የኢትዮጵያ ጦር ወደ ድንበር፣ ጃል መሮ፣ OLAና ወደብ፣ አዲሱ ዘመቻ በጠ/ሚኒስትሩ ላይ፣ የአማራ ዩኒቨርሲቲዎችና የፋኖ መግለጫ፣ ረሃብና ጠ/ሚኒሰትሩ| EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 448

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 11 หลายเดือนก่อน +65

    ይሄ ሰውዬ እኮ አብዶአል ጎበዝ እንደው በአለም ታሪክ በእብድ የምትመራ ሀገር ኢትዮጵያ ስናሳዝን

    • @Blangi
      @Blangi 11 หลายเดือนก่อน

      እውነት ብለዋል

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 11 หลายเดือนก่อน +1

      ከ 27ኣይሻልም ብለህነዉ

  • @Haftom-d8u
    @Haftom-d8u 11 หลายเดือนก่อน +26

    ሺ ኣመት ግዛን ኑርልን እንወድሃለን እያሉ እግሩን ሲሳለሙ የነበሩ ሰዎች ኣሁን በደምብ እየመራቸው ።

    • @danielgonitie3075
      @danielgonitie3075 11 หลายเดือนก่อน

      ነዉ እያወገዘዉ ያለዉ. ስለዚህ አታካብድ.
      ዋናዉ ነገር በፍጥነት አቋም መቀየር ነዉ.

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 11 หลายเดือนก่อน +1

      እና ሁሌም መደገፍ አለባቸው? አላዛኝ አትርሱኝ ባይ!👎

    • @EyobTesfay-k3o
      @EyobTesfay-k3o 11 หลายเดือนก่อน +3

      ትግራይ ሲወጋ ነው ለነሱም ጀግና የሚሆነው

  • @FilimonTemesgen
    @FilimonTemesgen 11 หลายเดือนก่อน +2

    ገደል ትግባ ኢትዮጵያን ድሮም ብለን ነበርን እኾ ትግረዋይ የማይኖሩባት ኢትዮጵያ ትግረዋይ የማይከበርላት ኢትዮጵያ ገና ትፈራርሳለች እኔ ትግረዋይ ነኝ❤

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 11 หลายเดือนก่อน

      አገር አደላችሁ አሁን ? እንደልማዳች ከሶሚሊ ጋር ኑና ውጉን😡

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 11 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ አልልልል ኢትዮጵያ 👎👎👎👎👎👎👎ድል ለአማራ እና ለትግራይ ህዝብ 💪💪💪💪💪

  • @YaredAli-k4e
    @YaredAli-k4e 11 หลายเดือนก่อน +232

    አረ ቤተሰቦች አብይ 8ኛ ክፍል እንዲፈተን ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ😢😢😢😢😢😢😢

    • @kalkidan9913
      @kalkidan9913 11 หลายเดือนก่อน +9

      እውነት ነው 😢😂 ሚገርም ሰው ኮ ነው

    • @belachewmekbibe
      @belachewmekbibe 11 หลายเดือนก่อน +2

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ChalengerTizazu-b5n
      @ChalengerTizazu-b5n 11 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @thanks3688
      @thanks3688 11 หลายเดือนก่อน +3

      Lemin petition anjemerem endifeten

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 11 หลายเดือนก่อน +22

    ፈጣሪሆይ ድረሰልን የሄ መንግሰት በየቦታወ ጦርነት ከፍተዉ ሊሰጨርሰነወ💔💔💔

    • @abyamanaman6099
      @abyamanaman6099 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 11 หลายเดือนก่อน +103

    እንኳን የኖቬል ሽልማቱን ነብሱንም ቢነጥቁልን ደስታችን ወደር የለውም

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂ትክክል

    • @abyamanaman6099
      @abyamanaman6099 11 หลายเดือนก่อน

      Kefu sew megnotu Hulu kefu new

    • @GenetGetu-t1g
      @GenetGetu-t1g 11 หลายเดือนก่อน +6

      @@abyamanaman6099 ባገራችን እስካሁን እንደሱ አይነት የህዝብ ደም መጣጭ አላየንም ስለዚህ አገራችን ከምትፈርስ እርሱ ይፍረስ የፈለከውን በል እኛ ለአብይ አሸርጋጅ ምንም አይመስለን የሀገራችንን ሰላም ነው እምንፈልገው

    • @abyamanaman6099
      @abyamanaman6099 11 หลายเดือนก่อน

      @@GenetGetu-t1g wededeshem telashem lemketelew 10 amet Ethiopian yemeral

    • @birhanubirhanuadare9410
      @birhanubirhanuadare9410 11 หลายเดือนก่อน

      Ewnet aymechachuwem

  • @yateyate5014
    @yateyate5014 11 หลายเดือนก่อน +46

    ትክክል መነጠቅ አለበት ሽልማቱ ለምን አለቦታው ይቀመጣል ይሄ ክብረቢስ ተዋርዶ ህ ኢትዮጲያን አዋረድካት፡፡

    • @saraberhe6491
      @saraberhe6491 11 หลายเดือนก่อน +3

      ማዋረድ አለፎ በጠላቶች አስደፈራት ለመጀመሪያ ጊዜ አገር ያስረ ውዳቂ

    • @yateyate5014
      @yateyate5014 11 หลายเดือนก่อน

      @@saraberhe6491 ማፈሪያ ከምንም የሌለ ከንቱ ፍጡርፈጣሪ ብቻ ያንሳልን

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 11 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፋኖ ❤

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለዐማራ ፋኖ ፋኖ ይችላል እናሸንፋላን እናሸንፋለን ክብር ለዐማራውያን እግዚአብሔር ይርዳናን ድል ለዐማራ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤

  • @gadi6563
    @gadi6563 11 หลายเดือนก่อน +19

    የሚገዛትን ሀገረ ለማኝ ብሎ የሚሳደብን እናቱ አፈር ትብላ የምትሊ

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 11 หลายเดือนก่อน +56

    ፊርማ እየተሰበሰበ ነው ሲባል ለምን ፎርሙን አታስቀምጡልንም እኛም እንፈርማለን ሰውዬው መቀማት አለበት

    • @deredere1911
      @deredere1911 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ባንዳ ምቃኝ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 11 หลายเดือนก่อน +10

      .....እዚህ ላይ ምቀኛ ተንኮለኛ ወዘተ......አይሠራም ራስህን ፈትሽ።ሰዉዬዉ አብዷል ዞሮ መግቢያ አገርህ አፈር ዴቤ እየበላች ነዉ።

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@deredere1911lemigebaw nw mesetet yalebet

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 หลายเดือนก่อน +7

      ትክክል መነጠቅ አለበት የሰላም ሳይሆን የጦርነት ሽልማት ይስጡትጂ የሰላም አይገባውም ይኸ ወራዳ ሰው አላህ ይገላግለን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 11 หลายเดือนก่อน +4

      ኦሮሞ ነኝ ግን የሀረር ጌ ኦሮሞዎች ሰውሰው እንሸታለን አብይ ኦሮሞን አይወክልም ዲቃላ እናቱ ጋ አረቄ ሊጠጡ የሄዱት ሁሉ ውጤት ነው 😊

  • @Ramael19
    @Ramael19 11 หลายเดือนก่อน +32

    እሱኮ የተሸለመው ሰላምን ስላመጣ ሳይሆን የምዕራቡን ዓለም አጀንዳ ተቀብሎ ለመፈጸም ፈቃደኛ በመሆኑ ነው 🤔

    • @tewodroskiffle9563
      @tewodroskiffle9563 11 หลายเดือนก่อน

      Mech ygebawal hzbe 😆

    • @TewahdoTube26
      @TewahdoTube26 11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @GotezZeru
      @GotezZeru 11 หลายเดือนก่อน +1

      I Agreed With you 😮

  • @rumenege6356
    @rumenege6356 11 หลายเดือนก่อน

    አቤ እንኳን ድህና መጣችሁ !!!

  • @yohanisKidanemhret
    @yohanisKidanemhret 11 หลายเดือนก่อน +45

    ያለ ጦርነት መኖር የማይችል መንግስት

    • @deredere1911
      @deredere1911 11 หลายเดือนก่อน

      ግማታም

    • @zshow984
      @zshow984 11 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@deredere1911
      እውነት ሲነገር ያምሃል አይደል??? በሽተኛ

    • @Mojo1132
      @Mojo1132 11 หลายเดือนก่อน

      Enate nachu ande mouse ande neguse shi amet niges bilachu torent ande aberachu ahun eres berasachu endanegesachut mawered new.

    • @danielgonitie3075
      @danielgonitie3075 11 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ፋሺስቱን አብይን እንኳን ስለ ጦርነቱ እንዲናገር በሰ ላም እንዲሞት ፋታ አልሰጠዉም.
      ጉዞአችን ወደ 4 ኪሎ ነዉ

    • @okay5271
      @okay5271 11 หลายเดือนก่อน

      It is a business

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኦሮሞ መንግሥት አገራችንን በብጥበጥና ሁከት ውስጥ በማስገባት መግዛት የሚፈልግ ኃይል ነው

    • @hshshshshshsh4959
      @hshshshshshsh4959 11 หลายเดือนก่อน +1

      ቦቅባአ ሲታ ሸረግድለት አደልእንደ ኦሮሞ ቀድሞነዉ የባነነ ከአማካር እሲከምክትል ማነዉ ቆማጣ

    • @estifanoskidane4650
      @estifanoskidane4650 11 หลายเดือนก่อน +1

      ኣብይ ስልጣን የያዘበት በዚ ኣንቺና መሰሎችሽ ስም ኣጥፍተ ኣጭበርብረ ስልጣን ለመያዝ ስልት የመጣ ስለ ሆነ ኣሁን ኣይሳካም ጠላት ኣታብዙ ኦሮሞ ራሱ እየታሰረ እየተገደለ ነው ያለ ስለዚ 27 ኢሃዲግ ስትሉ ነበር ስልጣን በሰላም ሲያስረክብ ህወሃት የትግራይ ህዝብ ብላቹ የዘረፋቹ የገደላቹ ሰው በእሳት ያቃጠላቹ እያየ የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ተምረዋል ኣብይ እንካን ከስልጣን ለመጣል ኣዲሳበባ ብትጠጉ እመኒኝ የኦሮሞ ህዝብና ኦላ ዝምብሎ ኣያሰ‍ኣልፋቹሁም የእርስበርስ ፍጅት ይመጣል እንጂ ፋኖ ስልጣን ልይዝ ኣትጠብቂ በኦሮሞ ህዝብና በትግራይ ህዝብ ከኣብይ ጎን ሁኖ ያጠፋው ይቅርታ ጠይቆ መግባባት ካልተፈጠረ መቸም ኣብይ ከስልጣን የሚያወርደው የለም እንደዛ እየጨፈጨፈን ይኖራል እንጂ ማንም ወደስልጣን የሚመጣ የለም የባንዳነት ወይ የገረድነት ከሻብያ ያለው እስካላቆሙ ፋኖ የትም ኣይደርሱም ክልል 3 ልክ እንደትግራይ ትሆናለች

    • @hshshshshshsh4959
      @hshshshshshsh4959 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@AlemTadese-bk8zm ቅቅቅቅቅቅ የአባየን ወደ እምየ እንደምባለዉ ማንዉ የትገራይን ወጣት ከነኔምሱ ሲያቃጥል የነበረ የኦሮሞን ወጣት አንገት ቆርጦ በእንጨት ሰቅሎ ሲጨፊር የበር የሰዉ ደም ጠጭ ቆማጣ በንደ እንተ አይነት ክፍት አፊ ኦሮሞ አይጠራም ለማኝ

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 11 หลายเดือนก่อน +24

    ለማኝ ልመና ይሳካልኛል ለምኜ አላጣም ያለው ማነው?😂😂😂😂😅😅

    • @hailewolde1816
      @hailewolde1816 11 หลายเดือนก่อน +1

      ኣብይ ነው😅😂

    • @urhealthnwellbeing3231
      @urhealthnwellbeing3231 11 หลายเดือนก่อน +2

      አብይ ለማኙ ነው

    • @cathyjohnson4792
      @cathyjohnson4792 11 หลายเดือนก่อน +1

      የተናገረውን አያስታውስም ይህ እብድ መራታ። ለማኝ እሱ ነው።

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ ኢትዮጵያ ሳትሆን አንተነህ ለማኝ ነኝ ለምኘ አላጣም ያለክዉ አሁንም ለምን

  • @mulatgetachew647
    @mulatgetachew647 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ደፋር ህዝብን የሚሳደብ !!

  • @temesgenalebachew-dd5dm
    @temesgenalebachew-dd5dm 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያስዝናል

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነው ያለ ጦርነት መኖር አይችልም እንዴ ይሆ ሰውዬ❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 11 หลายเดือนก่อน +54

    I signed the petition to revoke Abiy Ahmed's Noble Peace Prize! Do you?

    • @jarssoobettoo7972
      @jarssoobettoo7972 11 หลายเดือนก่อน +2

      ምቀኝነት ተፈጥሮህ ነው።

    • @LIBANOSIAN
      @LIBANOSIAN 11 หลายเดือนก่อน

      ይቀላቀሉን ታተርፉበታላችሁ
      www.youtube.com/@LIBANOSIAN

    • @mohammedhussen3029
      @mohammedhussen3029 11 หลายเดือนก่อน +6

      Share us the link, let we all sign the petition!

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@jarssoobettoo7972 tikeledsleh endee ?? bechalenw enetagelalen

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሁን ምቀኛ ወዘተ.. ምን የሚያሰኝ ነገር አለ እዉነቱ እየታወቀ። እንደተሸለመ እኮ ሣር ቅጠሉ ሳይቀር ኮርቶበታል። አሁን ላይ ሲታይ ግን ሽልማቱ ለዲያቤሎስ ዉላጅ ነዉ። እና ምን ምቀኝነት ይታሰባል??

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንታያቸው ኖቤል ሸልማት ማሰመሰል ሶሰት አመት ሙሴያች ንጉሳችን ሲሉት ነበር የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ ይጥፉ በለው ጦርነት ሲጨፈጭፉ ለዛሬው የትግራይ እናት ረሀብና ሞት እልል ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ይፈረዳል

  • @BirhanFmariam-f6w
    @BirhanFmariam-f6w 11 หลายเดือนก่อน +15

    አማራ ክልል የምንማር ልጆች ብንቀር ምን ይፈጠራል ሌላ ጊዜ አንገባም ወይ መርጃ ካላችሁ

    • @SeidMuhye-q5m
      @SeidMuhye-q5m 11 หลายเดือนก่อน +1

      Mnm mekret Ayasfelgm.mengst kalgedelachuhu fano Ayinekachihum gebtachihu temaru beya

    • @YohanaDessie
      @YohanaDessie 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሀላፊነት ውሰዱና ኑ ያለ ዩንቨርስቲ ምን ልታደርግ ትሄዳለህ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 หลายเดือนก่อน

      አትሂዱ ትምህርት እምትማሩት በሂወት ስኖሩ ነው መጀመሪያ ሰላም ይቀድማል ለቤተሰቦቻችሁ አስቡ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@SeidMuhye-q5mመንግሥት ሀላፊነት አይወስድም አስቀድማችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ቡኋላ 😢😢😢😢አይጠቅምም

    • @sewalemengida9336
      @sewalemengida9336 11 หลายเดือนก่อน

      ናና ሙት

  • @user-iv9qj5ze7y
    @user-iv9qj5ze7y 11 หลายเดือนก่อน

    መጀመርያ ሠላም የሚሰጠውም የሚቀማውም ፈጣሪ ነው አመሪካ የምትባል ሃገር ድራማዋ አያልቅ እኛም የስዋን ድራማ መከታተል አይሰለቸን

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 11 หลายเดือนก่อน

    ማፈሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 11 หลายเดือนก่อน

    አቤ ሀገሬ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን አምርሮ የሚጠላ ያዋረደ እና በቻለው አቅም ወደ ጥልቁ መቀመቅ ያወረደ መሪ እንደ አብይ ኖሯት አያውቅም!!! እግዚኦ😭

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 11 หลายเดือนก่อน +6

    እረ ህዝብን ተስፋ ኣታስቆ ርጠው ከአንድ መሪ አይጠበቅም ምን ዓይነት እብድ ነው 🤔

  • @Ramael19
    @Ramael19 11 หลายเดือนก่อน +14

    ከኢትዮጵያ የጦር መሪዎች ጋር የሚገናኝ ማንኛውም አገር ጉዞው ወደ ጦርነት ነው 🤔

  • @hussensekoduba
    @hussensekoduba 11 หลายเดือนก่อน +3

    የሰላም ኖቤል ሽልማቱ እስካሁን ድረስ አለመቀማቱ በኔ ግምት እጅጉንም የሚያሳዝን ነገር ሆኖ ይታየኛል !!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ለማኝ የሆነችው የተሰጣትን ፀጋ በአግባቡ ስራ ላይ የሚያውሉ መሪዎች ማጣቷ ነው፡፡

  • @UTD6322
    @UTD6322 11 หลายเดือนก่อน +5

    please tell us the petition link.

  • @mubarakzeyne5130
    @mubarakzeyne5130 11 หลายเดือนก่อน +8

    ሸኔ በጣም የሚያሰቅ መግለጫ ነው ሚያወጣው 😂😂😂 የራሷ አሮባት የሰው ታመስላለች ነው ነገሩ 😂😂😂😂

  • @AgegnehuAychiluhum
    @AgegnehuAychiluhum 11 หลายเดือนก่อน +10

    ለማኝ ሲኖር ነው እኮ ልመና የሚሆነው ልመና ይሆንልኛል ብለህ የለም ዶክትሬቱም በልመና ስለሆነ ይቀጥሉበታ

    • @Blangi
      @Blangi 11 หลายเดือนก่อน

      አው! ይህ ለማኝ!

    • @VasileiosDelaportas
      @VasileiosDelaportas 11 หลายเดือนก่อน

      አቦ ይመችህ ደስ የሚል መልስ ነው የሰጠኸው

  • @abrehetbeyenewoldu2869
    @abrehetbeyenewoldu2869 11 หลายเดือนก่อน

    Selammm ❤❤

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 11 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ የተከበረች ሀገር ነበረች አሁን ጎሮቤቶቻችን እንኳን ሀገር ዳር ድንበራችን ተደፈረች ኢትዮጵያ ያሳዝናል ጀግናው የአማራው ልጅ ቤተ መንግስቱን ሲቆጣጠር ኢትዮጵያም ሕዝቧም ተከብሮ በእኩልነት በሰላም እንደ ደርግ ዘመን ሕዝብ ተፋቅሮ እንደ ድሮ እንኖራለን ለምን ሕዝብ ውስጥ ፀብ የለም አሁንም ተዋልዶ ተራብቶ የሚኖር ሕዝብ ነው የ 84 ብሔሮች ሀገር ነች ኢትዮጵያ እግዚያብሔር የወያኔን እና የአብይን አይነት መሪ አያምጣብን ለሕዝብ ትምህርት ነው በእኩልነት የሚመራንን ግፍ የወለዳቸው የአማራ ጀግኖች ሕዝብንም ኢትዮጵያንም አስከብረው በእኩልነት የሚመራንን መሪ ቤተ መንግስት ያስገብልናል ድል ለፋኖ ያሸንፋል

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢 ያሳዝናል ኦሮሞ ትግራይ አማራ ብሎ አባላን ይሄ ሳይበቃው ከሱማሌ ጋር ሊያጣላን ነው😢😢😢

  • @ህሊናዳኘ
    @ህሊናዳኘ 11 หลายเดือนก่อน +2

    በአለም ላይ ብቸኛው መንግስት ህዝብ ሰብስቦ እሚሳደብ እግዚአብሄር ይህን ህዝብ በቃህ በለው!!!

  • @BerihukBerihuk
    @BerihukBerihuk 11 หลายเดือนก่อน +17

    ትክክል ነው አብቹየ ኢትዮጽያ ለማኝ ብቻ አይደለችም ገዳይም ናት ።መርጦ አልቃሽ መርጦ ገዳይ ጻጻሳት ያሉባት ብቸኛ ሀገር ናት

    • @HuseenAlii
      @HuseenAlii 11 หลายเดือนก่อน

      Abichu my 🤴👑

    • @mohammedhussen3029
      @mohammedhussen3029 11 หลายเดือนก่อน +5

      ከዚህ ምን ታደርጋለህ አንተ ጀዝባ? ሂድና OBNና EBCን ተከታተል። Ethio forum እንዳንተ አይነቱ ፋራ የሚያዳምጥ ሚድያ አይደለም

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su 11 หลายเดือนก่อน

      Kesu hullu torenet felgi busty bicha

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 11 หลายเดือนก่อน

      Yaltemare mehayem ager aymeram

    • @VasileiosDelaportas
      @VasileiosDelaportas 11 หลายเดือนก่อน

      ባንዳ ነገ ታለቅሳለህ ገዳይማ ማን እንደሆነ አየነው። ስድብማ ትችላላችሁ ተግባር ዜሮ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 11 หลายเดือนก่อน

    በትክክል መነጠቅ አለበት እረ እግዚአብሔር ይህን አውሬ መንግስት ያስወግድልን እሱ እያለ ኢትዮጵያ መቸም ሰላም አትሆን ያለ ጦርነት መኖር የማይችል አውሬ ሰይጣን ያሳዝናል
    በርቱልን ጀግኖች

  • @KalebEyasu-r9w
    @KalebEyasu-r9w 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልመና መክሊቴ ነው

  • @abrahambrhan3452
    @abrahambrhan3452 11 หลายเดือนก่อน +11

    አብይ አሂመድ! የክፍለዘመናችን ዕብድ ሰው!!😂

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 11 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ሰው መፈረም አለበት ጎበዝ አንላቀቅም ለሰይጣን አረመኔ አንሸነፍም

  • @timharmon10
    @timharmon10 11 หลายเดือนก่อน

    የ ኦህዴድ አገዛዝ እስካለ ድረስ የ ኢትዮዽያም ይሁን የቀጠናው ህዝብ ሰላም አያገኝም

  • @YaredAli-k4e
    @YaredAli-k4e 11 หลายเดือนก่อน +8

    ሲዳማ ጭራዋን ስትቆላ ነበር ለ ኦሮሙማ😂😂😂😂😂

    • @yusufyahya8645
      @yusufyahya8645 11 หลายเดือนก่อน +1

      ke neftegna belay Le abiy chirawn ye kola ale ende let me remind you ye Ethiopia muse,ache new acheche abiy metalin ke mshe, no more mnmn yalew oromo new😂😂😂😂😂

    • @YaredAli-k4e
      @YaredAli-k4e 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@yusufyahya8645bro ነፍጠኛ ብሆን በምን እድሌ

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@yusufyahya8645አናቆብጣሳ ከነፍጠኛ ራስ ዉረዱ የፃፈልህ የሌላ ብሄር ቢሆነስ አማራ ላይ አፍህን አትክፈት

  • @richyeab825
    @richyeab825 11 หลายเดือนก่อน

    አብይን መቃወም እና ብሔራዊ ጥቅምን መቃወም አንድ አይደለም !!! እናስተውል ወገን ??

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 11 หลายเดือนก่อน +13

    በአንተ ጊዜ ግን በጣም በዛ ሆኖ የማያውቀውን ግብረ ሰዶምን እስከ መፍቀድ ድረስ ለእርዳታ ስትል ከሕዝቡ ይልቅ አንተ ነህ ለማኝ የሆንከው

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ሳትሆን መንግስት ለማኝ ነው

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 11 หลายเดือนก่อน +9

    The same petitions had been released during the Tigrai war by Tegaru. Tegaru & friends of Tegarue signed it. Not the rest.

  • @super-star3
    @super-star3 11 หลายเดือนก่อน +1

    I wonder how is mother raised him? she real raise him with no manner !

  • @bethminassie8907
    @bethminassie8907 11 หลายเดือนก่อน

    ጠ/ሚንስትሩ ግን ጤነኛ ነው?እንዴት ነው የሚናገረው?ኧረ ኢትዮጵያውያን ይሉኝታ የሚባል ነገር በባህላችን አለ!ንግግሩ ሁሉ የሚገርም!ግብረገብነት የጎደለው ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌለው በጥላቻ በትእቢት የተሞላ ሰው ነው!እርሱ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ የሚከሰተውን አዳዲስ የሕዝብ ውድቀት ደንግጦ ለማስተካከል እንደመሞከር ይሳደባል!ምን አይነት ፍጡር ነው?አላዋቂነቱን ማመን ተስኖት ድክመቱን ሁሉ በመሳደብ የሚሸፍን ሰው!ይቅር ይበለው!ለኢትዮጵያ እንደንጉሥ ዳዊት እግዚአብሔርን የሚፈራ ሕዝቡን የሚወድ እንደልቤ የተባለ መሪ ያምጣልን!ጥበበኛ መሪ ያምጣልን!ድል ለፋኖ!!!!!!!!!

  • @ElisabethBogale-po2sz
    @ElisabethBogale-po2sz 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለማኝ ያደረጋት ባለስልጣናት ናቸው ሀብታን ያለአግባብ እየተጠቀሙ እንደ ሀገሬ ሀብታም ሀገር የለም

  • @animallife8337
    @animallife8337 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ደቡብ ኢትዮጵያ የተጠቀምከው ባንድራ ትክክል አይደለም

  • @derbewtesfa1949
    @derbewtesfa1949 11 หลายเดือนก่อน

    please send the link we will signed for the Discarding of Meshrefit Novel Pries!

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 11 หลายเดือนก่อน

    አብይ 100% ትክክል ነው ኢትዬጲያ ያለወደብ በሰላም ከምትኖረ ከጓረቤት ሀገረ ጋራ ወደቧን አግንታ ያለሰላም መኖረ ይሻላታል ወደቡ የኢትዬ ነው

    • @Sahll23456
      @Sahll23456 11 หลายเดือนก่อน

      🫏⚰️

  • @LemBelay-vt7qt
    @LemBelay-vt7qt 11 หลายเดือนก่อน

    ልመና ፀጋዬ ነው አላሉም እንዴ ጠ/ሚኒስትሩ

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 11 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ወዴት ወዴት እየሄድን ነዉ አገሪቱ ወደ መከራ ከቶ ለማኝ ይበለን

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 11 หลายเดือนก่อน

      Yihe lemagni ena werada yebeshasha fara lemagni slehone rasun new yemisedibew !

  • @kagldr5048
    @kagldr5048 11 หลายเดือนก่อน +1

    በሲዳምኛ ሲለመን አይቼም ሰምቼም አላውቅም ሁሉም ነገር የሞላበት እንኳን ተወልዶ ያደገበት ከጥቂት ጊዚያቶች የኖረበትም ይመሰክራል በሲዳምኛ የሚለመነው ዝናብ ሲጠፋ ሴቶች ተሰብስበው በየአካባቢው እየዞሩ ፈጣሪያቸውን ይለምናሉ እንደባህላቸው

    • @super-star3
      @super-star3 11 หลายเดือนก่อน

      No one want to beg, the reason if some goes out begging, it is because they have no choice, they govemrent keep declare war on their area.

  • @chuchudima1793
    @chuchudima1793 11 หลายเดือนก่อน

    ፎርሙን አስቀምጡት የምታውቁት plz ይሄን አረመኔ ልናስቆም ይገባል 😢😢😢😢😢

  • @ImranGirma-s1h
    @ImranGirma-s1h 11 หลายเดือนก่อน

    Long live abiy ahmed

  • @samik2119
    @samik2119 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፊርማው ላይ እኛም መሳተፍ አለብን

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኦሮሞ መንግሥት ዓላማ ህግን የማስከበር ሳይሆን የአማራን ህዝብና ሌሎችን እየገደለ እያፈናቀለ ሴቶችን እየደፈረ እድሜ ልኩን ባሪያ አድርጎ ለመግዛትና የኦሮሙማ የወደፊት ፕሮጀክት ለማሳካት የሚፈልግ ኃይል ነው❗❗

    • @MamushAsefa-n2c
      @MamushAsefa-n2c 11 หลายเดือนก่อน

      chinkilatin kifet.....chifin duda

  • @GirlAmeeni-ve7hd
    @GirlAmeeni-ve7hd 11 หลายเดือนก่อน

    ህዝብን የሚሳደብ በህዝብወንበርተቀምጦ የሚገርምነው

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 11 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ መልስ ኢትዮጵያ ለማኝናት

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 11 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያን ለማኝ ያደረግናት ያልተሠራ ጭንቅላት ይዘን እኛው ዜጎቿ ነን እንጂ እንኳን አገሬን የመሠለ ሀብታም ሀገር ቀርቶ ሌልች በረሃ አልምተው ለሰው ተርፈዋል ።

    • @adangizomaffed4056
      @adangizomaffed4056 11 หลายเดือนก่อน

      @@beletetigist9830 እውቀት ስለሌለን አይደለም ምቀኞች ነን እንናናቃለን ዕውቀትማ እውቀት ካለበት መከራየት ይቻላል ልባችንን ካልቀየርን አብረን መዝለቃችንም ያጠራጥራል

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 11 หลายเดือนก่อน

    Prosperity will come under aby Ahmed leadership peace for Ethiopia under aby Ahmed leadership

  • @SaraT-rw2jh
    @SaraT-rw2jh 11 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬ ፎሮም የኔ አንደኞች ስወዳቹሁ በምክንያት ነው

  • @DagefeAbeyo
    @DagefeAbeyo 11 หลายเดือนก่อน

    እንዃን እሰይ የንጣቃ

  • @frutenafrtuna3745
    @frutenafrtuna3745 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ወደበችዋን ትመልስላች ድል ለአብይ ❤

    • @SeattleU.edu.
      @SeattleU.edu. 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 You beggar 😂😂

  • @gebrekidankidane7453
    @gebrekidankidane7453 11 หลายเดือนก่อน +3

    27 ዓመት ✅
    5 ዓመት ❌

  • @Ramael19
    @Ramael19 11 หลายเดือนก่อน +6

    ወዴት ነው ሰራዊት የሚያንቀሳቅሰው 2 ሳምንት የሰለጠነ ቦዘኔ ነው ሰራዊት ብሎ የሚያንቀሳቅሰው??🤔🤔🤔

  • @AsdAsd-s9s4c
    @AsdAsd-s9s4c 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለኢትዮ ህዝብ ሰላሞን ያምጣልን😢😢😢

  • @tenad7309
    @tenad7309 11 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ለማኝ ያደረጋት አብይ ነው::

  • @ArayaBahre
    @ArayaBahre 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኣረ ልብ ይኑራቹ ኣቡቹ ገለመሌ ቱሉ ኣልነበረም ምን ተገኘ ትግራይ ላይ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈፅምብን እኮ ልክ ነህ ጠቅላያችን ቱሉ ነበር ታድያ ምን ኣደረገ ያው ነው እንደዛ ነበር ሚያድርገው እኮ ቻሉት ተብላቹዋል

  • @mmn6040
    @mmn6040 11 หลายเดือนก่อน +6

    ፎርሙን ለምን ለምን ሼር አታረጉም በታሪክ ጦረኛውን መንግስት ለ ታሪክ መስራት አለብን

  • @super-star3
    @super-star3 11 หลายเดือนก่อน +2

    He wants to spend 40 billion on his palace and he is telling us we are beggars? This guy is something !

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 11 หลายเดือนก่อน +5

    ለማኝ የለማኝ ልጅ አንተ ነህ ክብራን ገፉህ ለማኝ ያደረካት ዘረለማኝ።

  • @atsion7214
    @atsion7214 11 หลายเดือนก่อน

    Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AccAcc-os8cv
    @AccAcc-os8cv 11 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊ ኣይደለም ይሄ ሰዉየ ለማኝ ምሰኪን ኣትግደል

  • @رتتورت
    @رتتورت 11 หลายเดือนก่อน

    አዎ ይነጠቅ ይህ የሠዉ ደም ጠጪ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @anduamlakdebas
    @anduamlakdebas 11 หลายเดือนก่อน +2

    my hero ethio forum

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 11 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሊንኩን ሼር አርጉንና እንፈርም ይሄ ሰይጣን መቀማት አለበት

  • @natenaealberhanu9915
    @natenaealberhanu9915 11 หลายเดือนก่อน

    ተቃዋሚ በኢትዮጵያ ብቻ ይመስለኛል ባገራቸው ጥቅም አንድአይነት ሊሆኑ ሲገባ ከጠላትጋር ከቆሚ የሚታገሉት ታዲያ ለማነው ይገርመኛል

  • @taibah5903
    @taibah5903 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እንደኔ ሰላም የናፈቀዉ መነዉ ኡፍ የሄ መልቲ መንግስት አላህ ያሳዉ

  • @yonasyohannes8858
    @yonasyohannes8858 11 หลายเดือนก่อน

    respect bro.

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 11 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ ሠው ሥድብ ጀመረ ነገ እየባሠበት ሥድቡ እየጨመረ እንደሚሄድ እርግጠኞች ነን ተሥፋ መቁረጥን ያመለክታል ጭንቀቴ ብለነዋል ሥሙን ከዚ በፊት ሸለፈታም ሢልና ራሡን ሢያዋርድ ሠምተናል

    • @GotezZeru
      @GotezZeru 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂ከዚ በፊትም'ኮ Short Memory የሆነ ህዝብ ተብለናል 😂ረሳከዉ'ዴ😂

    • @miktsegaye05
      @miktsegaye05 11 หลายเดือนก่อน

      @@GotezZeru አወ ብሏል እኔ የሠማሁት ሸለፈታም ሢል ነው አብዷል ሠውየው ለየለት

  • @eliasahmed6697
    @eliasahmed6697 11 หลายเดือนก่อน

    truth is not always discovered , it can be formulated.

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 11 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው እራሱ ለማኝ ነኝ ልመና ይሳካልኛል ያለ መሪ ምን ይደንቃል ኢትዮጵያ ለማኝ ብትሆን አብይ አህመድ ጤነኛ አይመስለኝም ሰው ነው ያጣው ወደ ፀበል የሚወስደው

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 11 หลายเดือนก่อน +2

    Good morning ethio Forum ❤❤❤❤

    • @LIBANOSIAN
      @LIBANOSIAN 11 หลายเดือนก่อน

      ይቀላቀሉን ታተርፉበታላችሁ
      www.youtube.com/@LIBANOSIAN

  • @tesfahagos8476
    @tesfahagos8476 11 หลายเดือนก่อน

    OMG that is Ethiopian Leder GOD

  • @akililuabriham819
    @akililuabriham819 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ እስማማለው እንዲነጠቅ ሠላም አያውቅም ሰውየው

  • @georgeroro4693
    @georgeroro4693 11 หลายเดือนก่อน

    Always Abiy Abiy But we are doing nothing for ourselves!!

  • @EliteClass-o8q
    @EliteClass-o8q 11 หลายเดือนก่อน +1

    Somalia 🇸🇴 💪💪💪💪💪

  • @GirlAmeeni-ve7hd
    @GirlAmeeni-ve7hd 11 หลายเดือนก่อน

    ይህሰውየ ጭቅላት የለለው ለምንም እማይሆን ህዝብን እሚጨፈጭፍ ፈጣሪባነሳልን

  • @abdiyehaji3259
    @abdiyehaji3259 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ምኞት ነው መቼም አይሳካም

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ምን ብናጠፋ ነው ይሄን ያህል

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ሰይጣን ሰውዬ ይሰማችሁት ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ

  • @kedanemeheret1641
    @kedanemeheret1641 11 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ አህመድ ኢትዮጲያ ለማኝ ሳትሆን የጠንቋዩ ልጅ አብይ ነው ለማኝ የለማንኝ ለማኝ እከክ ያወረድክባት እከካም ጭራቅ ሉጢ

  • @nita8522
    @nita8522 11 หลายเดือนก่อน

    ሸኔ ያወጣውን መግለጫ ፋኖ ቢፈጽመው የአብይ ምንዳ ተቀባዮች በሙሉ አማራ ከሀዲ ነው የሚል ዘፈን ለመጫወት የሚቀድማቸው አይኖርም ነበር

  • @milkyas378
    @milkyas378 11 หลายเดือนก่อน +7

    God bless our beloved country, Ethiopia.

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 11 หลายเดือนก่อน +4

      Fake. You must be joking.

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 11 หลายเดือนก่อน +2

      You are sick

  • @mimia7202
    @mimia7202 11 หลายเดือนก่อน

    እንደው አነጋገሩ እንዴት ያስጠላል አብይ አህመድ ሲዳማ አይለምንም ትያለሽ ብሎ ዘለፋት ምናለ እንደዚህ ደሙን እያንተከተከ ከሚናገር በስርአት ቢናገርስ የሆነ ክፉ