እነዚህን አርገህ ፈልጋህ መታ ፍቅሯን እንድትገልፅ አርጋት|how to get a girl to admit that she love u |yod house

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @AbasMehid
    @AbasMehid ปีที่แล้ว +9

    ❤ተሳክቷል ይመችሽ አቦ

  • @SISAYABERA-xr8gv
    @SISAYABERA-xr8gv 10 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ ለወንድ ልጅ ከባዱ የእይወት ፈተናዉ ሴትን ማወቅ ነው ዮዲ እጅግ አድርገሽ እየረዳሽን ነው

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሳይንቲስት ልበልሽ። ፐ!!! ድንቅ ዕውቀት ብቻ ሳይሆን ድንቅ ነው አገላለፅሽ። ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁልሽ። መቸም የኔ በሆነች ብሎ እንደኔ የማይመኝሽ ያለ አይመስለኝም። ❤

  • @getsolomon
    @getsolomon 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዮዲቴ የሴትን ልጅ እያንዷንዷን ባህሪና ፀባይ እንዲሁም ድርጊቶቿን በዝርዝር በምክርም በሀሳብም ስለምትገልፂያቸውና ስለምትተነትኒያቸው እጅግ በጣም አድርገን ነው ከፈጣሪ በታች ክብር የምንሰጥሽ!! በርቺ ቀጥይበት❤❤❤

  • @alexanderbefekadu8211
    @alexanderbefekadu8211 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Yoditye.

  • @fikrekifle1930
    @fikrekifle1930 11 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ እኔ ምንም የሴት ጓደኛ የለኝም በጣም በጣም እፈራለሁ እንዴት አርጌ ነው የሴት ጓደኛ መያዝ የምችለው ውዴ የወዲዬ አንድ በይኝ ቆንጆ እርጅኝ

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 ปีที่แล้ว +3

    You are my best adviser

  • @MenegesetuGurmesa
    @MenegesetuGurmesa 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም ነው ምወድሽ በጣም ደህና ምክር ነው እህቴ

  • @derejeabebe3448
    @derejeabebe3448 ปีที่แล้ว +5

    Stay blessed!

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 6 หลายเดือนก่อน

    An AMAZING AND REAL ADVICE
    THANKS SO MUCH YODIT

  • @peac93
    @peac93 4 หลายเดือนก่อน

    Absolutely true ❤! thanks !!!

  • @AlazerAbata-yn6tv
    @AlazerAbata-yn6tv 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወዋ የምገርም ጣቀሚ ሃሳብ ነው አመሰግነለሁ❤

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም ውድ ቓላትና ምክር ፡አግኝቼአለሁ ፡ቐጥይበት አደንቅሽአለሁ ፡ እድለኛ ነሽ

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 ปีที่แล้ว +2

    Thank yod👍👍👍🥰

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ።

  • @EliasDereba
    @EliasDereba 3 หลายเดือนก่อน

    Yodiye thank you lezelelam nurilgn

  • @mekonnenwolde7123
    @mekonnenwolde7123 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ምክር ነው ❤❤❤❤❤

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 ปีที่แล้ว +7

    እስቲ እሞክረዋለሁ የምትወደኝ ይመስለኛል እኔ በጣም ነው የምወዳት አሜን ያርግልኝ። ምክርሽ ከሰራልኝ ግን እማደርግልሽን አታውቂም ግን የት ሀገር ነው ያለሺው?

    • @behailugeletaw9387
      @behailugeletaw9387 11 หลายเดือนก่อน

      Hhhhhhhhhhhhhh😅😂😂😂😂

  • @JemailAhmed-i1f
    @JemailAhmed-i1f 13 วันที่ผ่านมา

    አቦ ትክክል ኔሽ ይመችሽ

  • @AmanuelAbare
    @AmanuelAbare 5 หลายเดือนก่อน

    Ewunti nashi beti gizeni kamxafa xayike masi ligen

  • @haluutashoma
    @haluutashoma หลายเดือนก่อน

    ይመችሽ አቦ

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 5 หลายเดือนก่อน

    Great!

  • @EssaysMakaro
    @EssaysMakaro 4 หลายเดือนก่อน

    ዮዲ Tenxs

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 ปีที่แล้ว +2

    ❤በርች

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 6 หลายเดือนก่อน

    EXCELLENT **!!

  • @apostlegetamesay
    @apostlegetamesay 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ online የፍቅር ግንኙነት ምን ታስቢያለሽ ? ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 ปีที่แล้ว +2

    መሰለል አይመስልም ወይ ያለፍቃድዋ ለቅርብ ጓደኞቿ መጠየቅ?

  • @BiftuDuguma-ji4ki
    @BiftuDuguma-ji4ki 11 หลายเดือนก่อน

    በሕይወት ትልቁ ደስታ ወስብ ነውና አሪፍ ዕውቀት ነው

  • @elsabet9606
    @elsabet9606 ปีที่แล้ว +1

    Wow😮😮

  • @AsefaGadebo
    @AsefaGadebo ปีที่แล้ว +1

    Wowww ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tarikuteklemariam9715
    @tarikuteklemariam9715 5 หลายเดือนก่อน

    I don't have a sister. But, You are my sister. You will
    understand what I want to say. 10q

  • @SintayehuKifle-yo8rp
    @SintayehuKifle-yo8rp 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ.ፍቅረኛ.ነበረቺ.ከአድማት.ብሀላ.ተለያየን.እኔ.በጣም.አፈቀራታለሑ.አደማፈቅራት.ታቃለቺ.በፊትላይ.አሷነበረቺ.ያፈቀራቺኚ.አና.አኔ.ቶሎ.አልተቀበልሗትም.ነበር.እና.አስቀየምሗት.አና.ተለያየኚ.አሁን.ብለምናት.ባስለምናት.እቢያለቺ.ስልኬን.ብሎክ.አረገቺው.አና.አዳመት.ከ4ወር.ጠበቅሗት.አሷ.ከነመፈጠሬም.እረሳቺኚ.አኔ.ከሷወጪ.ማሰብ.አቃተኚ.ምላርግ.በናትሺ.ንገሪኚ

  • @sebatkutr
    @sebatkutr ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ 1 ደቂቃ ታክል ላወራሽ እምፈልገው ነገር አለ

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  ปีที่แล้ว +1

      Telegram link profil lay alelih👈

  • @silenceisgolden3416
    @silenceisgolden3416 11 หลายเดือนก่อน

    ካሁን በፊት የሰራሻቸውን ቪዲዮዎች I really enjoyed it, but this time what u’ve said is not applicable to every women . There might be some who got over inflated cuz we show them that we fail in love wiz them , but wiz my wife’s case it’s different

  • @MelkamuAbera-s4y
    @MelkamuAbera-s4y 5 หลายเดือนก่อน

    I want to meet you personally, to advise me.

  • @eneyewdesalegn
    @eneyewdesalegn 5 หลายเดือนก่อน

    Yodi best

  • @TADESSEMAMO-i8q
    @TADESSEMAMO-i8q ปีที่แล้ว

    አንድትየማቅራትን፡ፈርቸትነበር፡እስካሁንምአልነገሗትም፡ግንከሕምክርሽ፡እማራለሑ፡ለምክርሽ፡አፆናቶኛልአመሰግንአለሐ

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደውኝም አያውቁም ሴቶቹም I'm Ugly Face ፍቅር ይዞኝ አያውቅም ግልግል 😢😢😢

  • @saay6009
    @saay6009 ปีที่แล้ว +1

    yod my teacher hulem amesegnsgalew

  • @MesfindansaMesfindansa
    @MesfindansaMesfindansa 11 หลายเดือนก่อน

    Emokeralewu yodi

  • @mamezeynu9213
    @mamezeynu9213 ปีที่แล้ว +1

    Meche new online yemetehogniwe koye

  • @gizachewmelaku5457
    @gizachewmelaku5457 2 หลายเดือนก่อน

    ከንቱ የሆነ ጠባይ ይባላል ሲወደዱ ሌላ ሰው መሆን😊😊😊

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 6 หลายเดือนก่อน

    ያለብሽ ስጦታ ከላይ ነው ጠብቒው እስከ መጨረሻ አደራሽ ፡ ብዙ ትፈርያለሽ ፡

  • @siseyketema1024
    @siseyketema1024 ปีที่แล้ว +1

    Yoodii maxxaashaalaagn.3gnlaay kkkk agagnaahuut araseen ♥️♥️♥️♥️ ashiiiiiiiiiiiiiiii8ii

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu ปีที่แล้ว +3

    የአራዳ ልጅ ኑሪልን

  • @alazarfentahun3639
    @alazarfentahun3639 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላ ስራ አጥተሽ ነው ሴትዮ?

  • @YaredBeki
    @YaredBeki 2 หลายเดือนก่อน

    yene konjo afe kurt yebellsh

  • @Tadesse-t1v
    @Tadesse-t1v 2 หลายเดือนก่อน

    የምትይዉ ሁሉ ነኝ ሞክሬዉ ስለነበር እዉነት ነዉ ፋክት የሆነ አስተምሮ ነዉ ቴኪዉ!

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 6 หลายเดือนก่อน

    ጻፍልኝ ከቻልክሽ

  • @sirakhaile9218
    @sirakhaile9218 11 หลายเดือนก่อน

    ዮድዬ ውድድ ስትስቅ ወይም ፈገግታሽ ያምራል

  • @hilug5007
    @hilug5007 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedSino-bl8xf
    @MohammedSino-bl8xf 9 หลายเดือนก่อน

    በጣምይቅርታ በስልክ ባገኝሽ እመኛለሁ

  • @FanuelFasil
    @FanuelFasil ปีที่แล้ว +2

    Yode my favorite girl ❤

  • @henokmisrak402
    @henokmisrak402 ปีที่แล้ว

    ቆይ አሁን የነገርሽን ነገር ሁሉም መስራት አለበት or አንዱ ይበቃል ?

  • @KiffiyaAbdela
    @KiffiyaAbdela ปีที่แล้ว +1

    Hi

  • @PooUopp
    @PooUopp 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍💯💯

  • @tesfaytesafy2122
    @tesfaytesafy2122 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senaa3331
    @senaa3331 ปีที่แล้ว

    ሚስቴ ትንሽ ተጋጨንና በተሰቦቿ ሳይሆን ወደኛ ቤተሠብ ሔደች እንድትመለስ አንዴት ልጠቀም

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ ปีที่แล้ว +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ሄኖክቲዮብ
    @ሄኖክቲዮብ 11 หลายเดือนก่อน

    ላግኝሽ ስላት እቢ ትላለች ግን ሁለተኛ አልደውልም ብየ ዝም ስል እየደወለች ጠፋክ ጠፋክ ትለኛለች ስሜቷን መረዳት አልቻልኩም አንችስ ምን ይመስልሻል ስሜቷ

  • @tinsayetdewos6807
    @tinsayetdewos6807 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች ሁሌት ምያወሩት ለምንድነው ግን

  • @mamushamegisso7359
    @mamushamegisso7359 6 หลายเดือนก่อน

    Katamachash sila ruq woy fiqir bariqatina gudatina xiqimun layitash sirilign videochish arff naw

  • @DemekeWuletaw-tw7yj
    @DemekeWuletaw-tw7yj ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @AbebeEndale-n2l
    @AbebeEndale-n2l 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምልሽ ነገር አንዳንድ ሴቶች በዕድሜ ጠና ያሉት ይውዳሉ?

  • @solomon6297
    @solomon6297 ปีที่แล้ว +1

    Teru mekere nw

  • @Debrebizen-w8m
    @Debrebizen-w8m ปีที่แล้ว +1

    ❤wow ዛሬ ደግሞ በበለጠ ታምሪያለሽ

  • @tadK-t4u
    @tadK-t4u ปีที่แล้ว +1

    🎉

  • @ahmedhallo4369
    @ahmedhallo4369 7 หลายเดือนก่อน

    ከቤት አልወጣም ካአለችሰ

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  7 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀ....ላንተ ስሜት ካላት በአተጥርም ቢሆን ዘላ ትመጣለች.....

  • @AdaneTemesgeb
    @AdaneTemesgeb 8 หลายเดือนก่อน

    😮😅😅

  • @KiffiyaAbdela
    @KiffiyaAbdela ปีที่แล้ว +1

    Online ከሆንሽ አሳውቂኝ

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  ปีที่แล้ว

      Telegram link profil lay alelih👈

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 5 หลายเดือนก่อน

    Buaerch

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie ปีที่แล้ว +1

    Ignoure level lay negn

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  ปีที่แล้ว +2

      good luck!

    • @GoitomHaileslassie
      @GoitomHaileslassie ปีที่แล้ว +1

      @@yodhouse2713thanks gn endemtdewllgn ergtegna negn ena mn blat yshalal

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 ปีที่แล้ว +1

    ቀላል ትመጣለች

  • @bisrategebrel5039
    @bisrategebrel5039 ปีที่แล้ว

    የኔ ሞጥሟጣ!!!!!

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 5 หลายเดือนก่อน

    Bärche

  • @HabibMifta-hm4ft
    @HabibMifta-hm4ft 10 หลายเดือนก่อน

  • @MdmdASDF
    @MdmdASDF 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤