የዘመነ ካሴ መግለጫ በጎንደር 10ሺ ኮማንዶ በጎጃም 10ሺ አስመርቀናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራፋኖ

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 2 วันที่ผ่านมา

    ዘሜ የጫካው ነብር ድላችሁ ይናፍቀናል
    ድል ለፋኖ❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 วันที่ผ่านมา +2

    A great man for a great purpose.

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Nice 👌👌👌 FANO

  • @HananHanan-g3t
    @HananHanan-g3t 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉ዘሜ❤❤❤

  • @melesewubie
    @melesewubie วันที่ผ่านมา

    ጀግናነህ ዘሜ

  • @SelemunOkubet-x8x
    @SelemunOkubet-x8x 2 วันที่ผ่านมา

    Very true Amhara united

  • @SileshiHailu-q1g
    @SileshiHailu-q1g 2 วันที่ผ่านมา

    Zeme maru

  • @solrobel3375
    @solrobel3375 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex 3 วันที่ผ่านมา +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @solrobel3375
    @solrobel3375 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alehegn-jf8hm
    @Alehegn-jf8hm 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DD-ol6gl
    @DD-ol6gl 2 วันที่ผ่านมา

    አቤት ለስልጣን መቀንዘር ፣ መጐምዠት ፣
    ገና ቀበሌ ሳይሆን ቀጣና እንኳን ነፃ ሳታወጣ ይህን ያህል መበርጠቅ ፣ መከፈት ፣ SUPER-EGO ምን ይባላል ???

  • @Tsenat-oz3vq
    @Tsenat-oz3vq 2 วันที่ผ่านมา

    የጫካው ንጉስ ያፈንካቸውን ፍታ : የታላቁ ህኅብ ማፈሪያ የሆንክ ዘመነ ካሴ ታሪክ ይዘግባል: እንደ አብይ አህመድ ትረት ተረት : ስራ በእፍ ሳይሆን በተግባር ነው: ልቦና ይስጥህ

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 2 วันที่ผ่านมา

    Zemen beden game over esknder tplf game over soon god make put carbage all bandaaa.

  • @gebeyawkassa4327
    @gebeyawkassa4327 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዘሜ ትለያለህ የዘመናችን ክስተት

  • @ezra22764
    @ezra22764 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ አራት ኪሎ የገባህ ቀን እኔ ወደሶማልያ እሰደዳለው

    • @HERO-p3i
      @HERO-p3i 2 วันที่ผ่านมา

      ቻው

    • @FanoEthiopian
      @FanoEthiopian 2 วันที่ผ่านมา

      ተዘጋጅ ከአሁኑ ​@@HERO-p3i

    • @MohamodAli-m1v
      @MohamodAli-m1v 2 วันที่ผ่านมา +1

      ስንቅሕን አዘጋዥ አባቴ ምንም ማረግ አይችልም

  • @ezra22764
    @ezra22764 2 วันที่ผ่านมา

    ጎጠኛ ጠባብ፣ አራት ኪሎ በህልምህ😂😂😂

  • @gebeyawkassa4327
    @gebeyawkassa4327 2 วันที่ผ่านมา

    ያለማችን ኩልል ያልህ ደንቆሮ አንተ ነህ

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 2 วันที่ผ่านมา

      Stupid

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 2 วันที่ผ่านมา

      ዓንድም ጎሳ በተናጥል በመንግስት መዋቅር ለብቻው የተጠቃ የለም። የነፃ ኣውጪ ድርጅት ሰራዊት በባዕድ ሃይላት ግፊት ጎሳን ተመርኩዞ ማቋቋም ኣፍሪካውያንን ለማሸበር ሃገር ለማፍረስ ብቻ መሰማራት ነው። ለጎሳዬ ብሎ የሚታገል ማናችንንም ሌሎች ብለው የሚገምቱንን ኣይወክሉም። በሃገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ ጠባብተኞች መካተት የለባቸውም ካለን ልምድና ካደረሱብን ኣደጋ በመነሳት ኣንፈልጋቸውም። በማንኛውም ህዝባዊ ተሳትፎ ልማት በተናጥል ማገዝ የፈለገ ጎሳው መሃል ብቻ በመንቀሳቀስ ኣለ ያለውን ችግር ይቅረፍ። በፖለቲካ ውስጥ ግን በሃገር ደረጃ መድረክ መሰጠት የለበትም። ዕኛ ኣፍሪካውያን የምንፈላለግ ሰላም የጠማን፣ የተማሩ ጥቁር ኣፍሪካውያንን በሙሉ ዕድል በመስጠት ኣፍሪካን ለመገንባት ትብ ብር ዕገዛ ጠያቂ ዕንጂ፣ ለፍተን ኣስተምረን ኣውሮፓንና ኣረቦችን ዕንዲያገለግሉ ልጆቻችንን የምንልክ ኣደለንም። ሥለ ሃገር ግንባታ ተቋማትና መንግስታዊ ኣሰራር ብታውቁ ኖሮ በውጪ ሃይላት ተታላችሑ ነፃ ኣውጪ በማለት ኣቋቁማችሑ ሃገርን ኣፍሪካን በድህነት ዕንድንማቅ ቅ ባላደረጋችሑ ነበር። ዕኛን ኣፍሪካውያንን ኣለም ያሉ ሁሉ ኣጥቅተውናል ያም በተናጥል ኣደለም ። በምን ምክንያት ነው በጎሳ ተናጥል የራስን የጋራ መንግስት ኣፍርሶ የኣንድ ለኣንድ ጎሳ መንግስት ኣቋቁሞ የሌለ በሽታ ፈጥሮ ለማፈራረስ መሞከር ምን የሚሉት ፖለቲካ ነው። በተለይ ዕናንተ የገጠር ልጆች ኣለም የገባቻችሑ ኣይመስለኝም። ጥፋቶቻችሑ በጣም ተመሳሳይና የኣውሬነት ፀባይ የሚታይበት በመሆኑ ብትታረሙ ይመረጣል። ሐገርንም ሆነ ኣፍሪካን ኣድኖ ለመምራት የመላ ጥቁር ህዝብን ሃይልና መሰባሠብን ይጠይቃል። ዕንዲህ ዕናንተ በምትዋሹትና በምትተርኩት የጥላቻ ቃሎች መፍትሔ የሚገኝለት ኣደለም። በፈለጋችሑት መድረክ ኣፍሪካዊ ምሁራንን ጋብዤ ለውይይት ለምክክር ለመማማር ለመፍትሔ ፍለጋ መቀመጥና መነጋገር ዕንችላለን የትም ሃገራትና ቦታ። ኣናሰራ ያሉት ዒንዱስትሪዎቻቸው የጥሬ ሃብትና ማዕድናትን በርካሽና በገፍ ዕንዲያገኙ የተንኮል ሰንሰለት ዘርግተው በራሳችን ኣፍሪካዊ መሪዎች ዕያስበዘበዙ ለመቀጠል የሚፈልጉ የኣውሮፓ ኣሜሪካና ካናዳ ሃገራት ናቸው። በጣም ብታጠኑ የመረጣል። የኣርብ መንግስታቶች መሃል ያሉ ደላሎች በመሆን የሚቀልዱብንና በጦርመሳሪያ ንግዱ ትርፋትርፍ የሚሰበስቡ ናቸው። ሁልግዜ ከጀርባ የጦርመሳሪያ ኣምራች ተቋማት ኣሉ ሰላም በመንሳት ንግዳቸውን ለማጧጧፍ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ። ዕባካችሑ ለህዝቡ ዕዘኑ። ጥቃት ድ ድብናችንን በመጠቅም ነው በኣብዛኛው የሚደርስብን። ዕራስን በግል ነፃ ኣውጥቶ የባርነትን መንፈስ ማስወገድ ብቻ ነው ጠቃሚው።

  • @solrobel3375
    @solrobel3375 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤