ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምን አለ ለኛ አረብ ሀገር ላለነው እንደዚህ ያለ መልካም ሰው ቢስጠን 😊አይዞህ ህይወት ይቀጥላል
አያስቅም 🤣🤣🤣@@amenamenselasa9298
አይ፣አልተገነኝቶ፣ጀብ፣ጦም፣አደር፣አህያ፣ሙቶ፣እሚባል፣ተርት፣ነበር፣እደዛ፣ብቻ፣አላህ፣አለን☝🙏🙏አብሽር❤❤
ሄሉየ ደምርኝ❤❤🎉
nber hmmmmm
Ayi egna mech tadelen eheta
ለመልካም ሰው መልካም ነገር አይገጥመውም የመዳም ቅመሞች ለእኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠንንንን
ደምሪኝ ጋይስ
አምላኬሆይ ምን አይነት አይነት ነች አይይይይ ሲያሳዝን
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን❤❤❤❤❤
አለባበስህ ሁሌም እደሡ ይሁን እራስክን አታጋልጥ ጥሩ አርገሀል አይዞ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
መልካምነትህ ጥሩ ነው እንኳን ሳታገባት አወቅህ እግዚአብሄር በጊዜ ህይወትህ እንዳይበላሸ አግዞአል እግዚአብሄርን አመሰግን ላንተ ያላትን አምላክ ይሰጥአል ታገሰ
ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም ሚባለው እሄ ኮነው አይዞን ብሮ ላንተ ያለቺውን ፈጣሪን ምትፈራ ይሰጥሀል
❤
አይ አውሮፖውች ምን አለ ወደኛ ብታዩ እኛ ያርብ አገር ሴቶች ታማኝች ነን
ደምርኝ ውድ❤❤🎉
❤❤❤ከታማኝም ታማኝ ጀግኖች እኮ ነን ❤😢😢
ሀይ አንቺ ይመጣልሻል አንድ ቀን ታማኝ ባል ካለ አገናኝሻለው
😅😅😅
ክክክክ
ጓደኞቼ በሠው ሀገር ሆኜ አባቴን አጣሁ እንደቀላል አንድ ሣምንት ሆነው ግን አባቴ ከፊቴ አልሄድ አለኝ መቋቋም አቃተኝ እህቶቼ ሥብርብር አልኩአቃተኝ ፈጣሪ ቤተሠብን ከቁጥር ሳይጎሉ ማግኘት ለካ ቀላል አይደለም እህቶቼ ደከመኝ በፀሎታችሁ አግዙኝ መሥራት አልቻልኩም
አብሽር እህቴ አላህ ሦብሩን ይሥጥሽ
ፈጣሪ ያፅናናሽ እህቴ በእምነትሽ ስብከት ፆለት አዳምጭ
አብሽሪ እህቴ አላህ ሰብር ይስጥሽ በስደት ላይ ሆኖ የቤተሰብ ሀዘን መስማት ከባድ ነው ቢሆንም እነሱ ከቤተሰብ መሀል ስለሆኑ ምንም አይደለም አንቺ ለራስሽ አስብ የሰው ሀገር ስለሆንሽ ሰብር ማድረጉ ግድ ይላል ሞት ሀቅ ነው ለሁሉም የማይቀር ነው አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ያሉትን አላህ ያቆይልሽእኔም ልክ የዛሬ አመት እንዳንቺው በስደት ላይ ሆኜ ነው አባቴን ያጣሁት አላህ ይርሀመው
😢😢😢እኩዋን በሣሥት በ15አመቱም አረሣሁት ሁሌ አድስ😢😢😢😢አላሀሰ ሦብር ይስጠሽ😢😢😢😢
Egziabher yatsnash.
ምናለ ፈጣሪ ጥሩ ባል ሰቶኝ ከስደት ቢገላግለኝ ማርያምን እኛ ሰዉ ሀገር ያለንዉ መቼ ነዉ የራሳቺንን ኖሮ መስርተን ከልፋት የምንገላገለዉ ብቻ ተመስገን ዋናዉ ጤና ነዉ የረፍት እጀራ ይስጣቺሁ የኔ ከርታቶቺ😢😢😢❤❤
ያገባነውም አልሄድን ኡፉፉፉ ወንዶቹ ም እንምጣ ነው የሚሉት
አይዞሽ እህቴ አላህ የተባረከነ ትዳርነ የተባረከ ልጆች ይስጥሽ ሁሉንም ነገር አላህ ሲለው ነው ጤነ ብቻ ይስጥሽ አይዞን እሺ እህቴ
@@yasminabubeker1311 🌹🌹💋
ብርሺን ያዠ ባል ብቻ አደለም አችም እራስሺን ችለሺ መኖር ትችያለሺ ዝንጥ ያለ ወረት ያዢ
አሚን ያረብ
ብቻ ቃላት ያንሠኛል በጣምነዉ የምታሥጠይዉ ወድሜ ትግሥቱን ፈጣሪይሥጥህ
ዜዶ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ "ከዝች ሀገር ላይ ያልሰማ ነው እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም" የምትለው አባባል እጅግ በጣም ስራችሁን የሚገልጽ ነው!!!!
እኔ የአረብ አገር ልጆችን አግቡ ብዬ እመክራለሁ። ብዙዎቹ ብዙ ዉጣዉረድ ስላሳለፉ ሰዎችን አይጎዱም ብዬ አስባለሁ። በተረፈ ፈጣሪ ይርዳቹ።
❤❤እኮ
እረ ፈልጌ አጣሁ ደማዳም ,,,,,,
እኛንማ እሚፈልጉን በልተው ለመሄድ ነዉ 😭😭😭😭
ለኛማ እሚመጣልን ውጦ ገልምጥ ነው ታማኙ ለቦዘኔዎች ነው አያጋጥምም😢😢😢
ትክክክል😢😢😢
ፈጣሪ ለእኛም ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን❤ጥሩ አፍቃሪ የሚሰጠዉ ለማይገባው ነዉ 😢
Amen yisten 🙏
እረአሜንንን
ወይኔ ጋዜጠኛው እንዴት እደደነገጠ እርጉዝ መኋኗን ሲያይ❤❤❤
ፈጣሪ እዳተ አይነት ታማኝ ሴት ይስጥህ አይዞህ ወንድም ያተ ያልሆነ ነገር ላይ ነዉ ስትደክም የነበረዉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ብለህ እለፋቸዉ
ማፍራ ነሽ ምን አይነት ነሽ መቼ አይቀናሽናም ክፎ አይቅናሽም አረመኔ 😭አይዞህ ወንድሜ ለአንተ የተሽላሽ ህይወት ይሰጥሀል ይቅናህ ወንድማለም ደሞ መልካም ነገር ይግጠምህ ❤️🙏
አንድ ነገር አስብ እግዚያብሄር ይወድሀል ገብስ ሲፈተግ አይተህ ታውቃለህ!?...በደቦ ነው በለው እየተባለ በጭብጫቦ!!...ትዝ አለህ!?...ከዛስ!?...ህምም ተራግፎ አምሮ ተቆልቶ non stop ይበላል!!...አንዳንዴ ፈጣሪ እንዲህ ፈትጎ የሚያራግፍልን መጥፎ ነገሮች አሉ!!...የተሻለና ምርጥ ከፊትህ አለ እሺ!!...አስተውል!!
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ 😢😢😢አይዞን ወንድሜ የአንተ ልብ ብቻ አይደለም የኛ ልብ ሁሉ ነው የተሰበረው ይህ ቀን ያልፋል የአንተን ሄዋን ታማኟን ሄዋንህን ፈጣሪ ስጥቶህ የተሰበረው ልብህ ይጠገናል።
የአረብ አገር መናቅ እስካላቆማችሁ ድረስ ዲያስፖራ ሁሉ ዋጋ ይከፍላል በኢትዮጵያ ያለች ሴት 😅
😂😂😂😂😂 እውነት ነው ገና ያለቅሳሉ
ሳህ አይዞን ንፁህ እንጀራ ብለን ነው😢😢😢
🤣🤣🤣🤣
ኡኡኡኡኡማህ ቅመሞች አይዞብ እየሰቀጠጠን የሰው ቆሻሻ ብናፀዳም በአላህ ዘንድ ገብዘባችን ንፁህ ነው ደሞ ለዚች አለም ድሎት ምቾት አያሳስበን ብቻ ከአላህ አንራቅ
አብሽሩየመዳምቅመሞች. ደምሩኝእስኪ
ለኛ ለመዳም ቅመሞች መልካም ትዳር ይስጠን እስኪ ለተግፋንው በመዳንያለም አሜን በሉ
አይዞህ ሀሌም ፈጣሪ በሰራው አይሳሳትም ለኛ ያልሆኑ ሰዎችን በራሱ ያነሳልናል የሚሆነን ይሰጠናል እና ተስፋ አትቁረጥ
ጋዜጣኛው ደስ ስል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድማችን አላህ ከአንተ ጋር ይሆን ወንድማችንን አላህ ይርደው ብቻ ህይወት 😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ ዘመኑ ሴቶች ❤ ያሳዝናል : አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይክስሃል።
መሰሎሀል ከዉንድም ሟላጫ አለ የደረሰበት ያቀዋል
በወልድ አይብስም ብለህ ነው እሷም ትክክል ናት እያልኩ አይደለም
እሽ ታድርገው ግን እንዳዛ ነበር መመለስ የነበረባት ???ልክ normal እና ትክክል ነገር እንዳደረገች አድርጋ ውጡልኝ አለች??? ሰው ለካ ሠው የሚገድለው ዝም ብሎ አይደለም አይጣል ነው።
Ayzoshe ehete embrhane tasbeshe
@@SalamaSal-n3k
ምን አገኘው ይሆን የመዳም ቅመሞች ለወሬ ስንሮጥ መውደቃችን አይቀርም 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
Sah 😂😂
ደምሪኝማ❤
😅😅😅😅
ክክክክክክክ
ትልቅ ጥፋት አጠፋሸ እህት አንተም እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ይስጥህ አይዞህ
ደምርኝ ውድ❤🎉
እምነት እሚባል ጠፍ በቃ
😢😢😢😢😢አይዞህወድሜ የበለጠችውን እግዚአብሄር ይሥጥህ
አንዳንድ ሴቶች ትግርሙኝ አላቹሁ ከወዳች በላይ ሰወች አሳዘነኝ በሙሉ እምነት እንዲ አምኖት ያለጠበቀዉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን ከሰመሳይ ሰዉ
ወንድሜ እግዚአብሔር አላማ አለው ስለዚህ ለበጎ ነው አትበሳጭ ምናልባት አግብተሀትም አትጠቅምህ ይሆናል እና እንኳንም በገንዘብህ አለፈልህ በህይወትህ እንኳን አልመጣ እና ህይወት ይቀጥላልና እግዚብሔር ትክክለኛዋን እንዲሰጥህ ፀልይ
ልጅቷ ግን ዓይን አውጣ ነገር ነች!አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ!
😒ምን እሷ አስደነቀሽ ኢትዮጵያ ኡሉም ልክ እንደዚህች ናቸው 🤮🤮
😂😂😂😂😂@@ኢትዮጵያየእኝናት
የእውነት በጣም ልብ ይናከል በእግዚአብሔር ምን ኡይነት መፍርያ ነሽ ወንድማችን አይዞክ ለአንተ ያለው ዬትም እግዚአብሔር የእቃል ልጀቱ ስታዋር ትንሽ አታፍርም በለጌ ነሽ 😢😢😢😢😢 ወይኔ ቅሌታም😢😢😢😢😢
Setu menew kelele endezih Egziabher yayal lante yalewen yesteh
እንዴት እንደዚህ ታደረጋለች በጣም ያሰጠላል በዉነት አይዞህ ወንድሜ ላንተ ያለዉ ፈጣሪ ይሰጥሃል አንች ግን ባለጌ ነሽ የዉነት አይደረግም ቢያንሰ ካልፈለግሸዉ ለምን አትነግሪዉም ከምትጎጂዉ ፈጣሪ ልቦና ይሰጥሾ በዉነት
ደምርኝ ውድ❤
አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር እዳተ አይነቱን ታማኝ አፍቃሪ ያጋጥመኝ
ደግ አደረገችሕ እሷን እዛ እስቀምጠሕ ልትጠብቅሕ ነበር የጠበካት ምን ስለሖነች እሷም ሕይወት እኮ አላት ደግ አደረገች ስንቶቻችሑ በስንት ሴቶች የተጫወታችሑ ጐበዝ የኔ እሕት አንበሳ የሚያዋጣትን እንጂ ያንተን ብር ስትቆጥር ጊዜዋ ሊያልፍ ደግ አደረግሽ የዘንድሮ ልጆች ጐበዞች ናችሑ በኛ ግዜማ ፈርተን ሌላ ስው እንኳን ስላም አንልንም ነበር
የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
ደምርኝ ውድ❤❤
በስምአም ገንዘቡን ብቻ ሳይሆን እድሜውን ነው የበላችው አሳፋሪ ሴት ግን ማነው ታማኝ አልሰማ ብላችሁ ነውጅ ችግር መከራን እምታውቅ ህይወት የንሮ ውጣ ውረድ ያየች እኛ ያረብ ሀገርን ሴት ብታገቡ ንሮ ትኖሩ ነበር ለኔም ፈጣሪ ታማኝ ባል ይስጠኝ አሜን
አሜን (3)
አሜን ይሰጥሸ እህቴ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይሰጥሻል
ደሞ ለወንድ እድሜ ባክሽ
እዳንቺ አይቶን የጠፋችው በይ ቶሎ በይ መልስ
የኔ ወንድም ፅናቱን ይሰጥህ አይ ሰው
የእውነት ነው ከሆነ ይች ደረቅ ተደፍታ ይቅርታ ማለት ነበረባት እንደዝህ የዋህ ሰው አለ እኔ ታድያ ብፈልግ አላገናኝ አለኘ 🙏❤❤❤❤
አይዞህ ፈጣሪ ለበጎ ስለሆነ አትበሳጭ ሁሉም ለመልካም ነው የሳን ነገር ግን ወዮላት በጠቅላይ ም አሳዘነኝ ልጅ
ሀገት ውስጥ ያሉ ሴቶች ምናባታችሁ ነክታችሁ ነው እንዲህ ልክስክስ የሆናችሁ ምድረ ልክስክስ ይድፋችሁለአንድ አንድ ታማኝ ሴቶች ክብር አለኝ 🎉❤
ልክስክስ ብቻ አይገልፃቸውም የርከሱ ናቸው
ወይ ዘድሮ ገና እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ::
መልካም ለመልካም አይገናኝም አይ ህይውት ተቃራኒ ለእኛም እግዚአብሔር መልካሙን ይስጠን❤
ጥሩ ለጥሩዎች ስለሆነ ጥሩ ከመጥፎ ጋር አይዘልቅም ይለያያል
እውነት ነው ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም
በጣም
😔ለምን ግን
ህይወት ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን ነች በተለይ ለእኛ ለስደተኞች የማታ እንጀራ ይስጠን💗
የሚወዱትን የሚያፈቅሩትን የሚሳሱለትን ሰዉ ለማግኘት በጉጉት ሲጠብቁ ቀኑ ሞልቶ እንደዚህ ስሆን ልብ ይሰብራል ምን አይነት ሴት ነሽ ለራስሽም ክብር የሌለሽ አይዞህ ወንድም 😢😢😢
በጣም ነዉ ሚያሳዘነው አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪየተባረከ ትዳር ይስጥክ ያረብ ወንድሜ ከባድ ነዉ
ቆይ ለምን እኛን እይጀናጀኑም 🤣ilove ሸቃሊት
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢እግዚአብሄር የተሻለነገር አለው ላንተ ያዘጋጄው ወንድሜ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ
ምን አለ ለመዳም ቅመሞች ፈረሀ እግዚአብሔር ያለውን መልካሙን አዳምን ብታድለን ❤❤❤❤❤ይች ከባለቤቷ ጋር ሁና ተመሳጥራ ነው ገንዘቡን የበላችሁ
ኡፉፉፉፉ😢 አይዞህ ወገኔ ህዎት ይቀጥለል አንተ ጎቦዝ ተማኝ ጀግና ነህ የጀን ይስጠት ምኑ ሰገጤ ነት😢😢😢😢
የባሰ አለና ስለሆነው ሳይሆን የተሻለ መልስ ያለው እግዚአብሔር ካለፈን የተሻለ ህይወት ሰጪ አምላክ መልሱ ያማረ ነው
Amane
ማለቴ እርጉዝ ነሽ የሚለው ፓርት አሣከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
😂😂እኮ መለት እራጉዝ ነሽ😅
ክክክ እኮ እኔም አሳቀኝ
😂የማዳም ቅመሞች ታማኝ ነን ለምንም ለማንም ክብር ለማዳም ቅመሞች 😂😂❤❤🎉🎉
ትክክል ነሽ ውዴ
እረ እንሸቃሊት ወንድ እየለምኑ ነው ክክክክክክክክክክክ
ተረጋጉ እንጂ የመዳም ቅመሞች ሁላቹም ለኛ ለኛ ብላቹ ኣይዛቹ በትግስት ጠብቁ ለኛ ያለው በግዜው ይመጣል😅
@@selamawitbrhane3334 አጫጫን እኮ አይሸቃሊት ምን እናደርግ በለሸ ነው እየትክዳን እኮ ነው 😂😂😂😂😂
ዱካ ጎበዝ እንዲህ መከናነብ ይሻላል ስራው አደጋ ስላለው በርታ
አባውን ተቀበሉት
ጥሩ ጥሩ ጥሩ ድራማ ደራሲ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰
ድራማ ነው ወይስ እውነተኛ ታርክ?
drama
እውነተኛ ታሪክ ነው።
ድራማ ነው ባካቹ
እኔ እራሱኮ ግራ ገባኝ ድራማ ነው አይደል???
ድራማ ያምራል በርቱ ጎበዝ ደርሰት
ጋዜጠኛ ወድማችን ከነጋርዶችህ አድናቂህ ነኝ። በርታ ብርታት ላተ ጉድ አምኖት ከማመን መታመን ከባድነው እሱንን ያሳዝናል ሚስኪን ወግ ማረግሽ ጉድነው
ወንድምዬ ብርታቱን ይስጥክ😢😢😢
ዲያስኮራወች ለትዳር የሚሆናቸውን ሴት አያቁም እኛ የማዳም ቅመሞች እያለን ከራሳችን በላይ ለሰው የምንኖር 😢 አይዞህ ወድሜ😊
Eko😂 aykome enzhue dyseborawechie kmemochie eko merxe jgna gobzochie nane❤❤
እዳንተ አይነት አፍቃሪ ከሽ በላይ ይብዛ እሷ ግን ፈጣሪ መልስ ይስጣት ከባድ ነዉ ሰውን ጨዉ አደለም አይቀመስ እረ ከባድ ነዉ
አገርቤት ያሉሤቶች ባለጌናቸው እውነት አረብሐገር የምንከራተተው ታማኞቹ ግን እንናቃለን ያረቢ ለሐረብ አገር ሤትም እድል አውጣልን
ኧረ ዜሌ እንዴት እንደሚያስደነግጥ አንተን ጌታ ይርዳህ
አይ ገለቴ ክተማ ቢያሳምር ምን ዋጋ አለው የሰው ልጅ ደም እየተገበር 😢አንተ እንኮን ለሀገርህ አበቃህ
የድሀ ቤት አፍርሶ ምኑን አሣመረው
እግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድ ነው 😭😭 ሳዋረድ ይቆምጣል ይላል ያገሬ ሰው ምን አለ የሰው ገንዘብ የሰው ላብ ባትበሉ 😭😭 የሰው ሀቅ የሰው ነው ነገ ልልጆቻችሁ ባታወርሱ እፍፍፍፍፍ 🙏🏾🙏🏾 ዞሮ እመብርሀን ትቅረብሽ 🙏🏾
AMYN.DMRKUCHU
በጣም ተሳስተሻል እ/ር ይቅር ይበልሽ ወድሜ ኣይዞህ ሁሉም ለቦጓ ነው
Abel na agegno pils
ይሂኔ አንተም ያሰለቀሰካት ትኖራለች ለዛም ይሆናል እደዚክ አ ይነት ነገረ ያጋጠመክ ሰው በጆ የያዘውን ትቶ ያላየውን እደሚከባከብ ሰለምናይና ሰለምንሰማ በተለዬ ወድ የተባላቹክማ ለሚሆናቹክ የማትሁኑና የማትታመኑ ግን የጃቹክን ታገኛላቹክ ጠብቁ
አለባበስህን። ደሱቀጥልበት
ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል አይዞን
ትልቅ ውርደት😢😢😢😢
ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤በርታልን ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ለጎ ነው ያልፋል ያተ መልካምነት ነው እውነቱን ያሳየህ የተሻለ ነው የሚገጥምህ
ወይ ጉድ እንደዚ አይነት ታሪክ እያለ በየት በኩል ባል እናግኝ ቆመን መቅረታችን ነው።
ጋዜጠኛ ፡በናትክ እኔም እንደሱ አይነት ታሪክ አለኝ ከቻልክ አገናኘኝ፡፡😢😢😢
ጉድ ነው አሳፋሪ ነች አላህ ላንተ ያለውን መልካም ተመኝ የሆነችውን ሴት ይስጥክ አይዞክ ወንድሜ ኡፍፍ😢😢
ዳኒ ቢሆን ኖርማል ነው ይል ነበር። ዳኒ ትንሽ ከእናንተ መማር አለበት። በርቱ
😂😂😂
እና ነገር ለማማብረድ ነው
የለም ብለሽ እያማሽው ነው 😅😅
@@meazatefra6336 ግን እኮ እዉነቷን ነዉ ኖርማል ነዉ ልክ አደለሁም ነበር እሚለዉ የኔ ሚስኪን😂
በጣም ባለጌ ሴት ነች። ደግሞ አለማፈሩዋ። የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ የተባለው ለካ ለዚህች ሴት ነው።
ያአላሕ,ከባድነዉ,ግንሚሥኪ,አላሕይይልሺ,የተረገመሺ,,
እርጉዝ ነሽ አለ ደንግጦ 😂😂ይቺ ማፈሪያ
የኔ ወንድም አይዞክ እኔ የመዳን ቅመም አገባአለሁ❤ መንታ መንታ ልጆች እንወልዳለን😢
እኔም ከለሁለት የመጃም እጂነር😜😜😜😜😜😂😂😂
😂😂😂❤❤❤
😁😁😁😁😁😁😁
አደኛነኛ ዛሪደም የወዶቹ ተራነው ማልቀስ
ደምርኝ ማር❤❤
ደምሪኝ ያገሬ ልጅ
አሸ
ደምሪችሆለሁ አደምልሱ
ሁ ማይነስ ሁ ነው
ይገርማልሸርሙጠሺዲቃላስላረገዝሺነውእደዛእምትይውጉድነው
ምን አለ ለመዳም ቅመሞች እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ብሰጠን እኔ ደግሞ እኛ ሴቶች ብቻ መስሎኝ ነበር የምንታለለው አይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው ለአንተ ያላትን ፈጣሪ ይሰጥሀል
የገዜጠኛዉ አጠያዬቅ እርጉዝ ነሽ አላለም 😅😅😂😂😂
ደንግጦ ነውኮ
😢😢ምን ያድርጎ ፍቅረኛዋን ሰርፕራይዝ ሊያደርግ ይዞላት እየመጣ እሷ እርጉዝ ሆና ሲያገኛት ደነገጠ 😢❤ያሳዝናል
ደግጧልኮ አፎ ተሳሰረበት ጋዜጠኘዉ😂
እኔን ያሳቅኝ አንቺንም አስቆሻል😂😂😂😂
መቼ ይሆን ለመልካም ሰው መልካም ነገር የሚገጥመው 😢😢😢ያሳዝናል
በጣም😢😢😢😢
የዳስባራ ወንዶች ይበላችሁ በስደት ያሉት ን ለብር ነው የምትቀርብት እናተም የምበላችሁ ነው የምትፈልጉት በጅታለች እስይ እኔ አልላዝንም 😂😂😂😂ድግ አረገች
እኮ. ያሳቸዋል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልብ,ይሰብራል
ጋዜጠኛው ግን በሳቅ ዘረረኝኮ😂
በየሱስ መቅደስ ነሽ እርጉዝ ነሽ ማለቴ ነብሰጡር ነሽ ክክክክክክክክክክክክክ በሳቅ ፈረስኩ ልጅቱ የለለ ነች በስማም ማርያምን ጋዜጠኛው ጀግና ነህ ሳቅህን መቆጣጠር መቻልህ😂😂😂
ምኑ ያስቃል ገልቱ
Kkkjkkkkkk
@@myfano fano denezu
እኔም እንዳንተ ተከድቻለሁ😢😢😢 መልካም ሠው ሁሌም መልካም አይገጥመውም ፈጣሪ ለኛ ያለውን አያሣጣን🙏🙏🙏
አይዞክ አንተም
ደያስፖራው ተረጋጋ:: ነፍስ ማጥፋት አይጠበቅብክም:: Simply, ተሸውደሃል:: ይህችን ጊዜ ተረጋግተህ ለማሳለፍ እና ስህተትህን ለመረዳት ሞክር:: ወደ መጣህበት ሀገር ሂድ እና ለጥቂት አመታት ሸቅለህ ተመለስ::ሀገርህ ላይ የሆነ ነገር ክፈት እና ሌላ ጓደኛ ፈልግ:: እሷንም አጣድፈህ ሆፕ አስደርግ እና ያኔ ልብህ ያርፋል:: ቀላል ነው:: ብዙ አታካብድ ነገ ሌላ ቀን ሌላ ህይወት ይኖርሃል:: በቀልን ግን ለፈጣሪ ተው!!!
አቤላ የምትለውን ካሜራማን አስተዋዉቀን ????
ወይ ጉድ ምናለ እኛ የመዳም ቅመሞች ታማኝ ነን ታማኝ ባል ብሰጠን ከስራችን ዉጭ ምንም የማናቅ 🙏🙏
እረ ኢጃዛ ሤት ታማኝ አደለም ወዱም ሤቱም ኮትራቶች ነንጅ ጀግና
የምን ኢጃዛ ነዉ ሆ
እይዎት ይቀጥላል አይዞህ ወንድሜ በርታ 😢😢
ወንድሜ እግዚአብሔር ያልፈቀደውን ምንም ማድረግ አይቻልም ለአንተ የተፈጠረችዋን እግዚአብሔር ያሳይህ ግን ስለከተማው መቀየር ስታወራ ስለጽዳቱ አውርተሀል ከተማው ጸድቶ የሰው ልብ ግን ቆሽሻል እውነተኛ ሰው ለማግኘት አይቻልም ወደ ውጪ ከወጣችሁ ቆየት ያላቹ ሰወች የኢትዮ ሰወች እንደበፊቱ ይመስላችሃል አሁን ሰው ከማፍቀር ገንዘብ ማፍቀር ጀምረዋል
እግዚአብሔርን ትክክክክል😢ስው ስው ኡፊፊፊፊ
በእዉነት በጣም ነዉ የሚገርመኝ ጥሩ ሰዎች ጥሩ ሰዉ የማያገኙት ግን ለምንድነዉ????
እች ደረቀኝ አይንአውጣ ጉደኝ ሲት ናት ስውየው ግን በጣም ያሳዝናል እባካችሁ ውጭ ያላቹህ ወንዶች ወደአገርቤት ህዳችሁ የትዳር ጉደኆ ለማምጣት አታስቡ በጣም ባሊጊወች ናቸው ለምን አትማሩም?????😢😢😢😢😢ወንዲሚ አይዛህ የተሽለ ይገጥምሀል ተረጋጋ
ሲጀምር ዲያሰፖራ አይመሰልም😂😂😂😂
የመጣው ከመርካቶ ነው😂😂😂
ዲስፔራማለት ግንምንማለትነው
@@Merdiy ሀብታም ወይም አገር ላይ ኢፈርት ወይም ስራ ለመፍጠር የመጣ ማለት ነዉ
ክክክክክ
ቦርጫም ክክክክክክ
አይ ዳስኮራዎች. ለትዳር መምርጥ አትችሉም ብትችሉ ታማኝ የመዳም ቅመሞች ነበር
😂😂😂😂😂እርትይ
ምን የተረገመች ናት ቆሻሻ አላህ ያዋርድሺ ብሺቅ
ያልተሰራ,ያልተነገረ,የለም,አለ,ዘላለም,ዘገየ
የኔ ጌታ እንዴት ያለውን የእግዚአብሔር ሰው ሰበሩብን
አፈር ልብላ ግን ልጁ አሳዘነኝ 😢😢 ግን እግዚአብሔር ላንተ ያለዉ አለ ወንድሜ አይዞህ ወይኔ ግን ልጅቷ ድርቀቷ ለማንኛዉም እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 😢😢
አይገላግላት ድንጋይ ትውለድ
@@yasminabubeker1311 አይ ተይ እህት አለም እንዲህ አይባልም 😢
አይዞህ ወድሜ መልካሞን ይግጥመህ ያሳዝናል😢😢😢😢😮
እባካችሁን ሴቶችም ወንዶችም ለቃላችን ታማኝ እንሁን የሰው ልብ አንስበር ቃላችንን እንጠብቅ እግዚአብሔር የሰጠንን ህሊና አናቆሽሽ እባካችሁን
ወይ ወንድሜ በሰው አገር ለፍተህ የሰው አውሬ ናቸው ያሉት አገራችን ይሄ ትልቅ ወንጀል ነው ጣልያን አገር እንዴት አርገን እንደምናገኘው እኛ ነን የምናውቀው አይዞህ እግዛብሔር ይክስሃል ወንድሜ
ዉድሜ ላተያለዉ ፈጣሪ አምላክ ይስጥህ ተረጋጋ ፈጣሪ የተሰበረዉን ልብህን ይጠግንልህ❤️❤️❤️❤️ የምትወልጂዉም ልጅ አይባረክልሽም 🦎🦎🦎🦎🦎🦎🦎።
ትልቅ ውርደት😢 የኔ ኣባት አይዞህ😢😢😢
ምን አለ ለኛ አረብ ሀገር ላለነው እንደዚህ ያለ መልካም ሰው ቢስጠን 😊አይዞህ ህይወት ይቀጥላል
አያስቅም 🤣🤣🤣@@amenamenselasa9298
አይ፣አልተገነኝቶ፣ጀብ፣ጦም፣አደር፣አህያ፣ሙቶ፣እሚባል፣ተርት፣ነበር፣እደዛ፣ብቻ፣አላህ፣አለን☝🙏🙏አብሽር❤❤
ሄሉየ ደምርኝ❤❤🎉
nber hmmmmm
Ayi egna mech tadelen eheta
ለመልካም ሰው መልካም ነገር አይገጥመውም የመዳም ቅመሞች ለእኛም የእረፍት እንጀራ ይስጠንንንን
ደምሪኝ ጋይስ
አምላኬሆይ ምን አይነት አይነት ነች አይይይይ ሲያሳዝን
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን❤❤❤❤❤
አለባበስህ ሁሌም እደሡ ይሁን እራስክን አታጋልጥ ጥሩ አርገሀል አይዞ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
መልካምነትህ ጥሩ ነው እንኳን ሳታገባት አወቅህ እግዚአብሄር በጊዜ ህይወትህ እንዳይበላሸ አግዞአል እግዚአብሄርን አመሰግን ላንተ ያላትን አምላክ ይሰጥአል ታገሰ
ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም ሚባለው እሄ ኮነው አይዞን ብሮ ላንተ ያለቺውን ፈጣሪን ምትፈራ ይሰጥሀል
❤
አይ አውሮፖውች ምን አለ ወደኛ ብታዩ እኛ ያርብ አገር ሴቶች ታማኝች ነን
ደምርኝ ውድ❤❤🎉
❤❤❤ከታማኝም ታማኝ ጀግኖች እኮ ነን ❤😢😢
ሀይ አንቺ ይመጣልሻል አንድ ቀን ታማኝ ባል ካለ አገናኝሻለው
😅😅😅
ክክክክ
ጓደኞቼ በሠው ሀገር ሆኜ አባቴን አጣሁ እንደቀላል አንድ ሣምንት ሆነው ግን አባቴ ከፊቴ አልሄድ አለኝ መቋቋም አቃተኝ እህቶቼ ሥብርብር አልኩአቃተኝ ፈጣሪ ቤተሠብን ከቁጥር ሳይጎሉ ማግኘት ለካ ቀላል አይደለም እህቶቼ ደከመኝ በፀሎታችሁ አግዙኝ መሥራት አልቻልኩም
አብሽር እህቴ አላህ ሦብሩን ይሥጥሽ
ፈጣሪ ያፅናናሽ እህቴ በእምነትሽ ስብከት ፆለት አዳምጭ
አብሽሪ እህቴ አላህ ሰብር ይስጥሽ በስደት ላይ ሆኖ የቤተሰብ ሀዘን መስማት ከባድ ነው ቢሆንም እነሱ ከቤተሰብ መሀል ስለሆኑ ምንም አይደለም አንቺ ለራስሽ አስብ የሰው ሀገር ስለሆንሽ ሰብር ማድረጉ ግድ ይላል ሞት ሀቅ ነው ለሁሉም የማይቀር ነው አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ያሉትን አላህ ያቆይልሽ
እኔም ልክ የዛሬ አመት እንዳንቺው በስደት ላይ ሆኜ ነው አባቴን ያጣሁት አላህ ይርሀመው
😢😢😢እኩዋን በሣሥት በ15አመቱም አረሣሁት ሁሌ አድስ😢😢😢😢አላሀሰ ሦብር ይስጠሽ😢😢😢😢
Egziabher yatsnash.
ምናለ ፈጣሪ ጥሩ ባል ሰቶኝ ከስደት ቢገላግለኝ ማርያምን እኛ ሰዉ ሀገር ያለንዉ መቼ ነዉ የራሳቺንን ኖሮ መስርተን ከልፋት የምንገላገለዉ ብቻ ተመስገን ዋናዉ ጤና ነዉ የረፍት እጀራ ይስጣቺሁ የኔ ከርታቶቺ😢😢😢❤❤
ያገባነውም አልሄድን ኡፉፉፉ ወንዶቹ ም እንምጣ ነው የሚሉት
አይዞሽ እህቴ አላህ የተባረከነ ትዳርነ የተባረከ ልጆች ይስጥሽ ሁሉንም ነገር አላህ ሲለው ነው ጤነ ብቻ ይስጥሽ አይዞን እሺ እህቴ
@@yasminabubeker1311 🌹🌹💋
ብርሺን ያዠ ባል ብቻ አደለም አችም እራስሺን ችለሺ መኖር ትችያለሺ ዝንጥ ያለ ወረት ያዢ
አሚን ያረብ
ብቻ ቃላት ያንሠኛል በጣምነዉ የምታሥጠይዉ ወድሜ ትግሥቱን ፈጣሪይሥጥህ
ዜዶ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ "ከዝች ሀገር ላይ ያልሰማ ነው እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም" የምትለው አባባል እጅግ በጣም ስራችሁን የሚገልጽ ነው!!!!
እኔ የአረብ አገር ልጆችን አግቡ ብዬ እመክራለሁ። ብዙዎቹ ብዙ ዉጣዉረድ ስላሳለፉ ሰዎችን አይጎዱም ብዬ አስባለሁ። በተረፈ ፈጣሪ ይርዳቹ።
❤❤እኮ
እረ ፈልጌ አጣሁ ደማዳም ,,,,,,
እኛንማ እሚፈልጉን በልተው ለመሄድ ነዉ 😭😭😭😭
ለኛማ እሚመጣልን ውጦ ገልምጥ ነው ታማኙ ለቦዘኔዎች ነው አያጋጥምም😢😢😢
ትክክክል😢😢😢
ፈጣሪ ለእኛም ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን❤ጥሩ አፍቃሪ የሚሰጠዉ ለማይገባው ነዉ 😢
Amen yisten 🙏
እረአሜንንን
ወይኔ ጋዜጠኛው እንዴት እደደነገጠ እርጉዝ መኋኗን ሲያይ❤❤❤
ፈጣሪ እዳተ አይነት ታማኝ ሴት ይስጥህ አይዞህ ወንድም ያተ ያልሆነ ነገር ላይ ነዉ ስትደክም የነበረዉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ብለህ እለፋቸዉ
ማፍራ ነሽ ምን አይነት ነሽ መቼ አይቀናሽናም ክፎ አይቅናሽም አረመኔ 😭አይዞህ ወንድሜ ለአንተ የተሽላሽ ህይወት ይሰጥሀል ይቅናህ ወንድማለም ደሞ መልካም ነገር ይግጠምህ ❤️🙏
አንድ ነገር አስብ እግዚያብሄር ይወድሀል ገብስ ሲፈተግ አይተህ ታውቃለህ!?...በደቦ ነው በለው እየተባለ በጭብጫቦ!!...ትዝ አለህ!?...ከዛስ!?...ህምም ተራግፎ አምሮ ተቆልቶ non stop ይበላል!!...አንዳንዴ ፈጣሪ እንዲህ ፈትጎ የሚያራግፍልን መጥፎ ነገሮች አሉ!!...የተሻለና ምርጥ ከፊትህ አለ እሺ!!...አስተውል!!
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ 😢😢😢
አይዞን ወንድሜ የአንተ ልብ ብቻ አይደለም የኛ ልብ ሁሉ ነው የተሰበረው ይህ ቀን ያልፋል የአንተን ሄዋን ታማኟን ሄዋንህን ፈጣሪ ስጥቶህ የተሰበረው ልብህ ይጠገናል።
የአረብ አገር መናቅ እስካላቆማችሁ ድረስ ዲያስፖራ ሁሉ ዋጋ ይከፍላል በኢትዮጵያ ያለች ሴት 😅
😂😂😂😂😂 እውነት ነው ገና ያለቅሳሉ
ሳህ አይዞን ንፁህ እንጀራ ብለን ነው😢😢😢
🤣🤣🤣🤣
ኡኡኡኡኡማህ ቅመሞች አይዞብ እየሰቀጠጠን የሰው ቆሻሻ ብናፀዳም በአላህ ዘንድ ገብዘባችን ንፁህ ነው ደሞ ለዚች አለም ድሎት ምቾት አያሳስበን ብቻ ከአላህ አንራቅ
አብሽሩየመዳምቅመሞች. ደምሩኝእስኪ
ለኛ ለመዳም ቅመሞች መልካም ትዳር ይስጠን እስኪ ለተግፋንው በመዳንያለም አሜን በሉ
አይዞህ ሀሌም ፈጣሪ በሰራው አይሳሳትም ለኛ ያልሆኑ ሰዎችን በራሱ ያነሳልናል የሚሆነን ይሰጠናል እና ተስፋ አትቁረጥ
ጋዜጣኛው ደስ ስል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድማችን አላህ ከአንተ ጋር ይሆን ወንድማችንን አላህ ይርደው ብቻ ህይወት 😢😢😢😢😢😢😢😢
አይ ዘመኑ ሴቶች ❤ ያሳዝናል : አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ይክስሃል።
መሰሎሀል ከዉንድም ሟላጫ አለ የደረሰበት ያቀዋል
በወልድ አይብስም ብለህ ነው እሷም ትክክል ናት እያልኩ አይደለም
እሽ ታድርገው ግን እንዳዛ ነበር መመለስ የነበረባት ???ልክ normal እና ትክክል ነገር እንዳደረገች አድርጋ ውጡልኝ አለች??? ሰው ለካ ሠው የሚገድለው ዝም ብሎ አይደለም አይጣል ነው።
Ayzoshe ehete embrhane tasbeshe
@@SalamaSal-n3k
ምን አገኘው ይሆን የመዳም ቅመሞች ለወሬ ስንሮጥ መውደቃችን አይቀርም 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
Sah 😂😂
ደምሪኝማ❤
😅😅😅😅
ክክክክክክክ
ትልቅ ጥፋት አጠፋሸ እህት አንተም እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ይስጥህ አይዞህ
ደምርኝ ውድ❤🎉
እምነት እሚባል ጠፍ በቃ
😢😢😢😢😢አይዞህወድሜ የበለጠችውን እግዚአብሄር ይሥጥህ
አንዳንድ ሴቶች ትግርሙኝ አላቹሁ ከወዳች በላይ ሰወች አሳዘነኝ በሙሉ እምነት እንዲ አምኖት ያለጠበቀዉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን ከሰመሳይ ሰዉ
ወንድሜ እግዚአብሔር አላማ አለው ስለዚህ ለበጎ ነው አትበሳጭ ምናልባት አግብተሀትም አትጠቅምህ ይሆናል እና እንኳንም በገንዘብህ አለፈልህ በህይወትህ እንኳን አልመጣ እና ህይወት ይቀጥላልና እግዚብሔር ትክክለኛዋን እንዲሰጥህ ፀልይ
ልጅቷ ግን ዓይን አውጣ ነገር ነች!
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ!
ደምርኝ ውድ❤🎉
😒ምን እሷ አስደነቀሽ ኢትዮጵያ ኡሉም ልክ እንደዚህች ናቸው 🤮🤮
😂😂😂😂😂@@ኢትዮጵያየእኝናት
የእውነት በጣም ልብ ይናከል በእግዚአብሔር ምን ኡይነት መፍርያ ነሽ ወንድማችን አይዞክ ለአንተ ያለው ዬትም እግዚአብሔር የእቃል
ልጀቱ ስታዋር ትንሽ አታፍርም በለጌ ነሽ 😢😢😢😢😢 ወይኔ ቅሌታም😢😢😢😢😢
ደምርኝ ውድ❤❤🎉
Setu menew kelele endezih Egziabher yayal lante yalewen yesteh
እንዴት እንደዚህ ታደረጋለች በጣም ያሰጠላል በዉነት አይዞህ ወንድሜ ላንተ ያለዉ ፈጣሪ ይሰጥሃል አንች ግን ባለጌ ነሽ የዉነት አይደረግም ቢያንሰ ካልፈለግሸዉ ለምን አትነግሪዉም ከምትጎጂዉ ፈጣሪ ልቦና ይሰጥሾ በዉነት
ደምርኝ ውድ❤
አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር እዳተ አይነቱን ታማኝ አፍቃሪ ያጋጥመኝ
ደግ አደረገችሕ እሷን እዛ እስቀምጠሕ ልትጠብቅሕ ነበር የጠበካት ምን ስለሖነች እሷም ሕይወት እኮ አላት ደግ አደረገች ስንቶቻችሑ በስንት ሴቶች የተጫወታችሑ ጐበዝ የኔ እሕት አንበሳ የሚያዋጣትን እንጂ ያንተን ብር ስትቆጥር ጊዜዋ ሊያልፍ ደግ አደረግሽ የዘንድሮ ልጆች ጐበዞች ናችሑ በኛ ግዜማ ፈርተን ሌላ ስው እንኳን ስላም አንልንም ነበር
የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ
ደምርኝ ውድ❤❤
በስምአም ገንዘቡን ብቻ ሳይሆን እድሜውን ነው የበላችው አሳፋሪ ሴት ግን ማነው ታማኝ አልሰማ ብላችሁ ነውጅ ችግር መከራን እምታውቅ ህይወት የንሮ ውጣ ውረድ ያየች እኛ ያረብ ሀገርን ሴት ብታገቡ ንሮ ትኖሩ ነበር ለኔም ፈጣሪ ታማኝ ባል ይስጠኝ አሜን
ደምርኝ ውድ❤❤🎉
አሜን (3)
አሜን ይሰጥሸ እህቴ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይሰጥሻል
ደሞ ለወንድ እድሜ ባክሽ
እዳንቺ አይቶን የጠፋችው በይ ቶሎ በይ መልስ
የኔ ወንድም ፅናቱን ይሰጥህ አይ ሰው
የእውነት ነው ከሆነ ይች ደረቅ ተደፍታ ይቅርታ ማለት ነበረባት እንደዝህ የዋህ ሰው አለ እኔ ታድያ ብፈልግ አላገናኝ አለኘ 🙏❤❤❤❤
አይዞህ ፈጣሪ ለበጎ ስለሆነ አትበሳጭ ሁሉም ለመልካም ነው የሳን ነገር ግን ወዮላት በጠቅላይ ም አሳዘነኝ ልጅ
ሀገት ውስጥ ያሉ ሴቶች ምናባታችሁ ነክታችሁ ነው እንዲህ ልክስክስ የሆናችሁ ምድረ ልክስክስ ይድፋችሁ
ለአንድ አንድ ታማኝ ሴቶች ክብር አለኝ 🎉❤
ልክስክስ ብቻ አይገልፃቸውም የርከሱ ናቸው
ወይ ዘድሮ ገና እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ ነገር እናያለን እንሰማለን ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ::
ደምርኝ ውድ❤
መልካም ለመልካም አይገናኝም አይ ህይውት ተቃራኒ ለእኛም እግዚአብሔር መልካሙን ይስጠን❤
ጥሩ ለጥሩዎች ስለሆነ ጥሩ ከመጥፎ ጋር አይዘልቅም ይለያያል
እውነት ነው ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም
በጣም
😔ለምን ግን
ህይወት ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን ነች በተለይ ለእኛ ለስደተኞች የማታ እንጀራ ይስጠን💗
የሚወዱትን የሚያፈቅሩትን የሚሳሱለትን ሰዉ ለማግኘት በጉጉት ሲጠብቁ ቀኑ ሞልቶ እንደዚህ ስሆን ልብ ይሰብራል ምን አይነት ሴት ነሽ ለራስሽም ክብር የሌለሽ አይዞህ ወንድም 😢😢😢
በጣም ነዉ ሚያሳዘነው አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪየተባረከ ትዳር ይስጥክ ያረብ ወንድሜ ከባድ ነዉ
ቆይ ለምን እኛን እይጀናጀኑም 🤣ilove ሸቃሊት
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢እግዚአብሄር የተሻለነገር አለው ላንተ ያዘጋጄው ወንድሜ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ
ምን አለ ለመዳም ቅመሞች ፈረሀ እግዚአብሔር ያለውን መልካሙን አዳምን ብታድለን ❤❤❤❤❤
ይች ከባለቤቷ ጋር ሁና ተመሳጥራ ነው ገንዘቡን የበላችሁ
ኡፉፉፉፉ😢 አይዞህ ወገኔ ህዎት ይቀጥለል አንተ ጎቦዝ ተማኝ ጀግና ነህ የጀን ይስጠት ምኑ ሰገጤ ነት😢😢😢😢
የባሰ አለና ስለሆነው ሳይሆን የተሻለ መልስ ያለው እግዚአብሔር ካለፈን የተሻለ ህይወት ሰጪ አምላክ መልሱ ያማረ ነው
Amane
ማለቴ እርጉዝ ነሽ የሚለው ፓርት አሣከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
ደምርኝ ውድ❤❤
😅😅😅
😂😂እኮ መለት እራጉዝ ነሽ😅
ክክክ እኮ እኔም አሳቀኝ
😂የማዳም ቅመሞች ታማኝ ነን ለምንም ለማንም ክብር ለማዳም ቅመሞች 😂😂❤❤🎉🎉
ደምርኝ ውድ❤
ትክክል ነሽ ውዴ
እረ እንሸቃሊት ወንድ እየለምኑ ነው ክክክክክክክክክክክ
ተረጋጉ እንጂ የመዳም ቅመሞች ሁላቹም ለኛ ለኛ ብላቹ ኣይዛቹ በትግስት ጠብቁ ለኛ ያለው በግዜው ይመጣል😅
@@selamawitbrhane3334 አጫጫን እኮ አይሸቃሊት ምን እናደርግ በለሸ ነው እየትክዳን እኮ ነው 😂😂😂😂😂
ዱካ ጎበዝ እንዲህ መከናነብ ይሻላል ስራው አደጋ ስላለው በርታ
ደምርኝ ውድ❤❤
አባውን ተቀበሉት
ጥሩ ጥሩ ጥሩ ድራማ ደራሲ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰
ድራማ ነው ወይስ እውነተኛ ታርክ?
drama
እውነተኛ ታሪክ ነው።
ድራማ ነው ባካቹ
እኔ እራሱኮ ግራ ገባኝ ድራማ ነው አይደል???
ድራማ ያምራል በርቱ ጎበዝ ደርሰት
ጋዜጠኛ ወድማችን ከነጋርዶችህ አድናቂህ ነኝ። በርታ ብርታት ላተ ጉድ አምኖት ከማመን መታመን ከባድነው እሱንን ያሳዝናል ሚስኪን ወግ ማረግሽ ጉድነው
ደምርኝ ውድ❤❤🎉
ወንድምዬ ብርታቱን ይስጥክ😢😢😢
ዲያስኮራወች ለትዳር የሚሆናቸውን ሴት አያቁም እኛ የማዳም ቅመሞች እያለን ከራሳችን በላይ ለሰው የምንኖር 😢 አይዞህ ወድሜ😊
Eko😂 aykome enzhue dyseborawechie kmemochie eko merxe jgna gobzochie nane❤❤
እዳንተ አይነት አፍቃሪ ከሽ በላይ ይብዛ እሷ ግን ፈጣሪ መልስ ይስጣት ከባድ ነዉ ሰውን ጨዉ አደለም አይቀመስ እረ ከባድ ነዉ
አገርቤት ያሉሤቶች ባለጌናቸው እውነት አረብሐገር የምንከራተተው ታማኞቹ ግን እንናቃለን ያረቢ ለሐረብ አገር ሤትም እድል አውጣልን
ኧረ ዜሌ እንዴት እንደሚያስደነግጥ አንተን ጌታ ይርዳህ
አይ ገለቴ ክተማ ቢያሳምር ምን ዋጋ አለው የሰው ልጅ ደም እየተገበር 😢
አንተ እንኮን ለሀገርህ አበቃህ
የድሀ ቤት አፍርሶ ምኑን አሣመረው
እግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድ ነው 😭😭 ሳዋረድ ይቆምጣል ይላል ያገሬ ሰው ምን አለ የሰው ገንዘብ የሰው ላብ ባትበሉ 😭😭 የሰው ሀቅ የሰው ነው ነገ ልልጆቻችሁ ባታወርሱ እፍፍፍፍፍ 🙏🏾🙏🏾 ዞሮ እመብርሀን ትቅረብሽ 🙏🏾
ደምርኝ ውድ❤
AMYN.DMRKUCHU
በጣም ተሳስተሻል እ/ር ይቅር ይበልሽ ወድሜ ኣይዞህ ሁሉም ለቦጓ ነው
ደምርኝ ውድ❤
Abel na agegno pils
ይሂኔ አንተም ያሰለቀሰካት ትኖራለች ለዛም ይሆናል እደዚክ አ ይነት ነገረ ያጋጠመክ ሰው በጆ የያዘውን ትቶ ያላየውን እደሚከባከብ ሰለምናይና ሰለምንሰማ በተለዬ ወድ የተባላቹክማ ለሚሆናቹክ የማትሁኑና የማትታመኑ ግን የጃቹክን ታገኛላቹክ ጠብቁ
አለባበስህን። ደሱቀጥልበት
ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል አይዞን
ደምርኝ ውድ❤❤
ትልቅ ውርደት😢😢😢😢
ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤በርታልን ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሁሉም ነገር ለጎ ነው ያልፋል ያተ መልካምነት ነው እውነቱን ያሳየህ የተሻለ ነው የሚገጥምህ
ወይ ጉድ እንደዚ አይነት ታሪክ እያለ በየት በኩል ባል እናግኝ ቆመን መቅረታችን ነው።
ጋዜጠኛ ፡በናትክ እኔም እንደሱ አይነት ታሪክ አለኝ ከቻልክ አገናኘኝ፡፡😢😢😢
ጉድ ነው አሳፋሪ ነች አላህ ላንተ ያለውን መልካም ተመኝ የሆነችውን ሴት ይስጥክ አይዞክ ወንድሜ ኡፍፍ😢😢
ዳኒ ቢሆን ኖርማል ነው ይል ነበር። ዳኒ ትንሽ ከእናንተ መማር አለበት። በርቱ
😂😂😂
እና ነገር ለማማብረድ ነው
የለም ብለሽ እያማሽው ነው 😅😅
😅😅😅
@@meazatefra6336 ግን እኮ እዉነቷን ነዉ ኖርማል ነዉ ልክ አደለሁም ነበር እሚለዉ የኔ ሚስኪን😂
በጣም ባለጌ ሴት ነች። ደግሞ አለማፈሩዋ። የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ የተባለው ለካ ለዚህች ሴት ነው።
ያአላሕ,ከባድነዉ,ግንሚሥኪ,አላሕይይልሺ,የተረገመሺ,,
እርጉዝ ነሽ አለ ደንግጦ 😂😂ይቺ ማፈሪያ
የኔ ወንድም አይዞክ እኔ የመዳን ቅመም አገባአለሁ❤ መንታ መንታ ልጆች እንወልዳለን😢
እኔም ከለሁለት የመጃም እጂነር😜😜😜😜😜😂😂😂
😂😂😂❤❤❤
😂😂😂
ደምርኝ ውድ❤❤
😁😁😁😁😁😁😁
አደኛነኛ ዛሪደም የወዶቹ ተራነው ማልቀስ
ደምርኝ ማር❤❤
ደምሪኝ ያገሬ ልጅ
አሸ
ደምሪችሆለሁ አደምልሱ
ሁ ማይነስ ሁ ነው
ይገርማል
ሸርሙጠሺ
ዲቃላ
ስላረገዝሺነው
እደዛ
እምትይው
ጉድ
ነው