አሰላምአለይኩም ውድ ደንበኞቻችንን ለአረፋ ለበአል ለማስደሰት አዳር እየሰራን እንገኛለን ኑ ከኛጋ ያምሹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @emanassen1670
    @emanassen1670 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ እደትናችሁ የሀገሬልጆች የአላህ ሠላም እዝነት ጥበቃው አይለያችሁ ወድማችን በርታ በሀገርላይ ከዘመድ ጓደኛጋር ደሥይላል እኛም ሥደት የወጣን ለሥራነው ከሠውቤት 24ሠአት ያለረፍት አልሀምዱሊላህ ዋናውጤናነው ዋጋቸዎን ንገረን

    • @EbrahimFurniture-eq6ux
      @EbrahimFurniture-eq6ux  6 หลายเดือนก่อน

      እሽ መርሀባ ትክክል ናችሁ ዋናው ነገር ጤና ነው አላህ ሁላችንንም በያለንበት እዝነቱ አይለየን

  • @sulula
    @sulula 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ደበኞችህን ለማስተሰት አዳር በመሸት የምትሰራ ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ እኛም ዩቱብህን ሸር እናደርጋለን

  • @FfvvvDzxc-ii3mf
    @FfvvvDzxc-ii3mf 3 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩምእሠላምበርታ ያገርልጅ

  • @jemal-by7hh
    @jemal-by7hh 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ ያምራል

  • @ZddScz
    @ZddScz 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @jemal-by7hh
    @jemal-by7hh 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይለያል አድስ ድዛይን ነው

  • @Oumer-c9s
    @Oumer-c9s 20 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ኢብሮ ያምራል በርታ

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቱ

  • @NuredinAfdol
    @NuredinAfdol 6 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩምሰላም የሜምር ሰራነው በርታልን

  • @Karmይቱብቻናል
    @Karmይቱብቻናል 6 หลายเดือนก่อน

    ዋለኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሂ አማነው ያገሪ ልጁች ማሻአላህ በርቱ

  • @DfHg-sh8qk
    @DfHg-sh8qk 6 หลายเดือนก่อน

    አብሽር ብርታ ወንድሜይ አላህ ከክፉ ነገር የጠብቅህ

  • @MubarekAli-n4h
    @MubarekAli-n4h 6 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ በርታ ወድሜ

  • @temr8492
    @temr8492 6 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በርቱ ❤❤