My beloved husband is Iranian, Persian carpets are one of the best. Silk, kashmir, wool... Especially handmade ones. Iranians usually inherit carpets from their family. Carpets can last longer and the older they get the most pricy they are. My mother inlaw gave me few handmade Persian carpets and i gladly decorate my house with. One more thing, persians frame carpets and hang them on the wall. It's a kind of art, some of them are 3D hand made silk carpet arts. It's amazing too look at.
What a beautiful house! It looks like a museum. Thank you to your friend, who opened up her house. And thank you as usual for your great content. I learn a lot from you. Berchi!💕
Elsi betam tekami ngr nw share yemitaregin thank you ....mitichiyi kehone swimming lay yemitadergiwun tinikake bitnegrign desilegnal maletim how do you protect your skin from sunburn? Wana siwagn kodaye eyetekorebign techegriyalehu leza nw
Amen .... thank you for showing us a very elegant house we are great full for the Lady who open her house to show us .. the carpets are beautifully selected I admire the workmanship I am passing the one I have to my children lovely ❤❤
Amen for ur blessings and please thank ur friend for being willing to help us know something 😊 She has very Beautiful House... May God bless her and you with more 🙏
Elsy enamsgenalen : tekekel new eko : enatochchn aitertu godgnihn negergni : manentehn engerhalew alu : 🤫Elsy ye godegnishn bit aychi ye anchi demo men endmimelsl megmet ayekebedm 😀😀😀🤗🤗
The secret to level up is to always look at details that people don't look at even in the way we dress I love your content very aspiring for people who think this is a silly thing even the bible tells us to widen our view yemir tebareki elsye
Elsiye you are Elegante person eko, thank you wudiye betam bezu neger now yemetastemern . Betu demo it deserve AD magazine . Compliments to your friend.
ሲያምር ቤቱ ቢኖረኝ እናቴን እንደዚህ አይት ቤት ባኖራት ደስ ይለኛል
የኔ እናት
አይዞን እህቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠን እናኖራቸዋለን😘🙌😍🙏
@@maniba5854 አሜን
ያርግልሽ❤ የኔም ምኞት ይሄ ነው
ያድርግልሽ የኔ እናት
አሜን መልካም ጓደኛ ይስጠን ተባረኪ ቅመም
My beloved husband is Iranian, Persian carpets are one of the best. Silk, kashmir, wool... Especially handmade ones.
Iranians usually inherit carpets from their family. Carpets can last longer and the older they get the most pricy they are. My mother inlaw gave me few handmade Persian carpets and i gladly decorate my house with.
One more thing, persians frame carpets and hang them on the wall. It's a kind of art, some of them are 3D hand made silk carpet arts. It's amazing too look at.
😍😍😍😍
ዉብዪ አነቺ እኮ ዉስጤ ነሽ በዚህ ዘመን እንደ ኤልሲ 🌹 አይነት ቅን አድናቂ አሰደናቂ ሰው ሰለተዋወቁሽ ደስተኛ ነኝ ተባረኪልኝ ❤️🙏 የሚገርመዉ እነዴት በፅዳት ተይዟል ሀብታም መሆን ደሰ ሲል አንቺም መልካም ሰለሆነሽ ነው የኔ ቅን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንደ ምርቃትሽ ይሁንልኝ። ሰዉ ማወቅ ያለበትን ነገር እንድናዉቅ እየረዳሽን ስላለሽ አንቺም ተባረኪ። የሰዉ መዉደድ አብዝቶ ይስጥሽ።
Thank you Elsiye. ቤት ማየት ስወድ 🙏🏽 እንደውም በየቤቱ እየሄዱ ቤቶች ማየት ቢፈቀድ ሁላ እላለሁ 🤣 እኔ የዚ ቤት ማጌጫ ምርጫዬ አይደለም ከተወሰነው በቀር i like simple and modern 🙏🏽
እድሜና ጤና ይስጣት ይህንን መልካምነቷን አይቀይርባት
ኤልሲዬ ተባረኪ ዋው የጓደኛሽ ቤት ሲያምር 🤗 ላንቺ ብላ ቤቷን ከፍታ ማሳየትዋ ጥሩ ቅን ጓደኛ ነው ያለችሽ 👏🤗👏 ተባረኩ 🙏
ጓደኛሽን ♥️የኔ ቅን ሴት እድሜሽ ይባረክ እንዳንቺ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሴት ያብዛልን በይልን🙏
አሜን ኤልሲ መልካም ነገር ሁሉ ከጌታ ነው ተባረኪ
Elsiye ተባረኪ አግዚአብሔር ያከብርሽ ጉአደኛሽም አግዚአብሔር ያክበራት ❤️❤️🙏
ኤልሲ እንደሁልግዜውም ጥሩ መረጃ ነው የስጠሽን ጥሩ እውቀት ገብቻለሁ ለምንጣፍ ያለኝንም ግንዛቤ እንዳስተካክል
አድርገሽኛል እመስግናለሁ ጋደኛሽንም ተባረኪ በይልኝ ምርቃትሽንም አሜን አሜን ብዬ ተቀብያለሁ 🙏🙏
What a beautiful house! It looks like a museum. Thank you to your friend, who opened up her house.
And thank you as usual for your great content. I learn a lot from you. Berchi!💕
ኤልሲዬ እናቴን አስታወሽኝ እጅግ በጣም ጎበዝ ዘናጭ የቤት እቃ ምርጫ ላይ አንደኛ ነበረች እኛ ቤት የነበሩት እቃዎች እስከ አሁን የተወሰኑ ቦታወች ላይ ብቻ ነው ያየሗቸው ይገርማል እናቴ ነብስሽን በገነት ያድርግልኝ
አይገርምም ይሄን እያሰብኩ ነበር
እናቴ የኔ ልዩ
OMG 😲 I love ❤️ her house. Tnx Elsi. We'll be waiting another video like this one.
ኤልሲ አረ ይሄ🤴👸 ቤተመንግሥት የመሰለ ቤት ማን ያፀዳው ይሆን ? የሚያስተምር ከመሰለሽ አሳይን ካንቺ ብዙ ተምረናል በርቺ አንቺ ቅን ጓደኛሽም ቅን ተባረኩ 💕 🙏💕 👍😃 ✌️💚💛❤️ ✌️👍
ኤልስዬ ❤
ማሻአላህ ሁሉም ነገር ያምራል
እኔ ግን ስለምወድሽ❤ ነው መሠለኝ ከምንም ነገር በላይ አንቺ ታምሪኛለሽ🌹🌹
ኑሪልኝ እህቴ ንግግሮችሽ ሁሉ ህይወትን መሥመር የሚያሲዙ ናቸው ከልብ እናመሠግንሻለን🌹🍀
እሙ Affiliate Marketing ስሪ ከዩቲዩብ በላይ ገቢ ያስገኝልሻል። አስፈላጊ ከሆነ ላግዝሽ እችላለሁ
ኤልሲ ጨዋ ነሽ የምታቀርቢያቸው በጣም ጠቃሚ ናቸው በርች
እንዲ አይነት ቪዲዮዎች በጣም ያስፈልጉናል ኤልሲ ብዙ ትምህርት እየሰጠሽን ነው እናመሠግናለን ።
በስምአብ...እንዴት የሚያምር ቤት ነው! ይሄን ማየት በራሱ እርካታ ነው። ኢልሲዬ ታድለሽ፣ የሴት የልብ ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው። በራሴም ተሞክሮ ሳየው የውጭዎቹ 💯% ተሽለው አግኝቻቸዋለሁ። ግልፆች፣ የማይቀኑና ጉረኞች ያልሆኑ ናቸው የእውነት። ጓደኛሽን አመስግኝልን፣ አንቺም ክበሪልን🙏💕 by the way ፒያኖውን ሳየው ልቤ ትርክክ አለ ልትጫውችልን መስሎኝ😃 ይሄንንማ በቀላሉ አትተይው ሞክሪ፣ እኔ በጣም ነው የምወደው፣ ቤት ውስጥ የጎረምሶቹ keyboard አለና ትንሽ ትንሽ እሞክራለሁ እንደውም ይስቁብኛል "አሻ ገዳሆን" የጋሽ ሞሐመድን ለመጫወት ስሞክር ... ብዙ practice ማድረግ ያስፈልጋል። የሙዚቃ መሣሪያ በተለይ stress ያቀላል።
Most habesha don’t like to ask but me I love to ask I learn when I ask
ጎበዝ ማወቅ መተዋወቅ
ስታምሪ ኤልሲ የምትለቂያቸዉ ቪዲዩችም አስተማሪና ገራሚ ናቸዉ ትለያለሽ እዉነት ተባረኪ
Wow!!! ኤልሲ ቤት መጎብኘት እወዳለሁ ። እናመሠግናለን ! ሲያምር ቤቱ ሙዝየም ይመስላል ። ነገር ግን በጣም ያሠብኩላት ለጓደኛሽ እንዴት ነው የምታፀዳው ክፍሎቹ ብዙ ናቸው። እኔ ቤቴ G+1 ነው እና ሦስት መኝታ ቤትና ሦስተ ሻወር ቤት አለው።ጠቅላላው ክፍሎቹ 10 ናቸው ልጅ ሆኜ በጣም ትልቅ ቤት እንዲኖረኝ እመኝ ነበር አሁን ግን ፅዳቱ በጣም ጉልበት ይወስዳልና ትንሽ ክብደት አለው። ለማንኛውም ቤቱ ያምራል።
ጣሊያኖች ጽድት ያሉ ናቸዉ ሰዉ ቀጥረዉ ነዉ የሚያፀዱት ለየአንዳንዱ ነገር ማፅጃቸዉ ይለያያል ለጠረቤዛዉ የእንጨት ማዝጃ አለ ሻይኒ የሚያረግ በጥራት ነዉ ለሰራተኞቻቸዉንም አንዴ ይነግራሉ በቃ።
እኔስ የአንቺ ቤት መስሎኝ በጣም ተደስቼ ነበር:: ይሁን የአንቺም ቤት አንቺ ስለምትኖሪበት ብቻ ቆንጆ እንደሚሆን የኛ ውድ::
Thank you Elisiye! Your friend has an amazing house. I appreciate her positive.Stay blessed!!!
አሜን የኔ መልካም የእናቶቻችን ምርቃት ጥላ ሆኖ ይከተለን 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም እውቀት አለሽ አዎ የኢራን ምንጣፍ አንደኛ ነው ምንም ቢታጠብ ምንም የማይሆኑ ነው እጅ ይባርክ ነው የሚባለው እኔ አብሬያቸው ነው የምሰራው በደና ጊዜ አገሬ ልኬ ጨርሻለሁ ምንም ውድ ቢሆንም የኢራን ምንጣፍ የዘላለም ነው 100%
አሜን አሜን🙏ብዬ ተቀብያለው አንችም በብዙ እጥፍ ተባረኪልኝ!!!
ጋደኛህን ንገረኝ እና ያንተን ማንነት ልንገርህ ይላል ያገሬ ሰው
ስለ ቤት አያያዝ ሌላም ስሪልን እናመሰግናለን
ሶፍ እንዴት ይፀዳል ኤልስዬ ንገሪን መቼም አንቺ ውበታችን ነሽ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይሂንልሽ
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ኤልሲ ደግመሽ ደጋግመሽ ስሪልን
Thanks so much Elsyie!!!
We expect such kind of more learning things frome you
Thanks again
እንደ ሀገራችን ባህል ሞክሼ ምንጣፎችን በጣምነው የምወደው በሚገርም ሁኔታ ከስድስት አመት በፊት 3ሺህ ብር የነበረው አሁን 20ብር ለዚያውም ትንሿ ናት
አሜን ከሁሉም ታማኝ ጓደኛ ይስጠን!!!!!!!
Betam bizu bizu ngr nw yemtasitemrin
Yene konjo egziabher yibarksh mirkatshem ewnt nw hulachenm be sidet nw yemenenorew ena betam yikebdal ❤️🙏
Elsi betam tekami ngr nw share yemitaregin thank you ....mitichiyi kehone swimming lay yemitadergiwun tinikake bitnegrign desilegnal maletim how do you protect your skin from sunburn? Wana siwagn kodaye eyetekorebign techegriyalehu leza nw
አሜን ኤልሲዬ እግዚአብሔር አሁንም ጥበብን ይስጥሽ ብርክ በይ
16:23 ይሄ እንደውም ጥለት ነው ሚመስለው በጣም ያምራል
ኤልሲየ አገሬ ድሮ ብዙ ሃብታሞች ቤት አለ በተለይ ጓደኛየ ከድባይ ለቤታ ጭና ስትሄድ አቃለሁ ውድ ነው የእኔ ቆንጆ
Else interesting video. Thx ❤️👍🙏
Amen .... thank you for showing us a very elegant house we are great full for the Lady who open her house to show us .. the carpets are beautifully selected I admire the workmanship I am passing the one I have to my children lovely ❤❤
አቤት አነጋገር ስትቺበት እኮ 😍
Wow what a wonderful carpet and beautiful house, ኤልስዬ ተባረኪልኝ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ እውነት እኔ ያወኩትን ይወቁ ብለሽ ማሳየት በራሱ ቅንነትሽን ያሳያል፡
አጋጣሚ ሆኖ ካርቤቶች ከሚሰራ ኢራንያን ጋር ነው ያለሁት እኔም በዚህ business ውስጥ ነው አሁን ምገኘው በእኛ society ቡዙም ትኩረት ሚሰጠው ነገር አይደለም ግን በጣም ከወርቅ ይልቅ በጣም የከበረ ነገር ነው፡
***Thank you so much, really appreciate*** please how do I contact you personally?
eski try through her Instagram
ብልህ ሴት ነሽ፣ጎበዝ ሴት ጒደኛ መምረጥ መያዝ ይችላል በርቺ
ኤልስዬ ❤❤❤ሙዝየም ነው የሚመስለው ቤቷ ዋው እኔም የምንጣፍ ወዳጅ ነኝ
አአሜን አሜን ውድ ሰብልዬ wow ቤቷ ማንነቷ ን ያሳያል ❤❤
Italy has the most beautiful house they have great things.
ተባረኪ ሁሌም ለሰው የሚጠቅም ነው የምታቀርቢው🙏
Amen for ur blessings and please thank ur friend for being willing to help us know something 😊 She has very Beautiful House... May God bless her and you with more 🙏
አመስግናለሁ ምርቃት በጣም ነው ይምወደው አሜን ብያለሁ ተባረኪ
Wow amazing house thank you for sharing Elsy
I like the Jim and sauna because it is worth it. I have it in my house but not big like this
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኤልሲየ የእውነት ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ በጣም ኣመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Looks like a museum … amazing carpets great job 👏
Beautiful house 🏠 I love it Thank you for sharing 😋
Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
Wow,… what a beautiful house!!! Your friend is so nice to let you post it on TH-cam 😍😍😍
መርቂኝ በናትሽ ኤልሲ ሰው አልወጣልሽ ብሎኛል በሰው ሀገር
Amerareteshen ashasheyi enatu
For me too
ቱርክ በሄድኩበት ጊዜ በ ትልቅ ፋብሪካ ደረጃ በእጅ የሚሰሩ ሴቶች ሲሰሩ አይቼ ተመልሻለሁ በጣም ውብ ና ድንቅ ነው !!!
አቤት አቤት አለም አደለዴ ልቧ ደስ የምትል ወይዘሮ ጓደኛ አለችሽ መታደልሽ እኔ እስራኤል መኖሬን አልወደውም ከሰው ቅውስና መግባባት አቃተኝ እኮ
የት ከተማ ነሽ ጓደኛ እንሆናለን እኔም ጓደኛ የለኝም
ቤቱን ወድጀዋለሁ እኔ በጣም የምወደው ቤት ቀለል ያለ ዘመናዊ ቤት እወዳለሁ
Elsy enamsgenalen : tekekel new eko : enatochchn aitertu godgnihn negergni : manentehn engerhalew alu : 🤫Elsy ye godegnishn bit aychi ye anchi demo men endmimelsl megmet ayekebedm 😀😀😀🤗🤗
i have seen this kinds of carpets in one of my friends house, she kept telling me it is expensive and antic....... I did not care about it at all.
the library love it
How beautiful are your words elsiye egziabeher abzto ybarkish ehtie
Elsy Amen,Amen,Amen yena konj .
Wow I noticed in Italy they have nice sofa and rugs
Amen great Job beautiful home 🏠
ኤልስዬ ሰላም ነው እና የኤልሲ ተመልካቾች ዩቱብ ላይ አንድ ተአምረኛ አለ ለሁላችንም ትልቅ የህይወት ለውጥ እንድናመጣ የሚጠቁም ሰው አለ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል የዩቱብ ስሙ impact seminars ይባላል የሚያሳዝነው ብዙ ተመልካች ጋር ገና አልደረሰም እመኑኝ ምንም አትከስሩም እህቶቼ ገብታችሁ እዩት ኤልሲ አይተሽው የተሰማሽን በኮመንት ብታስቀምጭልኝ ደስ ይለኛል በተረፈ ያንችንም ፕሮግራም ልክ በቅርብ እንደማውቅሽ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነው የምከታተልሽ ,ሰላም ሁኑ በያላችሁበት
Wow amazing home thanks to share us
Amen amen amen thank you.
The secret to level up is to always look at details that people don't look at even in the way we dress I love your content very aspiring for people who think this is a silly thing even the bible tells us to widen our view yemir tebareki elsye
Amen .yekidm ayate mirikat derognal.
ኤልስዬ ቃላት የለኝም ውድድድድድ ነው የማረግሽ ኑሪልን ልምምልም በይልን 🥰😍🤩❤️
ኤልሲ በጣም ታምሪያለሽ ያምራል😍😍
Amen Elsiye wede Grazie
ዌልካም ኤልሱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤😘🙏🙏🙏🙏
አሜን በሉ ሳትይ ብያለሁ ግን አባባልሽ አሳቀኝ❤❤❤❤
Wowww the house is gorgeous
Wow Elesye Beautiful house! Thank you for sharing ❤
Amen yene ehit
Grazie Elisi,quanto bella la casa meravigliosa
እኔ ያሚሮች ቤት ነዉ ምስራዉ እዳለ አሉ እነዚህ እቃዎች ምጣፎቹ ከኢራነ በጀ ተሰርተው በትዛዝ ይመጣሉ
አሚሮች ሙስሊሞች ናቸው ሙዚቃ ያዳምጣሉ ?
Welcome ELSI😘😘👌
መቶ ሽህ ዶራል ማነው የሚገዘው 🤔🙄 ኤልሲ በርችልን እናመሰግናለን ብዙ ተምሬአለሁ በአች😘😘
What a great video. Dear Elsi thank you as always I enjoyed and learned from this video. I am sending lots of love your way,❤🩹
የግድግዳ ጌጥ ረስተሻል ኤልሲ
Listening to u morning while doing my hygiene routine u amaze me with ur informations wouldn't think i hv known about this tnx Elsi
Elsiye you are Elegante person eko, thank you wudiye betam bezu neger now yemetastemern . Betu demo it deserve AD magazine . Compliments to your friend.
የኔ ቆነጆ በጣም ነው የምታምሪው
Elsiye konjo denk neger naw yezesh yemetashew, melkam guadegnashen keleb amesgignelegn ❤ bless you all ❤🥰
✨You're amazing as always Elsey✨
Be Blessed In Jesus name🙏
አይ የሀብታም ወሬ። I am sorry you always lovely lady. It's a lot to take for me dear!!
አዪ ጋደኛስ አገር ቤት ቀረ፥ ለንደን የሚኖሩ ሴቶች ክፋት ዘላለም ብቸኛ መሆን ያስመኛል ፥ የምር ክፋት ብቻ
Gbu very nice and interesting topic I thank you for shering
Someone beautiful. Thanxxxx
Tebareki betam yanral tamrialesh kechalsh megarejawinin sriw
My father used to love nice Italian leather sofa and nice rugs
Amen! I receive it❤😊