ነጃት እናቴን ሁለት አመት በስልክ አላወራኋትም ክርስታን እህት ወንድሞቼ አመሰግናለዉ ሀያት አሳስታኝ ነዉ የተሳደብኩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላምዋሊኩምሠላምወረህመቱሊህወበርካቱሁአህሊንእህታችንእኖኳንበሠላምምጣሽአዉነጁወጣቻአስሩቤቱነዉእስሩቤእዉነተያከብደልአልህመዱሊአሀእኑኳበሠላምመጣሽዉድትክክልሰፐእንኳንበሠላምዉጣሽ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አህሌን ሰኒ እዚጋ በማንም መፍረድ አይቻልም አሁን አሽቃባጮች ቢያሽቃብጡም ነጃት ግን የተቀጣችዉ የታሰረችዉ በጥፋቷ እንደሆነ ማንም ያዉቃል አቡ አሚራም ሆነ ሌሎችም ያለ ጥፋቷ አላሳሰሯትም ሰዉ ስበቡን ያዴርሳል አሏህ ደግሞ ለዛ ለዞለመዉ ሰዉ ቅጣቱን ይሰጣል እና አሁንም ነጃት ስራአት አልባ ናት አልተስተካከለችም አሏህ ልቦና ይስጣት አንዱ ሳያጠፋት በፊት አኡዙ ቢላህ💔

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ይች ልጅ እማምላክ ከናትሺ
    ታገናኝሺ ብቻ ዉይ አይ ጊዜ
    በጣም አሳዘነችኝ የኔናት አይ ሠዉ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ ወይ ጉድ
    ምድነው እምታወራ ልጂቱ ማስተዋሉን
    ይስጥሽ አሁንም አልተርጋጋሽም የባሰ አታምጣ😮😮

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 6 หลายเดือนก่อน

    አይ የኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም እንድትገናኙ ምኝቴ ነው የኔ እህት ከባድ ነው ሰው ስንት ነገር ችሎ ነው እየኖረ ያለው አቤቱ 😢 በሰላም ያገናኝሽ ውዴ

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እስይ እንኳን ተፈታች

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 6 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን በአሁኑ ሰዓት ላይ በጣም ብዙ ቦታዎችን የጠፋባቸው ነገሮች ናቸው ብዬ ነው ማስበው ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ነው ሁሉም ነገሮችን ለማመን ይከብዳል

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 6 หลายเดือนก่อน

    አሰለም አሌይኩም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረከትሁ እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ እቺ ሀቢባ ዝም ብላ ትቀበጥረለች እጭ ነጀት ምንም አልበሰለችም እንደዛው ነች አሁንም ትሰደበለች

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታሳዝናለች ግን እናታን እድታገኘ ብር ብትረዳ ጥሩነው ግን አልተረጋጋችም አበድ አበድ ያረጋታል ሰው ከጥፊቱ ሊማር ይገባል ለማንኛው በሰላም ላገራ መብቃታነው ትልቁ ጥያቄ የናታ ፀሎት ደርሳላታል

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም በእውነት በጣም ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል እግዚኦ በሉ ይቅር ብለናል

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 6 หลายเดือนก่อน

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet yene wud enkuanim tefetash ehitachin ❤

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺ ቀጥይበት ተባረኪልኝ ❤️

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 6 หลายเดือนก่อน

    አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ውበረኳትሁ ሲጅናየየየየ እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ እህታችን አወ ነጃትን በቻልነው አቅም እንርዳት ታሳዝናለች ማማማማየ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 6 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ሰላም ሰላም እህህህህህህ ፈጣሪ ይርዳዳሽ የኔ መልካም ቤተሰቦችን ይቅርታን ጠይቀሽ ተመለሽ ቆይ እኔ የምለው አቺ ሙስሊም ነሽ ወይስ ክርስቲያን ወይ ግድ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 6 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም ውዴ

  • @yenutube21
    @yenutube21 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛላ ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የሚል ቆይታ ግዜ ነበርን ስለ ምታካፍይን ሁሉ እናመሰግናለን ፍጣር አገራችንን እትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነት ያድልልን

  • @wyn918
    @wyn918 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ እህታችን ነጆት የኔ ውድ እንኮንም ተፈታሽ አይዞሽ አንድ ቀን ሁሉም ያልፋል ሰው ሆኑ የማይፈተን የለም

  • @ደሴ
    @ደሴ 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽል በእዉነት ፈጠር እንኳን ለዝህ አበቀሽ በጠም ደስ ይለል ሁሉም የልፈልህ ነጌ አድስ ቀን ነዉ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም የሚሰማ ጉድ ቡዙ ነው በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ከክፉ ነገር ሁሉ ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 6 หลายเดือนก่อน

    በሰው መፍረድ ቀላል ነገር ነው ግን ነጃት በጣም ልቅ እና ባለጌ ናት ከአፏ ለሚወጣው ነገር ከትጠነቀቅም 😢😢😢😢ይገባታል እኛም የሚዲያ ሰወች የምናወራውን መጠቀቅ አለብን

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ እና የተከበራቹ የአገር የልጆች የምወዳችሁ የማከብራቸው ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ጸጋ በረከት ይይዛላችሁ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን የኔ ቆንጆ በርች ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @Azeb1
    @Azeb1 6 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash des ymil
    arif koyta neber enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh berichi

  • @ሪምወለየዋ
    @ሪምወለየዋ 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላም እ0ለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ሰላምነው ቤተሰቦች
    ታሳዝናለች ብች አላህይቅርይበለን ሁላችንም ወንጀለኞችነን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 6 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልን እግዚአብሔር ከቤተሰቧያገናኛት የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ይላል ያገራችን ሰው እራሷ ባመጣችው ጣጣ ለውድቀት ተጋለጠች ሰላምና ፍቅር ያድለን

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 6 หลายเดือนก่อน

    Nagaa waqayyoo bakka kallatti jiru nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka bayyatu kallatti jiru nagaa waqayyoo sif bayyatu bayyee nama Gaddis dhugaa rabii bayyee 😢😢😢😢

  • @mekedestube
    @mekedestube 6 หลายเดือนก่อน

    ግን ታሳዝናለች አምዕሮዋ አልተሰተካከለም ጭንቀት ይዞትነው አሰራ ሁለት አመቴ ለእነቴ ምንም ነገር ኤኣደርኩላትም አሁን እንደት ላዋራ የምትው ፈጣሪ ያሰተካክላት እኔ በሰው አልፈርድም ሰለወጣች ግን እንዳንድ ኢትዮጵያ ደሰብሎኛል ትታርዳለች ሰሉ የኔ አሳዝነኝ ነበር

  • @ethio140
    @ethio140 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ነጃት አለች እንደ አይ ነጃት ምድያ ላም ማውራት ቻልኩ ብዙ ማውራት ጥሩ አይደለም ፈጣር ይጠብቃቹ እህቶቼ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Fetah90
    @Fetah90 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ አደው ታሳዝናለች አሁንም አላህ ወደ ቀልቧ ይመልባት አይይ ስደት በስንቱ ይፈትናል ብቻ አብሽሪ ለበጎ ነው ተማሪበት ነጃት እህታችን በርችልኝ ውደ❤🎉

  • @ensratube
    @ensratube 6 หลายเดือนก่อน

    አሁንም ልብ አልገዛችም አሁንም አልተረጋጋችም በጣም መብሰል ይቀራታል ወይ ደሞ ልቧ ሴጣን ወስዶባታል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እንዴት ከስተቱ አይማርም የሰው ልጅ

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 6 หลายเดือนก่อน

    Selemesh yebezelesh wed bereche mer arefe qeyete neverenyee

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረን አይዞሽ እህተ ፈጣሪ ይቅር ባዬአባት ነው እና ህይወት ብዙ ወጣ ወረደ አላት ይህ የመጨረሻ መራፍሸ አይደለም ጠንካራ መሆን አለበሸ ሰላም ለሀገራችን ይሆን💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @METITUBE
    @METITUBE 6 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 6 หลายเดือนก่อน

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow enkuan tagstadji gobize ykrtatyike gubizena naw yrnr. Wude barchi bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian selm yadargiln ameeeni

  • @Dabal574jalal
    @Dabal574jalal 6 หลายเดือนก่อน

    Jabadhuu jajabee wanii koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii koo biyaa kenyaa tokumaa nuu haa godhuu Dhugaa bayee namatii

  • @dammeeyoutube9513
    @dammeeyoutube9513 6 หลายเดือนก่อน

    Hundumaa kessanif nagaan haa ta'u matii mana kana akkam jirtu jabadhu

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 6 หลายเดือนก่อน

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee sanyii ofii Jaalalaa nagaa Fi tokkumaa nuuf Yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameeen

  • @seadifamily
    @seadifamily 6 หลายเดือนก่อน

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 6 หลายเดือนก่อน

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh abetu adenen 😢 weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @fasiga
    @fasiga 6 หลายเดือนก่อน

    Dhugaa gafaan duraa argee baye'een itti gamnadee goftaan walliti isaan haa jallatuu . isaan haa ebbisuu 🥰 Naga waqayyoo sifyytuuu

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉Selma Selma new yene mar share like good thanks you tagore seraaaa barchee Amen Amen Amen Amen ❤❤ wowww Baxami yamerle barchee weddd azoshe yene mar wudi mashaallah Baxami yamerle yene wudi Ethiopia zalalam wowww Amen Amen Amen ❤❤❤ wowww Baxami daselea barchee like share

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 6 หลายเดือนก่อน

    Wow baxam desi yilal hahahahaha ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 6 หลายเดือนก่อน

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten❤❤❤🎉

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 6 หลายเดือนก่อน

    Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa ❤❤😊😊

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 6 หลายเดือนก่อน

    aselamuu alekum worematuullhii woberktuubaga nagan dhufyee nagan fii raamaanii rabii sifa hatayuu❤❤❤

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 6 หลายเดือนก่อน

    Selame selame yene wude wunkani fena mexashi hualchum selami xena fker nadet yadelna amen amen amne ber helny arefi asabi nber wude❤❤🎉

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 6 หลายเดือนก่อน

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 6 หลายเดือนก่อน

    selam ehite windemoche selamachu yebeza fexare agerachine selam yaderegelene bemewexate megebatachine keulachine gare yeune kesedate fexare beselam yemelesen nejatem fexare yeredate tasazenaleche

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 6 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ittii

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube 6 หลายเดือนก่อน

    Yoyyaa amaasi yoyyaa bagaa nagaa dhuftee baredduu tenaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu barumsaa baredaa dhaa hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu

  • @ኡምፊርዶስ
    @ኡምፊርዶስ 6 หลายเดือนก่อน

    ጋጠወጥ😮ስልምና ደልብስሽ ስፈልጊ ምታወልቂዉ ስፈልጊ የምለብሽዉ አደለም አላህ ይህድሽ ይህድነ

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 6 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii Salam yebezaleshee yenee itachenii arefii qoyetaa nabaranii Salam lagarachenii adenatii yamaxalenee faxarii Salam yawuredelenii Salam balenibatii ❤❤

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ የነበረን ቆየታ ደሰ ይል ነበረ ሀገራችነም ሰላም ያረግል🎉🎉🎉🎉

  • @Elfenesh
    @Elfenesh 6 หลายเดือนก่อน

    Selam Selam new ehet betam koonjo new setetwan kaoeksh ykeret mebal yalen yeker ❤❤

  • @Askalechitube23
    @Askalechitube23 6 หลายเดือนก่อน

    bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu wwoo bayyee namatii tollaa dhugaa jabeessaa ittii fufaa🎉🎉

  • @TegestBekele85
    @TegestBekele85 6 หลายเดือนก่อน

    Dhugaa waqayo mucaani tunii inmaa jirtii idaa sobaa jedhuu jarii bagaa nagaani Garaa biyaya shii Galtee nagaani Dhugaa waannaa hundaaraa

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 6 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @jaaloromiyamore74k36
    @jaaloromiyamore74k36 6 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaaf haa tau ashama harka fuune jirra jirtu bakka jirtan hundaatti nageenyi keessan dachaan haa baay,atu cima abara hoji gaari🎉🎉

  • @dbreroha
    @dbreroha 6 หลายเดือนก่อน

    Selam selam selam edate aderachu selam aderachu enkuan dena metachu selam egzabhar behzboch lay ybzalen selam kale metsaseb fiker andent ale der baber anbsa yaser adel yembalew

  • @susu21
    @susu21 6 หลายเดือนก่อน

    አንካን ሁለት ዓመት አስቀመቸረሻም ባታይ ምን ዓገባን የዓለም ብርሃን የሆኑትን ነብያቺንን ነውኮ የሰደበቺው አፏሃን በዘጋቺ የሳ አናት ማናት ማፍርታ ልጃን በሥርዓት ባሳደገች ማን አይተውሃትም ቀልድ የለም አታሸካብቱ ስርዓት ማጣት አንደዚህ ልክ ያሳያል

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 6 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam nw yemasnw ayzosh yalfali hulmi betigsti mafi nwi berchi eshi mari merxi 🎉

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 6 หลายเดือนก่อน

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii heduu namaatti dhagamaa dhugaa uuf miskinaa tiyyaa

  • @Buzetube320
    @Buzetube320 6 หลายเดือนก่อน

    Selmishyebizelish inkun baselma maxash arfi koyet naber inamasegina sil naber koyet Egizehaberbyemisegina selma fiker andete la agarachina xuru new mare inamasegina huntesh new

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 6 หลายเดือนก่อน

    Lib yesetat maches fatarin yrmisadib nabiyachinin yemisadib machem baraka ayihonem duniyaa lay tasakayito new miyalifew bichawan sitinor erasu tifarakech tilawan chimr

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 6 หลายเดือนก่อน

    Gafaa Media irrati dubbaannu waa nu midhuuf nu fayyaadu addaan basne bekuun gariidha because ni midhamna

  • @Dasittube
    @Dasittube 6 หลายเดือนก่อน

    Nagaa dhufte nagaa waqayyoo bakka kallatti jiru nagaa waqayyoo sif bayyatu nagaa dhufte bayyee nama gaddissa dhugaa rabbit waqayyoo bakka kallatti jiru

  • @leyanetube8569
    @leyanetube8569 6 หลายเดือนก่อน

    Apt sidattii 😮😮anaa dhufuu qashiti koo saagt bareeda dhibit kaanfuu jaabadhuu bayee gaaredhaa arefaa newu barachiwu yeemachishi qonojo

  • @yoyo-qi9hm
    @yoyo-qi9hm 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ እና የተከበራቹ የአገር የልጆች የምወዳችሁ የማከብራቸው ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ጸጋ በረከት ይይዛላችሁ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን የኔ ቆንጆ በርች ሰላምሽ ይብዛልኝ