ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም መላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ የእናታችን የእመቤታችን ፍቅርዋን ታሳድርባችሁ ተባረኩ
እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሰን ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።💚💛❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ እናታችን ያሳዳግሺኝ ታቦት ለቤትሽ አብቂኝ ሀገራችችንን ሰላማን መልሺልን አሜን
ልብን የሚያረሰርስ የእናታችን ውዳሴ ዜማ በእውነት ለናንተም ዝማሬ መላዕክትን በሰማያዊቱ እየሩሳሌም ያሰማቹህ። ዛሬ የመዳናችን ምክንያት ቅድስቲቱ የንፁሁ በግ እናት ተወልዳለችና እንኳን አደረሰን ለዚህም ቀን ያበቃን የወራኒዮ በግ ይክበር ይመስገን ። ያን በግ ለመብላታችን ለመጠጣችን ምክንያት የሆነችን ታላቋ ቀን ናትና ዮም ፍስሀ ኮነ እያልን እንዘምራለን።
Zimaree malahikt yasemalen❤
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል🙏⛪❤
Des yemil demts ketiru kalu gar Tebareku
እልልልልልልልልልጆቼን እናቴ ጠብቂልኝ
ኦርቶዶክስ ትዋህዶ ለዘልዓለም ትኑርልን!!!እናንተንም እንዲህ እንደደመቃችሁ በቤቱ ያኑራችሁ::
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
እልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም መላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ የእናታችን የእመቤታችን ፍቅርዋን ታሳድርባችሁ ተባረኩ
እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሰን ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።
💚💛❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ እናታችን ያሳዳግሺኝ ታቦት ለቤትሽ አብቂኝ ሀገራችችንን ሰላማን መልሺልን አሜን
ልብን የሚያረሰርስ የእናታችን ውዳሴ ዜማ በእውነት ለናንተም ዝማሬ መላዕክትን በሰማያዊቱ እየሩሳሌም ያሰማቹህ። ዛሬ የመዳናችን ምክንያት ቅድስቲቱ የንፁሁ በግ እናት ተወልዳለችና እንኳን አደረሰን ለዚህም ቀን ያበቃን የወራኒዮ በግ ይክበር ይመስገን ። ያን በግ ለመብላታችን ለመጠጣችን ምክንያት የሆነችን ታላቋ ቀን ናትና ዮም ፍስሀ ኮነ እያልን እንዘምራለን።
Zimaree malahikt yasemalen❤
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል🙏⛪❤
Des yemil demts ketiru kalu gar
Tebareku
እልልልልልልልልልጆቼን እናቴ ጠብቂልኝ
ኦርቶዶክስ ትዋህዶ ለዘልዓለም ትኑርልን!!!
እናንተንም እንዲህ እንደደመቃችሁ በቤቱ ያኑራችሁ::
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤