አጫብር ምንድንነው? ምን አይነት ዜማ ነው? achaber wereb mezmur of Ethiopian Orthodox tewahdo church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም እንዳይጠፋ የሚተጉ አባት ናቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🌺
    እኛም መማር እንፈልጋለን🌺

  • @atnafable
    @atnafable 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ፣ አጫብር ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን

  • @finotelozatube1682
    @finotelozatube1682 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ኣባታችን የኣጠናን ስልቱን ቢያስተምሩን መፅሃፍ ካለዉም ቢጥቁሙን

  • @abrhamleweye7081
    @abrhamleweye7081 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን እንደ ለሐገር ሐብት ለቤተ ክርስቲያን መገልገያ ስለሖኑ ልንጠብቃቸው ይገባል በተለይ አጫብር እየጠፋነው የቆዩ አባቶች ናቸው ያሉት ተተኪም የለም እንደዚሕ ቢዲያም ከውዳሴ ማርያም ጀምሮ እስከ አቆቋም ድረስ እየተቀረጹ ቢተላለፉ ለትውልድ ማትረፍ ይቻላል በዚሕላይ ሊቃውቱ ትልቅ የቤት ስራ ይጠበቅባቸዋል

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምሥጢር ጥበብ ናት

  • @finotelozatube1682
    @finotelozatube1682 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲቀርብ ብቻ ነዉ የምናየው ነገር ግን እድት እደሚጠና አላዉቅም

  • @kiduskidus-c5m
    @kiduskidus-c5m 22 วันที่ผ่านมา

    አለባበስሽን ብታስተካክዬ ጥሩ ነው።ከሊቃውንት ፊት ለመቆም ህገ ቤተክርስቲያን ማክበር አለብሽ።ለቀጣዩ ይስተካከል