ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባቴ በደንብ ቀርፀው አስተምረውኝ፤ሰይጣንን ከማሸነፍ አልፎ እኔም ፀጋየን ከደረስኩበት ዘጠኝ አመት አለፈኝ፤ ግንስ አባቴ ሆይ ቤተ ክርስቲያን አያቀርቡኝም፤ መድረኩንም አያጋሩም፤ የእግዚአብሔርን ቀን እየጠበኩ እሄው ዘጠኝ አመታትን አስቆጠርኩ፤ እርስዎ ግን ዘርዎ፣ ይባረክ፣ በእውነቱ ይህን የህይወት ትምህርት ማይማር ተጎድቷል።
Bemariyam enanm astemren ebaksh erdan btayen takenaleh
Bewst awran
እባክህን እኛን እርዳን
የት ሀገር ነው የምትኖሩት?
እስጢፋኖስ ሐዋርያ በሚለው የፌስቡክ ፔጂ ግቡና በሜሴንጀር ሃይ በሉ፤ ብዙ ጊዜ ቢዚ ስለሆንኩ ፤ አይመቸኝም ነገር ግን ቅዳሜ ቀን ለሁሉም ሰው እየደወልኩ የደከሙትን መናፍስት እንደየ ሁኔታው ይሆናል፤ አባታችንማ ሰው ይበዛባቸዋል፤ እረፍትም ያስፈልጋቸዋል፤ የሳቸውን ትምህርት በደንብ ተግባራዊ አድርጉ፤ እኔ ስምንት ወር ብቻ ነው የፈጀብኝ፤ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በአለም ስለምኖር ነው እንጂ ብዙ ሰው ምረዳበት ደረጃ አድርሰውኛል። እና በፌስቡኬ ሜሴንጀር ሃይ ብላችሁ፣ ኢትዮጵያ ከሆናችሁ ስልካችሁን፤ ሌላው አለም ላይ ከሆናችሁ ደግሞ በሜሴንጀር ብቅ እላለሁ፤ ብቻ ግን እየሰገዳችሁ በደንብ አዳክሙት ከዛ ቀላል ይሆናል።
የኛ የበረከት አባት! የዚህ ዘመን እውነተኛሐዋርያ እንኳን በሰላም መጡልን።ሺ አመት ኑሩልን!!!!
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🫶😘😇💯👌🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
አሜን አሜን አሜን
ኑ የሚጣፍጥ ወንጌል ስሙ
ጌታ ሆይ የማየው ብርሃን ስጠኝ፣ የምመራበት ብርሃን ስጠኝ ፣ሂልናዬን ወዳተ የማቃናበት ብርሃን ስጠኝ፣ ሰማያዊ ድል የሆነውን ብርሃን ስጠኝ፣ የተስፋህን ቃል ስጠኝ፣ ከወደቅሁበት የሚያነሳኝ ብርሃን ስጠኝ፣ሃሳቤን እና ምኞቴን ወደ ግብ የሚወስድ ብርሃን ስጠኝ፣አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን
የኛ እንቁ ልዩ አባታችን እንካን ደና መጡልን,አባቴ እርስ ሲያስተምሩ አጥንቶቼ ሁሉ ይንቀሳቀሳሉ ደስ ይለኛል, አባታችን ሁሌም ኑልን, የድንግል ማርያም ልጅ ከዚ በላይ ሞገስ ፀጋ በፀጋ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ, ዳግም ጻዲቁን ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፣🙏🌹🌻⛪
Anen.amen.amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏 ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏
አባቴ እንቆቅልሼ ተፈታ,የዘመናት ስቃዬ ምክንያቱ ፉንትው ብሎ ታየኝ ::አባቴ እሳሳልዎታለሁ,እግዚያብሄር ያኑርልንየኔና የቤተሰቤ ስቃይ ማቆሚያው የቀረበ ይመስልኛል ::በእግዚያብሄር ቸርነት በርስዎ ማንቃት:: አባቴ ፈፅሞ ቅር አይሰኙ በሀሜተኞችና በሰነፎች ሀሳብ ::ብዙ ልጆች አሎት❤
❤
መምህር ሳዮት ገና እረፍት አገኛለሁ ደስ ይለኛል።እርሶ የገባዎት ነገር አለ ለኛም ይግለፅልን።
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲እንኳን አብሮ አደረሰን🕯🤲ጌታ ሆይ የማየው ብርሃን ስጠኝ🤲እስካሁን የማየው ጨለማ ነው :: የማየው ብርሃን ስጠኝ🤲የምመራበት ብርሃን ሰጠኝ🤲ህሊናዬን ወዳንተ የማቃናበት ብርሃን ሰጠኝ🤲ሰማየ ዕድል የሆነውን ብርሃን ስጠኝ 🤲 የተስፋህን ቃል ብርሃን ስጠኝ 🤲 ከወደቅኩበት የሚያነሳኝን ብርሃን ስጠኝ🤲 ሀሳቤንና ምኞቴን ወደ ግብ የሚወስድ ብርሃን ስጠኝ🤲
Amen amen amen 🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን ደምሩኝ በቅንነት
AMEEN AMEEN AMEEN ❤
አሜን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ትልቅ አባት ኖት ትልቅም ክብር አለኝ የስንት ሰው ተስፋ ኖት እርስዎን በአገልግሎት ማጣት ያማል ይሁን ለበጎ ነው እወዶታለው አከብሮታለው ብዙ ነገርን ከእርስዎ አግኝቻለው ስደክም ብርታቴ ኖት ❤🙏
አባቴ የስስት አባቴ ኖት በጉጉት ነው የምንጠብቀው የእርሶን ትምህርት ግዜ እንኳን ባይኖረኝ እያዳመጥኮት ነው የምተኛው፡ሺ አመት ኑሩልኝ ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አባቴ ነብሴን እንደዚህ በቃሉ እንዳረሰረሷት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን።አባቴ አገልግሎቶትን ቢጀምሩ ከፈውስም አልፎ ለብዙ ሰው መፅናናት ያድርለታል።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እንኳን በደህ ተመለሱልን እድመሜዎትን ያርዝምል የሚያስተምሩት ትምህርት እርኩሳን መናፍስትን ያባርርልናል ጠላታችን ሰይጣንንም እንዴት እንደምንዋጋ ያሳዉቀናል አባታችን እርስዎን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልንእኛም በተማርነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአብርሃም የይስሃቅ የያእቆብ አምላክ ልኡል እግዛብሔር ይርዳን
እንዴት አይነት ድንቅ ትምህርት ነው? ለአባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን።
እስኪ ላዳምጥ እኔ እንደሆኩ እሰማለሁ እንጂ አእምሮዬ ላይ አይቀመጥም ወዲያው ነወ የምረሳው አባታችን በረከተዎ ይድረስን ይሄ ክፋ መንፈስ ከእግራችን በትች ይውደቅ😢😢😢
አይዞሽ
አባታችን እንኳን በሠላም መጣችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለይኩን ለይኩን ለይኩን አባቴ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት በረከቶት ይድረሰን ህድሜ ማሀቱሳለን ያድልልን ጌታ መድኃኒአለም ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለይኩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህር! በረከትዎ ይደርብን!!
አሜን አሜን አሜንንንን🙏🙏🙏💞🌹🌺💞❤❤❤
Waqayyoo ummaa keenyaa sagallee jireenyaa isiin yaa dhagesisuu baraa tajajilaa keessaani isinifii yaa dhereesuu dhaltuu mootumaa isinii yaa tasifatuu ebbifamii Abbaa Kenya umuri nuuf dheradhaa ❤❤❤❤❤
አምኖ መሞትም እ/ር ቢፈቅድ ወደክብር የመመለስን እድል መሠጠትም ጭምር ነው።እድሜ ይስጥልን አባታችን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ነብስ የሚማርክ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ፈትፍተው ሰጡን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት እናንተን ያቆይልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የኔ ላይ አባት ምግብ የሆነው ትምርተዎ አይሰለችም ደስሲል አባ እኔ በጣም ነው የምወድዎት ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖቴን እዳቅ አርገውኛል
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን መምህርን በፈጣሪ በጤና ያቆይልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በ ፀሎት ያስቡን አባቴ 🙏🙏🙏
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር::
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አባታችን
እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ እኔም እመቤቴ ትርዳኝና ከእርሶ ታገናኘኝና በመስቀልዎ ልባረክ ከውስጤ ያሉትን ርኩስ መንፈስ ይነቀሉልኝ አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡልን ክቡር አባታችን እንኳንም ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜዎትን በጤና በጸጋ የአገልግሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን
አባቴ እንኳን አደረሶት, እድሜንና ጸገውን ያብዛሎት ቃለህይዎት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ክብሩን ሞጎሱን ያጎናፅፍልን ኑርሉን የኔ ስስት አባት 🥰🥰🥰
አባታችን መምህር ግርማ ህረዠም እድሜ ኑሩልን እኛም ወደናተ መተን ለመዳን ያብቃን እግዚአብሔር አዳኝ ነዉና
አሜንእንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ለደቱ አደረሳችሁ አባታችን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ነፍስንም ስጋንም የሚያለመልም ትምህርት ነው አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
እንኳን አደረሰን አባታችን የልደቱን ምስጢር ከውስጥ እንደዚህ አድርጎ ማን ያስተምረናልልደተ ክርስቶስ የመጀመሪያው የሀዲስ ኪዳን ስግደት የተጀመረበት ቀን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን 🙏 አባታችን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ብራኬዎ ትድረስኝ 🙏❤️🙏
Amen Egizabher inkon abro aderesen abatachinedimena tenawedin egizabher yitiwet❤❤❤❤
54:15.ጀምሮ ያለውን በደንብ ስሙ።እንዴት እንደሚሠገድ ፃፉት።
ኣባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እንካን አብሮ ኣድረሰን በ tv ቁጭ ብየ ሰማሁት ድንቅ ትምርት እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት በዚ 2024 ወደ አውሮፓ ሃገር እንድትመጡልን እግዚአብሔር ኣምላኽ ቁዱስ ፍቃዱ ዩሁንልን ኑሩልን አባታችን!
አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥዎት ኑሩሉን አባታችን
❤❤❤አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን እድሜ ከፀጋዎት ጋረ ፈጣሪ ያብዛልን እኛም ስደተኞቸ ከስደታችን ተመልሰን በቤቱ ለመፈወስ ያብቃኝ ወለተ ማሪያም ስደተኛዋ ❤
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደርሠን አደርሣቹው ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን
ጨራሰን እንዳንትፈ አባታችንን የሰትን አምላኪ አመሰገንው አለው ሺአመት ኖሮልን
እንኳን ለብርሀኑ ልደቱ በሰላም አደረስዎት አባታችን ምእመናን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እድሜ ና ጠና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አባቴ እመቤቴ እድሜ ከጤና ትስጥልን ቃሎት ያሰማልን አባቴ።
በዘመናችን የተሰጠን የማይናወጥ አባት እድሜዎ ይርዘምልን! በረከትዎ ይደርብን! #በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን!
ቃለ ህይወት ያሰማልንእንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እርስዎን የሰጠን ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzabiher yimsgen abatachen enkuan beselam metulen enkuan abero adersn kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen 🤲💚💛❤
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤እግዚአብሔር በድሜ በጤኗ ይኑርልን አባታችን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ኦርቶዶክስን ያሳወቁኝ ምርጥ አባት ስገዱ እንስገድ እይታው የሚጀረው እዛጋ ነው።
አባቴ በእርሶ እጅ እንድባረክ ፀሎትውት ይርዳኝ ፅጌ ማርያም ከነልጆችሸ ብለው በፀሎት አስቡኝ
የኔ አባት በእውነት ግልፅ በሆነ መንገድ ነው ያስተማሩን ውስጤ ደስታ ሰላምና ተስፋ ነው የሚሰማኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን አባታችን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በጠላታችን ላይ እንድንነቃበት ለእግዚአብሔር የአምልኮ ስግደት እንድንሰግድ ቤታችን በበረከት በሰላም በደስታ እንድንኖሮ ምክንያት እርሶ ብቻ ኖት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
❤ውድ ኣባታችን መምህራችን በረከተ እጃቹ ይድረሰኝ ለሁላችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ጸጋ ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ኣምላክ ምስጋና ይገባዋልኣባዬ ብዬ እጠራዋታለሁ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ሰለምን ቢሉ በእርሶ ትምህርት ከጠላት ኣሰመልጦኛልና እነድነቃበት የወንጌል ልጆት ደግሞ መምህር ተሰፋዬ ኣበራ ከእርሶ በተማረው የወንጌል ትምህርት መክሊቱን እያተረፈ ነው እኛ ተማሪዎቹ እንመሰክርለታለን ኣባዬ እነኳን ኣብሮ ኣደረሰን ረጀም እድሜና ጤና ኣምላካችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቤቴሌሑም ሕፃን ከክፍ ይጠብቅልንበረከቶት ይድረሰን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን፣መድኃኒቲያችን መድኃኒያለም እንኳን እርሶንና መላው ቤተሰቦን የጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ( ገና ) በዓል ና የፆም ፍቺ አደረሶት።አሜን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
አሜን ለናንተም መልካሙን እመኝላችኋለሁ
እባክዎን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሰልኮዎን ወይ ያሉበት ቤተክርስቲያንን ነገሩን አባ ተቸግረናል
@@hilufadhane4011 ወገኖቼ ፣የእኔን ምህምኑን ስልክ ቁጥር እንዳልሆነ ይሰማኛል። አባታችንመላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ስልክ ቁጥር በእውነት አላውቀውም። እንደ ሚገባኝ፣የመድኃኒያለም ቃሉን ወንጌሉን ትምህርት፣የፈውስ አገልግሎታቸው ከየትኛው ደብር ቋሚ ሥፍራ ማለት ያስቸግራል።በየቦታው ለአገልግሎት ስለሚዟዟሩ።ፈጣሪ ይርዳችሁ።
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አባቴ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ሰጥቶ እኛም በበረከት እና በፀጋ እንድንኖር እርሱ ይርዳን 🙏🙏
አሜን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጦት 🙏
አሜን(፫)እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ አባታችን በፀሎት ስብኝ ወለተምድን ከዱባይ አባ አንተ በአካል አግኝቸ ምባርክበት ቀን ናፈቀኝ ፈጣሪ እችን ቀን ያሳየኝ የድንግል ማርያም ልጂ
አባታችን,ቃለህውት,ያሰማልን,,አጥንትን,የሚያለመልም,የጨለመን,የሚያበራ,ነዉ❤❤❤❤,የማቱሳላን,እድሜ,,ያድልልን❤❤
በጣም ደስ አለኝ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒአለም በእድሜ በጤና ያኑርልን አባ ዬማቱሱላን እድሜ ይስጥልን በጣም እንወዶታለን ❤❤❤👏👏👏
አሜን አሜን አሜን አበቴ እንኳን አብሮ አደራሠን አባ❤❤❤❤❤❤
አባታችን 1000 አመት ኑሩልን
አባታችን እንኳን አብሮ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባቴ በጸሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝማል❤❤❤
አሜን አሜን አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ያቆይልን በእወነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 👏❤
አሜን አሜን አሜን አባ በረከቶኦት ይደርብን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜንንንንንንን አባ ቃለ ህይዐትን ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የእርሶ እዉነት ላልገባቸዉ ሁሉ የድግል ማራያም ልድ እየሱስ ክርስቶስ ልቦናቸዉን ያብራላቹዉ አሜን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኛም በሰማነዉ ያማረ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎበኘን አሜን 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥዎ ፈጣሪ
❤❤❤❤❤❤❤አባታቺንእድሜጤናየሰማአምላክዪጠብቅሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤❤❤
ውይ አባቴ ልብ እኮ ነው የሚነካው ትምህርቶዎት እድሜዎት 1000 ያርግልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የየኛውድ አባት ዕንቁ አባት የበረከት አባት የጥበብ አባት የዘመኑ ሀዋርያ እንኳን አደረሰወ ከነቤተሰበወ
በሩቅ አዩት ተስለሙቱም አመናዉ ሙቱ ልንስግደልት ❤ መጥታንል ❤ጌታ ሆይ የመያዉን በረሀን ስጠኝ ❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርስን አባታችን ቃለህይዉት ያሰማልን❤❤❤
እንቁ አባታችን ቄለህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አባታችን ፀሎትና ስግደትን አምልኮን ያስተማሩን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ኑሩልን
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን አሜን አሜንን
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ❤❤❤
አባቴ በደንብ ቀርፀው አስተምረውኝ፤ሰይጣንን ከማሸነፍ አልፎ እኔም ፀጋየን ከደረስኩበት ዘጠኝ አመት አለፈኝ፤ ግንስ አባቴ ሆይ ቤተ ክርስቲያን አያቀርቡኝም፤ መድረኩንም አያጋሩም፤ የእግዚአብሔርን ቀን እየጠበኩ እሄው ዘጠኝ አመታትን አስቆጠርኩ፤ እርስዎ ግን ዘርዎ፣ ይባረክ፣ በእውነቱ ይህን የህይወት ትምህርት ማይማር ተጎድቷል።
Bemariyam enanm astemren ebaksh erdan btayen takenaleh
Bewst awran
እባክህን እኛን እርዳን
የት ሀገር ነው የምትኖሩት?
እስጢፋኖስ ሐዋርያ
በሚለው የፌስቡክ ፔጂ ግቡና በሜሴንጀር ሃይ በሉ፤ ብዙ ጊዜ ቢዚ ስለሆንኩ ፤ አይመቸኝም ነገር ግን ቅዳሜ ቀን ለሁሉም ሰው እየደወልኩ የደከሙትን መናፍስት እንደየ ሁኔታው ይሆናል፤ አባታችንማ ሰው ይበዛባቸዋል፤ እረፍትም ያስፈልጋቸዋል፤ የሳቸውን ትምህርት በደንብ ተግባራዊ አድርጉ፤ እኔ ስምንት ወር ብቻ ነው የፈጀብኝ፤ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በአለም ስለምኖር ነው እንጂ ብዙ ሰው ምረዳበት ደረጃ አድርሰውኛል።
እና በፌስቡኬ ሜሴንጀር ሃይ ብላችሁ፣ ኢትዮጵያ ከሆናችሁ ስልካችሁን፤ ሌላው አለም ላይ ከሆናችሁ ደግሞ በሜሴንጀር ብቅ እላለሁ፤ ብቻ ግን እየሰገዳችሁ በደንብ አዳክሙት ከዛ ቀላል ይሆናል።
የኛ የበረከት አባት! የዚህ ዘመን እውነተኛ
ሐዋርያ እንኳን በሰላም መጡልን።
ሺ አመት ኑሩልን!!!!
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🫶😘😇💯👌🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
አሜን አሜን አሜን
ኑ የሚጣፍጥ ወንጌል ስሙ
ጌታ ሆይ የማየው ብርሃን ስጠኝ፣ የምመራበት ብርሃን ስጠኝ ፣ሂልናዬን ወዳተ የማቃናበት ብርሃን ስጠኝ፣ ሰማያዊ ድል የሆነውን ብርሃን ስጠኝ፣ የተስፋህን ቃል ስጠኝ፣ ከወደቅሁበት የሚያነሳኝ ብርሃን ስጠኝ፣ሃሳቤን እና ምኞቴን ወደ ግብ የሚወስድ ብርሃን ስጠኝ፣አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን
የኛ እንቁ ልዩ አባታችን እንካን ደና መጡልን,አባቴ እርስ ሲያስተምሩ አጥንቶቼ ሁሉ ይንቀሳቀሳሉ ደስ ይለኛል, አባታችን ሁሌም ኑልን, የድንግል ማርያም ልጅ ከዚ በላይ ሞገስ ፀጋ በፀጋ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ, ዳግም ጻዲቁን ተክልዬን ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፣🙏🌹🌻⛪
Anen.amen.amen❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን 🙏🙏 ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🙏🙏🙏 እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን 🙏🙏🙏
አባቴ እንቆቅልሼ ተፈታ,የዘመናት ስቃዬ ምክንያቱ ፉንትው ብሎ ታየኝ ::አባቴ እሳሳልዎታለሁ,እግዚያብሄር ያኑርልን
የኔና የቤተሰቤ ስቃይ ማቆሚያው የቀረበ ይመስልኛል ::በእግዚያብሄር ቸርነት በርስዎ ማንቃት:: አባቴ ፈፅሞ ቅር አይሰኙ በሀሜተኞችና በሰነፎች ሀሳብ ::ብዙ ልጆች አሎት❤
❤
መምህር ሳዮት ገና እረፍት አገኛለሁ ደስ ይለኛል።እርሶ የገባዎት ነገር አለ ለኛም ይግለፅልን።
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
እንኳን አብሮ አደረሰን🕯
🤲ጌታ ሆይ የማየው ብርሃን ስጠኝ🤲
እስካሁን የማየው ጨለማ ነው ::
የማየው ብርሃን ስጠኝ🤲
የምመራበት ብርሃን ሰጠኝ🤲
ህሊናዬን ወዳንተ የማቃናበት ብርሃን ሰጠኝ🤲
ሰማየ ዕድል የሆነውን ብርሃን ስጠኝ 🤲
የተስፋህን ቃል ብርሃን ስጠኝ 🤲
ከወደቅኩበት የሚያነሳኝን ብርሃን ስጠኝ🤲
ሀሳቤንና ምኞቴን ወደ ግብ የሚወስድ ብርሃን ስጠኝ🤲
Amen amen amen 🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ደምሩኝ በቅንነት
AMEEN AMEEN AMEEN ❤
አሜን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ትልቅ አባት ኖት ትልቅም ክብር አለኝ የስንት ሰው ተስፋ ኖት እርስዎን በአገልግሎት ማጣት ያማል ይሁን ለበጎ ነው እወዶታለው አከብሮታለው ብዙ ነገርን ከእርስዎ አግኝቻለው ስደክም ብርታቴ ኖት ❤🙏
አባቴ የስስት አባቴ ኖት በጉጉት ነው የምንጠብቀው የእርሶን ትምህርት ግዜ እንኳን ባይኖረኝ እያዳመጥኮት ነው የምተኛው፡
ሺ አመት ኑሩልኝ ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አባቴ ነብሴን እንደዚህ በቃሉ እንዳረሰረሷት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን።
አባቴ አገልግሎቶትን ቢጀምሩ ከፈውስም አልፎ ለብዙ ሰው መፅናናት ያድርለታል።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
እንኳን በደህ ተመለሱልን እድመሜዎትን ያርዝምል የሚያስተምሩት ትምህርት እርኩሳን መናፍስትን ያባርርልናል ጠላታችን ሰይጣንንም እንዴት እንደምንዋጋ ያሳዉቀናል አባታችን እርስዎን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
እኛም በተማርነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአብርሃም የይስሃቅ የያእቆብ አምላክ ልኡል እግዛብሔር ይርዳን
እንዴት አይነት ድንቅ ትምህርት ነው? ለአባታችን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን።
እስኪ ላዳምጥ እኔ እንደሆኩ እሰማለሁ እንጂ አእምሮዬ ላይ አይቀመጥም ወዲያው ነወ የምረሳው አባታችን በረከተዎ ይድረስን ይሄ ክፋ መንፈስ ከእግራችን በትች ይውደቅ😢😢😢
አይዞሽ
አባታችን እንኳን በሠላም መጣችሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለይኩን ለይኩን ለይኩን አባቴ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት በረከቶት ይድረሰን ህድሜ ማሀቱሳለን ያድልልን ጌታ መድኃኒአለም ክርስቶስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለይኩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህር! በረከትዎ ይደርብን!!
አሜን አሜን አሜንንንን🙏🙏🙏💞🌹🌺💞❤❤❤
Waqayyoo ummaa keenyaa sagallee jireenyaa isiin yaa dhagesisuu baraa tajajilaa keessaani isinifii yaa dhereesuu dhaltuu mootumaa isinii yaa tasifatuu ebbifamii Abbaa Kenya umuri nuuf dheradhaa ❤❤❤❤❤
አምኖ መሞትም እ/ር ቢፈቅድ ወደክብር የመመለስን እድል መሠጠትም ጭምር ነው።
እድሜ ይስጥልን አባታችን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ነብስ የሚማርክ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ፈትፍተው ሰጡን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት እናንተን ያቆይልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የኔ ላይ አባት ምግብ የሆነው ትምርተዎ አይሰለችም ደስሲል አባ እኔ በጣም ነው የምወድዎት ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖቴን እዳቅ አርገውኛል
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን መምህርን በፈጣሪ በጤና ያቆይልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በ ፀሎት ያስቡን አባቴ 🙏🙏🙏
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር::
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አባታችን
እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ እኔም እመቤቴ ትርዳኝና ከእርሶ ታገናኘኝና በመስቀልዎ ልባረክ ከውስጤ ያሉትን ርኩስ መንፈስ ይነቀሉልኝ አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡልን ክቡር አባታችን እንኳንም
ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር
በእድሜዎትን በጤና በጸጋ የአገልግሎት
ዘመኖዎትን ያርዝምልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን
አባቴ እንኳን አደረሶት, እድሜንና ጸገውን ያብዛሎት
ቃለህይዎት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረስን አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ክብሩን ሞጎሱን ያጎናፅፍልን ኑርሉን የኔ ስስት አባት 🥰🥰🥰
አባታችን መምህር ግርማ ህረዠም እድሜ ኑሩልን እኛም ወደናተ መተን ለመዳን ያብቃን እግዚአብሔር አዳኝ ነዉና
አሜን
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ለደቱ አደረሳችሁ አባታችን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ነፍስንም ስጋንም የሚያለመልም ትምህርት ነው አባታችን በረከታችሁ ይደርብን
እንኳን አደረሰን አባታችን
የልደቱን ምስጢር ከውስጥ እንደዚህ አድርጎ ማን ያስተምረናል
ልደተ ክርስቶስ የመጀመሪያው የሀዲስ ኪዳን ስግደት የተጀመረበት ቀን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን 🙏 አባታችን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ብራኬዎ ትድረስኝ 🙏❤️🙏
Amen Egizabher inkon abro aderesen abatachinedimena tenawedin egizabher yitiwet❤❤❤❤
54:15.ጀምሮ ያለውን በደንብ ስሙ።እንዴት እንደሚሠገድ ፃፉት።
ኣባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እንካን አብሮ ኣድረሰን በ tv ቁጭ ብየ ሰማሁት ድንቅ ትምርት እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት በዚ 2024 ወደ አውሮፓ ሃገር እንድትመጡልን እግዚአብሔር ኣምላኽ ቁዱስ ፍቃዱ ዩሁንልን ኑሩልን አባታችን!
አሜን
አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥዎት ኑሩሉን አባታችን
❤❤❤አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን እድሜ ከፀጋዎት ጋረ ፈጣሪ ያብዛልን እኛም ስደተኞቸ ከስደታችን ተመልሰን በቤቱ ለመፈወስ ያብቃኝ ወለተ ማሪያም ስደተኛዋ ❤
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደርሠን አደርሣቹው ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን
ጨራሰን እንዳንትፈ አባታችንን የሰትን አምላኪ አመሰገንው አለው ሺአመት ኖሮልን
እንኳን ለብርሀኑ ልደቱ በሰላም አደረስዎት አባታችን ምእመናን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እድሜ ና ጠና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
አሜን አባቴ እመቤቴ እድሜ ከጤና ትስጥልን ቃሎት ያሰማልን አባቴ።
በዘመናችን የተሰጠን የማይናወጥ አባት እድሜዎ ይርዘምልን! በረከትዎ ይደርብን! #በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እርስዎን የሰጠን ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
#ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
#የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzabiher yimsgen abatachen enkuan beselam metulen enkuan abero adersn kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo tslotewo ayleyn berketewo yiderben abatachen 🤲💚💛❤
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤እግዚአብሔር በድሜ በጤኗ ይኑርልን አባታችን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ኦርቶዶክስን ያሳወቁኝ ምርጥ አባት ስገዱ እንስገድ እይታው የሚጀረው እዛጋ ነው።
አባቴ በእርሶ እጅ እንድባረክ ፀሎትውት ይርዳኝ ፅጌ ማርያም ከነልጆችሸ ብለው በፀሎት አስቡኝ
የኔ አባት በእውነት ግልፅ በሆነ መንገድ ነው ያስተማሩን ውስጤ ደስታ ሰላምና ተስፋ ነው የሚሰማኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን አባታችን።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በጠላታችን ላይ እንድንነቃበት ለእግዚአብሔር የአምልኮ ስግደት እንድንሰግድ ቤታችን በበረከት በሰላም በደስታ እንድንኖሮ ምክንያት እርሶ ብቻ ኖት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
❤ውድ ኣባታችን መምህራችን በረከተ እጃቹ ይድረሰኝ ለሁላችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ጸጋ ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ኣምላክ ምስጋና ይገባዋል
ኣባዬ ብዬ እጠራዋታለሁ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ሰለምን ቢሉ በእርሶ ትምህርት ከጠላት ኣሰመልጦኛልና እነድነቃበት የወንጌል ልጆት ደግሞ መምህር ተሰፋዬ ኣበራ ከእርሶ በተማረው የወንጌል ትምህርት መክሊቱን እያተረፈ ነው እኛ ተማሪዎቹ እንመሰክርለታለን
ኣባዬ እነኳን ኣብሮ ኣደረሰን ረጀም እድሜና ጤና ኣምላካችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቤቴሌሑም ሕፃን ከክፍ ይጠብቅልን
በረከቶት ይድረሰን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፈጣሪያችን፣መድኃኒቲያችን መድኃኒያለም እንኳን እርሶንና መላው ቤተሰቦን የጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ( ገና ) በዓል ና የፆም ፍቺ አደረሶት።አሜን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
አሜን ለናንተም መልካሙን እመኝላችኋለሁ
እባክዎን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሰልኮዎን ወይ ያሉበት ቤተክርስቲያንን ነገሩን አባ ተቸግረናል
@@hilufadhane4011 ወገኖቼ ፣የእኔን ምህምኑን ስልክ ቁጥር እንዳልሆነ ይሰማኛል። አባታችንመላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ስልክ ቁጥር በእውነት አላውቀውም። እንደ ሚገባኝ፣የመድኃኒያለም ቃሉን ወንጌሉን ትምህርት፣የፈውስ አገልግሎታቸው ከየትኛው ደብር ቋሚ ሥፍራ ማለት ያስቸግራል።በየቦታው ለአገልግሎት ስለሚዟዟሩ።ፈጣሪ ይርዳችሁ።
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
አባቴ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ሰጥቶ እኛም በበረከት እና በፀጋ እንድንኖር እርሱ ይርዳን 🙏🙏
አሜን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጦት 🙏
አሜን(፫)እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።