ታሪክን ለትውልድ የማሻገር ስራ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 วันที่ผ่านมา +4

    የኛ የማየት ተራ መቼ ነዉ ሌላዉ ምድረ ነፃ አዉጪ ተብዬ የት ነዉ የሚገባዉ ድሮ አራት ኪሎ ቤተመንግስት እንገባለን ነበር አሁን ሙዚየም ለመግባት እግዚኦ አቢቹ ፈጣሪ ይይልህ መግቢያቸዉና ህልማቸዉን በነፃ ሰዉ ሳይፈጅ እንዲያዩት አረክ ተባረክ

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 วันที่ผ่านมา +2

    አያችሁ ታላቅነት ። የታላቅ ሀገር ኢትዮጵያ ገመና ሀገሬ ይህች ናት። በቃ ከዛ ከቆሸሸው ትንሽነት የዘር በሽታ እስኪ እንውጣ

  • @meryweldmariam
    @meryweldmariam วันที่ผ่านมา

    አኛም እንድናይ እድሉ ይሰጠን

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድሮ በልጅነት በደርግ ጊዜ አንዳንዴ አባቴ ሲወስደኝ እነዚህን መኪኖች እና ሌሎችም ነገሮች የማየቱ እድል ነበረኝ ።
    ክብር እድሜያቸውን ሙሉ እቤተመንግስቱ ላገለገሉት ታማኝ የበታች ሰራተኞች ይሁን ።
    እኔ እስከማውቀው ድረስ በመለስ ዜናዊ ዘመነ መንግሥት አንድ የቤተ መንግሥቱ ሠራተኛ የጃንሆይን የዝሆን ጥርስ ሠርቆ ከመያዙ በቀር ተደፍሮ አያዉቅም ። የቤተመንግሥቱን ዙሪያ አጥር በጥሩ ሁኔታ አዜብ መስፍን እንዳሳደሰችዉም ይታወቅ ።
    ክብር ለሚገባው ክብር ይሰጥ ዘንድ የግድ ነው

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 วันที่ผ่านมา +2

      አዜብ መስፍን! እረ እባክህ ? አሁን ዩጋንዳ ውስጥ አጥሩን ስላሳደስች በድህነት ገብታ ጎልት ንግድ ውስጥ የተዘፈቀችውን?አባቱ! ኢትዮጵያ የሚባለውን ስም መጥራት ከመጠየፋቸው የተነሳ " ሀገሪቱ" እያሉ የሚናገሩ የሀገር መሪዎች; ባንዲራ ትርጉም ሳያውቁ ኢትዮጵያን በሚጠሉ ተረድተው ስልጣን የያዙ ባንዲራ " ጭርቅ" ነው ብለው የሚንቁ መሪዎችን ? " አካፋን " አካፋ" ብለን በስሙ መጥራት ነው ቀለም ቀብተህ አምጥተህ " ዶማ" ብላችሁ ጥሩት አትበለን! ሌላ ታሪክ ሊኖራቸው ግን ይችላል!

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው ታድያ እንዲ ያሳመሩትን ሳታመሰግን?ትዝብት ላይ ይጥላል

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo วันที่ผ่านมา +1

    Thanks to Dr Abiy Ahmed for this kind of fabulous jobs. Mama Ethiopia 🇪🇹 blooming like Roses flowers 💐 in front of eyes 👀 for the coming generations brightest future.

  • @sat-n6r
    @sat-n6r วันที่ผ่านมา

    Even though most of the visitors seemed to have unimpressed look in their faces, this is huge!!! Very impressive work and kudos to those who made this possible. Most of all, the curators deserve an immense gratitude to their loyalty for our country and absolute dedication to its heritage.
    I cannot wait to visit the palace and appreciate the collections of these beautiful artifacts left over from the WOYANE looting spree during their take over of power.
    Very proud of it!!!!

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @nassersaid1258
    @nassersaid1258 วันที่ผ่านมา

    abiye ahemed gencoider leader in ethiopia

  • @meryweldmariam
    @meryweldmariam วันที่ผ่านมา

    አይታች በአንድ ቀን ያልቃል ወይ ድገሙት

  • @hyeuzolifa748
    @hyeuzolifa748 วันที่ผ่านมา

    አሁን በእንዚህ ነው ምንመራው ወይኔ ኢትዮጵያ ይ

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 2 วันที่ผ่านมา

    ውሃን ቢረግጡት እንቦጭ አለ
    ያገሬ ሰው
    ጊዜ ለኩሉ

    • @eshetuwoldeyohannes7881
      @eshetuwoldeyohannes7881 2 วันที่ผ่านมา +3

      በጎ ነገር ማለት አይሻልም ።

    • @davidorsa3367
      @davidorsa3367 2 วันที่ผ่านมา +3

      You are misquoting because what you are saying has nothing to do with this. Ethiopia is in solid ground and marching forward word with the Visionary leadership of Dr.Abeye!!!!!!

    • @zerihuntedla1697
      @zerihuntedla1697 2 วันที่ผ่านมา +3

      አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፀሐፍ አጠበች ነገር ነህ

    • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
      @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 2 วันที่ผ่านมา

      @zerihuntedla1697 አይሻልም *ዶሮ ታንቃ ሞተች*

    • @davidorsa3367
      @davidorsa3367 2 วันที่ผ่านมา +1

      @ Again this is meaningless. What are you trying to say? Please take time and think twice before you say things. Again what may come I am for law and order but against my way is the only way thinking. No body should be above the law. You have an idea, go to your people and sell to them and then lead them if they give you their voice. Ethiopia needs peace not war!!!!