በወተት ሃብት ልማት ስራ አርአያ የሆኑ እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024
  • Amhara Livestock Agency
    እናትና ልጅ የወተት ላም እርባታ በ2002 ዓም በጎንደር ከተማ በ2 የወተት ላሞች የተጀመረ ሲሆን አሁን ላይ ከ20 በላይ የወተት ላሞችን እንዲሁም 37 የሚሆኑ ጊደሮችን በመያዝ በስፋት ወደ ስራ ገብትዋል።
    Copyright ©2021 Amhara Livestock Agency. All Rights Reserved.
    Subscribe: / @amharalivestockoffice
    Instagram: / anrs_livestock_office
    Facebook: / agency
    Twitter: / amharalivestockagency
    Telegram Channel: t.me/joinchat/...
    Telegram Group: t.me/joinchat/...
    Website: www.anrslivesto...
    #LivestockAgency #LivestockAmhara #LivestockNews #AmharaLivestockAgency #AmharaLivestockNews #AmharaLivestockAgencyBahirDarEthiopia

ความคิดเห็น •

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 ปีที่แล้ว +3

    የሴት አንበሳ የኔ ጀግና እናት ለኛ ትልቅ አርያ ሲሆኑ እግዚአብሔር ለእርሶና ለቤተሰብሆት እድሜና ጤና ይስጦት🙏

  • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ
    @እሙኢምራንየቡታጀራዋ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ እናት ምርጥ ጥንካሬ አለሽ
    አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ እናት

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 ปีที่แล้ว +1

    ወ/ሮ ብርሃኔ ተዋበ ለሌሎች ላም አርቢዎች በጣም ጥሩ ምሳሌ ነዎት። በአስተሳሰባቸው እና በእንሰሳት አያያዛቸው የጎንደር ከተማ አስተዳድርን መቶ ፐርሰንት ቀድመዋል።
    የጎንደር አስተዳድር እንደተኛ ነው፤ ከእንቅልፋቸው የሚቀሰቅሳቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል።
    ወ/ሮ ብርሃኔ ተዋበ ለሌሎች ጥሩ አርአያ ስለሆኑ በጣም እናመስግነዎታለን። በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰሩ ያሉትና መሬት ካልሰጥዎት፣ በሊዝ ገዝተውም ቢሆን ስራዎን በትልቁ አስፋፉት።

  • @mastewalmulualem2190
    @mastewalmulualem2190 3 ปีที่แล้ว +5

    እናታችን በርች ጥሩ ሥራ ነው

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጎበዝ እናት ለሁሉም ሰው ተምሳሌት ነዎት በተለይ የከብቴቹ ንፅህና ተመቸኝ የምር

  • @nahomyishak241
    @nahomyishak241 2 ปีที่แล้ว +3

    በራሴ አፈርኩ ከምር ጀግና እናት ናቸው

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 3 ปีที่แล้ว +6

    I love the classical very much !!

  • @mebrea1650
    @mebrea1650 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እናት

  • @minteshtarekgne332
    @minteshtarekgne332 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጀግና ኖት የእውነት

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 ปีที่แล้ว

    የኒ እናት እግዚሀቤር ያጠክርሽ የኒ መልካም

  • @φγπφ
    @φγπφ 2 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ትምህርት ነው፥ በቅርቡ ወደ ሃገሬ እገባለሁ!

    • @Sol-o7p
      @Sol-o7p 2 ปีที่แล้ว

      ገባህ/ሽ?

  • @andualemendalew8304
    @andualemendalew8304 ปีที่แล้ว

    እናታችን በርች

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም እናት👍😘😘😘😘

  • @matewosbulti5103
    @matewosbulti5103 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አርአያ ናችዉ

  • @miliyonebegashaw5364
    @miliyonebegashaw5364 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @TK-12345
    @TK-12345 ปีที่แล้ว

    GREAT WORK

  • @abebebeso4124
    @abebebeso4124 3 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች ይጨምርላችሁ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት🙏🙏😥😥😥

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 3 ปีที่แล้ว

    በረች እናተ💓💓

  • @ashenafikassie9099
    @ashenafikassie9099 2 ปีที่แล้ว

    Yene abesa bekirb awukatalehu jegina nat ariya nat

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 3 ปีที่แล้ว

    Betam newu yanekakashign wow bertu enatachin

  • @meazaghebretnsae3350
    @meazaghebretnsae3350 2 ปีที่แล้ว

    Good job!

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว

    የከብቶቹ ንጽህና አጠባበቅ በጣም የሚገርም ነው።

  • @husentube.603
    @husentube.603 3 ปีที่แล้ว +1

    ክላሲካው እትጨምሩበት ስራው በጣም ጡሩነው ያዲከብት ዋጋ ስት ነው

    • @demelawembeale3940
      @demelawembeale3940 3 ปีที่แล้ว +3

      Husen TuBE, በአሁኑ ስአት አንድ ያልተዳቀለች የፈረንጅ ላም ከ65,000--75,000 ሽህ ብር ትሸጣለች።
      ወ/ሮ ብርሃኔ ተዋበ ላሞችን በርካሽ ዋጋ የገዙት ድሮ ነው።

  • @emaneman7173
    @emaneman7173 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍❤❤

  • @mulutebebkena8433
    @mulutebebkena8433 3 ปีที่แล้ว

    Yen enat wededekush enem enesesa tebeke new yadekeut hewetem kesesoch gar new mesalef mefelegew 🇪🇹

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 ปีที่แล้ว

    1. What breeds of cows are ideal for dairy?
    2. How do you make Silage?
    3. How do you comfort the cows?
    4. Which are the best feed options?
    5. What supplements do you give for your cows?
    6. How do you fetch the best price for your milk?
    7. How do you value add to your cows?

  • @amirebrahimadem383
    @amirebrahimadem383 2 ปีที่แล้ว

    Jegena nachu .....

  • @smegnmekone7630
    @smegnmekone7630 2 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕🙏 Eshi ❤️

  • @yewubdarshimelis361
    @yewubdarshimelis361 2 ปีที่แล้ว

    በደንብ የተያዙ ከብቶች!

  • @northernethiopia6538
    @northernethiopia6538 3 ปีที่แล้ว

    Jegina newet mothery

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 2 ปีที่แล้ว

    Please don't feed your cows grains. Feed cows grass and corn silage only.

  • @really6745
    @really6745 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @abebeadefris3755
    @abebeadefris3755 3 ปีที่แล้ว

    Silk ena adderash

  • @ገዛሃኝተስፋሁን
    @ገዛሃኝተስፋሁን 3 ปีที่แล้ว

    dont mix music

  • @user-hv4ns5sd7w
    @user-hv4ns5sd7w 2 ปีที่แล้ว

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏🥀🥀🥀🥀🥀

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍😘😘😘😘😘

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 3 ปีที่แล้ว

    Sewun endaysera yemekelekil higi , aye Ethiopia !! Seytan yewererat ager !!

  • @really6745
    @really6745 3 ปีที่แล้ว

    አይ ህግ ልማት ይከለክላል