ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክቡራን ተመልካቾች ዋቢ ሚዲያ የእናንተን አስተያየት ይፈልጋል። የዋቢ ሚዲያን ምልከታ እንዴት አያችሁት? በቅርበት ይህንን ያያችሁ አስተያየታችሁን አስቀምጡልን።
በጣም የሚገርም እይታ ነዉ በርታ እናመሰግናለን ።
✝️❤
በተሠሩት ቤቶች አካባቢ ለግዜውም ቢሆን መንገድ፣ውሃ፣ሰልክ፣ መብራትና የመሳሰሉት የሉባትም።
ሀገሬ በጣም ነው የምወዳት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምየ አገሪ
እንደ አዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቤ የቤት ኪራይ እንዳይጨመር እንዲታዘዝ ነው።አንድ ምስማር ሳይመቱ በሰው ቤት ማዘዝ።
ምነው አከራይ ነዎት?
የአከራይ ኮመንት 😂😂😂😂 ሰላም ነዉ😎
በጣም ያሳዝናል የአማራ ክልል መሬዎች እንካን ትኩራት እማያደርግበት ቦታ ቤኖር ሰሜን ሸዋ ነዉ እንደታሬካ የነገስታት መፉለቄ ብትሆንም የሰሜን ሸዋ ተወላጅ አይደለም መሬዎች ከጎንደር ከጎጃም ከአድስ አባባ ከሌላ ቦታ መጥተዉ ነዉ እሚመሩት ለዛ ነዉ በደንብ እንዳታድግም የሆነች ነዉ የሰሜን ሸዋን ህዝብ ድህነት ዉስጥ እንዴገባ አድርገዉታል በጣም የክልሉዉ መንግስት ሌሰራበት ይገባል ለነዋሬዎች ቅድሜ መስጠት አለበት ብዩ አምናለሁ
ቦታና የቤት ኪራይ መቀሥ አለበት
በከተማዋ 1ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ እየኖረ ነው፡፡ የአማራ መንግስት መች ስራ ይሰራል፡፡