🔴ይች ማዳም ትለያለች እስኪ እቺ መዳም አመሰግናት🥰🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2024
  • Edited by YouCut:app.youcut.net...

ความคิดเห็น • 356

  • @ነኝየዲኔተማሪ
    @ነኝየዲኔተማሪ 4 หลายเดือนก่อน +50

    ወላሂ የኔም መዳም ሁላችሁም ዱአርጉላት አላህ በኔሥብብ ጀነት እድዶላት ወላሂ ምርጥ መዳም አለችኝ እናት የሆነች አልሃምዱሊላህ

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 4 หลายเดือนก่อน

      ታድለሽ የኔ ውድ አላህ ከድኒያ እስከ ጀነት እዳይለያችሁ

    • @feruzaahemde2761
      @feruzaahemde2761 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yene wellahi betam new ymwedat esklejochua meret nate 10 amet Hong ensugar

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 4 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ አላህ ወንጀሏን ሁሉ ይቅር. ይበላት አቦ ዱአ አድርጊልኝ ለኔም ጥሩ መዳም እድሰጠኝ

    • @lababalababa1348
      @lababalababa1348 4 หลายเดือนก่อน

      💕💕💕💘💘💘💘💘💘💘💘

    • @lababalababa1348
      @lababalababa1348 4 หลายเดือนก่อน

      Hi

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 หลายเดือนก่อน +20

    ዛሬ ጁመሀ ነው ላኛም ለሶም የልታሳባ ርስቅ ካሙሉ ጤና ጋ አላህ ይወፍቃን ጉሉ አሚን 😢😢😊❤🎉

    • @uuuggguuuggg7038
      @uuuggguuuggg7038 4 หลายเดือนก่อน

      ኣምን❤❤❤

    • @LikeLike-s4o
      @LikeLike-s4o 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t 4 หลายเดือนก่อน +14

    የቢሮት ናት አተ ደሞ አብርሽ የቄርውን ስማው ደሞ ካስር አደለም እርሶ ውስጥ ወሀ ነገር ነው ያሉት ካስር እኮ አኡዙብላ አላህ ይጠብቀን የመይዳን በሽታ ካሰር

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 4 หลายเดือนก่อน

      ይዳናል የሴትዮየ አባት ከወር በፊት ታሞ ስላልተሰራጨ ዳነ ከፈረጠ ከተሰራጨ ከባድነው

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጠለብ እንደሆንኩኝ ያሳኩሙኝ ነበር እራሴ ላይ ትንሺ እባጭ ነበር በአመልያ አሳክመውኛል ጀዛቸውን ይክፈላቸው 20 አመት አብሮኝ የኖረውን ነው የገላገሉኝ

  • @sentebrahim
    @sentebrahim 4 หลายเดือนก่อน +6

    የኔማዳም አንዲ አመት ሙሉ በውልቸር እያመላለስች አሳክማኛሉች ተሰሪ
    ሚዳየላይ ለመውጣት ፍቃደኛ አይደለችም
    አላህእዲሜ ይስጥልኝ የኔውዲማዳም
    ከድባይነው

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጭምሪላት የታመመችሁን እህታችንም አላህ ጨርሶ ያሺራት አላህ አፍያዋን ይመልሲላት. በስደት ላይ መታመም በጣም ከባድ ነው.

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 4 หลายเดือนก่อน +21

    ማሻ አላህ ወላህሂ የኔ ባል 3 አመት የሰራባቸ አርቦ አሞት. እንኩዋን ሊሳክሙት ይቅርና በራሱ ወጪ ሀቢም ቤት ውሰዱኝ ቢላቸ እቢ አለ. ዱአ አርጉለት. ስንት የተርገሚ አሉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ያሺረው አላህ ሁላችንም ጡሩ ተቅዋ ይሥጠን ያረብ

    • @bbmm5229
      @bbmm5229 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም እግሬ ደም እየቋጠረ አልወሰድ መቀመጥ ሰለምታበዧ ነዉ አለችኝ ተቀሳቀሺበት

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 4 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ አፈያዉን ይመልሥለት የኔወች አሉጂ ሻቦኮ የማይገዙ አመሽ አላመሽም 7 አመቴ አዲ ብር አላቅላቸዉም ደመወዜን እራሡ በሥት መከራ ባራቶር ምናምን

    • @زينب-ل3ع6ع
      @زينب-ل3ع6ع 4 หลายเดือนก่อน

      አላህአፊያ ያድርገዉአብሽሪሁቤ አይይይይይወድሞቻችን እነሡማበተለይአላህይርዳቸዉ ሁሉም ከባድነዉ

  • @YusraandHiba
    @YusraandHiba 4 หลายเดือนก่อน +5

    አለህ ከዚ በሽተ ይጠብቀን ወረቢ በጠም ምፈረው በሽተ ነው አለህ በረህመቱ ይጠብቀን

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወላህ ትለያለች አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሲጣት እንሻአላ ቢኢዝንላ ኤር የለችም ስንታመም እራሱ. ሀርካቱ ነው እንጅ. የምን በሺታ ነው የምሉን ወላህ. አላህ እንኳን አተርፋት የኔ ሚሲክን

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 4 หลายเดือนก่อน +5

    የቤሩት መዳን መሺአላህ ናቸው ቃላትየለኝም ።

  • @NuR-vg6zv
    @NuR-vg6zv 4 หลายเดือนก่อน +2

    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ክፉ አይንካቹህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @Habtam837
    @Habtam837 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ጀዛዋን ይክፈላት መልካም ሴት 😢😢😢ክበሪልን እደዝህ አይነትም አሰሪ አለ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @duratube
    @duratube 4 หลายเดือนก่อน +1

    አኔ ወላሂ ከብተሰብ ነላይ ነቻው ሳመኝ አደለም ያሳመኝ ነው ምወደኝ በዋስታ ነው ምህደው ምንም ወደፋ ሳልይዝ አልሃምዱሊላህ በጣም ጥሩ ሰው ስለሰጠኝ ደኩተር ነው አሰሪዬ 🙏

  • @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ
    @ነኝያሀላሌAሀቢቢያአላህሥ 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔመዳም እናቴናት አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ኩላልቴን ብታመም አሳክማኛለች ሀ ታ አመልየያ ቢሉ ወጭሽ በኔነዉ እዳታሥቢብላ አሳክማኛለች አልሀምዱሊላሂ እኔምዳኩኝ ያልተነገረላትናት ሚዳ ላይ አቶጣም እጅ ብቶጣ ያልተነገረላትናት ጠለብነኝ ኢጃዛ ትሠጠኛለች ባለቤቴም ሳኡድሥለሆነ ዉለጅ እኛጋ ያድጋል ከፈለግሽደሞአድርሠሽ ትመጫለሽ ሥቱን ዱአ አርጉልኝ ሦሊህልጅ እድወፍቀኝ❤

  • @ሀናወለየዋ-ኰ4ፈ
    @ሀናወለየዋ-ኰ4ፈ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይማራት የተባረከች ማዳም እረ የኔወቹ እንኳን እደዚህ ሊየረጉ ለሚደፈ ምግብ እኔ እዳልበላ ይደብቁብኛል ለዛው ድባይ አረብ ናቸው😢😢😢

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 4 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ወላሂ የእኔ ማዳም ምርጥ ናት ሀታ በልየው ሳይቅር አልሀምዱሊላህ እናት እና አባቴን ባይትኩም ከእሱ እኩል ነው የሚስፈስፉልኚ አላህ ጀዛችውን ይክፈላችው ምርጥ ማዳም አለኚ እራስ ምታት ካለብኚ እንደስራ አይፈልጉም። አልሀምዱሊላህ እህቴ አላህ አፊያ ያርግሺ

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc 4 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ እህቴ የኔም በጣም ጥሩ ናቸዉ ከአድ አመት በፊት ጡቴን አሙኝ አመልያ አስደርገዉ ነዉ ያሳከሙኝ በራሳቸዉ ብር ሙሉ ወጩን ሸፍነዉ አላህ ጀዛጀዉን ይክፈላቸዉ

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@SofiyaAli-ic1cc አልሀምዲሊላህ እሙየ አሉ እንድ እናት የሚሆኑ አልሀምዱሊላህ እንካን ተሻልሺ የስደት እህቴ

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስለመዳሟ ምንም ማውራት አልችልም ሚንዳዋን ጀዛዋን ከአላህ ታግኘው ያረብ❤❤❤❤

  • @NeimaNeima-zb9so
    @NeimaNeima-zb9so 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ እህታችንም ሙሉ አፍያዋን ይመልስላታ መዳምዋም ኸይር ጀዛዋን ይክፈላት ያረብ

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ የኔም መዳም በመጣሁ በወሬ ታመምሜ ኦብርሸን አስደርጋኛለቺ በራሷ ሀላፍትነት ወስዳ አላህ እድሜዋን ያስረዝማት ዛሬ ላይ ከሷጋ ጠፍቼ እከራተታለሁ በየቦታዉ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 4 หลายเดือนก่อน

      ለምን ወጣሺ? ጥሩ አልስራሺም ለእሶ አላህ ጀዛዋን ይክፈላት

    • @VipVip-le1ry
      @VipVip-le1ry 4 หลายเดือนก่อน

      @@myoutube1806 ስልክ አልሠጥም ብላኝ በዛዉ ተናድጄ ወጣሁ

  • @ሂበቲነኝየረሡልዓማና
    @ሂበቲነኝየረሡልዓማና 4 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም አረቦች እዳሉ ሁሉ የተረገሙም አሉ ጓደኛየም አንድ ሳምት ሆስፒታል አስተኝተው አራት ቦታ አመልያ ሆና የሶስት ወር ደመወዝ ሠተው አሁን ሊያሳፍሯት ነው

  • @FatimaHussain-nx3ny
    @FatimaHussain-nx3ny 4 หลายเดือนก่อน

    አላሀ ይጨምረልሽ መዳምዬዬ የምር ትለያለች❤❤❤

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry 4 หลายเดือนก่อน

    ስለዳነች ደስብሎኛል madam tebarki ጨርሶ ይማርሽ

  • @MesaaMesaa-zc3yu
    @MesaaMesaa-zc3yu 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከነቤተሰቦቿ ይስጣት እህቴ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ

  • @ttww9470
    @ttww9470 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አላህ ሁላችንም ጡሩ አላህን ፈሬ በሁሉም ቦታ አላህ ያድረገን ከጥመት አላህ ይጠብቀንን

  • @Sahibi-py6ng
    @Sahibi-py6ng 4 หลายเดือนก่อน

    ዉድየገሬልጅ፡እግዛቢሔር፡ጨርሶይማርሽ፡በሰላምላገርሽያብቃሽ

  • @SjhtkxFhdojk
    @SjhtkxFhdojk 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይባረክላችሁ ግንለምንድን ነዉ ሥሥታም እና ለሠዉ የማያሥብ ነዉ የሚያጋጥመኝ አንድ ነገረ ከገዛችልኝ ሁሌ ያኔ እያለች ባልቀበል እያልኩ እሥምለድም ታሥታውሠኛለች

  • @ሜሊነኝየመቀሌልጅ
    @ሜሊነኝየመቀሌልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይስጣት የእውነት ብእግዛብሄር በሰማይ ነው ምታገኘው

  • @Halima18685
    @Halima18685 4 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ወላሂ ማሻአላህ 😢😢ትክክክል ወንደሜ

  • @መድነኝወለየዋያውምየከለላ
    @መድነኝወለየዋያውምየከለላ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አላህጀዛዋን ይክፈለዉ እህታችን አላህያሽራት

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 4 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ የእኔ ማዳም ትለያለች ጡሩ ናት እግዝአብሔሪ ክፉይጠብቀን እኔ ብዙ ግዜ የተሰበርኩት በቅሪብ ሰው ነው አረቦች ይሻሉኛል ለኒ።

  • @fantualemayehu
    @fantualemayehu 4 หลายเดือนก่อน

    ኣምላክ አንኮን ኣተረፉሸ ፉጣሪ ይሰጣት ማዳምሸን ትለያለቸ በአዉነት

  • @zahidaabdlbaset
    @zahidaabdlbaset 4 หลายเดือนก่อน

    አንዳድ አላህ ይባርካቸዉ አሉ እኔ አሞኝ ሶሞኑ በስት በከራ አልቅሼ በራሴ ብር ነዉ ምታከመዉ ቢት ወስዳኝ ይታከምኩ ነዉ ጆርዳን ላይ ሁሉም ነገር ካባድ ነዉ እህት ወድሞቼ በዱአቹ አሱቡኝ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

  • @rabyasaed4779
    @rabyasaed4779 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህ የቤሩትመዳምናት ቋቋቸዉ

  • @SeadaSeid-er7xs
    @SeadaSeid-er7xs 4 หลายเดือนก่อน

    ነበረች እደናት የምታስብልኝ አላህ ይረሀማት ወደአሄራ ሄደች

  • @askask8425
    @askask8425 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ሁሎ መዳም እደሷ በሆናች

  • @muna4453
    @muna4453 4 หลายเดือนก่อน

    አረ የኔ በጣም ጌታ የባረካት ናት አይደለም ለኔ ለእናቴ መዳኒት ኢትዮ ድረስ ትልክላታለች የቤሩት ማዳሞች ይለያሉ ደሞ እቺ ዱባይ ትኖራለች እዲ ቤሩታዊናት

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ. ሙሉ. አፊያዋን. ይመልስሊትማሻ አላህ. መዳም. መልካምነት
    ለራስ ነዉ. ደሞ. ቤሩቶች. ነቸዉ. ዱባይ. አዬደሉም

  • @KadoJamal
    @KadoJamal 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የኔ መዳም ወርቅ ናት ብዙ ግዜ ታምሜ አሳከመችን ❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መዳም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤

  • @MoMo-op7tn
    @MoMo-op7tn 4 หลายเดือนก่อน

    የኔመዳም ጥሩነት አልሀምዱሊላ ሥራዋ ጥሩነው መልካም ሥራ ለራ ነው

  • @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
    @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃት ስንት መልካም አሉ ብዙም መናጢ አሉ

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 4 หลายเดือนก่อน

    ጀዛሽን አላሕ ይክፈልሽ ማዳምየ ❤❤❤❤❤❤❤❤የእውነት እድሜና ጤና ይስጥሽ እሕታችንም አላሕ ያሽርሽ❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ የኔ መዳም ወላሂ 12አመት አብሬ ኖረኩ ግን አንድቀን ታምሜ አሳክማኝ አታውቅም
    ኩትራት ነኝ ነገረግን አንድቀን የፀጉረቅባት
    ገዝታልኝአታውቅም ዱኒ አካራዋን አላህ ይሳት
    ወላሂ በጣም አሰቃይታኝለች በቃል የማልገልፀውስቃይ😭😭😭😭😭😭

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መዳም እንወድሻለን እንዳንቺ ያሉ መዳሞችን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 หลายเดือนก่อน

    በማርያም መዳሞ ትለያለቺ 3 ቀን ያማስተኛም በርግጥ እኔ መዳሜ ጡሩናት ግን ይቺ ትለያለቺ እህታቺን እግዚአብሔር ይማርሺ

  • @MakkaM-f6z
    @MakkaM-f6z 4 หลายเดือนก่อน +14

    ዛሬ አዴኛነኝ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤

    • @toyibatalamah
      @toyibatalamah 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abudullaabudulla5586
    @abudullaabudulla5586 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሙሉአፊያዋን ይመልስላት መዳሞም ኸይር ጀዛአዋን ይክፈላት መልካም ስራለራስነዉ እኛንም አላህ ይጠብቀን ከመጥፎነገር አረስቶች አሉ እኳን ላሳክምን ይቅርና የሰራንበትን ሳይሰጡ እሚያ ወጥን ከስራዉ ምንም ማድረግ አንችልም አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ 😢😢

  • @Workitu-p7g
    @Workitu-p7g 4 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ይባርካሺ ❤ WOW ማዳም ፀጋ በርከትን ያብዛልሺ እግዛብሔር እሰከ ቤተሰቦችሺ ❤ እህታችን መላአኩ ቅዱሰ ገብርኤል እኳን ምህርት ላከልሺ ወደ ድሮ ጤናሺም ይመልሠሺ መልካም ምኞቴ ነው
    ❤.ሰለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመሠገን እኔም እናት የሆነች ማዳም አለችኝ እባየን ያበሰችልኝ አለ አይደለ ልክ እንደ እናት በቃ በቃል አልገልፃትም እማ ነው የምላት ብቻ ግን ምን ልበላቹህ እድሜና ጤና እሰከ ቤተሰቧ ይሰጣት በሉልኝ በእውነት የተመሠገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutteshoma5442
    @hirutteshoma5442 4 หลายเดือนก่อน

    መዳሟ የቤሩት ነች ደሞ ጀማል ካንሰር አይደለም በሽታዋ እጢ እንጃ ፈጣሪ ባለችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች መዳምዬ እናመሠግናለን

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህ፣ወላሄየኔሰዉየሶስቴየይዞኝሂዷል፣ሴትዮይቱደመወዜንቆረጠችሁስንትከፈለልሽብላጠየቀችኝ፣አምስትመቶሀያስላትቆረጠችእሱአያቅምአልቀበልምብሎእቢአለኝ፣እናትናአባቴሙተዋልድአአድርጊላቸዉአለኝ

  • @TaybaAssal
    @TaybaAssal 4 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህናት የኔዋማ እሹራሴ አልሠራብሎኛ ዴመወዜ ሳይዴር ተቀብየታከምኩ 850ዲርሀም ለዚህ ለቀላሉ በርቅጭ ለኔ ብዙነዉ ወዋናዉጤና አልሀምዱሊላህ

  • @zenatali2004
    @zenatali2004 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያዋን ጨርሦ ይመልሥላት አላህ ይጨምርላት መዳሟንም

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርላት ልጂቷንም አላህ አፍያ ያድርጋት የኔዋ ምግብ 3,4 ጊዜ ታስሞቀኛለች 😢😢😢😢

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክ ፓራስታሞም አትገዛልኝ እንኳን በራሴም ብር አይወስዱኝ

  • @salamsalamsalam4845
    @salamsalamsalam4845 4 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ትጠብቅሺ እህቴ ጨርሳ ትማርሺ መዳሞ ግን ትለያለቺ በመቤቴ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ አላህ ይስጣት ስንት እኮ ሰይጣን አሉ

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok 4 หลายเดือนก่อน

    ድባይ አይደለቸም የቢሩት ማዳም ነቸ እነሱ ወርቅ እኮ ናቸው የቢሩት ማዳሞቸ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
    @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 4 หลายเดือนก่อน

    አብዛኛዉ ኩንትራት ቤት ከሆነ ያሣክማሉ እኔም ባመመኝ ግዜ በራቸዉ ወጭ ነዉ ሚያሣክሙኝ ነበር አሁንማ ጥያቸዉ ጠፍቼ 5አመቴ

  • @AyelechEshetu
    @AyelechEshetu 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን የእዉነት
    የእኔ ማዳም አኪንቤት አልዉሰደሸም አለች የእዉነት😊

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 4 หลายเดือนก่อน

    ሻቦ የማይገዙናቸዉ የኔ መልካም መዳም ፈጣሪ ይጨምርልሽ

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 4 หลายเดือนก่อน

    ድባይ አይላለጡም በጣም ጥሩ ሰው ናት ፈጣሪ ድባይአይላለጡምበጣምጥሩሰውናትፈጣሪይማሪት

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ መዳም ሲያመኝ ስራውን ተወት ሳደርገው ታኮርፍለች በቃ ከሳኡዲ አንስቶ ቤሩት እዝች እመዳም ቤት እሚያደርሰኝ እፈልጋለሁ መልካምነቷ ገዛኝ❤❤❤

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 4 หลายเดือนก่อน

    ለምድን ነዉ ፈጣሪ ፈጣሪ የምትለዉ ለምን አላህ አላህ አትልም ሁሌም ነዉ እደዚህ የሜትለዉ ጃሂል

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 4 หลายเดือนก่อน

    እኮን ልታሳክመኘ ስራ በዝትብኘ ቤልቀይር ሆኖ በጣም ስራ በዛብኘ ቤት ቀይሮ የሚያውቅ ያውቀዋን በጣም ደከመኘ ወላህ ደክሞኘን ነገ እሰራለሁ ዛራ ግን መቆም እራሱ አልቻልኮም ብላት አይቻልም ዛሪ ካልሰራሽ ሰዋክ ጥሪ አለይኘ 3 አመት ሰርቸባታለሁ ደሞ እርግማና

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 4 หลายเดือนก่อน

    በመሠረቱ ካሠር አይመሥለኝም መዳሟ ግን ትለያለች

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rukye-b8q
    @Rukye-b8q 4 หลายเดือนก่อน

    እኔስ በገንዘቤ ነውያሳከመችኝ በጣም ከፍተኛ ሆስቢታል አስገባችኝ የምትከፍልይመስል የሁለት ወር ደመወዜን እንደከፈለች ነገረችኝ የረመዳን ስራሲያፈገኝ አሳዝኛትነው መሰል የእንዶርሰጠችኝ

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel 4 หลายเดือนก่อน

    የቤሩትመዳሞችጡሩወችናቸው
    አንዳንድምቦታጥሩወችአ
    አላህይጨምርላቸው

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 4 หลายเดือนก่อน

    አለህ የሸርት ማዳሙዋንም አለህ ከይር ጀዘዋል ይክፈለት

  • @askask8425
    @askask8425 4 หลายเดือนก่อน

    የኒ መዳም እጂ ተሰብሪ የእርፊት ቢት ደሞዝ ቆረጠች

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ከዝህ በሺታ እና ከኩላሊት ይጠብቀን የበሺታ ትንሺ የለውም አላህ በጤናችን በቤተሰብ በልጆቻችን አይፈትነን አላህ የታመሙትን ሁሉ አፋያቸውን ይመልስላቸው
    ለጥሩወች ጀዛቸውን ይክፈላቸው

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 4 หลายเดือนก่อน

    አላሕያሽርሽ፡ማማየእሷንም፡ጀዛዋን፡አላሕ፡ይክፈላትያረብ

  • @HawaHawaaabi-mw5tf
    @HawaHawaaabi-mw5tf 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረጀማል አሣዘናኙ ሁለመቶ አሥገቡት

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo6600 4 หลายเดือนก่อน

    እህቴ አለህ አፊያ ያሪግሽ አለህ እንደዝ አይነት መዳም ያብዘልን መዳም ሹኩራን እክትር💋😢

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 4 หลายเดือนก่อน

    ካንሰር በሽታ ኢትዮጵያ የማይዳነው ቶሎ አይታከሙም እዚህ ግን የሴትዮየ አባት ተይዞ ከማዊ የሚባል አለችኝ መዳም ተወጋ በሽታውን እንድያቃጥለው ዳነ

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚያጋጥሙኝ መዳሞቼ ደረኩስ ናቸው በተለይ ያሁኖቹ እኔም ስራ ማፈላለጊያ ብዬ ነበር ስራውም ጠፋ

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 4 หลายเดือนก่อน

    በስደት ላይ ያለነው አላህ እንደዚህ ያሉ መዳሞችን ያብዛልን ያረብ አላህም ከዚህ አደጋ ይጠብቀን

  • @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
    @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ 4 หลายเดือนก่อน

    አለቀሰች እኮ 😢😢😢

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽራት ትለያለች መዳሚቱም አላህ ጀዛዋን ይክፈላት

  • @ShshahShasvgs
    @ShshahShasvgs 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢አይየኛነገር መዳሞጀዛዋንይክፈላት ግን እናሳዝናንን

  • @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ
    @እሙሰላህዲንልኑርላንተብቻ 4 หลายเดือนก่อน

    ለሷ የሚገባት በዚህ መልካም እነቷ አላህ ያስልማት

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
    @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 4 หลายเดือนก่อน

    ያጀመአ ግን ይሄካሠረ በምን ምክናየት ነዉ እሚይዘዉ የምታቁ ንግሪኝ

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልሽ መዳምዬዬ የምር ትለያለች

  • @SaadaMuhammad-i8v
    @SaadaMuhammad-i8v 4 หลายเดือนก่อน

    ሚድያላይ ስለማይወጡነውጂ የኔም መዳም ብዙሁናልኛለች ❤❤

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 4 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሻአላህጀዛአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 4 หลายเดือนก่อน

    መዳሟ ትለያለች ስት ጥሩ መዳሞች አሉ አላህ ይጨምርላት የታመመችውን አላህ ያሽራት አልሀምዱሊላህ ጌታየወይ ሙሉ ጤናየን ስጥተከኝ ስለምሰራ🇸🇦🌹🇪🇹
    አንተ ግን ዝብለህ አታግጥ የሚያስቅና የማያስቅ አለይምደ ላይህ ብልጥ ትመስላለክደ ጂላጂል ነህ አሁን ምን ያስቃል ኤጭ

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛዋን አላህ ይክፈላት

  • @QenQ-c8n
    @QenQ-c8n 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የኔም መዳም በጣም አዛኚናት

  • @Neima-x4p
    @Neima-x4p 4 หลายเดือนก่อน

    እኛም እንወድሻለን

  • @samirapelete369
    @samirapelete369 4 หลายเดือนก่อน

    አለህ ይከትር ከይርክ❤❤❤❤

  • @Murida-hb5so
    @Murida-hb5so 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ መልካምነት ለራስነው አላህ ይጨምርላት

  • @fatumaawlu.youtube2449
    @fatumaawlu.youtube2449 4 หลายเดือนก่อน

    የዱባዮችመዳምአመዳምናቸው

  • @እናትኢትዩብ
    @እናትኢትዩብ 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔም ማዳሜ ጡሩት ብዙ ነገር አርጋልኝ አላች አልሃምዱሊላህ ብዙ ማዳሞች አሉ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዊይጀዛአዋን አላሕ ይክፈላት🙏እሕታችንንም አላሕ አፊያዉን ይመልስላት🤲

  • @sikosolo4839
    @sikosolo4839 4 หลายเดือนก่อน

    አላህጀዛሽንይክፍልእሽማዳምእህታችንንአፊያሽንይመልስልሽ

  • @sedaseda9330
    @sedaseda9330 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወላሂ አላህ ይጠብቅት መዳምን

  • @shwayacake4834
    @shwayacake4834 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ye Lebanon madam nate

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 หลายเดือนก่อน

    አላህሂድያይሥጣት

  • @uaeuae3662
    @uaeuae3662 4 หลายเดือนก่อน

    አረየኔመዳምትርፍአጀትቀዶህክምናሳረግከሹፌርጋነው,የላከችኝ
    ሀኩምቤትተኝችበርዶኝልስአጡልኝስላቸው,እንኳአላመጡልኝም
    ብዙስቃይአሳልፌአለሁታስታውስእባይይመጣል