የድንግል ማርያም ወግ ከልጁዋ ጋር / ከቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 195

  • @azozrostm8141
    @azozrostm8141 5 ปีที่แล้ว +2

    ማህዴረ ተዋሕዶ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን እንዴት ይጣፍጣል አይጠገብም ሁሌም ቃሉን አድርሰን

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የድንግል ማሪያም በረከቷ አይለየን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያስማልን። የመቤታችን ጣዓመን ፍቅሮን በልባችን ያስድርብን። ሱባአችንን እመቤቴ ታሳርግልን በምልጃዋ ትማፅነን። መድሀኒያለሞ ክርስቶስ ለንስሀ ያብቃን በችርነቱ ይጎብኝን ያበቃንም ዘንድ የሱ ፈቃድ ይሁን ይቆየን (፫)

  • @nanananasidanine3807
    @nanananasidanine3807 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት ያማሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምልጅነኝየማር-ሠ8ዠ
    @የማርያምልጅነኝየማር-ሠ8ዠ 5 ปีที่แล้ว +2

    የህይወት ቃል ያሰማልን በእውነት መምህራችን የእመቤታችን የድንግል ማርያም በረከቷ ጥበቃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜንንንንንንንን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว +10

    ተደጋግሞ ተደጋግሞ ቢጠራ የማይጠገብ ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ስም ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን

  • @አለምተረፈ
    @አለምተረፈ 5 ปีที่แล้ว

    እጹብ እጹብ እጹብ ድንቅ የአምላኬ እናት;!!!

  • @zelalemjiru6165
    @zelalemjiru6165 5 ปีที่แล้ว +4

    በረከቱዋ ፍቅሩዋ የዋህነቶ እርእርህነቱዋ የድንግል ማርያም በረከቱዋ ለኔ ለሀጢያተኛዋ ከመላ ቤተሰቤ ጋር ይሁን ከመላው ክርስቲያን ጋር አሜንን።

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእናታችን የቅድስተ ድንግል ማርያም በረከቷ እሪዲቷ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ
    @እግዚአብሔርይመስገንእመብ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያማልን ፀጋውን ያብዛልን የእመቤታችን ጸሎቷ አይለይን

  • @samresozena490
    @samresozena490 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ በቃሉ ያፅናልን አሜን የእመአምላክ ፍቅሯ በረከቷ ፀሎት ልመናዋ ከሁላቸንም ጋር ይሁን አሜን

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
    @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን የወጣትነት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን የድንግል ማርያም ምልጃ በርከቷን ጣሟን ፍቅሯን ታድልልን!

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እፍ ተባረክ መምህራችን ተባረክ አሜን ይድረስልን

  • @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ
    @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለህይወትንያ ሰማልን አቤቱጌታሆይለንሃ ስሀሞትአብቃን ወላዲትአምላክ ፀሎትምልጃሽአይለየን

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እመቤቴ የቅድስ የድንግል ማርያም ምልጅሀዋ አይለይን መምህራችነ እመቤቴ ከነልጅ ትጠብቅልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @alem4310
    @alem4310 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ እመቤቴ ምልጃሽ ጥበቃሽ ቃል ኪዳን ፀሎትሽ አይለን መምህራችን ዘመንኸ ይባረክ

  • @line3033
    @line3033 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂ ሂወት ያሰማል አሜን አሜን

  • @MatiRealestate
    @MatiRealestate 5 ปีที่แล้ว

    አሜን! የእመ አምላክ አማላጅነት ከሁላችንም የተዋህዶ ልጆችና ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን!። ብዙ ሰዎች እንዴት ኦርቶዶክ ተዋህዶ ብቻ ሊጸድቅ ይችላል የሚል ጥያቄ በግል ይጠይቁኛል የማውቀውን እመልሰዋለሁ ነገር ግን የብዙ ሰዎች ጥያቄ በመሆኑ እናንተ ከአባቶች ጠይቃችሁ አስተማሪ ዝግጅት ብታቀርቡ መልካም ይመስለኛል።

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 ปีที่แล้ว +18

    ቃለህወት፡ያሰማልን፡መምህር፡የእመቤታችን፡አማላጅነት፡ከሁላችንጋ፡ይሁን፡አሜን፡፡

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያስማልን በወነት

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +11

    ሙታንን የሚያስነሳ ደስ የሚል ቃለሒወት ነው።
    ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።

    • @mesertshimeket5590
      @mesertshimeket5590 5 ปีที่แล้ว

      Klhywet yasemalen menceste semyte ywareselen

    • @tesfaeiusnqey3283
      @tesfaeiusnqey3283 5 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ በእውነት እርካት ይሰማኛል

  • @ttty3386
    @ttty3386 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት በዚህ በህዛብ ሀገር ያለን ህይወታችን እንደ ሬት በመረረችበት ጊዜ እንዲህ በነፍሳችን ያፈሰልን ቃሉ የናታችን የድንግል ምልጃዋ በረከትዋ ከልድዋ ከወዳጃ ታማልደን አሜን

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን። አማላጅነዋ አይለየን እኔ ሀጥያተኛ ነኝ

  • @ወለተማርያምኦቶዶክሰሀይማ
    @ወለተማርያምኦቶዶክሰሀይማ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @asteryosef6196
    @asteryosef6196 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንቃለሂወትያሰማልንመምህራቺን፡በእድሜበጤናይጠብቅልን።

  • @dubaiajman5097
    @dubaiajman5097 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ አቤቱ እንደቸርነትክ ማረን የንስሃ ሞትም ይስጠን ላንተም ወንድም ጸጋህን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልክ የመቤታችን አማላጅነትዋ አይለየን

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይዎትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @tfff7746
    @tfff7746 5 ปีที่แล้ว

    አሜን በርከቷ ይድርብን እመቤታችን አሜን።

  • @abetumaregn3443
    @abetumaregn3443 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን የድንግል ማርያም ልጆች መሆን እንዴት መታደል ነው ተመስገን

  • @በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ
    @በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ።አሜን።አሜን።አሜን።

  • @terhasnegash9735
    @terhasnegash9735 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiweyt yesmana

  • @የድግልባሪያውበቴነሺድግል
    @የድግልባሪያውበቴነሺድግል 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን የእመቤታችን ምልጀዋም አይለየን የጭቅ ደራሾ ሠማእቶ እናታችን አማላጃችን

  • @ጃማቲዩብ-አ8ጀ
    @ጃማቲዩብ-አ8ጀ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምኽራችን እናመሠግና ለን እድሜንኽን ያብዛልን መምኽራችን

  • @mirrym8719
    @mirrym8719 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen (3)

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
    @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረደት በረከቷ አይለየን አሜን ፫

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አምላከ ቅዱስ ኤፍሬም ይማረን

  • @bethilemdebella3321
    @bethilemdebella3321 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር፤ እመቤታችን ድንግል ማርያም የሰላም፣ የምህረት፣ የጤና ፆም ታድርግልን

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke7118 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔርን አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
    እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጭቅ አማላጇ እኔን ሀጢያተኛ ልጅሽን ከልጅሽ አሳስቢን ለንስሀ ሞት አብቂኝ አዛኝቷ እናቴ ሀጢያቴ እጅግ የበዛ ነውና አሜን

  • @mehratmamo9813
    @mehratmamo9813 5 ปีที่แล้ว

    አሜን እድሜ ይስጥልን።

  • @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
    @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏አሜን 🙏አሜን 🙏መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእናታች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በረከቷ ከሁላችንም ጋር ይሁን እናመሰግናለን መምህራችን!!!

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen!!!

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏

  • @ethiopylavi7424
    @ethiopylavi7424 5 ปีที่แล้ว

    የእሜቤታችን አማላጀነትዋ በረከትዋ ከልጅዋ ከወዳጅዋ አይለይኝ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን የእመቤታችን እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @fikrtselase9024
    @fikrtselase9024 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 5 ปีที่แล้ว

    ላስተማረን ለመከረን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ለመምህራችን እድሜና ጸጋው ያብዛልህ

  • @meronwolde4673
    @meronwolde4673 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 🙏 Amen 🙏

  • @yordanos4362
    @yordanos4362 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይዎት ያስማልን የ ድንግል ራዴት ባራከት ይድርብን

  • @waaqayyootikseekootibakkah1831
    @waaqayyootikseekootibakkah1831 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen ✝✝✝ Ameeeen ✝💒🌹 Ameeeen ✝💒🌹🌿

  • @saramakonia7035
    @saramakonia7035 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
    ከእመቤታችን በረከት እና እረዴኤት ያሳትፈን ምልጃና ፀሎትዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ
    @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ማም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 5 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይህወት ያለማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ መምህር እመብርሀን በምልጃዋ ትጠብቀን

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 5 ปีที่แล้ว +2

    Ye Enatachen Dengle Mariyam berktwa,meljawa, kalkidanwa ayleyen Amen!!!

  • @adishiwet3234
    @adishiwet3234 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሕይወትንያሰማልን
    በእድሜ በፀጋውያቆይልን
    እርስት ተስፋ መንግስቱን ያዋርስልን
    የድንግልምልጃ ጸሎት የጌታችንየልጅዋም ቸርነት ከሁላችንምጋርይሁንልን

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንስተ
    @የበረሀውመናኝአባዮሀንስተ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @AAl-it1gp
    @AAl-it1gp 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን እደሜ ከጤና ጋር የድልልን መግስት ስማያት ያዉር ስልን

  • @tsehaytsehay9577
    @tsehaytsehay9577 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ይሰማልን ወድማችን የሁሉ እናት ቅድስት ድንግል እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ይቅር ይለን ይእምረን ዘንድ ለምኝልን ቤዛዊት አለም እመቤቴ

  • @yeshiseyum3183
    @yeshiseyum3183 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን .

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว

    amen.amen.amen
    kale.hewate.yasmalen.mamhrien
    yedngele.maryam.amlgente.yedrben
    .

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለሂወትንያስማልን

  • @dingeliinateeedingeliinate4493
    @dingeliinateeedingeliinate4493 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ካሎት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነዉእመ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነዉእመ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @melesetadesse2677
    @melesetadesse2677 5 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ሌላ ምን እላላው

  • @SaadSaad-vt1td
    @SaadSaad-vt1td 5 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ድግልሆይ አቤቱ ለፆለት የሚተጋልብ ለንስሀ ለምፅዋት ለመልካም ነገሮች የሚፈጥን አደበትን አለን ድጌልሆይ በረከት ረድኤትሽ እናትነትሽ አማላጂነትሺ አይለየን አሜን ፫

  • @እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ
    @እግዚአብሔርሆይኢትዮጵያጠ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @waaqayyootikseekootibakkah1831
    @waaqayyootikseekootibakkah1831 5 ปีที่แล้ว +2

    Kalewotin 😍🙏😍 yasemalin 🙏😍👏 Egzhaber yebark yegnam samten 30 60 90 ..... yerdan amen amen amen 😭😭😭

  • @meseretalemu8960
    @meseretalemu8960 5 ปีที่แล้ว +1

    Yembetachen brekt redeat iylean
    Kale hewt yasemalen mememhrachen

  • @TaTa-xl3gb
    @TaTa-xl3gb 5 ปีที่แล้ว

    እግዛአብሔር ይመሠገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ዲ/ ን ያጋልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን አሜን።

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ፀ7የ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ፀ7የ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    መምህራችን ፀገው ያብዛልህ

  • @haymantylstaljj1397
    @haymantylstaljj1397 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህወሃት ያሰማዐን አሜን አሜን
    አሜን

    • @asterhaile8145
      @asterhaile8145 5 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንቀለሕይዋትየሠመልን

    • @haymantylstaljj1397
      @haymantylstaljj1397 5 ปีที่แล้ว

      Aster Haile አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว

    Amen (3) Egziybhar Yemesgen kale hiwet yasemaln Memhrachin.

  • @የድግልባሪያውበቴነሺድግል
    @የድግልባሪያውበቴነሺድግል 5 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ትኑር ለዘላለም

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህረችን ፅጋኡን ይባልችእ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Dfg-wd9oh
    @Dfg-wd9oh 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ለንስሀ ያብቃን አሜን

  • @shashef7715
    @shashef7715 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kali hiyot yasemalin egzabher yibark tebarek

  • @Tiringokonjo
    @Tiringokonjo 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale eyweten yasmalen wendma!!!

  • @berhe4910
    @berhe4910 5 ปีที่แล้ว +3

    ቓለ ሂወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tesfaeiusnqey3283
    @tesfaeiusnqey3283 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ማመሰሠግነው በእውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ነው ግን ደግሞ ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ ሙሉ ኣያሆንም ምግብ ለማግኘት መስራት እንዳለብን!!!! ኦርቶዶክስ ሆኖ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት ደግሞ ትእዛዛት መጠበቅ ኣለብህ! አቤት እግዚኣብሄር ይርዳን ሁላቹም ዎንድመቻቼና እህቶቼ ፡ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዚህ ክቡር ድንቅ ይሆነው ጣፋጭ ቃሉ እንድንሰማ ስለፈቀደልን ክብርና ምስጋና ይግባው ኣሜን፡ እና እባካቹ በጾለታቹ አስቡኝ #ገብረእግዚኣብሄር#

  • @Sndarelaw
    @Sndarelaw 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን ተሰምቶ የማይጠገብ ቃል እመብርሀን በእድሜ በፀጋ ትጠብቅህ

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አምላኬታሪኬንለዎጠው
    @አምላኬታሪኬንለዎጠው 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemmaln

  • @toztamola1701
    @toztamola1701 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ጸጋውን ተብዛልህ

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    Kale hiwot Yasemalen
    🙏🙏🙏⛪♥️♥️♥️

  • @asterkassa9625
    @asterkassa9625 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen egzeyabher yebarkih

  • @workeynigussie508
    @workeynigussie508 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemalin abitu endacherinthe yiker belan🤲🤲🤲Amen

  • @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @tsegaangada4227
    @tsegaangada4227 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @selamgebretnsae6880
    @selamgebretnsae6880 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen...Kale hiwet yasemaln Amen Amen Amen...

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን