Even the punishment is outrageous, a person who rape 6 or 7 years old girl , would get from 9-10 years jail term I , think the law needs to be amended like India.
@@nonenone3420 She said the 4th kid is the result of a rape. She also said she was previously married to an abusive man who impregnated her twice. It is funny that you put all the blame squarely on her when the RAPISTS and the ABUSIVE are not taking care of their offspring but she does. You should be ashamed of yourself, you dimwit!
ንግድ ባንክ
አስናቀች ፈንታ ዋሲሁን
1000343451095
ስ.ቁ. 0947320123
ብራዘር ። ምንም ባታረግላቸውም ይሄን ሠው ጋር እንዲደርስ ስላደረክ እናመሠግናለን።
አሉ እንጂ ፋፋቴው ብርካቴው እያሉ የሚያላግጡ ጋዜጠኞች።
እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ እረ ተው የወጣት ምርቃት አይደርስም ብለህ ነው ። አሜን በል እንጂ መልካሙን ተመኘውልህ
አንተ እና ተሻገር ትመቹኛላችሁ ይመቻቹህ።
ፈጣሪ ከናተ ገር ይሆን
በረካ ሁኑ ላይክ እያረግነው
የሚገርመው እኮ ኢትዮጵያ ህግ የለም
ጎበዜ አዝሺ እናት
በሴት ልጅ ላይ በደል የምትፈፅሙ ሁሉ አላህ በምድር ላይ መአት ያውርድባችሁ በተለይ ደፋሪዎች የማይድን ነቀርሳ ይስጣችሁ
Amen
አሜን
አሜን፫
አሜን
Amiiiiiiiin amiiiiiiiin amiiiiiiiin yarabi yalha
ወይኔ በጣም ያሳዝናሉ በቅርቡ
ጥሩ ቤት ገብታችሁ ያሳየኝ ፈጠሪ
በቅነነት ነይ
ውይ በጣም እውነት ያስዝናል ፍጣሪ ከናተጋ ይሁን 😭🙏
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏
አለህ ብድሩን ይመልስለቻው አዞሺ
ኢትዮጵያ እኮ ህግ የላትም ማራዊትዬ ፍርዱን ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ጠብቂ እሱ ነው እውነታኛ ዳኛ ህልምሽ ተሳክቶ እናትሽን እንደምትክሺያት እርግጠኛ ነኝ።
እባካችሁ ለዘካሪይስ ንገሩት በሱ በኩል ይረዱ እነዚህ ቆንጆ ልጆች
😭😭😭💔💔💔💔😍
ዉይይይይይይይ በጣም ያሣዝናል በዉነት አባቴ መዲሀኒአለም አባቴ ይርዳችሁ
ይህን ማየት በአውነቱ ያማል፡፡ እግዚአብሄር ያበርታሽ እኛም ከጎንሽ ነን፡፡
ዳዊትዬ እስኪ በናትህ እምችል ከሆነ ማራማዊትዬን ቤት እስከምናሲዛቸዉ ድረስ አተጋር እድታድር ብቻ ፍቀድላት በጣምም ፈራሁ እኔ የክፍል አገር ልጅ ነኝ አዲሳባም እማቀዉ የለኝም ጎሽሽሽሽ ልለምንህ ወንድሜ♥
@@ggjjjghhjj3573 hhhh abo yewah nesh . Artist sebalu lalew new mechamerut
@@ggjjjghhjj3573 የውሸት ነው እሱ አይደለም
በወሬ አይረዳም አርቲስቶች ለማትረዱ ምን አለ አፍ ባትከፍቱ
እስቲ አንተም አስተባብራላት ከሙያ አጋሮችህ ጋር አንድ ውጤት አሳዩን ቤት ገዝታቹ ልጆቹን በህብረት እንታደጋቸው
Uffff በእውነት አሁንስ መኖር አቃተኝ ወንዶች ግን ወዴት እየሄዳችሁ ነው አረ በሴት ልጅ አምላክ ለደቂቃዎች ስሜት ብላችሁ ከመድፈር ተቆጠቡ እህህህህህህህ
ወንድ ቢሆን ጥሩ ሰይጣን ስለሆነ እኮ ነው እህቴ መፀለይ ብቻ ነው መፍትሔው !!! 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Awo
hi
mimi lidiferishiwuoo hooo
LASTIKBET????? how much cost???
ልጅትዋ 0ነጋገርዋ በጣም የበሰለ ነው እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ያስብ ይባርካቸው♥
እናትየ አይዞሽ ጥሎ የማይጥል መድሃኔዓለም የዓለም ቤዛ ይረዳሻል አይ መከራ በሃገርህም መከራ በስደትም መከራ ካጋጠመን የት እንህድ ታድያ ወይ ፈጣሪ
በጣም ያሳዝናል😢እባካችሁ ለትልልቅ ቲቪዎች አድርሷት ልጇ ሳትደፈር🙏🙏🙏
እዮሀዎች ተባረኩ ይችን ሴት በመጠየቃችሁ እግዛብሄር ጠብቋቸው ነው እንጅ እንኳን ጎዳና እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ተገኝተው ቤት ውስጥ ሆነው የሆነውን አይተናል
የሆነ ሆኖ አሁን በፍጥነት ከዛ ቦታ የሚነሱበትን ሁኔታ ካልተደረገላቸው ሙከራ በተደረገባቸው ዛቻ ችግር ሊደርስባቸው ይችላል ፈጣሪ ይጠብቃቸው ይህንን ያደረጋችሁ ሰዎች ማየታችሁ መስማታችሁ አይቀርም አእምሯችሁ እረፍት አያገኝም ልጁ አድጎ ማን ያውቃል ኢትዮጵያን የሚያስጠራ ልጅ ይሆናል የተፈጠረ ውንም ልጅ የእናትየውንም የአባትነት ጥያቄ አጨለማችሁት መቼም እረፍት የላችሁም
ከሴት ተፈጥራችሁ ይሄን ድርጊት የምትፈፅሙ ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ
የኢትዮ የህግ ሲስተም ደካማ ስለሆነ ወንዶች በሴቶች ይጫወታሉ አንድ ቀን ግን ሁሉም ፍርዱን ያገኛል
Even the punishment is outrageous, a person who rape 6 or 7 years old girl , would get from 9-10 years jail term I , think the law needs to be amended like India.
Ewunet nw
በጣም ዘገዬ እስከመቼ
ሃጥያት ወንድ አይል ሲት አይል
አዲሥ አሥተባብሩና አንሷቸው
በጣም ያማል አሁንስ ኑሮ አስጠላኝ ምናለ ከጎኗ ያሉት ሰዎች አድ ክፍል ቢሰጧቸው ቢያስጠጓቸው ነገ ጥለውት አፈር ለሚገቡ ሰው ጨካኝ ነው
አረ ያማል 😭😭😭 ሰው ግን ጨካኝ ነው እውነት እኔ ለሰማሁት ከብዶኛል አይደለም በአካል አይቼ
በጣም ወላሂ ልክ ብለሻል 4 5 ክፋል ይኖራቸዋል 1 ከልለው ቢሰጧቸው ኡፍፍፍ አይ እኛ😭😭😭😭
እህህህህህ በጣም የኔ ናት አንጀቴን በላችኝ
@@ገኒገኒየድንግልልጅ ማርያምን በጣም ሰው ግን ጨካኝ ነው ገጎኗ ምን የመሰለ ቤት እያለ ምን አለ ቢያስጠልሏቸው
ወላሂ ከባድ ነው
ረ በእናታችው እግዛኦ ለልጅቷ ፈራውላት ገና የምታምር። ህፃን ናት እስኪ ከዘመድ ቤት እስገቢያት ቢያንስ ክብሯን ትጠብቅ
አንኳን ዘመድ አባት የማይታመንበት ዘመን ላይ ደርሰናል ጓዴ ስንቱ ነው ዘመድ ቤት እየገባ የሚደፈር ብቻ አሏህ ልቦና ይስጠን
ልጆቹን ፊት ባታሳዩ ጥሩ ነበር ለወደፊቱ አታርጉ በት/ቤት ችግር ይደርስባቸዋል ላረጋችሁት ጥሩ ስራ ነው
ትክክልነሽየውዲ እማያልፍቀን የለም ያልፈል በሃላ መጠቆቆማ ይሆናል
ሁላችንም አንድ ንፁህ አያሳፍርም
ይች ማር የሆነች ልጅ አይ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አይ አለመታደል
Ala metadalewa atebaye alan eko enreredachewalan!
@@milkilion696 መች አንረዳትም አልኩኝ አሁን ለዚህ መልስ ሚሰጥ ሁኖ ነው ቦዘኔ
@@solihabesha722 hhhhhhhhhh era ba sakkkkk bozane teyalashe ya Amaricane dispora 😆 eshi yehun ...lol
እግዚኦ እነዚህን መሰሉ ልጆች በዚህ ሁኔታ ማየት ያማል እንደዚህ አለም ፊቱዋን ያዞረችባቸው ሰዎችን መድፈር ማለት ምን ማለት ይሆን አቤት የሰው ጭካኔ
ጌታ ይርዳሽ ማማዬ ልጆቿን ደሞ ሳይደፍሩባት በጎ ሰው ይጣልልሽ ደሞ ሲያማምሩ
የኢቶቢያ መንግስ ሽገረን እናሳማረ እያለ ገንዘብ ከሚጭረስ ምን አለ ለነዝህ ሚስኪኖቶ ቤት ቢስራላችው መጅመሪያ ሠው ይቀድማል
birr qeyiralo bilo sint miliyen carese meselesh. dehan bi'anesubet min ale??
yehe mengeste sentune yaderge egna enaderge yemile new yemiasefelgew eyandandachen halafinete alebene behaimanotachenem begziabeherem bihone besewntetachenm bihone tatachenene wedersachen enadergen yagebagnal enebel menegesete mengeset anebele hezbe new mengesete yale hezbe mengeste aydelem!"
ትክክል
@@msanker6784 min malet min yadirg? Mircha alew feligo meselgn sheger minamin iyale bemillon bir miyaweta .mejemreiya sewunet yibeltal .gin yaw ye Ethiopia mengist yerasun sim megenabt silemifelig lesu yezegoch englit ayasasibewum.
Siyasazinu fetari yiradachu weyine yesew idili
እኔ የምለው የሚደፍሩት ሰዎች ግን ሌላው ቢቀር እናታቸውን ቢያስታውሱ
ልጆች እህቱን ይርሳ እሽ እናቱን ቢያንስ አያስታውስም ሃስቢአላህ ወኒእመል ወኪል
ልጅቱ ንቅት ያለች ነች ሚስኪን አላህ ይጠብቅሽ ኢትዮ ውስጥ ህግ የለም አንድ ደግ ሰው ያንሳችሁ
ያረብ አሁን እኛ መግስት አለን ፈጣሪ ይገዛችሁ
መግስት ምንያርግ እዝብ እራሱን መቆጠብ እደቆመበት እየኤደ ወልዶ ማሰቃየት ማሳደግ ሳይችሉ ለወሲብ እርካታ የሚሮጡ የአገራችን ወዶች
አንቺ ደሞ መንግስት ያርግ
@@masraqmalat8317 ከክክል
@@bettygetu8959 ምንም እኛነንጥፋተኛዉ እኮ
Mega yewtabese werase erasu yezegal
እባካችሁ ወንዶች ከመድፈር ተቆጠቡ የትንሽ ደቂቃ ስሜት የ እድሜ ልጅ ችግር ትፈጥራላችሁ
አይዞን የኔ ሓቀኛ ደሃ
ደሃ ማለት ትልቅ ትምህርት ነው
ደሃ ሰርቶ የሚበላ
ደሃ በራሱ እራሱን የሚያስተዳድር
ያልፋል ማሚ ለልጆችሽ እግዚኣብሔር አባት ይሁናቸው
አይ እኛ 😭😭😭😭😭
ተው ወንዶች ተው ሴትን አክብሩ
😠😠😠😠😠ሁሌም ስሜታችሁ ነው ሚነዳችሁ 😭😠
😭😭😭😭 እጅግ ያሳዝናል የሚሆነው ሁሉ
ሴጣኔች።ልጅታ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ እንዲህ የምታረጉ ወንዶች ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣችሁ
በቅርቡ ችግራችሁ ተቀርፎ ማማዬ ያጣሽው እንቅልፍ እንደሚመለሥልሽ ቤት አግኝታችሁ እንደምትገቡ ተስፋ አለኝ እናትን በዚ ሁኔታ ማየት ያሣዝናል የኔ ከርታታ ኡፍፍፍ😢😢
😭😭😭😭
የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅ
😭😭😭😭
በጣም
ለልጆችና ለሴት ልጅ ከባድ ነው በውጭ ማደር በዚህ ዘመን አውሬ ሳይሆን ሰው ሆናል የምፈራው
አውሬው ከሰው መፍራት ጀምሯል ይደፍረኛል ብሎ
Sewu honeko awuri awuri
ያሳዝናል ኢትዮጵያ እንዲህ መሆኖ በዘመናችን ታይቶ የማይታወቅ የኢትዮጵያ ውድቀት
ያረቢ ምንም ጉድ አይሰማም አላህ ይድረስልሽ
😢😢😢
ኢትዮጵያ ታውቶ የማይታወቅ የምትይው ወዴት ለመሄድ ነው እች ሴት ከወጣች 7አመት ሞላት ዛሬ ግን ዲሞክራሲ ስለተሠጠን ለመታየት ታወቀ
@@sultanalkurdi1245 በስንት ኑ ማሮቼ
ታይታ የምታውቀው እስከዛሬ ማንም ሰው ስለማያደርጋት ነው ታይቶ የማይታወቅ ማለትሽ አይገርምም 7 አመቷ
እናንተ ወጣቶች በተለያየ መንገድ የተለያዩ ሰዎችን እንዲረዱ አድርጋችኃል የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
አይ ኢትዮጵያ ለድሀ ቦታ የለሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😭😭 በቅንነት ያለኝ አስተያየት eyeha ሚድያዎች የምትሰሩት ስራ መልካም ነው ነገር ግን ልጆች ስታቀርቡ ፊታቸውን ሸፍኑ ከዚይ በፊትም ሁለቱን መንታ ልጆች እናታቸው የታመመችውን አቅርባችሁ እባካችሁ ለሞራላቸው ተጠቀቁዎ ነገ ያድጋሉ የማይጠፍ ታሪክ አታስቀምጡላቸው በቅንነት እዩት አስተያየቴን
የምሰማው ሁሉ በኢትዮጵያ ውሰጥ የሚሰራው ግፍ በአለም ይለም በእውነት 😭😭 አረ በጌታ ወገን አለቀ በመደፈር በመገደል ....ሴጣናዊ ተግባር
አይ ጭካኔ ለምን ይሆን እንድህ የተጨካከነው አሏህ የስራችሁን ይስጣችሁ
እነዚህን የመሠሉ ልጆች ፈጣሪ ይድረሥላችሁ
ይህም ሁሉ ነገ ያልፋ
ያረቢ ያራሂም ሚስኪኖችንና የቲሞችን እዝነት አይለያቸው ያረብ አንተው ከጉልበተኛና ከከደብ ሰው ጠብቃቸው
እባካችሁ ወንዶች ለሰከንድ ስሜታችሁ ብላችሁ የሴቶችን ህይወት አታበላሹ ግፋ ቢል እናት እና እህታችሁ ላይ እንዲደርስ የማትፈልጉትን ነገር በሰው እናቶች እና እህቶች ላይ የማይድን ጠባሳ አታስቀምጡ
የሰው ልጅ ግፍ ግን በጣም ያሳዝናል ለዚህ ነው የማያልፍልን
የኔ ቆንጆዎች ልጆቿ ሲያምሩ ወይ እናት ሁሉን ቻይ እናት እኮ ሁሉ ነገር ናት የኛ ገበና ሸፋኝ 😍
አህህህህህህ የኢትዮጵያ ወንዶች ኧረ አላህን ፍሩ ኧረ ያጥፋችሁ ወየ ዉላችሁ አንድ ቀን አላህ ዘንድ ትሄዳታላችሁ ኢንሻአላህ አይ እኔም የሤቶች እናት ነኝ አብሽሩ ኧረ አንጀቴን በሉኝ እህህህህህህ
አይ ይች አለም ስንት ጉድ አለባት ስንቱን አየን በእውነት በጣም ያማል በሥደት ሆነን የወገን ስቃይ ችግር መከራ ማየት ልባችንን በጣም አደማን
ውይ የኔ ቆንጆ ጌታ ይጠብቅሽ
ኧረ ይህችን ልጅ አደራ በማርያም 😥😥😥አሁንስ በዛ የሚሰማውና የሚታየው ነግር
ህግ የለምኮ
ፈጣሪ የታደጋቾሁ የኢትዮጵያ የህግ ነገር ተከድኖ ይብሰል
እፍፍፍፍ አይ ይች አለም ህይወት ስቃያዋ መብዛቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እውነት ወንዶቹ ግን ወደየት እየሄዱ ነው
በጣም ልብ ይሰብራል ኡፉፉፉፉፉፉ ሰው በገዛ አገሩ መቀመጫ ያጣል የነዚህ ምስኪኖች ግፉ እግዚአብሔር ይህን ወረርሽኝ በሽታ የላከብን እርስ በራሣችን መብላላት ይብቃ
ምንም እንደምል ቃላት የለኝም ኢትዮጵያ እንዲህ መሆኗ😭😭😭
Uuuuffff amlke hoye mastwlne abaza la hagri sawi ayzshii ኢግዚአብሔር መፍቴህ አለ አይዛችው
በጠም ይማል ጌታ ሆይ😭😭
አስቸጋሪ ነው በፈጣሪ ስም ህግ የለምኮ እነዚህ ቆንጆ ልጆች
እግዚአብሔር ነው ጠባቂ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ስንት አለ ባለ አብታም ገንዘቡን መጣያ ያጣ ባሎነ ነገር ሚያጠፋ እደዚ ያሉትን ወገኖቻችንን ብንረዳ መልካም ነው
ኢትዮጲያ ውስጥ ነውር የሚባል ነገር እንደዚህ ጠፋ? ያረብ ምን አይነት ዘመን ደረስን?አላህ ይርዳችሁ ያረብ
የተከበሩትና የተወደድት የአላህ መልእክተኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴቶችን አድራ ብለው ለትውልድ ያስተላለፎት ለኬስ ይህ ግፍ እደሚመጣ ስለማውቁ ነበር ያኢላሂ ግን ስው እንደት እናት ልጂ ሚስት እያለው በሌላ ሴት ላይ ይጨክናል እረ ልቦና ስጣቸው ያረብ
የት ይሄን ያውቃሉ
S a w
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
በቅድሟ ፈጣሪ ይድረስላችዉ ስቀጥል የመግስት አካል ሊደርስ ላቸዉ ይገባል
የኔ እናት አይዞሽ ሁሌም ከሆንሽ ነን እግዚያብሔር ለምክንያት ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ትረዳሻለች ደስ ከሚል ቤት ትኖሪያለሽ ኢትዮጵያ ህግ የለም ህጉ በገንዘብ ሆኗል የሚጠቃቀውት ሀብታም ለሀብታም ሆነ እኛ እደ እግዚያብሔር ቸርነት እየኖርን ነው የኔይቱ እናት አይዞሽ እሽ እወዳችዃለሁ
ወንዶች ግን ምን አይነት አይምሮ ነው ያላችው በጎዳና ላይ ያለች ሴት በችግር ላይ ሆና እንዲ ማድረግ?
እኔም የገረመኝ እሱ ነው
እዮሀወች እግዚያብሄር እድሚያችሁን ያርዝመው ሚድያን ለበጎ ነገር መጠቀም እንድህ ነው
ጥንቃቄ ለቀጣይ ስራወቻችሁ ለጆችን ስታገኝ ካሜራ ውስጥ ባታስገቧቸው ሀሪፍ ነው ምክንያቱም ልጆች በስነ ልቦና ይጎዳሉ ለቀጣይ ህይወታቸውም ትልቅ እንቅፋት ነው
አቤት ጌታየ ባልሆነ ነገሪ የምያማሪህ ይቅሪ በለኝ።
እህህህህህ የኔቆንጆ ሲያሳዝኑ አንዳንድ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍርደባችሁ የእውነት ምንጭካኔነው ህፃናትን መድፍር የድንግል ልጅይድረስላችሁ
የሚያሳዝነው እኮ እየተሳደበ ግን መድፈር ይፈልጋል ህጉ ጠበቅ ቢል እኮ እንደዚህ አይሆኑም ነበር
እንደው ምን ላርግሽ አንጀቴን በላሽው😭
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ አንተ እና ተሼ ከነባልደረቦቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቃል የለኝም የደሀ እንባ አባሽ ናችሁ የኔ ውዶች ሳያችሁ እራሱ ውስጤ በደስታ ይሞላል የኔ ቅን ወንድሞች እንደ እናንተ ያለ ያብዛልን
ግን ህግ ለመቼ ነው እየሄዱ እያመለከቱ እንዴት ዝም ይሏቸዋል
አይዞሽ እናታችን እግዚአብሔር እንኳንም ልጆችሽን አተረፍልሽ በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭
በጌታ ስም በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ነገር ጌታ ይርዳሽ
አላህ ይርዳችሁ ልጅትዋ በሚዲያ መውጣትዋ የበለጠ ጥቂት ይደርስባቻል የአሁን ጊዜ ሰው ስሜቱ ብቻ ነው ሚያዩት አይረዱም የሁለት ወር ህፃን የትደፈረበት ሀገር አይደለም ይቺም ሸጋ
ያኔ።እህት።ልጅቱ ስታሳዝን አይዞሽ እህት
ሚልኪያስ : ጌታቸዉ : ከስራ : ባልደሮቦችህ : ኢዮሃሚድያ : ለነዚህ : ሰዎች : ለመርዳት : ያደረክዉ : ስራ : እጅግ : የማመሰገን : ነዉ ። እግዚአብሄር : ይርዳህ ። ለነሱም : መልካሙን : እንመኝላቸዋለን ።
አይ እናት 😭😭😭😭አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል ሴትን የምትደፍሩ ወንዶች አላህ ይይላችሁ በጣም ያሳዝናል
ወይኔ በሥመ አብ ይችን ሤትዮ አቃታለሁ በማህበር ሥትረደሠ ነበር ቤትም ተከራይተውላት የወር አሥቤዛ ይገዙላት ነበር ልጆቹም በመንግሥት ትምህርት ቤት መግባቸውን ችሎ እያሥተማራቸው ነበር ትንሽዬ ሆቴል ተቀጥረሠ ትሠራ ነበር በኋላ ሦሥተኛ ልጇን አርግዛ ለመውለድ ሥራዋን አቋረጥች ከዛ እኔም ወደ ሥደት መጣሁ 😭😭
እግዚዮ እንዴት አድርገን እንርዳት ማለት ሲችሉ የባሰ መቀኝነት እ/ር ግን ቀን አለው አሁን ለውጥ ያገኛሉ !
Wow micku silayehuh des bilognal gin yebaletarikwa hiwot min yahil zegnagn new benatih! Oh fetariye!
ይች አለም ላንዱ መዳ ላንዱ ዳገት በዚናብ ላስትክ ወጥሮ ያልታደለ ይተኛል ፈጣሪ ይፍረድ እነዚህን ምስክን መድፈር ማለት ምን ማለት ነው
እባካችሁ እነዚህ ልጆች እናድናችው።
ለሀጣን የመጣ ለፃድቃን ይተርፋል ግን ግፍ የምሰሩ ሰው መሳይ አውራ እግዘብሔርን የስራችሁን ይስጣችሁ
Amen
አይዞሽ መድሀኒአለም በልጆችሽ ይክስሻል በተቻላችሁ መጠን እዮሀዎች የምትጠለልበት ነገር ፈልጉላት ልጆች ይዛ ይከብዳል መንግስትም ቢሆን ቢያስባቸው
ወይኔ ደከመኝ ኡፍፍ💔💔😥😥😥 😢😢😢ስት ጉድ ነዉ ምሰማዉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የፈጣሪ ያለህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😔😔
የኔናት ስታሚሪ አዟቹህ ያልፋል አላህ ይጠብቃቹህ። አይየኛነገር ትልቅ ግቢየያላዙት ምንአለ ግቢውስጥ እኳን ከልለው እዲቀመጡ ቢላደርጉ
ዋዉ ህግ ለደሃ መቼ ይቆማል እስዋ ናት የእውነት መረዳት ያለባት ይቺ ሴት ከነልጆችዋ
ኡፍፍፍ አጀቴን በላችሁት ፈጣሪ የኢትዮጲያን ህዝብ ይጠብቅ የህግ መላላት አለ ደሀን የሚሰማው የለም ፈጣሪ ይርዳሽ ከነልጆችሽ😭😭😭😭
ወይ አምላኬ እረ አተ አስበን እኔስ ደከመኝ መከራ ማየት
ማራማይትዬ የኔ ማር አይዞሺ ስታሳዝኑ እፍፍፍፍ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን ሀሳብቻሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ባለን አቅም ከጎናችሁ ነን
ፍትህ እና ርህራሄ ከ ሀገራችን ከተሰደዱ ቆዩ። ህጉም በወረቀት ላይ ብቻ ነው።
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ምስኪን እናትና ልጅ እንቅልፍ እንኳን የተከለከላችሁ በሰይጣን ሰዎች እረፍት አጣችሁ ሁሌም መድሃንያለም ይጠብቃችሁ
የኢትዮጵያ ህግ መቼ ነው ቆፍጠን ሚለው ኤጭ ልጆቹ ደሞ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
አይዞሽ የኔ ናት በጣም ከባድ ነው ከጎንሽ ነን እማ እንዲህ ለሚያደርጉትም ልቦና ይስጣቸው ሌላ የምለው የለኝም
ውይይይ። ዘንድሮስ መስማቱ እራሱ እጅግ ከበደኝ በስመ አብ
Bewnet Ahunese betam beza men nekachew gen andande wendoche bewnet endi mitadergu sewoche fetari bemeqechawe yeqetachew
የቀበሌ ቤት እደምንም አፈላልጋችሁው ቤት ስጡቸው
Era lamen yatashala neger bamalet enabaratata plz hulum katarabaraba qalal new in sha Allah !
who the hell you think build yekeble Bet she the one having 3 plus kids she know the country economy one child is enough
@@nonenone3420 She said the 4th kid is the result of a rape. She also said she was previously married to an abusive man who impregnated her twice. It is funny that you put all the blame squarely on her when the RAPISTS and the ABUSIVE are not taking care of their offspring but she does. You should be ashamed of yourself, you dimwit!
ኧረ ወይኔ ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን ያስለቅሳል አይ ኢትዮጲያዊያን እግዛብሔርን ባትፈሩ ባህልም እንኳን የሚባል ነገር አለን እኮ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እንደዚ ባደባባይ አውጥተህ ችግሮ ቢደርስባቸው ማነው ተጠያቂ እባካቹ አስቡበት ዛሬ ስለሰውየው በሚድያ አውረተው አደለም ሰውየው ቤተሰቦቹ ችግር ያደርሱባታል ተከታተሉዋት
Ewnt nu
የኔ እናት እማ እህህህ ምን ብየ ልግለፅሽ አይ ወይኔ ወንዱ ግን ምነው ስሜቱን መቆጣጠር አቃተው ህፃናቱም ላይ ዘለው ጅፍ ይላሉ እደው አላህ ይይላችሁ መአቱን አላህ ያውርድባችሁ ሴቶቹን የምታጠቁ
አሁን መግስት አለ ነው የሚባል የሞተ አገር
Ebro menegeset men yarege erse beresachin kaletwadwden
ዎይ ጉድ በዚህ ኑሮ ላይ ጠላት ልጂቷ ደሞ ስታምር ምን ላርግሽ የሤቶች ጉዳይ ዎሬኛ አርቲስቶች የት ናችሁ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወዬዉ የእግዚአብሔርን ፍርድ አረ ምን ጉድ ነዉ ሰዉ ፈጣሪዉን እረሳ ምነዉ
ያአላህ ላጣ ማግኜትን ለታመመ መዳኒቱን ለሞተ ጄነትን አንተ ወፍቀን ወንድ ነኝ ብሎ እናትን እና ሴት ልጂን የሚደፍሩተን እድሜ ልክ እቃቸው እንዳይሰራ አርገህ አኑራቸው
ግን ዴስለይክ ምታረጉ ሰዎች ጤነኛ ነቹህ?
በሽተኛ ናቸው
ሲያሳዝኑ በጌታ ምን አይነት ህይወት ነዉ ልጆቹ ደሞ ሲያምሩ 🤔 ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ
ዘንድሮ ተደራረበ ችግሩ
ይች አገር
ነብይ ሙሴ እንዳልኖረባት
አብርሀም እንዳልመጣባት
የነብዬ መሀመድ ተከታዬች የተጠለሉባት ወ ዘ ተ
ለራሳ ዜጎች አነሠች ጃል ምን ሆነን ነው። እዛ ሠው ይፈናቀላል
ጎርፍ ያጥለቀልቃል
ሠው በጠራራ ፀሀይ ይገደላል
እዚ ደሞ ይደፈራል
ይተፋበታል
ባገሩ ሚበላው አጥቶ ይከራታል
ሠው መሆን ~~መልበስ /ቆሞ መሄድ / አይደለም ። ማሠብ ነው።
እረ ወንዶች ቆም ብለን እናሥብ ምንሼ ~~ ደፋሪው ወንድ
ሚታፋው ወንድ
ገዳዬም በአብዛኛው ወንድ
ወንድ ማለት ~~ አገር ይጠብቃል
ቤተሠብ ያሥተዳድራል
ይቀድሳል ።/ አዛን ይላል
በተለያየ ሙያ አገሩን ይጠቅማል
ንብ ማለት ነው ። የዘንድሮ ወንዶች ግን ዝንብ ሆንን
ባጠቃላይ እረ እኛ ወንዶችን አይመጥንም
ሴት ልጅ ማለት
የነገዋ እናቴ ።~ እህቴ።~ ነርስ የምትሆን።~ ጠቅላይ ሚኒስቲር የምትወልድ።~ ፓትሪያሊክ የምትወልድ።~ ሼኪ የምትወልድ።~
ሌላም ሌላም ሴት ልጅ ክብር ናት እና
እና ሴት ልጅ ላይ የምናደርሠውን ጫና ልክ አይደለም ብለን እንዲ አይነቶቹን ወንዶች እኛው እራሳችን ወንዶች ልንቃወም ይገባል ።
ቀበሌውምንድን ነው ። እየጠበቀ ያለው አሁን ለዚች ሴትዬ የአፈር ቤት አጥቶ ነው ። ስለእውነት የቀና መሆን ማጣት እንጂ ። ሱዳናዊ አይደሉ ለምን አይረዳቸውም ።
አይ አስቴር አወቀ አገር አገር ይላል ይሄ አገር ብርቁ እኔስ አገር አለኝ የሚታይ በርቁ ነው ያለች።
ፈጣሪ ሆይ የሠውን ልብ አራርተህ መሸሸጊያ ስጣቸው ሁሉ በአንተ ትእዛዝ ነውና።
ጋዜጠኛው እድሜ ና ጤና ይስጥክ ።
👍👍👍👍👍👍👍
Beka wellahe yelban new yawerahew allah ytebken
ትክክል መስመ፫ያችን ልባችን ተደፈነ የምናስተውልበት አይነልቦናችንን ይክፈትልን ሁሉን የማይረሣ አምላክ
S a w
በጣም ነው ያዘንኩት ኡፍፍ በለሀብቶች ምን አለበት እነዚህን ምስኪኖች ብትረዷቸው😢😢😢😢
ወንዶች ለምን የስው ሀገር ዜጋ ታገባላቹሁ ለምትሉት ይሄን ተመልከቱሁ
እውነት ነው
እውነት ነዉ እንዶም ባደ ይሽላል ከእኛ ወንዶች ከዚህ ብሃላ የኛ ሴቶች ከእትዮጲያ ውጪ ሌላ ዜገ ከገብ ምንም አትስደብ
ወላሂ አወን ወላሂ
ትክክል
በጣም አሳዛኝ ነዉ ህግ የሌለበት የሴቶችን ጥቃት የማይጠብቅ ህግ ልብ ይሰብራል አዲስ አበባ የሌቦች የሽፍቶች የእብዶች መጠራቂሚያ ህፃናት እናቶች ሲደፍሩ ዝም የሚል ህግ ህግ ነወይ?