EOTC TV | ዜና ቤተ ክርስቲያን | ግንቦት 07 - 09 - 2016 ዓ/ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ค. 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvchannel
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    pCknRF0MtB...

ความคิดเห็น • 16

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 20 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 20 วันที่ผ่านมา +1

    በረከትዋ ይድረሰኝ አባቴ😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 20 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ነብስ ይማራ ለአባታችን❤❤መልካም ስራ የሰራችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት በረከቶወ ይደርብን❤❤❤

  • @BirhenaGobeze
    @BirhenaGobeze 20 วันที่ผ่านมา +1

    እስከመቸ ነዉ ግን እዚህ የሚኖሩት😢😢😢 እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw 20 วันที่ผ่านมา +2

    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 20 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw 20 วันที่ผ่านมา +1

    ረጅም ዕድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @user-pf9hj8rk1g
    @user-pf9hj8rk1g 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @calltech5706
    @calltech5706 20 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MitikuKantiba
    @MitikuKantiba 20 วันที่ผ่านมา +2

    እኛም ካስተማሩት የመንፈስ ልጆቻቸው ፩ዱ ነን ።
    አዎ እውነት ነው ክቡር መልአከ ሕይወት ጴጥሮሰ ወዬሳ ጀግና የወንጌል አገልጋይ የሃይማኖት አባት ነበሩ።በተለይም ቀደም ሲል የቄሌም አውራጃ (የደምቢ ዶሎ) ሊቃነ ጳጳሳት የነበሩ አቡነ ፊሊጶስ አቡነ ዮሴፍ አባ ዘወልደ ማርያም ቸሬ (ቆሞስ) ዘንድ እጅግ የተወደዱ የተከበሩ በምዕመናንም ዘንድ የተከበሩ ከልጅነታቸው እስከ አረፉበት ጊዜ ጀምሮ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ
    አሥሩን ወረዳ ማለትም
    ሰዮ
    አንፍሎ
    ጊዳሚ
    ጂማ ሆሮ
    ጋዎ ቄቤ
    ጋዎ ዳሌ
    ዳሌ ሰዲ
    ላሎ ቅሌ
    ቤጊ ወዘተ እንደ ዛሬ የመኪና መንገድ ባልተመቸበት ሰዓት ብሎም ትራንሰፖርት እንደ ልብ በለሌበት ዘመን በበቅሎ በእግራቸው ተመላልሰው ያገለገሉ ታላቅና ተወዳጅ አባት ነበሩ ።። ።። ። ።። ። ።።።ደ

  • @YohansAfewerk-in5pp
    @YohansAfewerk-in5pp 20 วันที่ผ่านมา +1

    11 ኛ ወር ሆነ እንዴ???
    ኧረ ተው?

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b 20 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 20 วันที่ผ่านมา +1

      ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Fth1919
    @Fth1919 20 วันที่ผ่านมา

    ውሽታሞች ከሁሞራ የተፋናቀሉት ለምን አትዘግቡም እናንተሱዳን ተፋናቅሎ የሄደው ለምን አትዘግቡም
    ይህ ጳጳስ የፋኖ ድጋፍ ነው

    • @user-ku7if7bj2q
      @user-ku7if7bj2q 20 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልኺ ይበልኻ😢