በኤፍራታ ምድር | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 100

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu ปีที่แล้ว +47

    በጣም የምንወደው ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች በጣም የማንጠግበው ነው እግዚአብሔር ያክብልን አስተዋይ ትውልድ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤እኛም እያጠናን ነው እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን እሷን ቀን ሳስብ እንባዬ ሆድ ይብሰኛል በደስታ ሁላችንን የሰማይ አምላክ ይርዳን ይጠብቀን አስተያየት ብዬ አንዲት ልበል ግዕዙን ከትርጉም ጋር ቢደረግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሉም ጥሩ ነው

    • @selamawitalene2318
      @selamawitalene2318 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pipomuzuri5062
    @pipomuzuri5062 ปีที่แล้ว +29

    ዘመኔን😢 በዓል ሲመጣ በክለብ ነበር ማሳልፈው አሁን በኋላ ግን አበቃ

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth ปีที่แล้ว +28

    ከአሁን በኋላ የሚወጡ የተዋህዶ መዝሙሮችን ይሄንን መንገድ ተከትለው ከሙዚቃ መሳሪያ ጋጋታ ተላቀው እንዲህ መንፈስ የሚታድሱ ዝማሬዎችን በዚህ መልኩ እንዲያቀርቡልን ተስፋዬ ነው!

  • @eyobgirshe4313
    @eyobgirshe4313 ปีที่แล้ว +11

    ይህ መዝሙር ሰሰማ ሁሌ የአእላፍ
    ዝማሬ ትዝ ይለኛል። 🙏🙏

  • @bege7778
    @bege7778 ปีที่แล้ว +85

    በጣም እናመሰኛለን፣ ቢሻሻል የምለው አንዳንዴ ጽሁፉ እና ዝማሬው እኩል ይመጣል ፤ አብረን እንድንል ይመች ዘንድ ጽሁፉ ቀደም እያለ ቢመጣ እና ሁለት መስመር ቢሆን ። አመሰግናለሁ!

    • @meazadessie6801
      @meazadessie6801 ปีที่แล้ว +3

      ቴሌግራም ላይ ነይ እህታችን ።

    • @simegnsilesh
      @simegnsilesh 25 วันที่ผ่านมา

      😊😊

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 ปีที่แล้ว +21

    I can't wait that big day 🎉👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @wand9630
    @wand9630 ปีที่แล้ว +8

    የዝማሬው እርጋታ የኢትዮዽያዊው ጃንደረባው ከአመታት በኃላ በዝማሬው እንዲሁም በሚሰጠው አገልግሎት በሙሉ ከማህበረ ቅዱሳን ቀጥሎ በምሳሌነት ሊጠቀስ የሚችል እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም 👌

  • @daste7486
    @daste7486 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርቶዶክስ መሆን እራሱ አንድ ሚስጥር ነው አሜን በቤቱ ያጽናና ❤❤❤❤❤

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬን ባቀረብኩልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ አላቸው። መዝ 79:23🙏😍🙏❤

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanabekele2315
    @hanabekele2315 ปีที่แล้ว +4

    ጃንደርባዉ ሚድያ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን ለዚህ መዝሙር

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጥዑም ዝማሬ ልቤ በሐሴት ተሞል የምናቀዉ ዝማሬ ቢሆንም እንዳዲስ ነው ያዳመትኩት ፀጋዉ ይብዛላቹ❤❤❤❤👌💚💛❤️

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว +5

    እልልል👏ልልልል🌻ልልልል 👏ለዘማሪው ለሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ እና ለእናንተም በአእላፋት ዝማሬ ፕሮግራም ለዘመራችኹ ኹሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !🎚

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @SerkalemAklik
    @SerkalemAklik ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ

  • @merieyob6828
    @merieyob6828 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ተወለደ ከ ድንግል ማርያም ❤❤❤ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +7

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤

  • @zelalemalemayehu219
    @zelalemalemayehu219 ปีที่แล้ว +4

    Amen zimare melaekt yasemaln

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec ปีที่แล้ว +5

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን💚💛❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @babadadu9938
    @babadadu9938 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @HemenGuzp
    @HemenGuzp ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ለዚህ ፕሮግራም ተሳታፊና እየለፋችሁ ያላችሁ አዘጋጆች በሙሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነገር ግን ይህን መዝሙር በስክሪፕት/በፅሑፍ ዲስክሪፕሽን ላይ ቢቀመጥ የበለጠ ለመያዝ ይረዳል ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!🙏🙏☝🙏

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🌹🙏

  • @MarkezaMekonen
    @MarkezaMekonen 17 วันที่ผ่านมา +1

    😊☺☺🙏🙏

  • @MuluGudeta
    @MuluGudeta 29 วันที่ผ่านมา

    በበረትየተኛው መዝሙር ቢኖር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisratmekonnen8924
    @bisratmekonnen8924 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @እምዬ_ኦርቶዶክስ
    @እምዬ_ኦርቶዶክስ ปีที่แล้ว +3

    እልል ❤😍🙏

  • @Aksumite24
    @Aksumite24 ปีที่แล้ว +1

    ስጠብቀው ነበር😊

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew ปีที่แล้ว

    ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @mekdesmelaku813
    @mekdesmelaku813 ปีที่แล้ว +1

    Egzihabher yistilen

  • @selmwawitanbessie7862
    @selmwawitanbessie7862 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን መዝሙሩን ባቀውም እንደዚህ አዝማቹን ሰምቼው አላውቅም

  • @hanadisjgd1979
    @hanadisjgd1979 2 หลายเดือนก่อน

    ሰወዳችሁ የ ሊቀ መዝሙርን ይለም ኃይል መዝሙር 👏👏👏👏

  • @lemmazewdu9043
    @lemmazewdu9043 29 วันที่ผ่านมา +2

    ,😍😍💖💖💖💞💞👏👏👏👏👏

  • @ZergaMekdes-oz8vs
    @ZergaMekdes-oz8vs ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ዝማሬ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @natnael2562
    @natnael2562 ปีที่แล้ว +3

    i love this mezmur

  • @qaws7708
    @qaws7708 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላኤክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @BefrhotTenkir
    @BefrhotTenkir ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @betized-fd9vm
    @betized-fd9vm ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @estif22
    @estif22 หลายเดือนก่อน

    I wish I could be there

  • @MekonenAsmare-ye3ir
    @MekonenAsmare-ye3ir ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @Masresha-c1w
    @Masresha-c1w ปีที่แล้ว +1

    Wha atechign alat. Please 🙏🙏🙏

  • @MusicCommunitys
    @MusicCommunitys 11 หลายเดือนก่อน

    የህብረታ ዝማሬ እንዴት ያማረ ነው

  • @serawitwessine342
    @serawitwessine342 ปีที่แล้ว

    መላው የጃንደረባው ማህበር አባላት አናመሰግናችኋለን በረቱ። በተለይ ዲያቆን ሀይሌ...እንወድሃለን በረታ አንተ የኢትዮጵያ ሀቢብ ጊዮረገስ እንደምትሆን ምንም ጥርጥር የለም!...እግዚአብሔር አሁንም የኛ ሀቢብ ጊዮርጊስ ያድረግሀ!!!!

  • @addisalem1212
    @addisalem1212 ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaektin yasemalen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዞልን

  • @AbejeshGirma
    @AbejeshGirma ปีที่แล้ว

    ዝማሬ።መለአክትን።ያሠማልን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 11 หลายเดือนก่อน

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️🥳🥳🥳🎉🎉🎉👏👏👏👏🥰🥰🥰🩷🩵🩷

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 ปีที่แล้ว

    ሊላ ምን የባላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @SerkeSerke-v5l
    @SerkeSerke-v5l 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤des sel

  • @rigbek
    @rigbek ปีที่แล้ว +3

    እየተለማመድን ነው ግን የተዋህዶ ልጆች???

    • @Meheret-Nany
      @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +1

      አዎ ቴሌግራም ላይ ❤😊

  • @muluyesuf-u2i
    @muluyesuf-u2i 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you god❤❤❤❤❤❤

  • @semahegndemeke1539
    @semahegndemeke1539 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @selamawitalene2318
    @selamawitalene2318 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመን ❤❤❤💚💛♥️😍

  • @fireye-gn777
    @fireye-gn777 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelelelelel betam yemewdew mezmur

  • @esete4100
    @esete4100 ปีที่แล้ว

    Zimare melaikt yasemaln

  • @Newmenged
    @Newmenged ปีที่แล้ว

    እልልልልልል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yekalebenat518
    @yekalebenat518 ปีที่แล้ว

    Zimare Melaet yasemalin

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 ปีที่แล้ว

    Zemare melakt yasemalen ❤❤❤❤

  • @Maetentmedia11
    @Maetentmedia11 ปีที่แล้ว

    ዝማሬው እርጋታው ይለያል

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 ปีที่แล้ว

    👏👏👏🙏🙏🙏 Amen

  • @HermaMak-jq8dx
    @HermaMak-jq8dx ปีที่แล้ว

    Beselam yadirsen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉elililllllll elililllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YewbneshmekdiYewbnesh
    @YewbneshmekdiYewbnesh ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል

  • @fitsumdebebe2
    @fitsumdebebe2 ปีที่แล้ว +4

    1፤ልቤ፡ጽኑ፡ነው፥አቤቱ፥ልቤ፡ጽኑ፡ነው፤እቀኛለኹ፡በክብሬም፡እዘምራለኹ።
    2፤በገና፡ሆይ፥ተነሥ፥መሰንቆም፤እኔም፡ማልጄ፡እነሣለኹ።
    3፤አቤቱ፥በአሕዛብ፡መካከል፡አመሰግንኻለኹ፥በወገኖችም፡መካከል፡እዘምርልኻለኹ፤ መዝ 107

  • @student9661
    @student9661 ปีที่แล้ว +2

    Elelllllll

  • @teddytadese
    @teddytadese ปีที่แล้ว

    Wow❤❤❤❤

  • @selamawitalene2318
    @selamawitalene2318 4 หลายเดือนก่อน

    Kids God

  • @EndalelishTeketel
    @EndalelishTeketel ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @jenivajeniva435
    @jenivajeniva435 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bekicr7
    @bekicr7 3 หลายเดือนก่อน

    በአምላኬ ልደቱ እለት የእኔም ልደተ ቀን መሆኑ ምነኛ እንደሚያስደስተኝ

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ ปีที่แล้ว +1

    ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቶሎ እናሳድገዉ መቶ እንኳን አልገባም😮

  • @arstty5221
    @arstty5221 ปีที่แล้ว

    Eeeellllleeeellllleeee

  • @Keeyee148
    @Keeyee148 ปีที่แล้ว

    ቴሌ ግራም ላይ ላገኛችሁ አልቻልኩም

  • @tsigerdaagezawe
    @tsigerdaagezawe ปีที่แล้ว

    😍😍😍🙏

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 หลายเดือนก่อน

    ‘ ኖሎት’ ምን ማለት እንደሆነ የሚነግረኝ አለ?

    • @leule_m_27
      @leule_m_27 หลายเดือนก่อน

      እረኛ ማለት ነው::

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele8397 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @nohamingetahun8833
    @nohamingetahun8833 ปีที่แล้ว

    Zemare melakt yasemalen

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል❤

  • @mehazisleshi157
    @mehazisleshi157 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @AbigiyaWubale
    @AbigiyaWubale ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yohannesgirma2
    @yohannesgirma2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @menbeya5523
    @menbeya5523 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meskeremfekadu6272
    @meskeremfekadu6272 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @enateneshmulugeta9645
    @enateneshmulugeta9645 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazamarie6885
    @meazamarie6885 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @lijalemendalkachew
    @lijalemendalkachew ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን