቲያን አድርጊኝ ብሎ ለመነሽ እኔ ግን ምንድን ነኝ😢
አምላከ ቅዱሳን መጨረሻሽን ያሰምረው❤❤❤ለእኔም መንፈሳዊ ቅናት አሳይተሽኛል የተግባር ሰው እንድሆን በጸሎት አስቡኝ❤❤
በቅድሚያ ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ !!! በሐይማኖት ለምትመስለን ለ እህታችንም ሳለ ወርቅ በድንግል ስም ምስጋናየን አቅርባለሁ !!! ከመጻሐፍት በላይ በሆነው በታላቅ ቃሉ በቅዱሱ መጻሐፍ እንደነገረን ጽድቃቹህ ከፈረሲያውያን ካልበለጠ ከቶ ወደ መንግስተ ሰማያት አትገቡም !!! አንች ግን ከንጹህ እምነት ጋር ዘርፈ ብዙ ስራ ተደርቦበት ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ሰፊ ልቦናና ማስተዋሉን ሰጥቶሽ የተግባራ የሒይወት ምዕራፉን ያለሽን ችሎታሽን ሳትሰስች ልትሰጭ ሠፊውን መንገድ በቅን ልቦና ጀምረሽዋል !!! የሚያስጀምርና የሚያስፈጽም ባለቤቱ ነውና ለእኔና ለመሳሰልነው ምሳሌ ስለምትሆኝን እስከ መጨረሻው የሒወት ህቅታ ድረስ በቤቱ ያጽናሽ !!! ያጽናን !!!
በቤቱ ያጽናሽ እህቴ
ታኮሪያለሽ እመቤታችን በክብር ትጠብቅሽ
እህቴ እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድመ ና ጤና ይስጥሽ
What you said about parents and true. I'm a living witness. I regret my whole life. I pray for young parents to open their eyes and work very hard for their children regarding their religion. Be strong and work hard. You will make a big difference in many lives. Thank you my dear &God bless you!!!
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ የኔ ቆንጆ እመብርሃን አትለይሽ የሁላችንም አርያ መሆን የምትችይ ወጣት ነሽ በርችልን🙏💗
የስም ክርስቲያን ሁነን እኮ ነው አገር መቀመቅውስጥ የገባነው
ልባም ሴት አድርገኝ😢
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ጥንካሬሽን እስከ መጨረሻው ያድርግልሽ የተግባር ክርስቲያን ያድርገን በእውነቱ !😢
ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ።በቤቱ ታፅናልን እህታችን አምላከቅዱሳን ይርዳሽ።
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🥰
በቤቱ ያጽናሽ ከነበር ያውጣሽ
Thanks mehber kedusan we need more stories like this
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ : ትልቅ ደረጃ ያደርስሽ! በርቺ አሰተማሪ ነው!
በእውነት እግዝሐብሄር ይባሪክሽ ትልቅ ትምህሪት ነው ለእኛ ለዎጣቶች
ይህ በእግዚአብሄር መመረጥ ነው !! ፍፃሜሽን ያሳምረው የእውነት ታስቀኛለሽ።
አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር ፍፃሜሽን የሳምረዉ እህቴ እኛ ስደተኞችም በፀሎትሽ አስቢን😭🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌿🌾🌾🍃🍃🍃
ድንቅነው !እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ፣ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ!!
እኛንም ወደቤቱ ይመልሰን😥😥😥
እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሓልኪ ክብርቲ ሓብትና ናይ ብሓቂ ሰማያዊ ዓስቢ ዘለዎ ስራሕ መሪጽኪ ።
#እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በቤቱ ያፅናን !
ማሕበረ ቅዱሳንን ያስፋልን በቤቱ ያፅናሽ በእውነት አቤት መታደል ወይኩን ፈቃድከ😢😢
በቤቱ ያፅናሺ❤
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ
ቃል ሕይወት ያስማልን ክበርልን የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሃሳብሽ ያግዝሽ 🎉
አቤት መታደል
እጅግ በጣም እኔነቴን ክርስትናየን ሳየው ነፍሴ ታወከች 💔
እኅቴ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያበርታሽ
ወይ መታደል !!!😘
Amen Amen Amen
መሐበረ ቅዱሳን በጣም የህይወት ወራዙን ሂደት ፣እንደምታቁ ስለመናፍትም እውቀቱ ቢኖራቹ በጣም ብዙ ፍሬ ታፈሩ ነበር ምክንያቱም አብዛኛው ህዝብ ክርስትናውን በተግባር እንዳይኖር አጋንት እየተጫወተበት ስለሆነ አስቡብት።
ግሩም ነው በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
በጣም ደስ የሚል ብሮግራም
እግዚአብሔር ይባርክሺ
ጥሩ ነው እህቴ በርችልኝ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ ከፈተና ይጠብቅሽ። 6:18
እግዚአብሄር መጨረሻሽ ያሳምረዉ
እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ