በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የተመራው የክልል ርእሳነ መስተዳድር እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ቡድን የመኸር እርሻ ጉብኝት ተናቀቀ፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 249

  • @yeshimebetalemayehu5066
    @yeshimebetalemayehu5066 3 ปีที่แล้ว +15

    Keep working brother,so proud of you Ethiopian PM,.

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነው በደላላ ምክንያት ምርቱ ለተጠቃሚ ሳይደርስ ተበላሽቶ ምርት የለም በማለት ዋጋ ንረት ያመጣሉ!!!! አብቹ ትሁቱና ጀግናው መርያችን!!💚💛♥🙏😍

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว +26

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 3 ปีที่แล้ว +11

    Hope all people around him listen to him and work hard 🙏 🇪🇹❤💪

  • @Asw2145
    @Asw2145 3 ปีที่แล้ว +4

    እባክህን ህዝብ እያለቀ ነው በአማራ ክልል

  • @ChoraHahuFidelAmharic_English
    @ChoraHahuFidelAmharic_English 3 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር፣ የዋጋን ግሽፈትና የህብረተሰቡን የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ፣ ገበሬው በቀጥታ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መቻል አለበት።

  • @tadessetula7020
    @tadessetula7020 3 ปีที่แล้ว +19

    Keep working brother let them talk🙏❤️💪🏾

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ ቃልህ ያድርግልን ሐገሪቷን የሚበጠብጡ ጌታ ይዋጋቸው ለናንተም ይህንን ሕዝብ የምትመሩበትን ጥበብ እና ማስተዋል ይስጣችሁ።

  • @yodithabtemariam7851
    @yodithabtemariam7851 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ቃልህ ይሁን ንጉሳችን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +6

    አብቹ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መጠንከር አለበን ይሄ ልመና ነው ያናናቀን

  • @selamanashebo7336
    @selamanashebo7336 3 ปีที่แล้ว

    በጥላቻ የሰከረ ሕዝብ እንደትሰራ ከላከው
    ምረጥ መሪ ቃጥልበት💞💞👍👍👍🦁🦁🦁

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 3 ปีที่แล้ว

    ከክልል አመራሮች ጋር አንድ ላይ መመልከት ያታበረታታል በጣም ደስ ይላል በከተማም ግብርና ብዙ ስራዎችን እየሰራው ነው ብዙ ተሞክሮ የሚሆን ተግባሮች አሉ

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና

  • @Amen2116
    @Amen2116 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ እንስራ የሚል መሪ የሠጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 ปีที่แล้ว +4

    BELOVED Abyie, I thank God for giving US ETHIOPIANS Leader like you! Thank you for standing up against odds!
    We love you for you inspire and encourage us ETHIOPIANS by example! GOD, thank you!

    • @cereal5364
      @cereal5364 3 ปีที่แล้ว

      now you have no Choice
      talks is Cheap

  • @nomore6978
    @nomore6978 3 ปีที่แล้ว +4

    ጠቅላይ ሚኒስተር አብቾ እረባክህ ሁለቱንም አስብልን መልካምነትህና ሀገር ወዳድነትህ እኔም እወድልሀለሁኝ እባክህን እርምጃዎችን ውሰድና ሰላም አምጣ ፕሊስስስ!!!

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 3 ปีที่แล้ว +17

    abiy is i really he is the best man ever

  • @addisafricacircus6502
    @addisafricacircus6502 3 ปีที่แล้ว +7

    We love you abiy!!

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +26

    እውነት ነው ከእርዳታ ስንዴ ጋር ብዙ መዘዝ ይመጣል

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 3 ปีที่แล้ว

    በሁሉም አካባቢ ተሳትፎ መደረጉ ትልቅ ድል ነዉ ደስ ይላል " ዳይናሚክ" መሪ በስራ የሚያምን ኢትዬጰያ ማግኘትዋ ። ጠ/ሚ የተናገሩት አንድም መሬት ላይ ጠቡ የሚል የለም። እግዚአቡሄር ተአምሩን እያሳየ ነዉ🙏
    ስራ ወዳድ ጠ/ሚ በማግኘትዋ። የኔ ቡጤዉ አላዛኝ ስራ ጠይዉ የወሬ ቋቱ ተምአር በስራ ቡቻ ነዉ ድህነት የሚጠፋዉ! የቤቱን ቆርቆሮ ሳያጠቡቅ በወሬ የከበረዉ ያገር ጠላት ነዉ።
    እጅግ ግሩም ጠ/ሚ ኢትዬጰያ ያገኘችዉ ስራ ወዳድ ትጉ🙏

  • @davidgintamo3781
    @davidgintamo3781 3 ปีที่แล้ว +8

    I have words I wooow our PM Abiy be gooood for more a great achieve to honor 3 awards next season one again 🇪🇹Ethioa💪💪💪💪 front and rise up

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +7

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!!!

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አብቹ💚💛❤

  • @denamo31
    @denamo31 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጠቅላያችን።

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ አንተ የኢትዮጵያ አይን ነህ ኑርላት አርሶ አደሮች ምክርህን እንደሚቀበሉ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር እትዬጵያን ይጠብቅ🙏

  • @lenssalemma647
    @lenssalemma647 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen Abichuu our days are coming

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 3 ปีที่แล้ว

    አይ ጀግና የኔማር አጥጋቢ መሪ እድሜ ይስጠን በምድራችን ብዙ ታሪክ እናያለን አብቹ ኮኦ ኑርልን

  • @ያልተኖረልጅነት-ኀ6ጀ
    @ያልተኖረልጅነት-ኀ6ጀ 3 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ እሱ ይደርሳል ዋናው ሰላም ነው ፍትህ ለወለጋ ወገኖች

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 3 ปีที่แล้ว

    We are with you🇪🇹🇪🇹PM

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 3 ปีที่แล้ว +5

    ኑርልን አባታችን

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 3 ปีที่แล้ว +4

    Good job

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewinet new melikam meryachin Dr Abiy🥰🥰♥️♥️

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 ปีที่แล้ว +2

    እቤቹ እግዛብእር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እረክበርልኝ አባቴ❤️❤️❤️❤️

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 3 ปีที่แล้ว +6

    አቢቹ ጀግናው መሪያቸነ ሁሉም እንዳንተ ቢየስብ ጡሩ ነበረ

    • @aksumaylove9948
      @aksumaylove9948 3 ปีที่แล้ว

      Abiy tekolegia Amara liyasechirese yemeta sew new Anda tewgu Anda wegiya yekereben eyale Ethiopia hizebene yalalelale eha ebede sewya yamalayebete yet legiba

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር አብይ

  • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ
    @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ 3 ปีที่แล้ว

    አብቾ የኔአደበተ እሩቱ ሁሌም ንገስልን የኛጀግና የኢትዮ ጀግና

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 3 ปีที่แล้ว

    የንፁሀን ደም በናንተና በልጅልጆቻችሁ ይሁን

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 ปีที่แล้ว +1

    ክልል የሚባል ነገር መቼ ነዉ የሚጠፋ የአማራ ክልል የኦሮሞ ክልል የ እትና ክልል የእትና ክልል እየተባለ ከፋፈለን እንጂ አልጠቀነም

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና በርታልን

  • @jh2500
    @jh2500 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank God Ethiopia growing up 💚💛❤️

  • @lemlemtewolde8540
    @lemlemtewolde8540 3 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Abie nurellen 🤗🙏🙏🙏!

  • @rosemail1801
    @rosemail1801 3 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo abichu sewde ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

    • @nahhome2244
      @nahhome2244 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እወድሻለው

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 3 ปีที่แล้ว +1

    Yes 🙌 thank you
    My PM Dr Abiy Ahmed Ali 🇪🇹💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌🙌🙌🙌✅✅

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 3 ปีที่แล้ว

    Viva viva Abiyyyyyyy Ethiopia forever 💚💛❤️💪

  • @סאגיןטקלה
    @סאגיןטקלה 3 ปีที่แล้ว

    መጀመሪ ሠላም አተ አማራን እየነቀልክ ሥለልማት ታወራለሄ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ปีที่แล้ว +6

    👍👍👍

  • @bejahizbi2763
    @bejahizbi2763 3 ปีที่แล้ว +4

    This guy lives in La La Land.Good luck Ethiopia.

  • @MdBabu-rw7gm
    @MdBabu-rw7gm 3 ปีที่แล้ว +2

    My pm

  • @shekoamanhissu8686
    @shekoamanhissu8686 3 ปีที่แล้ว +5

    Well done Abiichuu keep it up 🙏🏼

  • @justsimply7547
    @justsimply7547 3 ปีที่แล้ว +4

    Free Amhara nation!

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    እደሰው ያልሆነው ፈጣሪ የወሎን ህዝብ ተመልከተው

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል አገር የምታድገው በዜጎቿ የ24/7 ትጋት ነው::
    ይሔ እንዲሳካ አገርን ከመንግሰትና ከግል ደላሎች/ሌቦች የሚጠብቁ የተማሩ የሕዝብ ተወካዮች በየአካባቢያችን ያስፈልጉናል::

  • @שיטאייהנגאטו-ר2ש
    @שיטאייהנגאטו-ר2ש 3 ปีที่แล้ว

    አብቹ በርታ ፈጣሪ
    ይጠብቅህ

    • @አኢሻይቱብ
      @አኢሻይቱብ 3 ปีที่แล้ว

      ግንቆይ ለምኑነው በርታየምትሉት ህዝብስላስጨረሰነውፍትህለወሎህዝብ

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በክልሉም ከክልሉም ውጪ ለሚታረደው ለሚፈናቀለው። ዋዋዋ የንፁሃን ደም ዋጋ ያስከፍላል።

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ 3 ปีที่แล้ว

    የወያኔ መዳኒት

  • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
    @ስወድህልኑር-ጸ8በ 3 ปีที่แล้ว +3

    እረተው እሚቀድመወን እወቁ እረ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወሎ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ እረ አለቁብን ቤቶቻችን ተው ግዴላችሁ

  • @ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ
    @ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ወይ ውርድ ወይ ፍርድ ህዝባቺን እንደቅጠል እየርገፍ ስለ ስብል ያወራል እር ልቦና ይስጥቅ የሚፈስው የህዝብ ደም ይፍርድክ መቅደም ያለበትንም አያውቅም 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ በህዘቡ ላይ የተደቀንዉን የመፍናቀል መገደል በቤሄረ ብቻ የሜገደሉት ማስቆም ሳይቻል አሁን ባአዝመራ ላይ ጉብኝቱ ቤቆይ ጥሩ ነበረ አሁን ዉያኔ ባአገረ ላይ ስጋት ደቅናለች

  • @addisafricacircus6502
    @addisafricacircus6502 3 ปีที่แล้ว +1

    We love you abiu

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 3 ปีที่แล้ว

    abiey we love you

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse6580 3 ปีที่แล้ว

    I LOVE Man!🥰🤩🤗

  • @MetraUPWRailfanner
    @MetraUPWRailfanner 3 ปีที่แล้ว +4

    Weyanee Abiyy nekonal.. eresha yigobngal eyalu new anbesa Abiyee you are smart eko

  • @nigestdebela6433
    @nigestdebela6433 3 ปีที่แล้ว +4

    🌱🌱🌱🌱🌱🚜🌱🌱🌱🌱🚜 🇪🇹 HELP EACH OTHER ALL ETHIOPIAN FARMERS WITH GOD 🙏 HELP

  • @teeethio510
    @teeethio510 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks God for giving us the best Leader for all Ethiopian people.

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 3 ปีที่แล้ว +2

    We have massive land and water in every corner. If we work hard our life styles will be changes with in short period of time. For this all we need peace ✌. God helps to be successful 🙏.

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 ปีที่แล้ว +3

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 3 ปีที่แล้ว +5

    አብይ ስለ ኢትዮጵያ ብለን ከጎንህ ነን

  • @store8674
    @store8674 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠዉ እያለቀ ወለጋ ሥዴ ትላለህ ማን ሊበለዉ ነዉ??

    • @sintayehutadese8824
      @sintayehutadese8824 3 ปีที่แล้ว

      የወለጋ ሰዉ ከሞተ ሌላ ሰዉ የለም ማንኛዉም ሰዉ እንድሞት አንፈልግም ግን ንግግራችን ብታስተካክሉ ጥሩ ይሆናል

    • @store8674
      @store8674 3 ปีที่แล้ว

      @@sintayehutadese8824 ነገም ካቺ ይደርሣል ከዛሥ?

  • @berhanuayele4235
    @berhanuayele4235 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ ለዚህ ሰውዬ ቅንጭላት

  • @yonitokyo7621
    @yonitokyo7621 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopians are lucky to have Abby Ahmed he is the money humble leader In Africa

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 ปีที่แล้ว

    ህዝብ እያስጨረሰ ስንዴ ይጎበኛል አማራን እያራቆትህ የራስህን አደራጅ የማጀቴ አጣዬ ጤፍ እየጋየ እኛ የቸገረን ሰላም ነው ስለስዴ ማን ጠየቀህ

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 3 ปีที่แล้ว

    Yes! Problems in Agriculture, Logistics The Middlemen (the delala) are hurting our people. Thank You PM

  • @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ
    @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪህን አፈራም ሰሜን ወሎ ህዝብ እያለቀ አተ ስለ አታክልት ትቀደዳለህ ብጥርቅ

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 3 ปีที่แล้ว +2

    አብይ ዝምታህ በዝቷል እርምጃ ዉሰድ

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 3 ปีที่แล้ว

      እርምጃ እየተውሰደ ነው

  • @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ
    @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ 3 ปีที่แล้ว

    የናቶች እባ ይፋረድህ አብይ

  • @tewabechdemesse3547
    @tewabechdemesse3547 3 ปีที่แล้ว

    የሁሉ ጓደኛ ዶክተር አብይ ይገርማል

  • @solomonaddis4611
    @solomonaddis4611 3 ปีที่แล้ว +6

    The future of our country is in our hands, the best time to build the future is today. Let us focus on the present and work hard then the future will be bright, we shall overcome!!

  • @MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv
    @MOHAMMADMOHAMMAD-dn6lv 3 ปีที่แล้ว

    እርኡኡኡኡኡኡኡ ሠውአለቀ አተለሆድታሥባለህ ምንአይነት ሠውናቸሁፍትህ ለወሎ

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 3 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ሆድ መሙላት ይቅደም ፤ሌላው ትርፍ ነው ። ይህ ደግሞ በጥረት ይሆናል።በርታ የገባው ፤የሰማ፥የነቃ ሰርቫይቭ ያረጋል።

  • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
    @ስወድህልኑር-ጸ8በ 3 ปีที่แล้ว +2

    እሚጎመኘው ሞልቶ ማሣ እሥኪ ወሎን እዋቼው ግዴላችሁም

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 3 ปีที่แล้ว +1

    ከርዳታ ስንዴ ጋር በሽታ ይመጣል ነገር ይመጣል !!!!ምርጥ አባባል ስንዴያቸውን መቀሌ ይላኩላቸው ለነዛ ነቀዞች!!!!!

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 3 ปีที่แล้ว

    እኔምለው እሄሰውዬ እስካሁን ህልም ላይ ነው ያለው መሰለኝ እረ ንቃ ከህልምህ ህዝቡ እየተጫረሰ ነው

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 ปีที่แล้ว +4

    አንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን !!

  • @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ
    @ዙ.ዙሰሜን.ወሎ 3 ปีที่แล้ว

    አፈር ብላ አፈር ያስበላይ አተ ቀሽም አተም መግስት እየተባልክ ነው እግድህ ብልፅግና የሚኖረው የሰሜን ወሎን ህዝብ አስጨርሰህ ስታበቃ ነው አይደል ፈጣሪ እድሜህን እዳሳጥረው የምግዜም ፀሎቴነው እርጉም. የተረገምክ እባብ

  • @zedermiyas7786
    @zedermiyas7786 3 ปีที่แล้ว

    Wawww

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
    @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 3 ปีที่แล้ว +4

    መንግስት የስራህን ይስጥህ ጀመሪያ የሰው ሂወት ወይስ ርሻ ጉብኝት የሱ ብልፅግና አማራን ማስጨፍጨፍ ነው ህዝቡ ለምን ድምፅ አይሆንም ወሎ ላይ ላለው ግፍ አይዞን ሳትል ርሻ ቦታ አደብርህም ጉረሩ ምን ታረሳላችሁ ነፍስ ታስጨፈጨፋላችሁ

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 ปีที่แล้ว

      ዛረ ነዉ ሰዉ መሞት የጀመረዉ ወረኛ

  • @tigisttekalign2921
    @tigisttekalign2921 3 ปีที่แล้ว

    Geta zemnehn yibark

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 3 ปีที่แล้ว

    merte wed d/r Abye

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ መሪ። ግን ቆፍጠን ማለት አለብህ። የዘር ነቀርሳ እና ሌብነት ላይ የተሰማሩትን አደብ እንዲይዙ በጣም መሰራት አለበት።

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 ปีที่แล้ว

    በዝች ምድር ለአትዮጵያ ነቀርሳ አምሐራ ነው እኔንም ጨምሮ አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ ከዛ ኢትዮጵያ ምትባል ሀገር ሰላም ትሆናለች

    • @የኮቻዋሽቅርቅር
      @የኮቻዋሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

      ይጥፉ ያለን ይጥፋ ሰይጣን አማራ ለዘለዓለም ይኖራል

    • @frezerabdela6346
      @frezerabdela6346 3 ปีที่แล้ว

      @@የኮቻዋሽቅርቅር አንቺን ምን አገባሽ እኔ እኮ ያልኩት አምሃራን ነው ወሎየዎች ደሞ አምሐራ አይደላችሁም እንደ ራያ ወሎየዎች ከትግራይ ጋ ተቀላቀሉ

    • @የኮቻዋሽቅርቅር
      @የኮቻዋሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

      @@frezerabdela6346 ክክክክ እኛ ወሎየወች አማራ ነን ምን ልታደርገን አይ እውቀት ወሎ ብሎ ብሄር አለ?

    • @frezerabdela6346
      @frezerabdela6346 3 ปีที่แล้ว

      @@የኮቻዋሽቅርቅር ልክ ነሽ ወሎ ብሎ ብሔር የለም ግን ወሎ ብሎ አምሃራም የለም ግን ወሎየዎች በግድ አምሐራ ነን ይላሉ አምሃራዎች ግን አያውቁአችሁም ሌላው ቢቀር የናንተው ሰው ልደቱ አያለው ወሎ አምሐራ አይደለም ብሏል እናንተ ሰላም አትፈልጉም ምነው ለምን አምሐራ ላይ ሙጭጭ ልትላላችሁ እንደ ራያ ወሎየዎች ለምን ከትግሬ ብሔር ጋ አትቀላቀሉም ደሞም ሁለ ነገራችሁ ከትግሬ ጋ እንጂ ከአምሃራ ጋ ምንም አያመሳስላችሁም

    • @የኮቻዋሽቅርቅር
      @የኮቻዋሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

      @@frezerabdela6346 የተበላ ቁማረ ነው አማራ ብላችሁ በወሎ በወለጋ እየገላችሁን አይደል ወሎ ቤተ አማራንጅ ሌላ ማንነት የለንም ከጥንቱ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 3 ปีที่แล้ว

    እረ ህዝብ አልቅ እባካችሂሁ ወሉሎ ጁታው ህዝብጨርሱ

  • @rahmamohammedemar1503
    @rahmamohammedemar1503 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ።አብይአህመድ።ሰውእያስጨርስክ።አታፊርምእደት።ጨንቆህነውእንደ።በያገሩ።እምትዞርው።አተሰውእያለቀ።ሰሜንወሎህዝብእያለቀ።አተዝብለህ።ወሪአውራ።የፈረወሪ።ለጌታቸው።እርዳ።ንገርው።ገበሪውን።አስጨርስከው።

    • @ethiofanoss7982
      @ethiofanoss7982 3 ปีที่แล้ว

      KOTETAM JUNTA, ZIMM BELE SEWIN MITIGLUT ENANTE WEYANEWOCHI NACHIHU, SERGO GEBB JUNTA

    • @nigestdebela6433
      @nigestdebela6433 3 ปีที่แล้ว

      Come down Egypt 😅🤣

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว

    አረ ድፉልኚ ይሕን ለፍላፊ ወደማን እንጩሕ ሠው አለቀ ሠሜን ወሎ ወለጋ 🤮🤮🤮🤮 መሪው ሸኔ ገዳው ሸኔ ባልደረቦቹ ሸኔ

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 3 ปีที่แล้ว +1

    ወሬ ብቻ የባሰ ነው ኑሮ የተወደደው ዝብላቹህ ወሬ

  • @Infoismylife
    @Infoismylife 3 ปีที่แล้ว +2

    Who is dislike this human being?

  • @UserUser-dw4uo
    @UserUser-dw4uo 3 ปีที่แล้ว

    ቆይ አማራ ክልል ሚድያግን ለምድ ነው ኦሮማያ ክልል የማይሂድው ፍቅድ የለውም ለምን ኦሮማያ አማራ ክልል ይሂዳል ማቀራርብ ሁለቱን ሚድያዮች ማቀራርብ ነው

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 3 ปีที่แล้ว

    ከጀርባ ያሉትን እይቸው ልክ እንደ ዝንጀሮ ራሳቸውን ያነቃንቃሉ

  • @etabezwandefrew6392
    @etabezwandefrew6392 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሰውእይሞታአትምንእይወራህነው?አማራመቻእህልአጣለምንውንዴክሆንህሽዋሄድአንተአማራልማጠፍትተንሰተሀልአንተ666

  • @محمدعدنان-ت4ع
    @محمدعدنان-ت4ع 3 ปีที่แล้ว

    የተቃጠለዉንመለሱላቸዉ

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว

    🤐🤐🤐🤐🤐ብልጽግና ኦረሚያ ክልል ካአባቱ አገር ሊሖን ይችላን አፈር ያብላሕ የንጡሐኑ ደም 🤮🤮🤮