የጾም ካሮት በድንች ቀይ ወጥ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 89

  • @bona2318
    @bona2318 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam arif ene demo lij hugne yemastawisew shinkurt betam siweded wot lemawefer tebilo karotun fekfikew dibin argew yakulalutal le siga wot tadiya beltesh atitegbim yanchinim emokirewalehu

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 ปีที่แล้ว +1

    I learn a lots tanks

  • @tedrosberhan2310
    @tedrosberhan2310 ปีที่แล้ว +1

    Tanks God bless you

  • @serkalemtedla5632
    @serkalemtedla5632 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው። ተባረኪ

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 3 ปีที่แล้ว

    Woooow batem aref now barchi marre 👍💯

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ ምርጥ ለፆም የሚሆን እነሽሮዬ ምስር እረፍት ያገኛሉ ይሞከራል እጅሽን ይባርከው በርቺ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +10

    ሠርተሽ ስትቀምሽው ያለኝ ደስታ ልነግርሽ አልችልም የተባረከ ይሁን ሜሊዬ 👍👍👍💕💕🌺🌺🌺😘😘😘
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ👍👏👏

    • @solomonabeba4485
      @solomonabeba4485 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሜሊ እጅሽ ይባረክ እባክሽ ሁሉንም የቅመም አይነቶች በአማርኛና በእንግሊዘኛ ብትነግሪን ራሱን በቻለ ቪዲዮ ሁሉንም ቅመሞች አመሰግናለሁ

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 ปีที่แล้ว +3

    ሴት እንደዚህ ባለሙያ ስትሆን ዘውድ ናት ተባረኪ።

  • @nebiyatnathan390
    @nebiyatnathan390 3 ปีที่แล้ว +1

    Mert yetsom wet new thanks meluye..❤❤

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ አሰራር በርቺ እህቴ።

  • @messeretalem638
    @messeretalem638 3 ปีที่แล้ว +8

    ጎባዝ ቀልጣፋ የሐበሻ ሴት ኔሽ የምርብሻል ሁሉንም ነገር ስትሰራ 🥰

  • @MmMm-yv3cw
    @MmMm-yv3cw 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ሀሪፍነውእጂሽን ይባርክልሽ

  • @LidiaHaile-g7l
    @LidiaHaile-g7l 3 ปีที่แล้ว

    Betam qonjo sera new ejochesh yebareku meluye.

  • @asease6767
    @asease6767 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @terytill3652
    @terytill3652 3 ปีที่แล้ว +1

    I tried two weeks ago I used small potato pretending as egg 👍🏿
    And I use fresh tomato to get the liquid I didn’t use any water it was delicious 🤤

  • @سعيدمهند-خ6ت
    @سعيدمهند-خ6ت ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ጉደኛ ነው በርቺልን አሪፍ ሙያ ተምራናል

  • @hanaseid9804
    @hanaseid9804 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 ปีที่แล้ว

    Meluya berch arife nw.

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እጅሽን ይባርከው

  • @kf4113
    @kf4113 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ እናት

  • @marthagirma5496
    @marthagirma5496 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜልዬ በጣም ልዩ ነው የኔ ቆንጆ አንች ሁሉ ነገር ይሆንልሻል 👌🏾🥰👍🏾💝

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉሽ በጣም ቆንጆ ነው አጓጓሽኝ እምክረዋለሁ ተባረኪልኝ 🙏❤️ ጎበዝ በርቺ

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሠራሽው እጅሽ ይባሰረክ❤❤❤🤩🙏🙏🙏❤❤💖🥳💖

    • @emuyusra6940
      @emuyusra6940 3 ปีที่แล้ว

      Alhamdulillah hulachinm selam nen abshiri

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow 🤩 አንቺ ስትቀምሽው እኔን ራበኝ በጣም ያስጎመጃል ❤️😋👌🏾ነገ እስራዋለው እንዳማረኝ አይቀርም thanks 🙏🏾 for sharing and have a great day

  • @sus2475
    @sus2475 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነው

  • @Markan_love
    @Markan_love 10 หลายเดือนก่อน

    👍🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ👍👍👍🙏

  • @haimanotgebretsadik1621
    @haimanotgebretsadik1621 3 ปีที่แล้ว

    Selam selam mely yene balmya berhelene

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 3 ปีที่แล้ว

    ጎቤዝ የነማማሪ

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው ሜሉ ካሮቱ የተፈቀፈቀ አይሆንም ወይ እባክሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      ይሆናል ሳምሪዬ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሜሉዬ የዛሬው ወጥሽ በጣም ደስ የሚል የፆም ግዜም ሆነ ሌላ ግዜ ቢበላ? የሚመች ነው:: እጅሽ ይባረክ🙏🏾🌺♥️

  • @teshomeyohannes4017
    @teshomeyohannes4017 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ እኔም ስሠራ ሴቶችን አስቀናለሁ ተሾመ ከካናዳ

    • @bona2318
      @bona2318 3 ปีที่แล้ว

      Wow gobez mistih tadila

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah new berchi melly

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    ኑርልኝ የኔ ቆንጆ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 ปีที่แล้ว

    ሜሎሻ የቆየ ቪድዬ ሳይ ነበር የከርምኩት እስኪ ልየውና እሞክራለሁ እኔ ችግሩ እንጀራ አላገኝም አይ ስደት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ ሜሉዬ ብዙምግብ የሚስሩ አያለሁ ያንቺ ለየት ይልብኛል በቃ ስትቀምሺማ እንደው ማታከሆን ያየሁሽ በቃ ሲንጋ ስርቼ እበላለሁ አብዛኛውን ምግብሽን በተለይ እንጀራ ንክ የሆን ንገር እንጀራ በጣም ንው የምወደው ሜሉዬተባርኪ ጤና ይስጥሽ ከንቤተስቦችሽ ትመቺኛለሽ በሁሉም ንገር አንጋገርሽ አቀራርሽ ትህትናሽ እር ምኑቅጡ ታድለሽ ይሄ እኮ ጌታ የስጠሽ ንው ባለቤትሽ ይኩራ❤️🌷🌹🌷🌹🌷❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ያክብርልኝ ቹቹዬ

  • @sabotuuoromiyaanoori8943
    @sabotuuoromiyaanoori8943 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @elsamekonnen2440
    @elsamekonnen2440 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 ปีที่แล้ว

    ስውድሽ የኔ ባለማዬ ይሞክራል

  • @chaffeeseyoum6377
    @chaffeeseyoum6377 3 ปีที่แล้ว

    yeayaten wet astaweshgn betam new mwedew

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘 ሜሊዬ ቡሄ እየደረሰ ነው ሙልሙል ጋግሪልን የኔ ቆንጆ ኮባ ገዝቼ እጠብቅሻለሁ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሊሊዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ሰላም ነሽ እህቴ😘😘😘
      እኔም እጠብቃለሁ ሙልሙል 👍👍👍

    • @le1785
      @le1785 3 ปีที่แล้ว

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ👍 😘😘😘❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +2

      ኮባ አላገኝም እኔ ግን የሆነ መፍትሄ አምጥተን ሙልሙልማ መጋገር አለብን

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Mellyspicetv
      በሙጋገሪያ ወረቀት ይሆናል ሜሊዬ

    • @le1785
      @le1785 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ😘😘😘❤❤❤

  • @omarhamid5107
    @omarhamid5107 3 ปีที่แล้ว

    Welcome

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว

    ውይ እጅሽን ይሄ ቢላ በጣም ያስፈራል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 ปีที่แล้ว

    ማሬ እጀሽን ይባርክ

  • @dagmawitdinku3094
    @dagmawitdinku3094 3 ปีที่แล้ว

    Echi kimsha neberech yenafekechign

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 3 ปีที่แล้ว

    ለጀመሪያ ኣይቺ ሰራሁ በጣም ነው የሚጥመዉ

    • @ZeharaAsfaw
      @ZeharaAsfaw 3 ปีที่แล้ว

      ነይ እንደማመር

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว

    በኦሊቭ ኦይል ነው እንዴ ሜሊ ወጥ የምትሰሪው ??🥰

  • @kf4113
    @kf4113 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መሉ

  • @Amiinaa.Arsii.Shaashee.
    @Amiinaa.Arsii.Shaashee. 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 3 ปีที่แล้ว

    ጀግኒትዬ 👏👏👏👏👌👌👌👌

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว

    ዬዬዬዬዬዬ ዛሬ ቀመሰች ይሄ ነበር የናፈቀኝ ሜሉዬ

  • @yitayshmenber8285
    @yitayshmenber8285 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Wawoo 😋 ezeh dres shtete....lol

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 ปีที่แล้ว

    .ሜሊዬ ምራቄን ስንቴ አስዋጠኝ መሰለሽ

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰👍👍👌❤❤

  • @ejesera
    @ejesera 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ

  • @yesawmagnmagn2639
    @yesawmagnmagn2639 2 ปีที่แล้ว

    Demtseshn sewodw

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Nefisa630
    @Nefisa630 3 ปีที่แล้ว

    ወጡ ማሻአላነው አሠራርሽ በርቺ እጀራውኳ በብረት ምጣድ ሣይሄን አይቀርም የጋገርሽው

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 3 ปีที่แล้ว

    መልክይስጠኝጅሙያከጎረቤት 🙄ማነውከይቱብ ማለቴነው የመጨባለሙያ እዬሆንኩነው 🤣🤣

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል እሽ
    ደምሩኝ እሺ

  • @zelalembekele9490
    @zelalembekele9490 3 ปีที่แล้ว

    አይ አንቺ ሞያ እኮ አንቺጋ እስከ ጥግ

  • @ስደተኘዋሻሽቱ
    @ስደተኘዋሻሽቱ 3 ปีที่แล้ว

    ሚላትየእጂሽይባረክበጣምደስይልንእኔምለውመከለሽግንኰረሪማነውወይንስምንምንቅመምነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ሻሺቱ መከለሻ ማለት ከ7 አይነት ቅመም የሚዘጋጅ ነው ኮሮሪማም አለው እኔ ቀደም ብዬ አሳይቻለው ገብርሽ እይው

    • @ስደተኘዋሻሽቱ
      @ስደተኘዋሻሽቱ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Mellyspicetv እሽ የኔ ውድ አይቸዋለሁ በጣም ነው እማመሰግን ሜልየ አይዞዝ በርች

  • @Nefisa630
    @Nefisa630 3 ปีที่แล้ว

    እጀራው ተሁሉም ጎንነውደ አይኑ ኧረጀራም ኧረውርይ