Desu Kift afu, what happened in Dangila town on X-Mas eve? Fano tiru argo ketachihu yibalal. Ya yemitimekabet Navy yet geba? Semonun degmo Assab Assab matetun tewachiuhu. What happened? Desu, how about the surgery about your mouth? Your mouth is getting wider by the day. You should narrow it as soon as possible kkkkkkkkkkkkkkkk.

Kia I Appreciate the way U Anayze! bihonm ginTeregagi! yaleshin talent be'agbabu bititekemibet tiru new! And Pls don't Forget that Jawar Never endorse Armed struggle! YeJawar Ewukina ke Armed struggle hono ayakim! keyet ametashiw bakish? yebase yasgemitshal!
She is a voice of reason. She sounds wise beyond her age. She gives me hope to believe that Ethiopia will be okay.
ሰላም ኪያ እህቴ ልክ ነሽ ኪያዬ ና ደሱ እናመሰግናለን ።
Thank yuo dear brother and sister for your being good teachers for the unity of our homeland Ethiopia.
❤እናቱ ከልብ እናመስግናለን በርቺ🇪🇹🇪🇹❤
ጤናማ ንጹህ አማለካከት ደስ ይለል ሙሉ ንግግርሽ ውድ እህታችን!!!
ኪዩ የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱልን ትውልድን የሚያደናግሩ ብዙ ሐሰቶች ስለሚገለፁበት መድረኮች ስላለሉ ውሸት እየተደጋገመ እውነት እንዳይመስል ለትውልዳችን ለሕዝባችን እውነቱን በደንብ እየደጋገሙ ማሳወቅ ያስፈልጋል ትውልድ እንዳይታለል !!!!
Yes❗🙏 🇪🇹 💪
ጥሩ አስተያየት🎉🎉🎉
Great conversation! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Wow I’m really impressed the way she explained about Jawar she really understood him thank you Kia
ኪያ ነጋሽ በርቺ ተባረኪ ሃሳብሽ ግልጽ ስለሆነ።
ኪያ ጏበዝ እንስት ጫወታው የገባት ሃገሯንና ህዝቧን የምትወድ በማዕከላዊነት የምታምን ሠላምን የምትመርጥ ከነውጥ የነጣች በዕውነት የምትሞግት ጥሩ ኣስተዳደግ ያደገች በጣም ጥሩ ዜጋ ነች.❤️❤️❤️
Very interesting discussion!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በትክክል ዘረኝነት ይውደም አገራችን ኢትዮጵያ ትቅደም ምክንያቱም የሰው ልጅ ሁሉም የአዳም ልጆች ነን ክብር ኩራት ለአገር መከታ ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ሰራዊት እና ለድንቅ አንበሳ መሪ ለአብቹ አባ ቢያ ይሁን አሜን
Thank you for telling the truth
Good job
What an iron lady ❤❤❤❤ respect I Love your attitude
ዋዉ ኪያ እና ደሱ የሚገርም አቀራረብ ነዉ እባካችሁ በርቱልን ።
እህታችን በጣም አመሰግናለሁ በሳል ሴት ነሽ ❤❤❤❤
ኪያ ትክክል ነሽ ከሃገሩ ወጪ የሚኖሩ ሁሉ ስደተኞች ናቸው ።
ሰው መልካም ነገር ማየት አልፈልግም ብሎ አይኑን ከሸፈነ ያን ሰው መርዳት አይቻልም ደግሞ ርዕሱ የሚሰቀጥጥ ሴራ ያለበትን መፅሐፍ ከመደመር ጎን ማየት አይደለም ማሰብ አይቻልም
Kiyaaaaa ko ኑሪልን የሃገሬ ልጅ ደሱ መሃል የውሃ ልክ ነህ እኮ
ሰላም ደሱዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ❤❤❤❤❤
Both of you (Dessu and Kiya) thank you. Please keepup as is.
Desu Kift afu, what happened in Dangila town on X-Mas eve? Fano tiru argo ketachihu yibalal. Ya yemitimekabet Navy yet geba? Semonun degmo Assab Assab matetun tewachiuhu. What happened? Desu, how about the surgery about your mouth? Your mouth is getting wider by the day. You should narrow it as soon as possible kkkkkkkkkkkkkkkk.
ዋዉ ደሱ በጣም ጥሩነሽ ፕሮግራም ነው በርታ ኪያ ነጋሽ ታባረኪ ምርጥ ኢትዮጵያት ነሽ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤
Thank you Kiya!
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኪያ ፣ ደሱ ፣ ምን ያክል የተወደዳችሁ እንደሆናችሁ ታውቃላችሁ ? we all love you so much❗ የሌባ አወናባጅ መንደረ እናንተ ስትመጡ ማስኩ ይላጣል❗በርቱልን 🙏
Kiyaye we really love you so much...!!!
She is an intelligent young woman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kiyu, thank you. It was a brilliant comments, suggestions and recommendations. Siwedish ❤ please keep inviting this brilliant Ethiopian Desu. 😎
🎉🎉🎉 ' የበቅሎ ፓለቲካ ' ተመችቶኛል። ይመችልሽ! ❤❤❤
This is the best lady with open and truth discussion. I really can't get enough listening to her. ❤
Yes Sophie,I agree.
ሁለታቹም ትለያላቹ❤
ጀግኒት
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ኢትዮጵያዊ
Thank you
Bertu Dessu & Kiyya
Thank you any ways Kia and Desu! for Meaningful Conversation!
You are right hundred percent I’m agree with you
ሁሉም የተፈጠረው በእግዚአብሔር ና በዘጠኝ ወር የተወለድን ማንምከማንም አያንስም
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ጀግኒት
ድንቅ ትንታኔ ነው ኪያ🎉
Great
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Thank u my sister
ዋው ምርጥ አስተምሮና አገላለፅ ነው !!!
You are super sweet K. You did a strong and matured analysis. Blessed
አቦ ዘርሽ ይባረክ ኪያ ሌላዋን ብርቱካን ,ሌላዋን ,ሔርሜላን አይቻለሁና ኢትዮጵያ ማህፀኗ ለምለም እንደሆነም ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመሰገን ።
Hero.
Your are Absolutely right ❤❤❤❤❤thank you Deesu
በሳል ነሽ።አበው የልጅ አዋቂ ይላሉ ።እንዲህ ከማይጠብቁት የሚጠበቅ ግዙፍ እውነት ሲያገኙ ።ተባረኪ!!።
ድምጽሽ ይብዝ ቀጥይበት !!!!
የኢትዮጵያ ጀግና በርቱ
She is brilliant
ጀግኒት ❤❤❤❤❤
ተባረኪ ሚዛናዊነትሽን ወድጄዋለሁ ለአንዳንዶች መዋጥ የሚያቅት እውነቶችንም ሳትቆጠቢ ተናግረሻል ። በርቺ ።
ኪያ ድንቅ ኢትዮዽያዊ
Desu, thank you so much for bringing us such a beautiful, brilliant Ethiopian Queen!!!
Desu Kift afu, what happened in Dangila town on X-Mas eve? Fano tiru argo ketachihu yibalal. Ya yemitimekabet Navy yet geba? Semonun degmo Assab Assab matetun tewachiuhu. What happened? Desu, how about the surgery about your mouth? Your mouth is getting wider by the day. You should narrow it as soon as possible kkkkkkkkkkkkkkkk.
39:04 spot on 💯
ቆንጆ ውይይት ወገናቼ በርቱ።
ደሱ እቺን ብርቅዪ ኢትዮዽያዊ ኪያን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
Desu my big brother!
ትክክል ከተከበብክ ከበቡኝ 👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያሳድግሽ!
እኔ በተፈጥሮዬ ዘረኛ ሰው እጠየፋለሁ በጣም በሽታ ነው ቤሔርተኝነት ወንድሜ እንኳን ቤሔርተኛ ቢሆን እጠየፈዋለው አሏህ ያሽርህ ነው ምለው ከያዘው ክፉ በሽታ
ጁሀር ዘረኝነቱ ገንፍሎበት ነው
ደሱ ሠላም ሠላም አባ ቁፋ የተተፋ ምራቅ ድጋሚ አይላሥም ጁሀር ከአሁን በኋላ ፖለቲከኛ ሳይሆን ዘራፊ ኮሚዲ ነው፡፡
ተባረኪ የኔ ውድ ቆንጆ አድርገሽ ነው የተነተንሽው
ጀግና ነሺ እህቴ
Bertu
ጥያቄ ለመሀል ሜዳ ተከታታዮች ከደሱና ከጆሀል ለኢትዮጲያ ህዝብ ማን ነው የሚጠቅመው ? በበኩሌ ደሱ በድጋሚ ደሱ በድጋሚ ደሱ ምክንያቱም ደሱ ምንም በውጭ ሀገር ቢኖርም እንኳን ሀገሩን በዘር ከፋፍሎ አያውቅም ፡፡በሠራው ሥራም መመሥገን አለበት ደሱዬ እናመሠግናለን በርታ በርታ በርታ
❤❤❤❤
ወይ ማሽቃበጥ
😂
You are right Kiya a tv program like"le iene","striscia la notizia","report".
አይጥና ድመት 👌👌👌
Oh, Abiy & Jawer? 😆
ጀዋር ዓይነ ደረቅ ነው በሱ ምክንያት የስንቱን ሕይወት እንዳስጠፋ እሱ ቢረሳ የኢትዮጵያ ሕዝብ የረሳለት መስሎት ይሁን ??😅😅 ሁለተኛ ከህወሓት ጋር ሆኖ አጫሉን ማስገደሉን ሁሉ አንረሳውም ።ጀዋር የግብጽ ተከፋይ ነው መንግስት መንቃት አለበት ደሱ በርታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ 🕊🕊❤❤👍👍💐💐
ኪያዬየኔ ጀግና.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
Wow never see a guest who mentioned the reality on this page !
I just hearing this interview with absolute support
ደሱ ሰላም (አክራሪ ይበጠሳል)ስትል እዉነት ነዉ አናክርር ላላ ያለ ያመዛዠናል
❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
❤❤❤❤
በሕዝቦች መቀለድ አይገባም::
ጠቅላያችን የሚሰራው ለኢትዮጵያ ነው ! ዘረኞች ለእነሱ ስላልሰራና ስለሚበልጣቸው ቅናት ነው😂
በርግጥ ብልጽግና ጥሩ ነው። ግን ድሱ መድበለ ፓርቲ ያስፈልገናል።
Lehacham Wedel gudela, antem sele jawar taweraleh?
Kia I Appreciate the way U Anayze! bihonm ginTeregagi! yaleshin talent be'agbabu bititekemibet tiru new! And Pls don't Forget that Jawar Never endorse Armed struggle! YeJawar Ewukina ke Armed struggle hono ayakim! keyet ametashiw bakish? yebase yasgemitshal!
ደሱ፤ ጅዋርን ከእውቅናው ዝቅ ያደረገው *እኔ ተከበብኩ ነው* አሁንም እኔ፥ እኔ፥ እኔ፥ ቃንቋውን በጣም መተው አለበት!!!
🎉🎉🎉🎉🎉
በየሺሻ ቤት እየተልከሰከሰ መጽሐፉ ለመውጣት ምን ያግደዋል በእርግጥ እህታችን እንዳለችው ልክልኩ ካልተነገረው መፈትፈቱ ስለመይቀር ሊነገረው ስለሚገባ እንጂ ቦታ ሊሰጠው አይገባም
ኪያ በአቋማቸው ፅናት ከታወቁ በምክንያት ከሚያምኑ ሀቀኛ ኢትዮጵያኖች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት አንዱ ናት።በዚሁ አቋምሽ ፀንተሽ እንደምትቀጥይ ጨርሶ አልጠራጠርም።
አመሰግናለሁ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የላቃ ግንዛቤሽ ቢቀጥል? ምስጋና ይገባሻል።ደሱም የዚህ ዓይነት በሳል ሃሳብ ያላቸውን እንጠብቃለን !!
ገዱ አሮጌ በሬ ነው
ደሱ ከየት አመጣኸት እባክህ? አፌ ቁርጥ ይበልሽ ።
በሳል ልጅ !!
Kia
ጀዋር እኮ ሰማይ እንዳይወድቅብን ደግፎ የያዘልን አስመሰለው እኮ !!!
በጣም ከማከብራቸው ሰዎች አንዳ አንቺ ነሽ:ሁሌ ከአፍሽ ማር ነው የሚወጣው:
የችግሩ አካል የሆነው ሰው የመፍትሔ አካል መሆን አይችልም፤ ሐሳብም ሊኖረው አይችልም።
ወይኔ ደሱ ወላሞው 😭😭😭 ጠፋህና ሆዴ ፈራሁ
ሀይ