"ለሬሳ 30ሺ አላወጣም አለኝ! ባሌ ልጄን የሚያስወርድ መድኃኒት ሳላውቅ አስዋጠኝ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ አለንልሽ ያንቺ መኖር በጣም አላስፈላጊ ነው እናግዝሻለን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 หลายเดือนก่อน +1

    የሚረዳ ይርዳሽ ደስ ይለኛል ሕክምናም ቢያገኝ እመቤቴ ትርዳሽ ግን አንድ ስህተት አለ ገጠርም ቢሆን መብላት መጠጣት ከቻልሽ ከቤተሰብ ጋር ተረዳድተሽ ብትኖሪ እንጂ ምንም ቢሆን ልመና ጎዳና ሌላ ጣጣ ነው ብቻ መድሐኒያለም ይርዳሽ

  • @MeserteMeserte
    @MeserteMeserte หลายเดือนก่อน

    ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ ግን ሌላ ሚዲያ ላይ አይቸሽ ነበር እና እዚህ እና ከዛ ያለው ቃለምልልስሽ በጣም ልዩነት አለው አንዳንዴ እስኪ በሆነ ባልሆነ ነገር ህዝባችን አናስጨንቅ ከምር ሁሉም ያለችግር የሚኖር የለም 😌እንርዳ ከተባለ ግማሹ ህዝባችን ችግረኛ ነን ለምስራት ለመፀለይም እንሞክር በራሳችን ለመቆም እንሞክር አንቸ ባንስ ቤተሰብ አለሽ እኮ ስንት ከጤናም ከቤተሰብም ያለሆኑ አሉ ባለን እናመስግን 🙏🙏🙏🙏😌😌😌

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያዉን ይመልስልሽ

  • @TobiasTernence-i3c
    @TobiasTernence-i3c หลายเดือนก่อน

    Wilson Mark Lee Donald Brown Brenda