#የፖሊስአባል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 98

  • @ethiopianbestvideo8087
    @ethiopianbestvideo8087 2 ปีที่แล้ว +15

    በሳምንት 3ጊዜ ይለቀቅ የምትሉ belike

  • @bikumedia8190
    @bikumedia8190 2 ปีที่แล้ว +8

    እርጋታዋ፣ አነጋገርዋ ልዩ ሴት ናት። አቤት ስነስርዐትዋ የጨዋ መጨረሻ። በዛ ላይ አራዳ!

  • @semereyemariyam7827
    @semereyemariyam7827 2 ปีที่แล้ว +11

    የዳሬክተሩ ሀሳብ የሚገርም ነው ትራፊኩን ሰላም በለው ምናምን ያበደ ነው ሴንት ትወና አንደኛ በርቱ ወደነዋል እንደ አደይ EBS ላይ ይተላለፍልን

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 2 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክ እንደዚህ በል እያለ የሚናገር ግን ክፉ ነው ክክክክክክክ

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ከአሁን በኋላ ምንም አምኜ የምቀበል አይመስለኝም ሁሉም ነገር ፕራንክ ነዉ የሚመስለኝ 😂እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላሟን ይስጣት💚💛❤️💒🤲🤲🤲

  • @صيفحر
    @صيفحر 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ. ነገርአቀባዩ. ይችላልል ይመቻችሁ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምስኪን ያላትን ሁሉ አራገፈች ግን ጥሩ ፕራንክ ነው

  • @dandi704
    @dandi704 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ስርአት አለሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @mimiyegetalij3090
    @mimiyegetalij3090 2 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ ናችሁ የእውነት ግን ሰብስክራይብ በጣም በጣም ያሳቻል አንድኛ ነው 🤣🤣

  • @nebyatnb5850
    @nebyatnb5850 2 ปีที่แล้ว +2

    ደሞኮ አንደ ሙክት ይቺ ትሻላለች ይቺ እያላቹ ምትመርጡት ነገር😂😂😂

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሴት አድቀን ግን መኪናህ ውስጥ ሰው እዳይሞትብህ በድንጋጤ ክክክክ

  • @jake8498
    @jake8498 2 ปีที่แล้ว

    አዳዲስ ነገሮችን ነዉ ይዛችሁ የምተመጡት ጎበዞች በጣም

  • @አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ
    @አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ 2 ปีที่แล้ว

    ወንዴሜ እንደኔ ሀሳብ ትልልቅ ሰዋችን አታርጉ ወጣቶችን ምናምን በተርፍ በርቱ

  • @ter2065
    @ter2065 2 ปีที่แล้ว +9

    እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ሌላም አምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ እህህህህ ላብድ ነዉ መሠለኝ ጨነቀኝ ጠበበኝ እራሴ ፈረሠ ያረብ 😭😭😭😭😭 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹? ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ተድገተኛ አደጋ ይሠዉረን 🤲🤲🤲

    • @Tis9632
      @Tis9632 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @makedatefera1617
      @makedatefera1617 2 ปีที่แล้ว

      Ayezoshe telote mareg new endzi sehonu ayzoshe

    • @መኪያየመስቃንጉራጌዋ
      @መኪያየመስቃንጉራጌዋ 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ውዴ ከመጥፎ ነገርም አሚን ይጠብሸን

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ ፀሎት አድርጊ በሀይማኖትሽ

  • @ፋፊነኝከወደወሎ
    @ፋፊነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ምስኪን ቁልጭ ቁልጭ አረጋትኮ እኔየሚገርመኝ ገና ወደቻናሉስገባነዉ መሳቃ እምጀምረዉ ምንይሁን ምንይሁንሳላየዉ ያቀባዬስነገርስ አትጥፉ እናተጋስንመጣነዉ ፈታየምንለዉ የተቀረዉ አስለቃሽነዉ

  • @weynshetniku6940
    @weynshetniku6940 2 ปีที่แล้ว

    ለራሳችው ጥቅም ሰውን አታሰጨንቁ እኔ ባጋጠማችሁኝ

  • @zennahosine9691
    @zennahosine9691 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚለው የተረጋጋች ሰው መሆኗ ነው 👍👍👍

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ አንተ ሰው ሁሎ ጨንቆታል እስኪ ትንሽ ፈታ አርገን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብሣችሁ፣አይረም😂😂😂😉😉😂😂😂😂😂

  • @yalemshow8962
    @yalemshow8962 2 ปีที่แล้ว +1

    Be Ethiopia number 1, betam gobezoch bertu real prank new yemtakerbut

  • @abiyabebe1388
    @abiyabebe1388 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን ትንሽ አታስለፈልፏቸውም ፕራንክ መሆኑን ቶሎ አትንገሯቸው

  • @mesfinnegash4369
    @mesfinnegash4369 2 ปีที่แล้ว

    ትዛዛቸዉ እንደ አለቃ ነዉ ወንዶቹ ደስ አይሉም ሲያወሩ

  • @hayatmustefa6110
    @hayatmustefa6110 2 ปีที่แล้ว

    Wellahi confidence gn ye setyewa saydenek.ayalfm

  • @yelewimastaweshamedia5792
    @yelewimastaweshamedia5792 2 ปีที่แล้ว

    Sewun Setasechenek 1 Bedenagaxee 1Kena Yashelbebek Ina Kena Tegebalek

  • @makytube2979
    @makytube2979 2 ปีที่แล้ว +1

    Des yelal hule new yemayew gen meche mech endemilekek alawekm negerun🙏🙏🙏

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 ปีที่แล้ว

      Maksgno ena ARB 12 00

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 2 ปีที่แล้ว

    Kkkk tagashi nate ghen eni behon enineja bezu enageralhu bey egemtalhu

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀገራችን ላይ አሁን ያለንበት ሁኔታ በጣም ስለሚረብሽ በሌላ የሚዝናኑ ፕራኮች ብሰሩ አረፍ ነው ሰው ድንጋጤ ላይ እንዳይወድቅባችሁ በተለይ ደም ግፍት ያለባቸው ከሆነ ከባድ ነው

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 2 ปีที่แล้ว

    ስታሳዝን ምስኪን🥰🥰🥰🥰

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 ปีที่แล้ว

    አተምት፡ሡሥሆንክብኝኮ

  • @SelamDejen-h5q
    @SelamDejen-h5q ปีที่แล้ว

    Tru sew-nat betam yeteregagat❤❤

  • @እሙሃሊድ
    @እሙሃሊድ ปีที่แล้ว +1

    ወይይ አንተ የተረገምክ

  • @Ti-hy3pl
    @Ti-hy3pl 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ የገባት ፕራንክ ተደራጊ ናት::

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ስትጭኑ አታጣድፉአቸው በር ለማዘጋት

  • @Kal3917
    @Kal3917 2 ปีที่แล้ว

    Abo ymecheh beyekenu post btaderg Moode new

  • @gemechiskush4534
    @gemechiskush4534 2 ปีที่แล้ว

    Enate endet Des endemetel setasazen meskin negn alalechem

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 2 ปีที่แล้ว

    ገራሚ ናችሁ

  • @dava7814
    @dava7814 2 ปีที่แล้ว +1

    የተመታቹ🤓🤓🤓

  • @yoniafro4
    @yoniafro4 2 ปีที่แล้ว

    ዳይሬክተሩ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል!!! ይሄ ነው ፕራንክ ሪያሊቲ ፕራንክ ማድረግ....የሆነ የማያሳምን ቀልድ ሚመስል ወሬ አውርቶ ፕራንክ ሲሉ እገረም ነበር:: ቁም ነገር የለለው ወሬ

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆን
    @ሰውአርገኝሰውእንድሆን 2 ปีที่แล้ว

    Memenanen alkelen kulalit lichebechbe nw bka leshegnachu teblen singeba be netsanet silwenjle eyaweru prank nw eytebalen eyesaken wede serjery kfle enameraln alkelen.

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂የኔ ምስኪን እህት አሳቅሽኝ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ሜስኪን አሠቃዩሽኮ

  • @debegullilat6282
    @debegullilat6282 2 ปีที่แล้ว

    አማካሪው ይለያል❤❤❤

  • @mulugetachw5935
    @mulugetachw5935 2 ปีที่แล้ว

    አዲቀን ባገኛኋቹህ

  • @ራውዲ
    @ራውዲ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 ปีที่แล้ว

    ምስጌን ግፍነው

  • @አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ
    @አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴትዬዋ ግን የገባት ናት አራዳ

  • @abdulhakimzekeriya7218
    @abdulhakimzekeriya7218 2 ปีที่แล้ว

    Harif prank nw gn radionu lesom bisema harif nbr

  • @nardosmandefro7488
    @nardosmandefro7488 2 ปีที่แล้ว

    Erasun prank aregut eski pls

  • @shjking5863
    @shjking5863 2 ปีที่แล้ว

    Ene bhon alkshe emot neber

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን፣

  • @yoge9322
    @yoge9322 2 ปีที่แล้ว

    የተረገማቹ እኔ እራሴ ደነገጥኩኝ

  • @yamelesu6358
    @yamelesu6358 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘነነችኝ

  • @ራውዲ
    @ራውዲ 2 ปีที่แล้ว

    በሳቅ

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige 2 ปีที่แล้ว

    እር እናቶችን አታርኩ ፕራንክ ሰታዛዝን

  • @yonatanworku677
    @yonatanworku677 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ ፕራንኩ ጥሩ ነው ነገር ግን ልብድካም ያለበት ሰው ፌንት ቢሆን ማነው ሀላፌነቱን የሚወስድ ????

  • @አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ
    @አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ሳቅ እንዴት አይመጣችሁም ብራክ ስሰሩ

  • @ሚጣ
    @ሚጣ 2 ปีที่แล้ว

    ጠፍችመሮች

  • @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
    @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ 2 ปีที่แล้ว

    እራሱን አድቀን ፕራክ እድርገት

  • @Minasie-o5z
    @Minasie-o5z 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚያስቀኝ ያስባሉ ብለው የሚፅፉትን

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 ปีที่แล้ว

    ማዘር ዘመናዊ ነወት

  • @samiyaassefa4247
    @samiyaassefa4247 2 ปีที่แล้ว

    Plzz belila sew yedegem 👌👌👌👌👌👌👌

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 2 ปีที่แล้ว

    አሳዘነችኝ 😅😄

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 2 ปีที่แล้ว

    Went yehen eyayu yemayakute sew gare mehd aysefelgem

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2 2 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀ ጉድ እኮ ነው ይመቻችሁ

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ 😂😂😂😂🤣

  • @lii4842
    @lii4842 2 ปีที่แล้ว

    May........❓️🤩🤩🤩🤩😁😁😁🤣🤣👏👍

  • @kidistbe6018
    @kidistbe6018 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣 miskin becinqet xeb litil naber iko

  • @tsenatshewanh7256
    @tsenatshewanh7256 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ሳላይ ላይክ የማደርገዉ ነገርስ ኸረ ይመቻችሁ

  • @henm1300
    @henm1300 2 ปีที่แล้ว +3

    Siso ዎች ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው "ሚባል ነገር አለ ኑሮ ያጀዘበውን ህዝብ ተጠንቀቁ 👈👈👈

    • @Tis9632
      @Tis9632 2 ปีที่แล้ว

      አስተዋይ

  • @kasahunzeleke2005
    @kasahunzeleke2005 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛኛኛ ይመቻቹ

  • @films4576
    @films4576 2 ปีที่แล้ว

    egelehalaw ehten engangalen alekele

  • @mybarackshifa2811
    @mybarackshifa2811 2 ปีที่แล้ว

    Abo yemchachu gen asazenchen

  • @abitube2681
    @abitube2681 2 ปีที่แล้ว

    Gin lemin sotochi lay bicha yatekore prank hone wondochinm adirgulin

  • @haleluyatilahun9256
    @haleluyatilahun9256 2 ปีที่แล้ว

    Crazy dog plz part 3

  • @ሠላምአሰፋዩቱብ
    @ሠላምአሰፋዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    በቦዳው አታድራቁ ኮራድ እኮን ሸልሙ

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 2 ปีที่แล้ว

    አሁን በሳቅ ሞትኩኝ

  • @temesgenlaike8557
    @temesgenlaike8557 2 ปีที่แล้ว

    Bertu bertu andgna

  • @ራውዲ
    @ራውዲ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኒ

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 2 ปีที่แล้ว

    Woyine setasazin

  • @girmaambawu6145
    @girmaambawu6145 2 ปีที่แล้ว

    Wel Come

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 2 ปีที่แล้ว

    ምስኪን ልቧ በአፏ ሊወጣ ማስኮም ተጨምሮበት አተነፋፈሷ ሃይለኛ ነበር

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 ปีที่แล้ว

    ሚስኪኔ ትንፋሽ አጠራት

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 2 ปีที่แล้ว

    ሰብሰክራይብ አርጉት ለወደኝችችው ሺር እያረጋችው

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 ปีที่แล้ว

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እንጂ አንተን ጥበቃ ደጅ ጠናንኮ

  • @ermias7176
    @ermias7176 2 ปีที่แล้ว

    mayday

  • @abdulhakimyasin7098
    @abdulhakimyasin7098 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፕራንክ ነው የምታመጡት

  • @makedatefera1617
    @makedatefera1617 2 ปีที่แล้ว +1

    Asazencgne went

  • @ራውዲ
    @ራውዲ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ

  • @ringoringo6827
    @ringoringo6827 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣቹ የሳቄ ምንጮች 😀😃😀
    ኮሜነተሮች subscribe አርጉኝ አምሮኝ ነው😄

  • @aminat.channel9413
    @aminat.channel9413 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😀