በፍቁረ እግዚ በቅዱስ ዮሐንስ ሰንበት ዘማርያን ተማሪዎች Ethiopian Orthodox church Mezmur Wereb

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 179

  • @የዝናመልካም
    @የዝናመልካም 4 ปีที่แล้ว +49

    አቤት ሰታምሩ የእኛ እንቁዋች ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

    • @leylaleyla4544
      @leylaleyla4544 4 ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንንንንንንንንንይጠብቅቹአምላክአሜንንንንንንንን

    • @leylaleyla4544
      @leylaleyla4544 4 ปีที่แล้ว +2

      ተወለደአምላክተወለደአሜንንንንንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @leylaleyla4544
      @leylaleyla4544 4 ปีที่แล้ว +1

      ኑሪኦርቶደክስተዋህዶአሜንንንንንን

    • @asnakechmesfin2823
      @asnakechmesfin2823 4 ปีที่แล้ว

      Mmm

    • @asnakechmesfin2823
      @asnakechmesfin2823 4 ปีที่แล้ว

      @@leylaleyla4544 ammmmn

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว +36

    ዉይ ጌታየ የድንግል ልጂ ሆኚ እንድፈጠረ ያረከኚ አምላኬ ተመስገን

    • @mirymirylove1767
      @mirymirylove1767 4 ปีที่แล้ว

      አሜኣልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @dubai123mimiyaenatewaleje4
      @dubai123mimiyaenatewaleje4 ปีที่แล้ว

      አልልልልል አሜን

  • @lejkassa4670
    @lejkassa4670 4 ปีที่แล้ว +18

    ስታምሩ እኮ የወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ወማርያም ልጆች

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 4 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ውበት የተዋህዶ ልጅ መሆን አቤት ሰታምሩ የኛ እንቁዎች እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ ከክፉ አይን ያውጣችሁ አሜን 👏✝️🤲🤲❤️❤️❤️💕💕💕💕🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️👏🤲🤲❤️❤️❤️💕💕💕💕💕🥰

  • @አዝመራየድንግልማርያ-ዀ9ሠ
    @አዝመራየድንግልማርያ-ዀ9ሠ 4 ปีที่แล้ว +9

    በእውነት ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
    ሁሉም የሰንበት ትምህርት ቤቶች እንደ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ሰንበት ትምህርት ቤት ቢሆን

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 ปีที่แล้ว +10

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ
    አንዲት ብላቴና የ15 ዓመት ልጅ የሚለው መዝሙር ልጅ ሆኜ ሰንበት ትምህርት ቤት እንዘምራት ነበር አይ ትዝታ ....

  • @ትዕግስቴንወደድኩትለራሴ
    @ትዕግስቴንወደድኩትለራሴ 4 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ስታምሩ መታደል እኮ ነው ተዋህዶ መሆን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ 💚💛❤⛪

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 4 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በስመአብ እንዴት ነፍስን ደስ ያሰኛል ዝማሬው ወረቡ እኔ ነፍሴ አብራችሁ ስትዘምር ነበር ደጋግሜ ነው ያየሁት ውስጥን ደስ ያሰኛል እምዬ እናቴ አንቺ የጥበብ ምንጭ የሆንሺው ተዋህዶ ሀይማኖቴ በምን ቃል ላመስግንሽ ያንቺ አርጎ የፈጠረኝ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 4 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው
    እልልልልልል

    • @mukki3846
      @mukki3846 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነዉ

    • @yemaryamleglehun1550
      @yemaryamleglehun1550 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

    • @ybralemsmer2349
      @ybralemsmer2349 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ከመታደል በላይ

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 4 ปีที่แล้ว +14

    በስመ አብ እንዴት ደስ እንደሚሉ አንድ ነገር ብቻ እሻለሁ የሰንበት ተማሪ ሆኔ እግዚአብሔር በዝማሬ ማመስገን ለዚህም መመረጥ ያስፈልጋል
    በመንፈሳዊ ቅናት እንደተንጨረ ጨርኩኝ አለሁኝ

  • @meronyadete216
    @meronyadete216 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ስላረከኝ የተዋህዶ ልጅ ስላረከኝ ኢየሱስ ሁሌም ላንተ ምስጋና ይገባሀል 🙏🙏🙏

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜንን አሜን አሜን በውነቱ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህ የበለጠ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 4 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት እደምታምሩ የተዋህዶ እንቁወች ዝማሬ መለአክት ያሰማችሁ!!!!

  • @almaztome5350
    @almaztome5350 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልል እልልልል እልልልል ዘማር መላክት ያሰማለን እይምር ደስ ስትሉ እማምላክ እናት ሀገራችን ትጠብቃለን ሰላምን ፍቅርን ታብዝለን አባቶችን ከሀናት ወንድሞች ዳይቆናት እንደዝሆም መዝመራን እደሚ ከፀጋ ጋራ ያርዝምለን መምህራንም ሁሉ እማምላክ በምልጅዋ አትለያችሁ እኛንም የክርስቶስ ልጆችን በፀሎትችሁ አስቡን !!!!!!እልልልልል እልልልልል እልልልል እልልልል

  • @asdinkwt9688
    @asdinkwt9688 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ በጣም እድለኛ ነኝ ይን የመሰለ ሀብትና ትሩፋት አለን ታድለን

  • @getachewhailessassie8365
    @getachewhailessassie8365 3 หลายเดือนก่อน

    ቅድስ ዮሐንስ መዘምራን አባታችሁ ቅዱስ ዮሐንስ ይባርካችሁ። አሜን።

  • @gebibekele7334
    @gebibekele7334 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ በጣም ደሰ ይላል ልብ ያድሳል የምታዜሙት ሁሉ ተባረኩ እሰከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ እላለሁ።ኢትዬጵያ እጆቿው ወደ እገዚአብሔር ትዘረጋለች።

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጅ መሆነ ምንኛ መታደል ነው ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን

  • @mitogiyorgis8514
    @mitogiyorgis8514 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሐብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖታችን ዘላለም ታብብልን ዝማሬ መዕላዕክት ያሰማልን

  • @ሂወትፅጌድንግል
    @ሂወትፅጌድንግል 4 ปีที่แล้ว +4

    የእኛ እቁወች ዝማሬሠላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልል

  • @getachewhailessassie8365
    @getachewhailessassie8365 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነዉ ዜማው በርቱ የኤድስ ዮሐንስ ልጆች።

  • @firyetube891
    @firyetube891 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔስ መች ገብቼ ወደ አገልግሎት እምመለስበትን ነው ንፍቅቅቅቅ ያለኝ ከእናት አባቴ በላይ እፍፍፍ መንፈሳዊ ቅናት ሊገለኝ ነው እኔስ መች የሚለው ውስጤን ይጠይቃል👏👏👏👏👏የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝም ማለት እኮ ትልቅ ምርቃት ነው ማርያምን ይሄው ለስጋ ብለን በሰው ሀገር እራስን በራስ ወደ እስርቤት ማስገናት ነው ሚመስለኝ የሀረብ ሀገር ኑሮ ማርያምን።

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 3 ปีที่แล้ว

    መመረጥ ነው እንድናመሰግነው አምላክ ይፍቀድልን
    በዚህ መልኩ አምላክን ባገለገግለው ደስሰስሰስሰስስ ይለኛል

  • @ወለተምካአል
    @ወለተምካአል 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃገርችን ሃገር እግዚበሔር ተመሰግን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏

  • @ወለተሚከይል
    @ወለተሚከይል 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜን፡አሜን፡ዘማር፡ህይዎት፡ያሣማን፡እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡ተወይዶ፡ሀይመኖቴ፡

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እንዴት እንደምደሰት!!

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 4 ปีที่แล้ว +1

    ተወለደ.አምላክ.ተወለደ.ልልልልልልል.እስይ.ተዋህዶ.በመሆኔ.በጣም.ነው.የምኮራው.ደስ.ስትሉ.ስታምሩ

  • @meserettadege4046
    @meserettadege4046 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ያምራል የቤተ ክርስቲያናችን ሐብት ለዘላለም በቤቱ ያጽናችሁ!!!!!!!!!

    • @FetuneRediet
      @FetuneRediet 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል አሜን

  • @user-kr8tm1kn5d
    @user-kr8tm1kn5d 3 ปีที่แล้ว +1

    betam tamralachu. video quality demo the best nw.

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብውነት ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እንዴት እንዳምታምሩ እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @honeysaba4890
    @honeysaba4890 4 ปีที่แล้ว +2

    እጀጅግ በጣም ደስ ይላል!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አቤት እንዴት ያምራል

  • @tghh1076
    @tghh1076 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይባረካቸሁ
    አየመታደል ኦረቶደክሠ መሆነ እልል በሉ የተዊህዶልጆቺ 🙏🙏🙏👏👏👏📖📖📖➕➕➕🎤🎤🎤

  • @shimegetachew6081
    @shimegetachew6081 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    አቤት ሰታምሩ የእኛ እንቁዎች
    አሜን አሜን አሜን 🥰

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን 🤲👏🙏እልልል አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን እልልልል 👏👏👏👏👏❤️

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 4 ปีที่แล้ว

    የፍቁረ እግዚ የተለዩ ናቸው በቤቱ ያፅናቹ ተዋህዶ መሆን እዴት ያለ መታደል ነው

  • @FetuneRediet
    @FetuneRediet 3 ปีที่แล้ว +3

    ወረቡ ይሄ ነው👇👇👇
    ምርሐኒ ፍኖተ ወእሑር ቤቶ ለአምላከ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ/፪/
    'እስመ ኪያሃ አኃሥሥ'/፪/ ዘአፈቀረት ነፍስየ ማኅደረ ስምከ/፪/

  • @ayoayo1140
    @ayoayo1140 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ አዊይያ በሙሉ💚💛❤

  • @amberaambera9706
    @amberaambera9706 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካቹ ይጠብቃቹ እልልልልልልልልል👏👋👋👏👋👋

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ🙏🙏🙏

  • @dagimfasil5257
    @dagimfasil5257 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤትትትትት እንዴት እንደሚያምሩሩሩ።እግዚአብሔርን አመስግኑ መዝሙር መልካም ነውና። መዝ147-1

  • @lamlamhanabashi4949
    @lamlamhanabashi4949 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    ተወለደ አምላክ ተወለደ ተወለደ ጌታ ተወለደ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen zemari malakti yasamalna satagawan yabalachua
    👏👏👏👏

  • @genetgenet9295
    @genetgenet9295 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍፍፍፍፍፍፍ ደሥ ስተሉ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derbenurbeg7222
    @derbenurbeg7222 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fantishworku9234
    @fantishworku9234 4 ปีที่แล้ว +1

    እኛስእንደ እናንተ የምንሆነው መች ይሆን? አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እንህት ወንድሞቼ

  • @ኂሩተሥላሴ
    @ኂሩተሥላሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemari melaketin yasemalen yageleglot zemenachihu ybarek

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 4 ปีที่แล้ว +5

    ተዋሕዶ ማለት እኮ...ነች ሀይማኖቴ ስለሆነች እኮራባታለሁ !

  • @saronmichael8010
    @saronmichael8010 4 ปีที่แล้ว

    አሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማን አሜን

  • @eyuelketema3002
    @eyuelketema3002 2 ปีที่แล้ว

    ስላሴ በእውነት ይክበር ይመስገን
    እእእእእእእል

  • @fasika1321
    @fasika1321 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ውበት ስታምሩ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ መሆን እደት መታደል ነው

  • @weynareglegesse6260
    @weynareglegesse6260 4 ปีที่แล้ว

    Yetewahido lij mehone korahu zemare melaekten yasemalin.

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde3207 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላክት ያሠማል ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @themediway5661
    @themediway5661 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ልዩ ልዩ ነው እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 4 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ዝማአሬመላክእት ያሰማአልን

  • @asmeromdemissie7425
    @asmeromdemissie7425 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ።

  • @temesgenlegese9564
    @temesgenlegese9564 4 ปีที่แล้ว +2

    amen amen

  • @mirimasreshaw2776
    @mirimasreshaw2776 4 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልል አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን

  • @sosinamekonen1427
    @sosinamekonen1427 4 ปีที่แล้ว +1

    Tewahdo betam tamralachihu amen

  • @tekletestfamariam5281
    @tekletestfamariam5281 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen orthodox lezelalem tnur amen❤🌿🙏❤🌿🙏✨❤🌿🙏❤🌿🙏❤

  • @debasitgirmay1662
    @debasitgirmay1662 4 ปีที่แล้ว

    Tesfishye yegna Enku 😍😍🙏
    Egziabher agelglotachun yebarek

  • @solianaabreha5008
    @solianaabreha5008 4 ปีที่แล้ว

    Ebakachu geba geba belu,kale hiwet yasemaln✝️💒❤

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ የኦርቶዶክስ እንቁዎች

  • @allgames7481
    @allgames7481 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬዎች ያሰማልን

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 4 ปีที่แล้ว

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele

  • @ኤፍታህ-ዀ7ኰ
    @ኤፍታህ-ዀ7ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @hanafantu6740
    @hanafantu6740 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል ሲመስለኝ ይሄ የምሽት ኘሮግራም ነው የጠዋቱ የለም እባካችሁ

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 4 ปีที่แล้ว +2

    ለደጇ ታብቃን እወድሻለው ሰማዕት አርሴማ

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Zemare malakten yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 4 ปีที่แล้ว

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele

  • @silverblaze2619
    @silverblaze2619 4 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melakten yasemalen🙏🏾

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele elelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤📖🕯🕯🕯❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @tigabutesfafentaw1312
    @tigabutesfafentaw1312 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @baharhaile3259
    @baharhaile3259 2 ปีที่แล้ว

    zemare melaktin yasemalegn...👏👏👏

  • @hannahh6775
    @hannahh6775 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @asmamawcherkosse5704
    @asmamawcherkosse5704 3 ปีที่แล้ว

    kale hiywet yaseman

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 4 ปีที่แล้ว

    Elelelelele 💛💚💚❤❤💚💛💚💚❤❤❤💚💚💚💛💚💚❤❤❤💛💚💚💛💚❤❤❤💚💚❤❤❤❤💚💛❤❤❤👏❤💚💚💚💚💚💛💛❤❤❤❤❤❤❤💛💛💚💚💚❤❤❤👏❤👏👏👏👏👏

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Weltsenbet
    @Weltsenbet ปีที่แล้ว

    Ellll zemara melakt yasemalen

  • @hannsytupia4932
    @hannsytupia4932 4 ปีที่แล้ว +1

    Layuu Koo Nashii Yane Tawhdoo

  • @derartudegefe1239
    @derartudegefe1239 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @store8674
    @store8674 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @youngish10
    @youngish10 3 ปีที่แล้ว

    Mn lbel kal ataw maryamn❤❤

  • @tizazumela4012
    @tizazumela4012 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tube-roha
    @tube-roha 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ እንደሚል😍😍😍

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @hirutgezahegn1812
    @hirutgezahegn1812 4 ปีที่แล้ว

    Zmare melaiktn yasemaln metadel new

  • @branishb2033
    @branishb2033 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @እሙነኝ-መ7ጀ
    @እሙነኝ-መ7ጀ 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    እልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    እልልልልልልልልልልልልልልል 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 4 ปีที่แล้ว

    Ba ewneta baxama dasyi zabanachu yabarki

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንን
    እልልልልልልልልል

  • @SaidMobile-vu8op
    @SaidMobile-vu8op ปีที่แล้ว

    እልልልልልልእልልልልልልልል 👏👏

  • @kifleboku7028
    @kifleboku7028 4 ปีที่แล้ว

    Who like Tewahido please?