ሰላም ልጁን አመጣችው 😱 ከባድ ፀብ ተፈጠረ😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ሰላም ልጁን አመጣችው 😱 ከባድ ፀብ ተፈጠረ😭

ความคิดเห็น • 158

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    የከፈለችልህን መሰዋት አስብ ቢኒ እደ ስርአት ይኑርህ ካጠፋሁም ይቅርታ አለችህ አይደልደ ከይቅርታ በላይ ምን አለ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    እሰይ ይቅርታ አልቀበልም ካለ ጥፊ ይገባዋል ።
    ቢያንስ ያሳለፋችሁትን ትረሳለህ
    ሴቶች ከነዚህ ልጆች ትምህርት ውሰዱ
    መጀመሪያ ለቤተሰብ ክብር ስጡ።
    የሚወዳችሁ ወንድ ከቤተሰቦቻችሁ በር በክብር ይውሰድ።

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሳባ ወድምሺን ስረአት አስዥው የምረ ለሱ ብላ ቤተስቹን ጥላ መታ

  • @Genetmamo-f7l
    @Genetmamo-f7l 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አረ ልጁ ሰይጣን ነው እሱን ማግኘት አይጠበቅባችሁም እራሳችሁ ተነጋግራችሁ ፍቱ

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዉሸት ድራማነዉ ለምን ተሸፈነ ለምንስ ከማማለበሰ እንዳይታወቅ😂😂

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጥፊዋ ተመቸኝ አንድንድየ ያስፈልጋል ለዚህ ነው ቤተሰብን እና ክብር የምንለው

  • @addyasd3780
    @addyasd3780 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ላተብላ በተሰቦቿን ትታ መታ ታሳዝናለህ ቢኒያም

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሳባ ወንድምሽን ምከሪዉ ቅናት ቤት አይሰራም እሱን ብላ መስሎኝ ተቤተሰቦቿ የጠፋት አብረዉ ተሰቃይተዉል ተሰደዋል ለፍቅር ብላ አሁን እንደዚህ ምን ያደርገዉል ልጅ አስረዳዉ

    • @Sara-wz5sg
      @Sara-wz5sg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምክንያት ነው ሚፈልገው ሲፈልግ የናቱን ጡጦ ሳይጨርስ ከቤት የወጣው ወደ እናቱ ቤት መልሱት ወይኔ ወንድ

  • @UftGfy
    @UftGfy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ሆይ ናፍቀሽኛል ወንድም የሰፈር ልጅ ማለት አይችልም ማለት ነው ????

    • @ሀይሚሻፉምሊ
      @ሀይሚሻፉምሊ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በኔፉቀሺኞሎ አዴለም በዲብቅ ታገኜዋለቺ ባለፈው ጎዴኞየጋር ብላው በሆላ እሱ ከልጁ ጋር ነበረይለዛነው ለዚህአዴለም

  • @HekmatAhmet
    @HekmatAhmet 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እ ግን ናፍቀሺኛል የሚል ቴክሥት ያጣላልደ መለየት ፈልጎ ይሖናል እንጂ አለዛ ይሕ ምክናየት አይሖንም

  • @Aghhrrahmmg
    @Aghhrrahmmg 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስራት አታውቅም ትንሽ አይከብድህም ናፍቅሽኛን እሚአጣላን ከሆ ምኑን ኖርናት አይይይይይይይይ

  • @MediDam
    @MediDam 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አታረግፈዉምደ ወላህ ከቤተሰብ ተጠልተሽ እስከመቸ

  • @TamemaTamema-n4w
    @TamemaTamema-n4w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳባ አታሽቃብጪ እወድሻአለሁ እኮ አላላት ወድምሽ ሴትነው እዴ ሱሪ ሥጭው እደሴት የሚቀናው ምሥቱ አያቃትም እዴ ቀሚሥ ሥጡት😂😂😂😂😂😂 ለሴት ልጅ ክብር ኤለውም

  • @sarahsarahsarah3389
    @sarahsarahsarah3389 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደግ አረግሽው ምክንያት ነው የሚፈልገው ቢንያም ከዘመዲ ከጎረቢት እራቂይ የሚል ባል አይበጂሽም በጌዜየ እራቂው

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳባ ግን ወንዲምሽ ስርአት የለውም ቢያንስ ለሴት ልጂ ክብር የለውም እንደ ቤተሰቧን ትታ እሱን መርጣ አብራው ጠፉታ እሄን ማድረግ የለበትም ልጂቱን አምጭው አላችሗት አመጣች ምን ታዲርግ ምን አይነት ነው በፈጣሪ

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወድ እኮ ሴትን የሚወደዉ እናት አባትዋ አሽሞንሙኖ ሲይዛት ነዉ እጂ እደዝህ ቤተሰብ ትታ ከተከተለችዉ ሰዉም አመስለዉ ደግ አረገሽ ክብር ለወላጆች😮

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቢኒ ሴት ናት አንደዬ ላንተ ብላ ዋጋ ከፍ ላለች እና ተረዳት ቢኒያም ግን እምነት ከለለህ ብዙመራመድ አትችሉም ፍቅር ካለ እምነትም መኖር አለበት

  • @Hayat-c9b
    @Hayat-c9b 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወደቤተሰብሺ ተመለሺ ይህ አያዋጣሺም ሴታሴትነው ቀናተኛ ሰላም ደሞ ለወድምሺ አግዘሺነው እደ

  • @ዜድ-ኀ3ጠ
    @ዜድ-ኀ3ጠ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እደ ልጁ ለሱ ብላ ቤተሰቦቿን ትታ ደሞ ጓዶኞቻን ልጅቱን ብቻዋን ሊያስቀራት ነው እደ

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠላምተብየዋ መጨረሻሺንአስቢ ለወድብለሺ ቤተሠቦችሺን ትተሺ አብሮአደግሺን አታውሪ ማለት ይከብዳል በመጀመርያ ተማመኑ

  • @zinatzinat425
    @zinatzinat425 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአላህወንድሜናፍቀሺኛልቢልችግርአያመጣምአትቅና

  • @KhawlaKhouri
    @KhawlaKhouri 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድድብብነህውይይይምንማለትነው።ከይቅርታምንልታርግልህፍለህህህ።ድግማህበሆንንን

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሴቶች ግን ይገባችሀል ያለ ጋብቻ ያለ ሽምግልና ሂዳችሁ ትጋደሙና ትናቃላችሁ😂😂😂😂😂😂

    • @melatalamayo
      @melatalamayo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      yes

  • @tetr4232
    @tetr4232 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እማማ ሳባ ዛሬ አሮጊት መስለሻል 😂😂😂

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጀቷግን ምንያቀለቅላታልዝምበይልጀይነገረ የሆነነገረ አለ ልጀቷና ልጀአድነገረአለባልሸን ሳይሆንልጁነዉማዉራትያለበትህረ ተረጋጊመጀመረያአቸ እረበሰማምምምምም

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳብይ የአክሰትሺ ልጆ አመለካክቱን ይቀይር ጎደኛ እንዴት አትገናኛ ይባላል አትገናኛ አይባልም ወጣት አይደለም እር አይንህን ግለፅ ቀይዉ

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወንድ ነዉ ሴት ጠፋ ተዉ ሴቶች ተቃራኒፀ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኩሜቱች አበዛችሁት ባለትዳረን ሴት ናፍቀሸኝል አይባልም ባልዩዉ ትክክል ነዉ ሄዉት እኩነዉ አበዛችሁት

    • @SLM-o3k
      @SLM-o3k 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነትሺ ነው እህቴ መኮመት ስላቻሉ ብቻ😢

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዘመዲ ማለት አይችልም ጎደኛ ይሄሰይጣን እጂ አያጣላም

  • @ChinaTab-u1h
    @ChinaTab-u1h 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እልጂ ላይ ምንድ ነው ጠፋቱ የሣባ ወንድም እውነቱነው እሡ እከኋነች ድረሠ ሌላሠው አታገኝም ከላት እሽ ነው ምንአከራከራት ጥፋቱ ወደሡለማረግነው እምትወተውተው ሆሆሆሆሆ እሡጋር አቁሚነው ያላት እና ምንድነው ጥፋቱ ሦምኑው ከበዲት መልሡ

  • @seadi5
    @seadi5 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄን የመሰለ መልክይዘሽእሱንአታኮባብሪ
    መጀመሪያው ያለመረ
    መጨረሻም አያምርም
    በተለይ ቀናተኛወንድድቅርብሎቢቀርብሽይሻልሻል ቀናተኛሊገልሽምይችላል
    በአጭር ቋጭው

  • @sarahvlog9379
    @sarahvlog9379 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የምትወጂው ከሆነ እሱ የሚልሽ እናሰመ

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ከልጁመራቅ ከበዴሺ እህቴ ከልጁ ግንኙነት ያለኘው የሚመስለው እሱአዲሳባ ከሆነ ለሌላሰው ዴውለሺቤተሰብን ማገኜት ትቻይነበር ገዴልግባፐአይእኞሴቶቺአስቼጋሪነሀረ

  • @LegebiHayte
    @LegebiHayte 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝምበይ አቺ ልጁ ያስረዳ በስረአት ልጁ የመጣው ግልፀ ለማረግ ከሆነ ዝምብላቺሁ አዲምጡት ግንኙነት ከሌለህ የለኝም ነው የሚለው ልጂቱ ልጂወሬሲያወራ ጣልቃ ለምን ትገቤለሺ ሳባ አቺ ልጁን በስረአት ጠይቂው ከልጂቶ ምንአለክ ለምንስ ናፉቀሺኞል ብለክ ፃፉክበይው በመጮህ የሚሆን ነገር የለም ነገሩ ዲብስብስ ሊልነው አሁንም ወዲምሺ ሼኩ እዳለነው ሊያጣጥለውም ተነሳ አይ እና ከልጁ ራቂ ካለሺ ራቂ ለምንስ ከበዴሺ ለልጁ ለመራቅ ባልሺ ሊሆንአዴል የጠላውንመጥላትአለብሺ ከሱ መራቅ አልቺልም ማለትና ለልጁ መከራከር ለምን አስፈለገ አይ እህቴ ከቤተሰብ የተጣላሺበትን ፉቅር ለልጁብለሺ አትራቂ ተይ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዉነት ሴቱ ጠግቧል አብሮ አደጌ የድሮ ፍቅረኛየ እያለ መኮብለል
    ስለማታምናት ይላል ወንድም እህቱን አባት ልጁን በሚደፍርበት ዘመን አብሮ አደጌ እያሉ መጋፈጥ ሸ ነዉ
    እዉነት ፍትህ ለወንዶች በዛ
    ሳባ ወንድምሽን ጠብቂ ምንሸ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HTYouTube-s8q
    @HTYouTube-s8q ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴቶች ጌታን ከዚች ተማሩ ጌታን ሲያስጠላ ለሱ ብላ ቤተሰብ ትታ ይጨማለቃልዴ ነገረኛ😫😫✊

  • @አስኑየማርያምልጅ
    @አስኑየማርያምልጅ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስራአት የለውም ወንድምሽ ሳባዬ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
    @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎደኛሽ እራሱ ስረአት የለውም ከዛ የባሰ ነው አጭሩን ምንም ግንኙነት የለንም በእህትነት በወንድምነት ነው ብሎ ግልፅ ተናግሮ ግልግል ነው የሚባለው ነገር ማጣመም ማጋጋል አያስፈልግም የሜፈቅራት ልጅ በጣም ጠግቧል እድትርቅ ከሆነ በፀባይ መናገር ነው

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለዎንድ ስትሉ ቤተሰብ ምትከዱት ከዝች ልጁ ተማሩ ከይቅረታ በለይ ምን አለ ሆሆሆ ቤተስብሺ ይቅርታ ጠዩቅና ይጁ አይጠቅምሺም ክፉ ነው ወላሂ ዎንዴች ከተጠቀመች በሀለ ምተፉት ነገር እንደምረቀችሁ አኡዙበለይ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
    @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባሁኑ ሰአት ያገር ልጅ አብሮ አደግ የሚባል የለም ወንዶች የምታምር ሴትን የራሳቸው ማድረግ ይፈልጋሉ ሚስት ቢኖራቸውም ፈተው ማግባት ይፈልጋሉ እናም እራቂው ሙሉ በሙሉ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ቢኒ ነው ጥፋተኛ. ኖርማል ነው ናፍቀሽኛል ማለት ምነው አካበዳቹት. ደሞ ሴት ልጅ ቤተስብ ጥላ ወንድ ክመረጠች መቼም ክብር አይኖራትም

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደግ አደርግሽው እሳይ አብዝቶት ነበር ከወንድልጅ ጋር ሙጭጭ እሱን ብለሽ መተሽ ወንድ ልጅ ምክንያቱም ነዉ የሚፈልገው።ክብረቢስ የሳባ ወንድም

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ እኔ ባለትዳር ነኝ ናአፍቀሽኛል የሚለኝ ወንድ ብዙ ነው ጣጣም የለው ባአሊ ወላሂ ፎቶ ቢደው ካላየሁብሽ በስተቀር አምንሻለሁ ነው የሚለኝ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
    @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ልጅ እራቂ ልጁ አይጠቅምሽም መፅዋትነት የከፈልሽበት ልጅ ጋር አትለያይ አጣልቶሽ ብሀላ ጥሎሽ ይሄዳል ብድርሽን ከፈልሽ በጥፊ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 4 นาทีที่ผ่านมา

    ቢኒ ምንድነዉ ግግም አልህ ስንት ጊዜ ይቅርታ አለችህ ለሴት ልጅ ክብር የለህም

  • @TringoAyele-l4k
    @TringoAyele-l4k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተርጋጊእማዬ ሰበር በይ አንች ሴት ልጅ አይደለሽ ብልህ ሁኝ ወንድምሽ ነው ግን ወንድ ነው በልጅም መፍርድ ከባድ ነው አንችም ብትሆኝ እደሱ ነበር የምትሆኝው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሣባ ተብየዎ አችም ነሽ የፀቡ መፅኤ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
    @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተራውን ያለቅሳል አንድቱን ያፈቅርና ትጫወትበታለች ሴቶች ከቤተሰብ ትእዛዝ አትውጡ ክብራችሁን ጠብቃችሁ አግብ

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሸታ ታመታብሀለይ መልከናሴት ቀማሹብዙነዉ❤❤❤❤❤❤❤በተረፈይቅርታ❤😅😅😅😅😅😅

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱሬ ስራት የሚባል ነገር አለ ምነዉ ከላይ ከላይ ያናግርሀን ለሰላም ብልህ ታገሰህ አታሰታርቃቸዉም ስሚታዉ ሰተሆነ ሌላ ነገር ያልህ መሰል ኮ

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ ጎበዝ ነሽ በጥፊ ደግ አርግሽ ልጅነት አለበት እንዴ ቢኒ እንደዚህ አልጠበከትም ነበር ከምር ሌሎች ፍቅርኛሞችን አያይም እንዴ ሰው ሆኖ ከሰው አይነጋገርም ምን ሆኖ ነው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እችን ትመሥል ቆጂየ ለዚህ ጨምላቃ ተከትላ መምጣቷ ምን ይመሥላል እማ ዝበይዉ በቃ ቁርጥ አድርገሽ ተይዉ እናትሽን ይቅርታ በይ ሂጂና

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው ኮመንት በሪከርድ ቢሆን ምን አይነቱ ደነዝ ነው ለሡ ብላ ቤተሠቧን ትታ መታ አይገባውምደ ሢያሥጠላ ለሀጫመሰ😏😏😒

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር አንቺ ልጅ ጋ ሰትሔጅ ቢኒያም ይዘሸ መሔድ ነበረብሸ ጭራሸ ዋሸሹ ሰለዚህ ጥፋቱ የአንቺ ነው ግን ተማምናቹ ታረቁ።

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር መቼ ሄደእና ታመጣዋለች ድራማ ነዉ የዉ ሁሉም መሄጃ የላቸዉም ብለዉ ድራማ እየሰሩብን ነዉ

  • @SamsungPhonetastic-y7f
    @SamsungPhonetastic-y7f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሳባ ወንድም ነው ጥፍቱ ምንም ከአብሮ አዷጋ ጋር ተላይ የምትል
    ናፍቀሽኛል ማለት ፍቅር ብቻ አደለም ሳባም ትክክል አደለሽም
    ናፍቀሽኛል ኃድኛም እህትም ወንድም ይባላሉ አንች ደግሞ ወንድ ልጅ አትለመጭው ጌታ
    ስራት ይኑርህ የሳባ ወንድም

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምን አይነት ዘመን ደረስን ግን አብሮ አደግ የሰፈር ልጅ ማለት እኮ እንደወንድም ነው ናፍቆሽኝ ቢል ምን ችግር አለው

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰውዩው ምክንያት ፈልጎ ነው አይፈልጋትም።ከኔም ባል በዚህ ምክንያት ተልተናል

    • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
      @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@sarahsarahsarah3389 ዝም አትያቼዉም ኢትዮጵያዊ እኮ ነን እንኳን የ የሰፈር ሌጅ አብሮ አደግ ይቅርና ራቅ ያለ የሀገር ሰው ይናፍቃል እንግዳ የት ላይ ነው የሀገር የወገን ፍቅር ከእናት ማህጸን የወጣ ብቻ ነው ወድምና እህት እንደነሱ አሰተሳሰብ አይ አለማሰተዋል

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍቅርኛ ብቻ ነዉ እንደ ናፍቀሺኛል ማለት ምን ችግር አለዉ ሳራ ምዲነዉ የምትይዉ ናፍቀሺኛል ማለት አይቻልምእንደ

  • @Habesha28
    @Habesha28 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Biniam has right! If you socialize with this rude guys don’t ever come back again!

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Bunch of segetes nd faras makes us tired nd fed up. Yejajalu ena

  • @LadyMad-q7f
    @LadyMad-q7f 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንች ቤተስብም ትተሺ ከመጣሺ ጓደኛሺን መተው ምን ከበደሺ የሚፍቅርሺን ተርጅው

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከሰዉጋር እዳትኖር አረጋት እኮ ቤተሰብን አክበር የምታቀዉ በልጁነዉ

  • @tmd2310
    @tmd2310 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያሳዝና በትንሽ ነገር ሴትን ማገላታት ይከብዳል ሲጀመር የአማራ ወንድ በጣም ከባድ ነው ለትዳር አሆኑም ደረቆች እኛ ያልነው ብቻ ይሁን የሚሉ ደደቦች ናቸው

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስሌ ልጁ ባህሪ ምን አገባዉ ሴትቱ ከሱ ጋር የለኝም ካለች የምያጠራጥርህ ካለህ ግልፅ አርጌ ማጥራት።

  • @FevenDaniel-t9j
    @FevenDaniel-t9j 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናፍቀሽኛል እኮ ኖርማል ነው ወድሜ አብሮ አደግ የሰፈር ልጅም ይላል ስለዚህ አታካብድ

  • @TamrieTaye
    @TamrieTaye 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በተከከለንከአደሴተአደሰዉከመረፀተመረፀቸንዉአሸንፈቀሸኔለአየበለመተሰሰተከለአሰተረቀቸዉ❤❤❤❤

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር የሷ ጎደኝ ስርአት የለውም አነጋግሩ እድስማሙ አይፈልግም ጋጠውጥ ነው

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ ደግ አቀመሰችህ እቃ ይመድል ተጠቅሞ ይጥላታል እንደ ባለጌ ነው በፈጣሪ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክክክክ ቆይ ዮቴቭሮች እኮ ብር ነው የምነግደባቹ አርፍችሁ በእቤት አትፈቱም

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከይቅርታበላይምንምየለምበጣምታሳዝናለህወድልጅውሻነው

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደግሀረግሸውሰላም

  • @KhanKhan-h4y9k
    @KhanKhan-h4y9k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልጁአይሆንሽም

  • @ghch5418
    @ghch5418 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድ ጠፊው ተመችኝ ለሡብላ ቤትስብ ተት ድሞ ያቅበረረል እዴ አረ ተይዉ ወድ ቢሀድ ወድ ያመጠል

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት ድራማችሁ ሲጀመር ማስክ ልብሰህ ጃኬት ለብሰህ ና ብላችሁት ነዉ

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረተየየሜለሸንሰመተሸከባለሸገረኩኔአሸአተደበደቤ❤❤❤❤❤😂😂

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናፍቅሽኛማለትምሽግርአልውእህትውድምየሚባልሽግርየለውም

  • @birhaneelove2299
    @birhaneelove2299 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dag adarash he dadab la miseejii bilow qilosh kafilo enda agaba sawu miqir miqir yelal dadab hete atinadat achi xuru sawu nash laswo ye tashale sawu taganyalesh barchi 😢😢😢

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳባ ወድሽ እየታየ ነዉ እረዘም ያለ ልብስ ልበሽ 🤔

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብድሩን ማይመልስ አይወለድ ደግ አደረግሽ ጥፊ ሲያስው ነው

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳባ ወድምሽን አደብ አስዠዉ እሱን ብላ መጣ አይ ወድ ቱ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ግትር ወንድ ስጠላ ለእዚህ ነው

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አትበሉ እሶጥፈተኝነሸ

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@MsAjah-e6ምዲነዉ ጥፋቶ ቤተሰብ ዘመዲ መጠየቅ ጥፋትነዉj

  • @Sara-wz5sg
    @Sara-wz5sg ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁ ጋደኛዋ የናቱን ጡጦ አልጨረሰም ለዛ ነው

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 6 นาทีที่ผ่านมา

    ድራማእትቺሉም። ክቺቺያለነው። ያስጠላላ

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የድቁርና ጥግ ቀስ ብሎ መርዳት ማስረዳት አይችልም እዴ ልጁ 😂😂😂😂😂

  • @genetayele990
    @genetayele990 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Prank naw saba gin anchem yensu degafe honesh prank taderegalachu fara

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳባ አቸም ፕራክ ጀመርሽ ሀሀሀሀ

  • @AfdAft
    @AfdAft 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yatbtywu wedlji kabre ayonywumi

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳባ ግን ወንድምሽ ገገማ ነው መረዳት እሚባል አያቅም ዥልጥ አዲስ አበባ እየኖርክ ነገ አንዱ ሰው መንገድ ላይ ስትሄዱ ስታምር ብሎ ቢለክፍብህ ልትገጥም ነው ገና አልበሰልክም

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mete yehonal enjie ye addis abeba lij segete aydelem.

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁን አንጥታኮ ልታስረዳህ ሞከረች ለምንድነው ይቅርታ ልብ የማይኖርክ
    ለፍቅር ብላ ቤተሰቦቿን ትተህ መጥታለች አንተነህ ኳስ በልጣኖ

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እር ምን ልታስርዳው ነው ዴገሞ ሱራፌል በጣም ነው እሚላላጠው ስርአት ነለውም

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳባዬ ጥክር ብለሽ ቪደወ ጫኝ ይቱብሽ በጣ ሙቶብሻል❤

  • @SamGg-g8l
    @SamGg-g8l 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢኒያም የሚልሽን መስማት አለብሽ

  • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
    @አስያአህመድ-ፀ7ለ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ አለባበስኦረ ሱሪው ሊወልቅነው

  • @Mekides-jd5dk
    @Mekides-jd5dk 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂woyi kinati min chigr alwu nafikashinali maleti akabedachu😊

  • @bezab2563
    @bezab2563 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Qoyi baliena mesti medityaa lay ke wetu lemindinwo yemtaluti😂😂😂😂😂😂

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምነው ተጨረጨረ 😂 ግትኙነት አላቸው ጠርጥር

  • @SahadaSahada-j6r
    @SahadaSahada-j6r 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አችን ከወደደ እሱን ያክብረዉ ተረጁጁጁ

  • @user-gi7qw3kj4zmartabem
    @user-gi7qw3kj4zmartabem 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እቺ ሴት ባለጌ ናት ከሳ ራቅ ከልጁ በርግጠኝነት ግንኙነት አላቸዉ ቢኒ እራስህን ጠብቅ

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የቴ አቀሻት ደደብ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 56 นาทีที่ผ่านมา

    ታረቁ ይቅርታነት ትልቅነትነው

  • @Mube2423
    @Mube2423 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥፊው ግን ያንሳል እንዴ አበዛ እኮ😂😂😂

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu6124 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ናፍቀሽኝል ምን ችግር አለው

  • @amaamm-n1m
    @amaamm-n1m 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሽረሽዋን እኳን መታሽዉ ሳስጠላ

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድራማ ሰለቸን 😂😂😂😂

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስሌ ወደዴችዉ ተዝናናቶ ነዉ።