ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
" ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።" (መዝሙረ ዳዊት 41: 1)
አላህ እዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን በጣም መልካም ሰው ነህ የምትሰጠው አትጣ
ዘመንህ ይባረክ ኢትዮጵያነት ይህ ነው እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ
እንዴት አይነት ትልቅ ስው ናቸው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው ሁሉ ስው ከዚህመማር አሉበት
አቶ ኤፍሬም ዘመንህ የበረከት ይሁን የምትሰጠውን አትጣ ። የኢትዮጲያን ሰላም አምላክ ይመልሥልን።
ጀዛከላሕ ኸይር ወንድማችንን አላሕ ይጠብቅሕ ባለሕበት ተባረክ ረጅም እድሜ ተመኘሑልሕ ያረብ ፈረጃዉን ቅርብ አድርግልን ሐገራችን ሠላም ያዉርድልን
በጣም ደስ የሚል ልብ ነው ያላቸው እደናተ ያሉትን ሰው ሀገርና ህዝብን የሚወዱትን አብዛልን
ኤፍሬም የጀግኖች ጀግና። ስልክህን አሰቀምጥልኝ እባክህ።
ደስ ይላል 👏👏🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Masha Allah
አቶ ኤፍሪም እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈልዎ።ድንቅ ኢትዮጵያዊ ።
ንስሀ ግቡ በጦርነት የሚሆን ነገር የለም ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ሰወ የዘራውን ነው ያነኑ የሚያጭደው
አላህ ሠላሙን ያምጣልን ወላሂ ወሎ በጣም የዋህ ደግ ነው ይህ ሁሉ መካሪ የሚገባው ህዝብ አይደለም ወሎ የዋህነታችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ
አየ አማራየ እናተጋ እኮ ነው መተሳስብ ያለው እግዚአብሔር ሰላም ይሰጠን ወገኖቸ ይህ ቀን ተደጋግፈን እናልፈዋለን 🙏🙏🙏
የኔ አባት ወላሂ አስለቀሰኝ አላህ እድሜህን ያርዝም
ፈጣሪ ከርሰዎ ጋር ነው ተብስረኩልን ወንድም
አቶ ኤፍሪፍ ጌታቸው እግዚአብሔር ይጭምርልህ የኔ ልበ ቅኖ 🙏🙏🙏❤💐💐
ደሴም አድረገወ ነበር ምንም አድስ ነገረ አደለም እየጣ ላችሁ ነው ጁታው
አላህ ረዥም እድሜ ይስጠው የሰጠውን ያብዛለት ሁልልችንም የሱን መንገድ ልንከተል ይገባል
ጎበዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ
ABESA 💚💛❤️ this is Ethiopia
መሻ አላህ ነው
ወድሜ አላህ ችግር አያሣይህ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥህ እዳተ ያሉ ሠወችን ያብዛልን
በጣም ጥሩ ሰዉ እደነዚህ አይነት ሰዉ ያምዛልን
ጨምሩ ጨምሩ ይስጥህ ፈጣሬ ይጠብቅህ
He is the definition of a true Ethiopian
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝
God bless you Ato Afrim
አላህ ይስጦዎት ጨምሮ ጨምሮ ይስጠዎት መከራ ከእርሠዎም ከቤተሠቦቻቸው ያርቅለዎት ደስታ እድሜ ፀጋ በቤተዎ ይሙላ 👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ዎይ ኣገሬ አንደዚህ ያሉም ኣሏትትት ኣሜን
ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ጨምሮ ጨማምር ከሀብት ጋር ይሥጥህ አባቴ ፈጣሪ ለአንተ ያላሠብከዉን ፀጋ ሥሣጥህ
ውለታቸውን ጌታ ይክፈላቸው አብርሀም ማለት ናቸው--
አላህ ይስጥልን አባታችን
አቶኤምሬም እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን
ጥሩ ስራ መስራቶ ጥሩ ቢሖንም። ለሐበሻ ግን ይሕንን ያሕል ጥሩነት እራስን ነው የሚጎዳው
ጎበዝ
እግዚአብሔር የሚወደውን ሥራ ሠርተሀል አቶ ኤፍሬም የብዙዎችን ልብ ጠግነሀል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዚህ ነው
አቶ ኤፍሬም ጌታ ይባርኾት
😭ያረብ በየቦታውኮ ከልቡ ሰው አለ አላህ ርዚቅህን ያስፋልክ ኢስላም አይል ክርስቲያን እውነት የሰው አይነት አለ አላህ እድሜህን ዘርህን ያብዛለክ ቀጥተኛውንም መንግድ ይምራክ አላህ🤲 ያክብርክ😭
አላህ ይሰጣህ
Bexem aleh selamewn yemeleseln
ከጁንታው አላህ ይጠብቃችሁ ስለመልካምነትዎ በጣም እናመሰግናለን
ጎበዝበርታ
ፈጣሪ ይባርክህ አባቴ ኑ ወደኔቤትም ጎራ በሉ ጥሩ ነገር ታገኞበታላቹህ
አላህ መልካም ስራወትን ይቀበለወት አቶ ኢፍሬም አላህ እናተ አይነቱን ያብዛልን መልካም ስራ ለራስ ነው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀወት ያረብ እኒህ ጁንታወች አላህ ያጥፋልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለመከላከያ ድል ለአፋር አናብስት ጀግኖች ሞት ሽንፈት ለጁንታ ሰው በላ ሰይጣን
የኔ አባት አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ
አላህ ይስጠው ሰው እያለ ሰው አጣን አይ ዱኒያ
አቶ ኤፍሬም አላህ መልካሙን ነገር ሁሉ ያብዛልዎት!ስምዎ የምወደውን መምህሬን አስታወሰኝ!
#NO MORE Stop Amhara Genocide In Ethiopia Sponcerd By Federal Government!!ስልታዊ ማፈግፈግ😏 የአማራ ህዝብ እና የአማራ ክልል ከተሞች ስልታዊ የማውደም ተልዕኮ😥
Werena.kolekole
አላህ ይሥጥህ የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል
ይህን ደግ ሥራ ሌሎችም ብታርጉ ህዝቡ ከሥቃይ ይድን ነበር
እዉነት ይህ ቀን ያልፋል
ሚስኪን፣እኔን፣ልከረታት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💚💛♥😭😭😭😭
ጉልበት ያለው አቅም እያለዉ አፈናቃይ ጠላትን መዋጋት የገባቸው ተፈናቃዮች ነን እያሉ በተፈናቃይ ስም በደብረብርሃን ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት ተጠልሎ ያሉት ምን ያህል ከአሸባሪዎች ንጱህ ናቸው ማንነታቸውስ ተፈትሿል ወይ ያጠራጥራል ይታሰብበት ❤❤❤❤❤😭
ሰዉየዉስ ቢሆን
ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አቶ ኤፍሬም
ዋናው ህዝቡ ከመሽሽ ብትፍልሙ ነው የሚሻለው
ሰው ታሟል አሁን ይሄ ቮዶ ምኑ ነው ዲስ ላይክ እሚደረገው እውነት ጤናችሁን እዮ
ሰው እኮ ብቻውን አደለም ሰው ስል የተወሰኑ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የሰው ችግር የሚያስደስታቸው ዲስ ላይክ ያረገ ዳቢሎስ ነው
ያሳዝናል
Aleh yesetah wedemichen chemerew chememerew yesexeh
You are good human being and the Ethiopian we know, my question is why don't you ask to the government to let refugees g pass to Addis Ababa . No one government or society shall denie pass to refugees !!!
🇪🇹🌹🥰😍
ግን ጎረምሶቹ ምን ይሰራሉ እንደመዋጋት
ህፃናት ሴቶችን አዛውንትን መጠጊያ ካገኙላችሁ ሂዱና ተዋጉ። አቅሙ እያለህ ሰውላይ ሸክም አትሁን። ወንድ ነህ ወንድነትህን አሳይተህ የተቀማህውን ንብረትህን ተዋግተህ አስመልስ።
ጥንቃቄ ጁንታን መሸሸግ እንዳይሆን
FaNa Ye Afaro chenn JEginnet Sazegbu
ተፈናቃይ ካምፖ ነው መግባት ያለበት አሱንም ሴቶች አናቶች ከሆኑ
እኞም ቤት ነበረን😭የሰውን ልጅ የመሰለ ክቡር ከቤት ጋ ታውዳድራላችሁወሎ ግራገሩ ደጉ ህዝብ ተሰቃየህጣናቶች ዳቦ አማራቸው😭ምንም ጥያቄ አያስፍልገውም እኮ ሰቃያችንን በተግባር በአይንህ እያየህ አይደል
Egzyabher yakbrwote
Egezaber yabalet yesetachaw
በአለም እየተደረገ ያለውን ሰልፉን ለምን አልዘገባቹም.? ተውተው
አገሪቷ በማወበዴ ነዉ የምትመራአብይ እባቡ ወያኔዉ ሴረኛዉ ኦነግ ጨፍጫፊዉ ኦማ ራናታ
You guys run away for what? Who do you think is going to fight the war for you? Go fight back and get your house and land back.
Enemilew wedochu sheshtachu man Ageri yestbki stsafiralachu
Enzi youth nachewu lemin akeme dekama yhone asgebam lela sera yalchewu yejuntaaa bhonus 😳😳😳😳😳😳
ምንድን ነው በአሁኑ ሰአት ስለ አሸባሪ ሕወሓት ቡዱን መዘገብ ተዋቹ? ምድረ ቦጥራቃ!!! ውሸታሞች!!!
Junta bicha neew sheshto yemimeta
Ye wolo hizeb cheger tinsh fare nachehu..u should learn a lesson from Gonder
Siwoyew sturu Aderege wodochu gin tasafralachu kemkelakeya gari kemkom mesdedachu
አሁንም እንዳይፈናቀሉ መንግስት የሚገባውን ስራ መስራት አለበት!
የት አለ መንግሥት? ልዘምት ነው የሄደው ኡኮ!! ስንት ጀነራሎች የጦር አዛዞች የት ጠፉ? አቢይ ፈርጥጦ ነው!!!
" ለችግረኛና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው፤ እግዚአብሔር በክፉ ቀን ያድነዋል።"
(መዝሙረ ዳዊት 41: 1)
አላህ እዳንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን በጣም መልካም ሰው ነህ የምትሰጠው አትጣ
ዘመንህ ይባረክ ኢትዮጵያነት ይህ ነው እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ
እንዴት አይነት ትልቅ ስው ናቸው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው ሁሉ ስው ከዚህመማር አሉበት
አቶ ኤፍሬም ዘመንህ የበረከት ይሁን የምትሰጠውን አትጣ ። የኢትዮጲያን ሰላም አምላክ ይመልሥልን።
ጀዛከላሕ ኸይር ወንድማችንን አላሕ ይጠብቅሕ ባለሕበት ተባረክ ረጅም እድሜ ተመኘሑልሕ ያረብ ፈረጃዉን ቅርብ አድርግልን ሐገራችን ሠላም ያዉርድልን
በጣም ደስ የሚል ልብ ነው ያላቸው እደናተ ያሉትን ሰው ሀገርና ህዝብን የሚወዱትን አብዛልን
ኤፍሬም የጀግኖች ጀግና። ስልክህን አሰቀምጥልኝ እባክህ።
ደስ ይላል 👏👏🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Masha Allah
አቶ ኤፍሪም እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈልዎ።ድንቅ ኢትዮጵያዊ ።
ንስሀ ግቡ በጦርነት የሚሆን ነገር የለም ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ሰወ የዘራውን ነው ያነኑ የሚያጭደው
አላህ ሠላሙን ያምጣልን ወላሂ ወሎ በጣም የዋህ ደግ ነው ይህ ሁሉ መካሪ የሚገባው ህዝብ አይደለም ወሎ የዋህነታችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ
አየ አማራየ እናተጋ እኮ ነው መተሳስብ ያለው እግዚአብሔር ሰላም ይሰጠን ወገኖቸ ይህ ቀን ተደጋግፈን እናልፈዋለን 🙏🙏🙏
የኔ አባት ወላሂ አስለቀሰኝ አላህ እድሜህን ያርዝም
ፈጣሪ ከርሰዎ ጋር ነው ተብስረኩልን ወንድም
አቶ ኤፍሪፍ ጌታቸው እግዚአብሔር ይጭምርልህ የኔ ልበ ቅኖ 🙏🙏🙏❤💐💐
ደሴም አድረገወ ነበር ምንም አድስ ነገረ አደለም እየጣ ላችሁ ነው ጁታው
አላህ ረዥም እድሜ ይስጠው የሰጠውን ያብዛለት ሁልልችንም የሱን መንገድ ልንከተል ይገባል
ጎበዝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ
ABESA 💚💛❤️ this is Ethiopia
መሻ አላህ ነው
ወድሜ አላህ ችግር አያሣይህ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥህ እዳተ ያሉ ሠወችን ያብዛልን
በጣም ጥሩ ሰዉ እደነዚህ አይነት ሰዉ ያምዛልን
ጨምሩ ጨምሩ ይስጥህ ፈጣሬ ይጠብቅህ
He is the definition of a true Ethiopian
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝
God bless you Ato Afrim
አላህ ይስጦዎት ጨምሮ ጨምሮ ይስጠዎት መከራ ከእርሠዎም ከቤተሠቦቻቸው ያርቅለዎት ደስታ እድሜ ፀጋ በቤተዎ ይሙላ 👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ዎይ ኣገሬ አንደዚህ ያሉም ኣሏትትት ኣሜን
ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ጨምሮ ጨማምር ከሀብት ጋር ይሥጥህ አባቴ ፈጣሪ ለአንተ ያላሠብከዉን ፀጋ ሥሣጥህ
ውለታቸውን ጌታ ይክፈላቸው አብርሀም ማለት ናቸው--
አላህ ይስጥልን አባታችን
አቶኤምሬም እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን
ጥሩ ስራ መስራቶ ጥሩ ቢሖንም። ለሐበሻ ግን ይሕንን ያሕል ጥሩነት እራስን ነው የሚጎዳው
ጎበዝ
እግዚአብሔር የሚወደውን ሥራ ሠርተሀል አቶ ኤፍሬም የብዙዎችን ልብ ጠግነሀል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዚህ ነው
አቶ ኤፍሬም ጌታ ይባርኾት
😭ያረብ በየቦታውኮ ከልቡ ሰው አለ አላህ ርዚቅህን ያስፋልክ ኢስላም አይል ክርስቲያን እውነት የሰው አይነት አለ አላህ እድሜህን ዘርህን ያብዛለክ ቀጥተኛውንም መንግድ ይምራክ አላህ🤲 ያክብርክ😭
አላህ ይሰጣህ
Bexem aleh selamewn yemeleseln
ከጁንታው አላህ ይጠብቃችሁ ስለመልካምነትዎ በጣም እናመሰግናለን
ጎበዝበርታ
ፈጣሪ ይባርክህ አባቴ ኑ ወደኔቤትም ጎራ በሉ ጥሩ ነገር ታገኞበታላቹህ
አላህ መልካም ስራወትን ይቀበለወት አቶ ኢፍሬም አላህ እናተ አይነቱን ያብዛልን መልካም ስራ ለራስ ነው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀወት ያረብ እኒህ ጁንታወች አላህ ያጥፋልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሀይል ድል ለመከላከያ ድል ለአፋር አናብስት ጀግኖች ሞት ሽንፈት ለጁንታ ሰው በላ ሰይጣን
የኔ አባት አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ
አላህ ይስጠው ሰው እያለ ሰው አጣን አይ ዱኒያ
አቶ ኤፍሬም አላህ መልካሙን ነገር ሁሉ ያብዛልዎት!
ስምዎ የምወደውን መምህሬን አስታወሰኝ!
#NO MORE Stop Amhara Genocide In Ethiopia Sponcerd By Federal Government!!ስልታዊ ማፈግፈግ😏 የአማራ ህዝብ እና የአማራ ክልል ከተሞች ስልታዊ የማውደም ተልዕኮ😥
Werena.kolekole
አላህ ይሥጥህ የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል
ይህን ደግ ሥራ ሌሎችም ብታርጉ ህዝቡ ከሥቃይ ይድን ነበር
እዉነት ይህ ቀን ያልፋል
ሚስኪን፣እኔን፣ልከረታት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
💚💛♥😭😭😭😭
ጉልበት ያለው አቅም እያለዉ አፈናቃይ ጠላትን መዋጋት የገባቸው ተፈናቃዮች ነን እያሉ በተፈናቃይ ስም በደብረብርሃን ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት ተጠልሎ ያሉት ምን ያህል ከአሸባሪዎች ንጱህ ናቸው ማንነታቸውስ ተፈትሿል ወይ ያጠራጥራል ይታሰብበት ❤❤❤❤❤😭
ሰዉየዉስ ቢሆን
ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አቶ ኤፍሬም
ዋናው ህዝቡ ከመሽሽ ብትፍልሙ ነው የሚሻለው
ሰው ታሟል አሁን ይሄ ቮዶ ምኑ ነው ዲስ ላይክ እሚደረገው እውነት ጤናችሁን እዮ
ሰው እኮ ብቻውን አደለም ሰው ስል የተወሰኑ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የሰው ችግር የሚያስደስታቸው ዲስ ላይክ ያረገ ዳቢሎስ ነው
ያሳዝናል
Aleh yesetah wedemichen chemerew chememerew yesexeh
You are good human being and the Ethiopian we know, my question is why don't you ask to the government to let refugees g pass to Addis Ababa . No one government or society shall denie pass to refugees !!!
🇪🇹🌹🥰😍
ግን ጎረምሶቹ ምን ይሰራሉ እንደመዋጋት
ህፃናት ሴቶችን አዛውንትን መጠጊያ ካገኙላችሁ ሂዱና ተዋጉ። አቅሙ እያለህ ሰውላይ ሸክም አትሁን። ወንድ ነህ ወንድነትህን አሳይተህ የተቀማህውን ንብረትህን ተዋግተህ አስመልስ።
ጥንቃቄ ጁንታን መሸሸግ እንዳይሆን
FaNa Ye Afaro chenn JEginnet Sazegbu
ተፈናቃይ ካምፖ ነው መግባት ያለበት አሱንም ሴቶች አናቶች ከሆኑ
እኞም ቤት ነበረን😭
የሰውን ልጅ የመሰለ ክቡር ከቤት ጋ ታውዳድራላችሁ
ወሎ ግራገሩ ደጉ ህዝብ ተሰቃየ
ህጣናቶች ዳቦ አማራቸው😭
ምንም ጥያቄ አያስፍልገውም እኮ ሰቃያችንን በተግባር በአይንህ እያየህ አይደል