ኪራ ንቅሳት እንደሚጠላ ምንም አይጠላም ለካ😂...ዛሬስ አሳበድኩት😞😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @kirasuratwins3474
    @kirasuratwins3474  3 วันที่ผ่านมา +387

    ትልቅ ፍቅር ከ ኪራ እና ከሱራ ❤እንወዳችዋለን ❤️🙏

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 วันที่ผ่านมา +3

      Yen marochi wdddd ❤❤❤❤

    • @SfehSafeh
      @SfehSafeh 3 วันที่ผ่านมา +2

      እኛም ውድድድድድ🎉🎉🎉❤❤

    • @Fryb-ne4ws
      @Fryb-ne4ws 3 วันที่ผ่านมา +1

      𝑒𝑛𝑖𝑚 𝑒𝑤𝑒𝑑𝑎𝑐ℎ𝑖ℎ𝑎𝑢𝑙𝑒ℎ𝑢❤❤❤❤❤

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 3 วันที่ผ่านมา +1

      Ene madekew 1mhonashu

    • @Fryb-ne4ws
      @Fryb-ne4ws 3 วันที่ผ่านมา

      𝑧𝑎𝑟𝑖 ℎ𝑜𝑑𝑖𝑛 𝑎𝑘𝑜𝑠𝑙𝑎𝑐ℎ𝑖ℎ𝑢𝑔𝑛 😂😂😂😂𝑚𝑒𝑑𝑎𝑚 𝑎𝑛𝑎𝑑𝑎𝑔𝑛 𝑛𝑒𝑏𝑒𝑟😢😢

  • @Feyf-g8v
    @Feyf-g8v 2 วันที่ผ่านมา +16

    እናብርሽ እና እሩታን ከማየት እነዚህልጆች ማየት ይሻላል😮😅❤❤❤

  • @safinamahmod
    @safinamahmod 3 วันที่ผ่านมา +114

    አባት ኩራት ነው ላባት ሙሉ ጤና ራጅም እድሜ 🤲🤲🤲

    • @kirasuratwins3474
      @kirasuratwins3474  3 วันที่ผ่านมา +11

      @@safinamahmod አሜን ❤️🙏🥹

    • @zeanalkhh1114
      @zeanalkhh1114 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 3 วันที่ผ่านมา +143

    እንዝህ ልጆች ሳይ ማንታ መዉለድ ያምረኛል የምር😂❤የሳቄ ምጮች ደብሮኝ ነበረሰ እኳን ደናመጣቹሁልኝ🎉❤

    • @HayatAzam-jk5xz
      @HayatAzam-jk5xz 3 วันที่ผ่านมา +3

      እኔራሡ

    • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
      @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 3 วันที่ผ่านมา

      @@dhshbsdhgshsh5492 እኔም ምኞቴ ነው ይስጠሽ 🤲🤲🙏🙏

    • @MmOo-md8ok
      @MmOo-md8ok 3 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saa4252
      @saa4252 3 วันที่ผ่านมา

      እኔ ላይ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @رحمةحسين-ش6ح
      @رحمةحسين-ش6ح 3 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍👍

  • @RahiWollo
    @RahiWollo 3 วันที่ผ่านมา +48

    እናተን ሳይ መንታ ልጅ የምመኘውነገርስ አይከፈልበትም ይስጥሽ በለኝ ደስስስ ሲሉ በአሏህ

    • @Uh-cd5wi
      @Uh-cd5wi 3 วันที่ผ่านมา +2

      አለህ ይስጢሽ😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @MeronTeshome-o4w
      @MeronTeshome-o4w 2 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር አምላክ ተዝቆ ከማያልቅ ፍቅሩ እስከ እድሜያቸው ፍፃሜ ድርስ ይስጣቸው እመ አምላክ ትደግፋችሁ ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን

  • @SenaaJibirilii
    @SenaaJibirilii 3 วันที่ผ่านมา +25

    Naminii aka ko ijolee tanaa jalatuu lhikii godha matii nafii taa ❤❤❤

  • @kfc8734
    @kfc8734 3 วันที่ผ่านมา +64

    እናትን የውልደች እናት እድሜዋ ይረዝም የእኔ የውንድሞች❤❤❤

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 3 วันที่ผ่านมา +1

      Eshi 🎉

    • @Bggzb
      @Bggzb 2 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው የኔ ዉዶች 😂❤️

  • @umomar4384
    @umomar4384 3 วันที่ผ่านมา +37

    #ንቅሳት_ሀፂያት_ነው የነዚህ ልጆች ስነ ስርአታቸው ርስ በርስ መከባበራቸው ፍቅራቸው ደስ ሲሉ እናተን ወልደው ያሳደጉ እድሜና ጤና ይስጣቸው ፕራኩን እናተ ብቻ ስሩት ፈታ ነው የምታረጉን😁100k እናስገባቸው🙏❤

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ 3 วันที่ผ่านมา +48

    ኪራ ጎበዝ ስለ መንፈስም ገብቶታል ንቅሳት አይፈቀደም

  • @meditubeመዲዩቱብ
    @meditubeመዲዩቱብ 3 วันที่ผ่านมา +43

    ኡፍፍፍ ሁሉም ነገር ምርርር ሲለኝ አናተ ናችሁ የምታዝናኑኝ 😂😂😂

    • @ftff2963
      @ftff2963 3 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም እኔም ማሻአላህ 👍👍👍

  • @RukiyaArgawe
    @RukiyaArgawe 3 วันที่ผ่านมา +15

    ውደታ እስከጀነት ብለዋል የኛ እረሱለላህ ውደታችሁን እስከ ዘላለም ይሆንላችሁ ❤❤

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 3 วันที่ผ่านมา +17

    ማነው እደኔ እሚወዳቸው ጉዞ ወደ 100k" የመዳም ቅመሞች አበረቷቷቸው መችም አይከፈልበትም በጣም ደስ እሚሉ ናቸው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 วันที่ผ่านมา +89

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤😢😂😂😂

    • @RabiyaYusuf-f8z
      @RabiyaYusuf-f8z 3 วันที่ผ่านมา

      S.a.w

    • @Hhfdfg-i9y
      @Hhfdfg-i9y 2 วันที่ผ่านมา

      ሱለሏህ አለይሂ ወሰላም🎉🎉🎉🎉

    • @ቀድሮ
      @ቀድሮ 2 วันที่ผ่านมา

      ሶለለህ አለህ ዎሰለም❤❤❤​@@RabiyaYusuf-f8z

  • @ስደተኛነኝተስፋያደከ-በ8በ
    @ስደተኛነኝተስፋያደከ-በ8በ 3 วันที่ผ่านมา +26

    ንቅሳቱ ቀርቶብኝ ደህና ደህና ምግብ ብጋብዘኝ 😅😅😅😅😅😅ተመችቶኛል 😂😂የወድማማችነት ተምሳሌዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 วันที่ผ่านมา +24

    ማርያምን መታ እደመሆናችሁ ደግሞ ስትዋደዱ በፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @StC-d7d
    @StC-d7d 3 วันที่ผ่านมา +27

    ኧረ ወይኔ እነዚ ልጅች ስወዳቸዉ እኮ የሳቃችን ምንጭ እኮ ናቹ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JannatQtr
    @JannatQtr 3 วันที่ผ่านมา +49

    በጌታ ስም እውነተኛ ወንድምነት የፍቅር ጥግ ስታምሩ ስወዳችሁ እናትና አባታችሁ እድለኞች ናችሁ ቤተሰብ ሀገር ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Senait-k7b
    @Senait-k7b 3 วันที่ผ่านมา +19

    እኔ ሁለታችሁም አዳይነት ስለሆናቹ በጣም ደስ ትሉኛላቹ ምንም አይነት መለያ እዲኖራቹ አልፈልግም❤

  • @Rehimabintbaba
    @Rehimabintbaba 3 วันที่ผ่านมา +24

    ይመቻችሁ እኔማ መንታ መውለድ አለብኝ ኢንሻአላህህ😊 ስታምሩኮ ደሞኮ ስትዋደዱ ያምሀል ይለዋል ሲነካው እጅን😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 3 วันที่ผ่านมา +6

    የኛ ስጦታወች የምር ትልቅ ክብር ነበርኝ አሁን ደግሞ በጣም ትልቅ ክብር እኔ ታቶ በሂወቴ የምጠለዉ ነገር ነዉ እናትን በዚህ ልክ ለታቶ ያላችሁ አመለካከት በጣም አስገራም ነዉ ጎበዞች በርቱ

  • @Abukifashin
    @Abukifashin 3 วันที่ผ่านมา +10

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ላባታችሑ አባት ኩራት እናት ማረፊያ ነች እናተ የተባረካችሑ ምርጥ ወንድምአማቾች ፍቅራችሑን ፈጣሪ ይጠብቅላችሑ

  • @hani8649
    @hani8649 3 วันที่ผ่านมา +35

    በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለቤተስብ ያላችሁን ክብር አለማድነቅ ንፍጉነት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በነካው ቁጥር በድንጋጤ አለቀ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 3 วันที่ผ่านมา +9

    በእውነት ትልቅ ፍቅርና ስብዕና የተሞላበት ቤተስባዊ ፍቅር ነው ያላችሁ ትለያላችሁ 🎉🎉❤❤

  • @Butajirawechi1
    @Butajirawechi1 3 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ልዩ ናቺሁ አላህ የጠብቃቺሁ ደግሞ የበተሰቦቻቺሁን ሀቅ ጠብቁ ማለቴ እንካን መንታ አንድ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው በተለይ እናት እናም እድለኛ ናቺሁ ለኔም አላህ ይስጠኝ እንደናተ መንታ ለማንኛውም ዩቱብ እምገባው እናንተን ለማየት ነው ስራቺሁ ልዩ ፍቅራቺሁ ሁሉም ልዩ ነው ፈጣሪ ይጠበቃቺሁ

  • @hawa406
    @hawa406 3 วันที่ผ่านมา +10

    ወላሂ ደስ ስትሉኝኮ መከባበራችሁ ፍቅራችሁ አስተዳደጋችሁ ይለያል መዋደዳችሁ ግልፅነታችሁ❤አሏህዬ መንታ ልጆችን ስከኝ ባል ሳገባ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 3 วันที่ผ่านมา +6

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸው😍 ፕራንካቸው በሙሉ ደስስ ሲል😂😂😂

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 3 วันที่ผ่านมา +9

    ወዳጅ ምንጊዜም ወዳጅ ነው ወንድም ለክፉ ቀን ይወለዳል!!!ስታምሩ መንታ ወንድሞች አሉኝ

  • @HaimanotAyalew-t2t
    @HaimanotAyalew-t2t 3 วันที่ผ่านมา +13

    ኪራ ና ሱራ በጣም ነው የምወዳችሁ የወንድምነት ፍቃርችሁን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ደስታ ያብዛላችሁ

  • @NeimajemalNeima
    @NeimajemalNeima 3 วันที่ผ่านมา +13

    የምር ደስ ስትሉ መተሳሰብ ለቤተሰብ እና ለተመልካች ያላችሁ ክብር ከምንም በላይ ደስ ይላል እወዳችኋለሁ ኪራ & ሱራ ❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @balynshyoutube-kv5fp
    @balynshyoutube-kv5fp 3 วันที่ผ่านมา +16

    ሁለታችሁ ምርጥ ወንድማማቾች ናቸው እንደውም ተናድነታችሁ በጣም መዋደዳችሁ አንድነታችሁ እርስ በርሳችሁ ትዕግስታችሁ በጣም ደስ ይለኛል ለሰው ያላችሁ ቦታ ያላችሁ ክብር በጣም ነው ደስ የሚለው ማለት ትንሽ ትልቅ የማትሉ ምርጥ ወንድማማቾች ናችሁ በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir วันที่ผ่านมา +1

      ተሸላሚዋ እኳን ደስ አለሽ❤❤❤😂😂😂

    • @balynshyoutube-kv5fp
      @balynshyoutube-kv5fp วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏​@@NiumaAwir

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 3 วันที่ผ่านมา +11

    ከወንድምነት መዝገብ ላይ ነው ምሰርዝህ😂😂😂😂አቋምህ ጠንካራ ነው ኪራዬ
    ደሞ በጣም ውድ ናቹ ውድ❤

  • @Hagush_gal_kiki21
    @Hagush_gal_kiki21 3 วันที่ผ่านมา +9

    ኩራ ና ሱራ ስከታተላቹ በጣም ደስ ብሎኛል ነው መንታ ልጆችን እመኛለሁ እና እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ ተስፋዬ እና ጸሎቴ ነው በጣም አደንቃቸዋለሁ ቀጥይበት🙏🥰እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እና ህይወታችሁን ይባርክ ውድ ወንድሞቼ ኩራ ና ሱራ🥰♥️❤ love You❤❤❤

  • @TigiKhair
    @TigiKhair 3 วันที่ผ่านมา +9

    በሰው ሀገር ምርር ብሎኛል ግን እንኩዋን ደና መታቹኝ ደብሮኝ ነበረ 😂😂 ደግሞ በጣም ነው ምዎዳችሁ ኑሩልኝ አይለያችሁ 🥰🥰

  • @ቱዩ
    @ቱዩ วันที่ผ่านมา +1

    ከምር መከባበራችሁ መተሳሰባችሁ ደስይላል እወዳችሀለሁ ስርአት ያላችሁ ልጆችናችሁ በርቱ ጉዞወደፊት❤❤❤

  • @KedijaAli-lt9kf
    @KedijaAli-lt9kf 3 วันที่ผ่านมา +11

    ምርጦቸ ፈታ እኮ ነው የምታረጉን 100k መግባት አለባቸው ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @SofiSofi-s3k
    @SofiSofi-s3k 3 วันที่ผ่านมา +16

    እኔ እነዚህግ ልጆች ሳይ አላህ መታ ልጂ ስጠኝ ብየ አላህን አለምናለሁ የሳቅ ምንጭ ናቸው

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 3 วันที่ผ่านมา +9

    አየ ሱራ እንዴት እንዳሳቀኝ ኪያ የኔ የዋህ ደነገጠ አይዞህ ይለቃል ቁጭ ልጆቼ ❤❤❤❤ በተረፈ በጣም ነው እምወዳቹ ልጆቼ ስለምታስታውሱኝ ኡውነት

  • @TSION-ETH3283
    @TSION-ETH3283 3 วันที่ผ่านมา +5

    ልዬ የእግዚአብሄር ብርቅዬ ስጦታናቹ ሁለት አንድ ናቹ የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ ናቹ አይለያቹ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ የኛ ተናፋቂወች 💚💛❤

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ
    @ስለአደረክልኝምስለአላደረ 3 วันที่ผ่านมา +12

    ደስ ትላላችሁ እርስ በርስ ያላችሁ ፍቅር መተባበር አንዳችሁ ለአንዳችሁ ያላችሁ መከባበር ትህትናችሁ ደስ ይላል እንደ እህት ግን አንድ ነገር ማለት ፈለኩ አስተያየቴን ከመጥፎ ባትወስዱት ደስ ይለኛል እና ፕራንክ ላይ ብዙ ባትቆዩ ባለፈዉ አሁን ዮ እና ኤሚ በመጡ ሰአት የልጅ ትግስት እስኪያልቅ ያን ያክል ስትቆዩ ልጁ በሰአቱ ትግስቱ ከልክ ቢያለፍ ሊፈጠር የሚችለዉን ነገር እያሰባችሁ በተረፈ በርቱ ደስ ትላላችሁ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 วันที่ผ่านมา

      ዮ ኤም ያውቃሉ ፕራክ እደሆነ

  • @لبابهاحمد-س3م
    @لبابهاحمد-س3م 3 วันที่ผ่านมา +12

    ንቅሳቱ ቀቶብኝ ጡሩ ጡሩ ምግብ ብጋብዘኝ ምን አለ አላለም😂😂😂😂😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 3 วันที่ผ่านมา +1

      ተወደዱ አይቀር 😂😂😂

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 3 วันที่ผ่านมา +14

    ጎበዞች በእዉነት ንቅሳት የዳቢሎስ ነዉ ኃጢያት ነዉ ለወጣቱ ማስተማር አለባችሁ ኪሩቤል ጎበዝ ልክ ነሕ ንቅሳት ስትነቀሱ የመናፍስት ዉጊያዉ ከባድ ነዉ 😢

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሌም ብሆንም በፍቅር አይኖቼን ነው የማያቹ K&S ኪራየ እውነትክን ነው እና እንደንለያቹ ከተፋለገ ሰራ በግንባር መነቀሰ ነበረቤት 😂😂 እሰት እርሰበራሳቸለ ሰጦታ ተሰጣጡ 😅😅💋💋🥰🥰

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 3 วันที่ผ่านมา +10

    ምርጦች ፈታ እኮነው የምታረጉን 100k መግባት አለባቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 3 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ተወዳጅ ናችሁ

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 3 วันที่ผ่านมา +5

    ውይሱራ ከባድ ሰው አስጨነከው ወንድምን በጣም ደስ የምትሉት ፍቅራችሁ ❤❤❤በርቱልን

  • @Eyerushailu-z2c
    @Eyerushailu-z2c 2 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ሥታሥቀኑ ማሪያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእኔም መንታ ወንድልጅ ይስጠኝና አናኒያና አዛሪያ ብየ ለመሠየም ያብቃኝ❤

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 3 วันที่ผ่านมา +9

    ውይ እናተ ልጇች ስውዳችው 🥳😂😂😂😂😂😂😂

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ስታምሩ እኮ ወድማማቸነት ጓደኝነትም ፈቅር የሆናችሁ ልጆች

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ነው የምውዶቹ እግዚአብሔር. ፈቅሩን ያቡዛላቹ. ❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዚ እንኳን ጠላ

  • @testttesttt9627
    @testttesttt9627 3 วันที่ผ่านมา +4

    እውነት እንዴት እንደ ምወዳቹ ታናሽ ወንድም አለኝ በሡ አይን ነው ማያቹ ማርያምን በፍቅር ኑሩልኝ ኪራ እና ሱሬ ❤️

  • @FjDu-q5e
    @FjDu-q5e 3 วันที่ผ่านมา +9

    😂😂😂😂😂ወላሂ ስወዳቸው ዘና ነውኮ የምለው የሳቅ ምጭ በቅርብ 100k

  • @FofkdrlAlarrdo
    @FofkdrlAlarrdo 3 วันที่ผ่านมา +17

    እውነት ነው በንቅሳት ሰይጣን ይገባል ማለትም የዝሙት መንፈስ😢

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 3 วันที่ผ่านมา +17

    ንቅሳት አይፈቀድም 😢😢 ፕራክ መሆኑ ደግ😂❤

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናትና,አባታችሁ,ታድለዉ,ማርያምን,,ፍቅራችሁ,ስነስርአታችሁ,,,ፈጣሪ,ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjdnfjf2933
    @gjdnfjf2933 3 วันที่ผ่านมา +10

    ቶሚጀሬ የሁናችሁ ልጆች መንታ አላህ ይስጥሽ በሉኝ ውዶች ስወዳችሁ

    • @SdagCsfsjd-x5f
      @SdagCsfsjd-x5f 3 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይስጥሽ

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 3 วันที่ผ่านมา +7

    ወይኔ እነሂ ልጆች ሱስ ሆኑብኝ እዚህ ቤት ፈታ ማለት ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 3 วันที่ผ่านมา +8

    የተመታህ😂😂😂

  • @myiphone7674
    @myiphone7674 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሁለታችሁም ልበ ቀና እና አስተዋይ ልጆች ናችሁ♥️♥️♥️♥️ትተሳሰባላችሁ ትረዳዳላችሁ🥰ብቻ በጣም ተወዳጅ እና እንቁ ልጆች ናችሁ💚💚💚💚እንወዳችኋለን🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኪራ ሲያሳዝን እንደመንትያህ ሳይሆን እንደ ታላቅ ወንድም ነው የሚጨነቅልህ
    😂😂😂ቆንጆ ቆንጆ ምግብ ጋብዘኝ አዝናናኝ

  • @AlemNiguse-u3g
    @AlemNiguse-u3g 3 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ሱራ ምኒባስ ነው የመሰልህው ያልህው አስቆኛል😂😂😂

  • @RabiyaMohammed-dx5hg
    @RabiyaMohammed-dx5hg 3 วันที่ผ่านมา +7

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂ዉይ እናተ ልጆጅ ስወዳችሁ የሳቄ ምንጮች

  • @salama-u1i
    @salama-u1i 3 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ነዉ የምታምሩ እግዚአብሔር ረጅም እድመና ጤና ይሰጣቹ ፍቅራቹ በጣም ያሰቀናል በርቱ 🙏

    • @AnserZeyne
      @AnserZeyne 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen ❤❤

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጣምነው ምወዳችሁ አላህ እንደናንተ መንታልጅ እንዲሠጠኝ እመኛለሁ ምትሠሯቸው ቢዲዮች በጣም አዝናኝ ናቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @ትግስትጌታነህ
    @ትግስትጌታነህ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ቆንጆ ቆንጆ ምግብ ብጋብዘኝ ልክ ነው ብትነቀሰው ምን ይሰራለታል😂😂😂

  • @IrurSjud
    @IrurSjud 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሳላስበው ወደድኳችሁ በረቱ ቶሎ ልቀቁልን 😂😂😂በረቱ

  • @tube463
    @tube463 วันที่ผ่านมา

    ❤እርስ በራሳቹ ያላቹ መተሳሰብና ፍቅር
    ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው ምታምሩት❤❤❤❤

  • @እ-b3
    @እ-b3 3 วันที่ผ่านมา +10

    እውይ ሁለት እብዶች😂😂
    🎉❤❤ተራህን ጠብቅ 😂ይመጣልሀል🎉❤❤❤

  • @መቅድid8219
    @መቅድid8219 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ እና ኢትዮጵያ ገብቸ እንደ እናንተ አይነት ልጆች እግዚአብሔር እድሰጠኝ ጸሎት ነዉ❤❤❤❤

  • @GENET-u1v
    @GENET-u1v 3 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምረዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @روزاالاحبابي
    @روزاالاحبابي 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ዎዶች 😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኪራዬ የኔ ሚስኪን ወንድሜን ምን አስነኩብኝ አለ😢😢የእናት ልጅኮ በምንም አይተካም አላህ በደስታ በፍቅር በሰላም ያኑራችሁ ከነሙሉ ቤተሰቦቻችሁ እንወዳችኋለን 💓💓💓😘😘😘🎉🎉🎉🌸🌸🌸

  • @melatgebrehawaria9559
    @melatgebrehawaria9559 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ትላላቹ በጣም ታምራላቹ መተባበራቹ፣መተሳሰባቹ፣ መተጋገዛቹ በጣም ነዉ ደስ የሚለው በጣም ነው ምወዳቹ አድናቂያችሁም ነኝ።

  • @NaemhHbas
    @NaemhHbas 3 วันที่ผ่านมา +5

    መንትያዬ ብትኖርልኝ ብየ ተመኘሁ ግን ሁሉም ለኸይር ነው አልሀምዱሊላህ አይለያችሁ ምርጦችየ❤❤

  • @AkadrHassne
    @AkadrHassne 3 วันที่ผ่านมา +1

    መሽ አላህ አለሀ ክኪፍ ነገር ይስውሪለቻሁ የኔ ውድ ውድሙቻህ❤❤❤❤ስውዳቻህ❤❤❤

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 3 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በሰላም ያሁራችሁእሱን በመፍራትና በማመስገን ቤተሰቦቻችሁን በማስደሰት ያኑራችሁ።

  • @AyshaHussen-lc1xx
    @AyshaHussen-lc1xx 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ስታምሩ አይለያቹ ያባታቹ ያላቹ ክበር ይለያል የፍዘር እነግረዋለው ሲለው ፌክ ነው ሲለው መተውሱ አላህ የእናተም በወለዳቹ ልጆች ይስጣቹ ወልዳቹ ሳሙ እድማያቹ ይርዝም ትለያላቹ ማሻአላህ

  • @Fryb-ne4ws
    @Fryb-ne4ws 3 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔርን ስትሉ ደስ ስትለ ከዩቲዩበሮች ሁሉ እናንተን አየሁ በሀይማኖታችንሁ የማትደራደሩ ቤተሠቦቻችሁን የምታከብሩ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ👏👏👏 ለእናትና ለአባቶቻችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ🙏🙏🙏 ደግሞ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 3 วันที่ผ่านมา

      ኦዎ ደምርኚ

    • @Fryb-ne4ws
      @Fryb-ne4ws 3 วันที่ผ่านมา

      @@ሜሪጓልካናዳ eshi ♥️

  • @FirLeov
    @FirLeov 3 วันที่ผ่านมา +1

    ስታምሩ ማርያምን እኔ እራሱ መለየት ኣቃተኝ ተባርኩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ኣይለያቹ ከክፉ ነገረ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏 ያሰባቹ ነገረ ሁሉ ፈጣሪ ባርኮ ይስጣቹ ፍቅራቹ ይለያል🎉🎉❤❤❤❤S👑K👑

  • @ሠዓዲየኩታበሮ
    @ሠዓዲየኩታበሮ 3 วันที่ผ่านมา +4

    አላህየ መታ ልጂ እድሠጠኝ እለምንው አለሁ እናተ ግን ደሠ ትላለችሁ ደሞ እንድ ሠው ነው የምመሠሉት

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 3 วันที่ผ่านมา +2

    ምር መትዮች መጥፎ መልክት ያለው ቢድዮ አሰሩም አስተማሪነው ፍቅራቹ ደስ ይላል ለእምነታቹ ክብ

    አላቹ ለሰው ክብር አላቹ ስወዳቹ❤❤❤😂😂

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 3 วันที่ผ่านมา +5

    ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ማርያምን ሳላያችሁ ስውል ቅር ቅር ይለኛል እመብርሃን በፍቅር በአንድነት እስከመጨረሻው ታኑራችሁ❤❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @ትግስትጌታነህ
    @ትግስትጌታነህ 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ ሺ አመት እዲህ በፍቅር ኑሩልን❤❤❤❤❤❤እንወዳችኃለን

  • @VipVip-x8l
    @VipVip-x8l 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሱራ ብቻ ፕራክ አድርግ ወይኔ በጣም ነውየምትመቹኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @Ethio-687
    @Ethio-687 วันที่ผ่านมา +1

    Entk des tsen mknyatum enanten des yemtlu ljoch sle weledech❤❤🎉

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 3 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር ብቺ ይመቻቺሁ❤❤❤❤ ፈታኮ ነዉምታረጉን😂😂😂😂😂

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 3 วันที่ผ่านมา +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂ምርጥ ወንድማማቾች

  • @Mahdr-9h
    @Mahdr-9h 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታን አልተቻላችሁም የምር እንዴት እደምውዳችሁ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በረቱልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 วันที่ผ่านมา +4

    ያአላህ ለአላህ ብየ እውዳችሆለሁ ማሽአላህ አላህን እለምናለሆ እደናተ መታ ልጅ አላህ ይሥጠኝ ያርብ ❤❤❤❤ላይክ አድርጉልኝ መታ እምትውዶ ማሽአላህ ሢከባበሮ ❤❤

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ አስጨነቅከውኮ ኪራን አይኪራ ከወደድከኝ ምርጥ ምርጥ ምግብ አትጋብዘኝም አላለም ስታምሩ እወዳችኧለሁ

  • @hellaa18
    @hellaa18 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፍቅራቹ እኮ ደስ ሲል ❤❤

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h วันที่ผ่านมา

    እንደናንተ አይነት የሚዋደዱ ጨዋ የሆኑ መታ ልጆች አሏህ እንድሰጠኝ እለምነዋለሁ ማሻአሏህ መታ ሲዋደድ በናንተ አየሁ

  • @simegn-m9m
    @simegn-m9m 3 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂 ያህይወት ታሪክ አይ ኪሪ አለ ዬኔ ምስክን

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 3 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂😂😂ውይ እናንተ ልጆች አያልቅባችሁ አይ ኪራ አሳቀኝ እኔም ግባርህ ላይ ይሻል ነበር ልለው ነበር እናንተን ባይሆ ቁጥር ጌታ ሆይ መታልጅ ስጠኝ እያልኩ ነው የምጸልይው ሚናባስ ነው የመሰልከው ተመቸኝ በሱ እነማዘርንም ፕራንክ አድርጓቸው

  • @ሶብሪናቦረናመከነሰላም
    @ሶብሪናቦረናመከነሰላም 3 วันที่ผ่านมา +4

    አወንእኔበተለይእኔ? መለየትተቸግሬነበረ? ተነቀስ😅😅😅😅😅

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ እኔ ግን ከፕራኩ ይልቅ ፍቅራችሁ ነው የሚስቀናኝ ስወዳችሁ❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ወንድሜን ምን አስነኩብኝ ሲል ሲሳዝን

  • @Becho-oz4ou
    @Becho-oz4ou 3 วันที่ผ่านมา +27

    ፈጣር ሆይ እነዝህ ልጆች ሳይ ገና ሳላገባ መንታ መውለድ አማረኝ ያርግልሽ በሉኝ ❤❤❤

    • @TigistSmegn
      @TigistSmegn 3 วันที่ผ่านมา +1

      ያርግልሽ

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤ያርግልሽ የኔ ውድ የኔምኞት ሁለትሴት ሁለት ወንድ ነው ይሰጥሽ

    • @Becho-oz4ou
      @Becho-oz4ou 3 วันที่ผ่านมา

      @@abebabelda1319 አሜን ላንችም ይስጥሽ የኔ ቆንጆ 💖💖

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው እምወዳችሁ እናንተ መንትዮች ደጋሚ ብትወለዱ Emua ኬክ የሆናችሁ ልጆች ፍጣሪ እድሜያችሁን ያርዝመው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tamnechdesuyegetalij
    @Tamnechdesuyegetalij 3 วันที่ผ่านมา +3

    bexam naw yemwodachu yemr fexari lik inde enante menta lijoch yisxlgn ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @zumimohammed
    @zumimohammed 3 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ
    እኔ🥰 አትጠገቡ ብያችሁለው💞