ለመጀመሪያ ጊዜ ሳመኝ❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 หลายเดือนก่อน +661

    የሄሉን ነቄነት እና በራስ መተማመን የምትወዱላት እስኪ 200k አስገቡኝ

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 4 หลายเดือนก่อน +8

      የኔ ማፈር ምን ይሉታል

    • @SelamTruneh
      @SelamTruneh 4 หลายเดือนก่อน +1

      ከአንች.በምን.ታሣለይቆሻሻ

    • @VtwgHvvn
      @VtwgHvvn 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስብትይ

    • @NoorMohammed-m6m
      @NoorMohammed-m6m 4 หลายเดือนก่อน +3

      ሰው ድፍረት ከየት ነው ሚያገኘው

    • @አአላህ
      @አአላህ 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂አረቲውን፡ፀጉርእረሳሺው

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 4 หลายเดือนก่อน +37

    ሄሉ በጣም ታሳዝኝኛለሽ ታላቅ እህትሽ ብሆን በጣም ደስ ይለኛል አንቺ ያሳለፍሽዉን መንገድ አልፌበታለሁ አሁን በዉጭ አገር ነዉ የምኖረዉ ግን በትዳር ከልጆቼ ጋር ነዉ የራሴን ያለፈ ጊዜ አስታወሸኝ እኔን የረዳኝ እግዝአብሔር ነዉ እኔ አንቺን ማየት የጀመርኩት ከናቲ ጋር እያለሽ ነዉ አሁን ያላችሁበትን ነገር በግልጽ ባላቅም ግን እንደታላቅ እህት አጠገበሽ ብሆን ባወራሽ በጣም ደስ ይለኛል በዉስጥ ስልክሽን ብትሰጭኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክለኛ ነሽ ውዴ እኔ እራሱ በጣም ነው የምታናድደኝ ምንም ነገር እንደማታክ ሳመኝ ብላ ሚዲያለ መናገሩ ምንድነው በጣም አስጠላች ምክሪያት እህት ❤❤

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 3 หลายเดือนก่อน +3

      አትፈረጅባት ያፈቀሩትን ማጣት ከባድ ነዉ አይቼዋለሁ ቶሎ ለመርሳት የምታደርጋቸዉ ነገሮች ናቸዉ እንዳልክ ደግሞ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ለፍቅር ይጋብዛል አሁን እሷ ማድረግ ያለባት እራሷን ቢዚ ማድረግ ነዉ ከእግዝአብሔር እግር ስር መንበርከክ ነዉ አሁን ያለችበትን እረዳታለሁ ተመሳሳይ ጊዜ ስላሳለፍኩኝ

  • @devatube1
    @devatube1 4 หลายเดือนก่อน +312

    የኔ ዉድ እህት ደስታሽ ደስታዬ ነዉ ሁለም ሳቅልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @HyeHwj-q1b
      @HyeHwj-q1b 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ አባቴ እኮ❤❤❤❤😢🎉 የኔ ወንድሜ😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 4 หลายเดือนก่อน +3

      ይሔን የሰው ፀጉር ትታ ጥሩ ሆና ነበር አሁን ደሞ ጀመረች ።

    • @MeseretMeseret-z7b
      @MeseretMeseret-z7b 4 หลายเดือนก่อน

      Betam❤❤

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 4 หลายเดือนก่อน

      አተም ምርጥ ወንድሟነህ❤❤❤❤❤

    • @TigistAssefa-m8e
      @TigistAssefa-m8e 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romrom5549
    @romrom5549 4 หลายเดือนก่อน +48

    ሄሉየ በመሳቅሽ ደስተኛ በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ከናቲ ጋር የነበረሽን ነገር ከመጀመሪያ ጀምሮ እስካሁን እየተከታተልኩሽ ነው የምር ተናድጀብሽ እንኳን ደስ ትይኛለሽ ብዙ ባህሪዎችሽ ከራሴ ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ እረዳሻለሁ ሄሉ ታስታውሻለሽ ከናቲ ጋር ስትጀምሪ ልክ አሁን እንዳለሽ ስሜት እና ደስታ ነው የነበረሽ ግን ብዙ ነገሮች እየቆዩ ተቀየሩ አሁንም ያንች ፍላጎት እና የእንዳልክ ፍላጎት የተለያየ ነው ሳያችሁ ሴት ፍቅር ሲይዛት ታስታውቃለች ለማንኛውም ግን ተጠንቀቂ በናትሽ ይች ስስ ልብሽ እንዳትሰባበር እሽ የኔ ውድ❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-wp7if2mb2t
      @user-wp7if2mb2t 4 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው እሱ ስሜት ያለው አይመስልም

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ እሱ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ ሊረዳት ነዉ የሚፈልገዉ በእህትነት ነዉ የሚወዳት እኔም ሳያቸዉ የገባኝ ይሄ ነዉ ግን አሁን ባለችበት ሁኔታ ዉስጥ አልገባትም እኔ ላገኛት በጣዉም ነዉ የፈለኩት ልረዳት እንዳትጎዳ የራሴን ታሪክ ላጋራት ቂጥሯን ባገኝ ደስ ይለኛል

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክነሸ

    • @zewdibelay
      @zewdibelay 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ላወራት ፈልጌ ስልክ ቅን አጣሁኝ እንዳትጎዳ እፈራለሁኝ እስዋ በጣም ምስኪን እና ግልፅ ናት ጌታ ይርዳት

    • @MartaMarcus-w5c
      @MartaMarcus-w5c 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@genetmesfin4299

  • @Askal-i2t
    @Askal-i2t 4 หลายเดือนก่อน +147

    ሄሉየ ስወድሽ እዳልክየ እውነት ጥሩ ስለሆንክ እግዚያብሄር የሰጠህ ስጦታህ ናት እንዳትለቅ የምትሉ❤❤❤

    • @Maramawit222
      @Maramawit222 4 หลายเดือนก่อน

      Betam enji negere srachew eko 😅😅😅😅 new

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 4 หลายเดือนก่อน +106

    በእውነተኛ ፍቅር የወደደን በመስቀል ላይ ስለኛ ሀጥያት የሞተልን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው::

    • @astiiyesus
      @astiiyesus 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @MssHalima-r9i
      @MssHalima-r9i 4 หลายเดือนก่อน +2

      እና የሞተሰው ከደት ተነሳ😂😂😂 አዳው ሂዳ ይስጣችሁ

    • @adiamge2803
      @adiamge2803 4 หลายเดือนก่อน

      Eyesus tenestwal argewal ke qegn egziabhier teqmtewal​@@MssHalima-r9i

    • @AlmazGebrendrias
      @AlmazGebrendrias 4 หลายเดือนก่อน +3

      Ewnet new amen amen

    • @sosinaaklog8395
      @sosinaaklog8395 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@MssHalima-r9i ዮሐንስ ራዕይ 1: 18 ጌታ ኢየሱስም አለ ሞቼነበርሁ እኖሆም ከዘላለም እስከዘላለም ድረስ ህያው ነኝ የሞትና የሲኦል መክፈቻ አለኝ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 4 หลายเดือนก่อน +104

    አድርግ ያልሽውን የሚያደርግልሽ እንዳልክ ለወደፊት ካንቺ ጋር የመሆን አላማ ስላለው ነው ሄሉዬ ደስ ይበልሽ እንዳልክን ሀኪም አድርጎ ልኮልሻል እግዚአብሔር እውነት በርቺ አይዞሽ❤

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 4 หลายเดือนก่อน +3

      የምር ሁሌም ቢሆን እንግፋ ግን ሰውን አንግፋ የኛ ቀን ይጣል እኔም ቀኔን እጠይቃለሁ😊

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@Dega-sh5vi ሰውን የገፋ መጨረሻው አያምርም እውነት ከመግፋት ብንገፋ ይሻላል መገፋት ጥሩ ቦታ ይጥላል

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሄሉይ መልካም ወንድም አገኝሽ እንዳልክ እጅግ በጣም ጥሩልጅነው እንዳስተቀይሚው እባክሽ ብርታትሽ ያናደደው ይቃጠል ምድረስገጤ በርች ማልቀስ ቀረ የፈለገ ቢመጣ እንዳታለቅሽ ጀግኝ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 หลายเดือนก่อน +221

    ሄሉዬ የዋህ እኮ ነት Endalkin ጠበቅ ያድርጋት የምል 👍👈❤❤

  • @Rahma-x5n
    @Rahma-x5n 4 หลายเดือนก่อน +30

    እኔ እኮ የምገርነኝ እነሱ ሳይ የምደሰተው ነገርስ ይሄንን ደስታ ዘላቂ ያድርግላችሁ 🥰🥰

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 4 หลายเดือนก่อน +469

    አሞኛል ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ👍👍👍

    • @EssEss-gt3xn
      @EssEss-gt3xn 4 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 4 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሄር ይማርሽ

    • @AmeerraAmeraa
      @AmeerraAmeraa 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@EssEss-gt3xn አሜን 🙏🙏🙏

    • @ትግራይኣምላክየሓልኪ
      @ትግራይኣምላክየሓልኪ 4 หลายเดือนก่อน

      ኣምላክ ይማርሽ🙏

    • @Bggzb
      @Bggzb 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርሺ

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 4 หลายเดือนก่อน +9

    From united state America 🇺🇸✝️🙏 ልጆቼ በሳቅ ገደላችወኝ
    እነዳልክዪ ምን አይነት መልካም ትሁት ልጅ ነክ ሄሉን ብቻ አይደለም የምታዝናናው የ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እያሳክ ነው ይመቻችው 👍

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney9161 4 หลายเดือนก่อน +56

    _እንዳልክ በጣም ምርጥ ሰው ስወደው እግዚኣብሄር ለቁምነገር ያብቃቹ ሄሉየ♥♥_

    • @ማሪያምየእናቴ
      @ማሪያምየእናቴ 4 หลายเดือนก่อน

      አማረኛ አፃፃፍሽ እደዚህ ያማረው በምን ነው በናትሽ😢

  • @bekeleseyoum3542
    @bekeleseyoum3542 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉ እባክሽን እግዚያብሄር ጥሩ ሰው ሰቶሻል ተመስገን አትለውጥብኝ ብለሽ ከሰው አይን ራቅ በይስቲ አምላክሽን እያመሰገንሽ ከልጁ ጋር በሰላም ኑሪ እባክሽን ጓደኛሽን አታይም

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 4 หลายเดือนก่อน +68

    በቃ ፍቅራችሁን ተገላለጡ ከዚህ በላይ ምን እጠብቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 እዳልኬ የኔ ፀባየ ሰናይ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እንዳልክ እኔ በጣም ነው የማክብረው ለሴት ልጅ ክብር አለው 😂😊❤❤❤

  • @mhirat
    @mhirat 4 หลายเดือนก่อน +113

    እንደልክ እና ሄሉ ይጠማሩ የምል ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 4 หลายเดือนก่อน +1

      እግዲ የኛ ነግር እዲ ነው😂😂😂

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 4 หลายเดือนก่อน

      ተጣመሩ እኮ ክክክክ😂

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 4 หลายเดือนก่อน

      ለምን እንደሆነ አላቅም አይዋጥልኝም ጥምረት የምትሉት ይቅርበለኝ

    • @foziyamohammed4218
      @foziyamohammed4218 3 หลายเดือนก่อน

      Enem

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ እንደማመር🎉🎉🎉🎉

  • @bitebite-lf9vx
    @bitebite-lf9vx 4 หลายเดือนก่อน +4

    Heluye yene wude Negeri betami Amirobishali 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 4 หลายเดือนก่อน +25

    ሄሉየ እንዳልክ ሰላማቹሁ ብዝት ይበል ስሮጥ ደፋ ብየ ነበረ የውነት ስወዳቹሁ ስለናተ ብየ ወደ ሀገሬ ልመጣ ነው የሄልየን ደስታ ሰላየሁ ብቻ የሷን ደስታ ለመመለስ የኔም ምኞት ነበር ልክ እንደ እንዳልክ ስቀጥር እንዳልክ ቀደመኚ የውነት እንዳልክ ክብረ የገባሀል የውነት ሰው ነህ የልብን ንፅህና የምታዳምጥ ጥሩ ሰው በቃ አንተ የውነት ሰው ነህ ደስታዋን ሰለመለስከው ደስ ብሎኛል የምር ሄልየ የኋህ ነች ይገባታል ልክ እንደ አንተ አይነት ሰው እወዳቹሀለሁ እንደሄለን አይነት ሴት ለማግኘት በአሁኑ ግዜ በጣም ከባድ ነው የለም በጣም ይቅሪታ ለፁሁፌ በጣም ይቅረታ የአማረኛ ችግሪ አለብኚ ከይቅረታ ጋር እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MartaBeyene-d3y
      @MartaBeyene-d3y 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MartaBeyene-d3y
      @MartaBeyene-d3y 4 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medhanitbehailu21
    @medhanitbehailu21 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትሽን ነው ማቀፍ እንጂ መሳም አያቅም።
    አስተቃቀፍ ግን ፐ ፐ ፐ ፐ
    አስተቃቀፍ ግን እንደ እንዳልክ ብያለሁ።
    ሄሉ በርቺ ያሳለፍሽው ትልቅ ትምህርት ሊሆንሽ ይገባል።

  • @NAFESAN-t3x
    @NAFESAN-t3x 4 หลายเดือนก่อน +35

    እንደኔ የሚወዳቸው የኔ ውዶችች👍👍👍

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ቆጆ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🙏🙏🙏❤❤ ጰ

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 4 หลายเดือนก่อน +57

    ሰባሃነ አላህ
    አልሀምዱ ሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @MasNgu
      @MasNgu 4 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ማለት ነዉ😂😂😂

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SeadaHassan-l3g
      @SeadaHassan-l3g 4 หลายเดือนก่อน +4

      ሱብሀንላህ.(አላህ ጥራት ይገባዉ)
      አልሀምዱሊላህ(ለአላህ ምስጋና ይገባዉ) ላኢላሀኢለላህ (ከአላህ ሌላ አምላክ የለም (አላሁአክበር (አላህ ታላቅነዉ ማለትነዉ​@@MasNgu

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @1e2k3m4
      @1e2k3m4 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 fara

  • @SelamawitAyanew
    @SelamawitAyanew 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉየን እንደኔ ምትወዷት ደግሞ ሀዋሳ ተመችቷታል ከእንዳልክ ጋ ይጋቡ የምትሉ ❤😂

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 4 หลายเดือนก่อน +203

    ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤

    • @sumayaabdulrahman1883
      @sumayaabdulrahman1883 4 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @fikerfiker2775
      @fikerfiker2775 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን 😭

    • @ያህያYahyawe-s1r
      @ያህያYahyawe-s1r 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሳሪዬን ፑሽ እናድርጋት አኮዋን 👍❤️🥰

    • @AsizaPadilla
      @AsizaPadilla 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚንንን

    • @ZeyadaZeyada-c9w
      @ZeyadaZeyada-c9w 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 หลายเดือนก่อน +24

    እንዳልክ የምር እድለኛ ነህ የኔ ቆንጆ የኔ ጨዋ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 4 หลายเดือนก่อน +22

    እንዳልክየ አንተ ጅግና መልካም ሰዉ አክባሪ እግዝኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ ❤የኔ ምርጦች ሁሌ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ❤

  • @ኣደናታሚን
    @ኣደናታሚን 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ልጅ ስወደው ተመስጦ ኖ ምያየው ሚሰማው እርጋታው መስቀሉ ሁፍፍ ምርጥ ልጅ❤ሄሉ ደሞ አዝግ አትሁኜ ነገር መደጋገም አትውደጂ ይሰለቻል ምክር ኖ

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 4 หลายเดือนก่อน +18

    ውይ ስወደቹ እኮ የምር እደልክ ምርጥ ሰው ወንድማችን ❤❤ሃሉዬ ግልጥነትሽን ወድዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 4 หลายเดือนก่อน +41

    እነዚህልጆች ይጣመሩልንና እኛም እርፍ እንበል😂😂😂

    • @hayatmohammed1169
      @hayatmohammed1169 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 4 หลายเดือนก่อน +18

    ዋዊ በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉየ ኤድ እዳልክ ❤❤❤❤❤❤ለሴት ልጅ በጣም ክብር አለዉ

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian 4 หลายเดือนก่อน +57

    ሄሎ ሳመኝ ባለችሁ ነገር እኔ ተሳቂቄ ልሞት ነዉ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @alexisgaltigray2849
      @alexisgaltigray2849 4 หลายเดือนก่อน +1

      Eko 😊😂

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ አላየውም 😂😂😂 ወይ ድፉረት

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢😢😢

    • @LilaTri-k3g
      @LilaTri-k3g 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ እኔ ተሸማቀቅሁ🙈😋😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤ስታምሩ
    ቦታው እራሱ ዋው ያስደምማል❤❤❤

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 4 หลายเดือนก่อน +47

    እንኳን ወደ ኮመንት ማነንበብ በሰላም መጣቹ ❤❤❤😂😂የምትወዳቸው ሻይ ወይስ ቡና ነጌ ከንፈር አላለም😂😂

    • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
      @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 4 หลายเดือนก่อน +1

      😁😁😁

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 4 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣🤣 ሻይ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 4 หลายเดือนก่อน

      @@HamelmalTesfaye 😂😂😂

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 4 หลายเดือนก่อน

      @@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 😂😂😂

    • @Gsgg-ub6ie
      @Gsgg-ub6ie 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 4 หลายเดือนก่อน +25

    የእዉነት የሄሉ ኮንፍደንስ ና ኑፁ ልብ ኣይገኛም ኮ ምርጥ ሴት በራስዋ ምትተማመን ዉይይ ስወድሽ ሄሉየ 😍😍😍

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉዬ ሁሉም በደሰታ ኑሪ እዳልክ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ባጣመራችሁ ብየ ተመኘሁ ሰታምሩ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 4 หลายเดือนก่อน +29

    ሄሉዪ የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤የት ናችሁ የመዳም ቅመሞችዬ የማታ እጀራ ይስጠን ለሀላችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Samsunga14-d3n
      @Samsunga14-d3n 4 หลายเดือนก่อน +1

      አለን እየተደፋን እየተቃናን 😢😢😢😢

    • @Samsunga14-d3n
      @Samsunga14-d3n 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ከምር

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 4 หลายเดือนก่อน +5

    እዳልክየ ተባረክ የሄሉ የደስታዋ ምንጭ❤

  • @kasech1152
    @kasech1152 4 หลายเดือนก่อน +7

    እናም አይቼ ጨረስኩ ሄልሻ ግልጽነትሽን ስወደው የኔ ቀበጥ እንዳልክ ምርጥዬ ሰው 😍

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 3 หลายเดือนก่อน +10

    ኤሉ እኔ ያልገባኝ ነገር ከናቲ ጋ ተለያይታችሀል ወይስ ምንድ ነው ካልተለያያችሁ ግን የምታደርጊው ነገር ለሱም ለቤተሰቡም ጥሩ አይመስለኝም ኤሉዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ግን ሰውም እዲቀበልሽ እውነቱን ተናገሪ ከናታ ጋ ያለሽን ነገረ ለአንዴና ለመጨረሽ

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እኔም ከናቲ ጋር ያላት ነገር ግራ ገብቶኛል በጣም ነበር የሚዋደዱት ይመለከትሻል እኮ

    • @Jameela123Kuwait
      @Jameela123Kuwait 3 หลายเดือนก่อน

      መልስ እንጠብቀለን

  • @gfgjghfjdjfjdjjf7328
    @gfgjghfjdjfjdjjf7328 4 หลายเดือนก่อน +25

    ሄሉ እዳልክ ጋ ስትሆኝ በጣም አማርብሽ

  • @saraha5240
    @saraha5240 4 หลายเดือนก่อน +13

    በትክክል አስመሳይ ሴት የበዛበት ነዉ የኢትዮጵያ ሴቶች ሄሉዬትለያለች❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 4 หลายเดือนก่อน +29

    መጨረሸውን ያአሳምርልን ሄሉ ደስታሽ ደስታችን ነው

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነገ ከፈሬን ማለትሽ አይቀረም አላለም በሳቅ😅😅😅😅😅😅አና ብስማት ምን ችግር አለዉ ሄሉየ የኔ ልአልት❤❤❤❤❤❤

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 4 หลายเดือนก่อน +43

    ቀኑን ሙሉ ስጠብቃችሁ ነበር🙆😂
    እዳልክ ግን የእውነት አስተያየቱ ወደ ፍቅርርርርር💃💃💃💃💃❤❤❤❤
    ሸገር ነው ኑሮዬ እድገት ትውልዴ ሀዋሳ ነው 05 አሁን ያላችሁበት ሌዊ ሪዞርት ሰፈር👌እዛው ደግሰው እንዲድሯችሁ አደርጋለሁ እኔም እመጣለሁ ተጋቡቡቡቡቡ ኡኡኡኡኡኡ🙏🙏🙏

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሔሉዬ ኮንፊደንስሽ ዋዉዉዉ ደግሞ በጣም ቆንጆነሽ ከእንዳልክ ጋር ስትሆኝ ይበልጥ ዉብነሽ

  • @ZentTeshome
    @ZentTeshome 4 หลายเดือนก่อน +78

    የውነት ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሴት የምመኘው ወንድ አለ አማንኤል የሁላችንን የልብ መሽት ያስfeፅመን ከሀጢያት በቀርር❤❤❤

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa 4 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ እናተ አሜን ያስፈፅምልን❤❤❤

    • @TigistKifile-r1u
      @TigistKifile-r1u 4 หลายเดือนก่อน +1

      Amen ya rab

    • @ሰላምሰላም
      @ሰላምሰላም 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን የኔ እናት❤❤❤

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @emu4176
      @emu4176 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን(3)😢❤

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምታምረኝ ሂሉዬ❤የኔ ዳይመንድ

  • @MartaSamouil
    @MartaSamouil 4 หลายเดือนก่อน +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዳስ ብሎኛል እንኳን ደሰ ኣላሽ ያኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 4 หลายเดือนก่อน +62

    አቤት ድፍረት 🙈ይመችሽ 👍😂😂😂

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 4 หลายเดือนก่อน +28

    ሂሉይ ደሰተኛ ስለሁንሽ ደስ በሎኛል አዳልክ አግዛቢር ይባርክህ በ ህውት ዘመንህ ሙሉ ደስተኛ ያርግህ አግዛቢር ሂሉን ደስታዋን መለስከው❤❤❤❤ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @RimHubi
    @RimHubi 4 หลายเดือนก่อน +9

    ኡፍ ያላያቹ እዩ ያልሰማህ ስማ እንዳል እና ሄሉ እየተሳሳመ ነው 🔥🙈❤

  • @MaseeAlmasee
    @MaseeAlmasee 4 หลายเดือนก่อน +10

    Yene konjo betame konjo neshi 👏👏👏👏👏💐🥰🔥

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 4 หลายเดือนก่อน +36

    አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 4 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ሴት እግዛብሄር ካንች ጋር የሁን የሚአከብርሸን ባል ይሰጥሸ

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 4 หลายเดือนก่อน +20

    ተጣምረው ማየት የናፈቀው👍👍❤❤

  • @Hana-z3c
    @Hana-z3c 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እዴት አባታቸው ነው የሚያምሩት ሄሉዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu 4 หลายเดือนก่อน +125

    ኡፉፉ አቤት ማማር አረደው ተጋቡልኝና ልቤ ትረፍ😢❤❤❤🎉🎉

    • @Bggzb
      @Bggzb 4 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🥰

    • @Maramawit222
      @Maramawit222 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤ lesua egna kesan

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 4 หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰🥰🥰

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 4 หลายเดือนก่อน +2

      ያምረእኛምትእረፍልን ያጠመሩ❤❤❤

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂 አይ አች😂

  • @User12073-d
    @User12073-d 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉዬዬዬዬዬ ይመችሸ የኔ የዋህ ልብሸ ንፁህ ሰው ሰለሆንሸ ይመችሸ ይሳምሸ እንዳልክ ምርጥ ሰው

  • @halenLove
    @halenLove 4 หลายเดือนก่อน +131

    አቤት ድፍረት እኔ ለምድነው ያፈርኩት🙈😂😂❤

    • @mesiyeemareyembareya-db2rm
      @mesiyeemareyembareya-db2rm 4 หลายเดือนก่อน +5

      Enes teskake lemotnew

    • @MesiYasin
      @MesiYasin 4 หลายเดือนก่อน

      ለምን​@@mesiyeemareyembareya-db2rm

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @ያረብአተእረዳኝ
      @ያረብአተእረዳኝ 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ ሲሰሙኝ ጪራሸምአልወድ እኮንል ለምነዉ ይቅረና ከሣሙኝ እኮ ጥረግነዉ እማረገዉ የሳሙብኝንቦታ😮😅😅😅😅😅😅😅

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@ያረብአተእረዳኝ እኔም ቅፍፍነውየሚለኝ ወላሂ እድሌ

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉዬ ስትካፍ ይምካፋኝ ስትዳስት ስትስቂ ዳስ የሚለኝ እኔ ብቻነኝ ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ቆንጆ ፋላ እናትሺ ናፋቃቺኝ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
    @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ 4 หลายเดือนก่อน +7

    በቃ በጉጉት ሆነ እኮ እምጠብቃችኹ ሄሉየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ምወዳችሁ የምር እመብርሀንዬ እነ ሄሉን በፍቅር እና በሰላም እንዲጣመሩ አንቺ ከነሱ ጋር ሁኚ የምር የኔ የሁሌም ፀሎቴ ❤❤❤❤❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 4 หลายเดือนก่อน +7

    የእኔ መልካም ደስ ሲል እንዳተ አይነት ያብዞልን❤❤❤❤❤❤

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 3 หลายเดือนก่อน

    selam wud yagere ljoch balem darchyemtnoru selamachu bzit ybel wud ehte betam arif koyta neber betam enamesegnalen❤❤❤❤❤

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 4 หลายเดือนก่อน +6

    ወላሂ እደሂሉ ልብ ነፁህ ሴት አትገኝም ናቲ ተበላህ ወላሂ ቆጆነሺ አቋምሺ ክዘመኑ ዱቂት የፀዳይበራሷ መልክ ፈታ የኔፀባይሰናይ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉ በራስሽ እና በፈጣሪሽ ኩሪ አንቺ ቆጆ ልብና ጥሩ ስእብና አለሽ በትክክለኛው ላፍ ገጀመርሽ ፍቅር ከአንድ ወገን ከሆነ ዘለቄታ የለውም ዋ በሃላ እንዳትጎጂ

  • @kasech1152
    @kasech1152 4 หลายเดือนก่อน +203

    ተመስገን ሳልደፋ ደረስኩ ስጨርስ ኮምታለው 🙈😁😁😁

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 4 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂

    • @Mimi-un9ys
      @Mimi-un9ys 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @tufg556
      @tufg556 4 หลายเดือนก่อน

      😅😂

    • @elisabetyohannes5544
      @elisabetyohannes5544 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😊😊😊

    • @Yetimjon
      @Yetimjon 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዝናብች ሄሎ እዳልክ ሜሥኪን ነው ❤❤❤

  • @birtukandessie9672
    @birtukandessie9672 4 หลายเดือนก่อน +14

    እዳልክየ ንጉስ ነህ እኮ እሽ ስትል እመቤቴ ማርያም እሽ ትበልህ እሽ የሚሉ ልጆች ይስጣችሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @ZewdenishHaile
    @ZewdenishHaile 3 หลายเดือนก่อน

    Endalk betam chewaa astewyee legee new.Helu EGZABHRE fesamishen ke ezhee legee garee endehonee selotaa new.

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 4 หลายเดือนก่อน +21

    ሂሉዬ የኔ ጨዋ❤

  • @EledanaTeshom-ho3vm
    @EledanaTeshom-ho3vm 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ መኮመት አልወድም ግን ሄሉ ሁሄም አያለው ያቺን በጣም ነው እምታምሩት ፈጣሪ አይለያጭቹ💚🙏

  • @haymi16h
    @haymi16h 4 หลายเดือนก่อน +20

    ይሄን የምታነቡ እግዚአብሔር እናታችሁን ይጠብቅላችሁ

    • @KokobeSisaye
      @KokobeSisaye 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ አሽኮረመማችሁኝ ሄሉሻና እንዳልኬ የኔ ምርጥ ሴት እውነት ነው ለባሌ ሴት ሆንለታለሁ ወድጀዋለው አባባሉን ሄሉሻዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወዳችሁ አለሁ የኔ ሱሶች❤❤❤❤❤

  • @Nahomxgaming
    @Nahomxgaming 4 หลายเดือนก่อน +7

    ከሁሉም መከባበራቸው ደስ ሲል

  • @ZeyadaZeyada-c9w
    @ZeyadaZeyada-c9w 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እንዲዚህ ከይነት ገደኝ ይስጠን

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 4 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክለኛ ጥያቄ ነወ የጠየቅሽዉ እኛ ሤቶች ይምጠበቀዉ ከባላችን ወይንም ከፈቅረኛችን የምነጠበቀዉ ሥጦታ መሣምን ነዉ።

  • @Tube-ub9pv
    @Tube-ub9pv 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲል እንዳልክ የዋህ የኔ ጌታ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kanatvshow1671
    @kanatvshow1671 4 หลายเดือนก่อน +9

    Heluye yene konjo she have real beauty inside and outside keep shining my sister ❤🥰 bro u so lucky to have her couple yehunu yemiyelu like adregu 👐🙏🏻

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ እንዳልክ❤ይጣፍጣል ኧረ ይመችህ የኔ ልዩ ወንድም❤❤❤

  • @mesiabebe-n7s
    @mesiabebe-n7s 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታሆይ ተመልካች አታድርገኝ የኔንም አሳየኝ

  • @helengebrehiwot6363
    @helengebrehiwot6363 4 หลายเดือนก่อน

    Lik bileshal betam naw yamarebish yen konjo ❤🙏🙏

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ
    @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ስታኮርፊ ታምሪያለሽ😂😂😂❤❤❤❤ ሄሉሻ ና እንዳልክ❤

  • @hshhdhd-l3x
    @hshhdhd-l3x 4 หลายเดือนก่อน +23

    ወላሂ ስወዳችሁ እስኪ እንደኔ ተጣመሩ የሚል አይጠፋም እኮ ሁሉን ሰው አጣምርን እንዘልቃለን. ሆሆሆሆ

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 3 หลายเดือนก่อน

    እስዋ 😂 ካላፈረች ሳማት. በጣም ኣሳፈርሽው😂❤ እንዳልክየ በእውነት ጭዋ ነህ ❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 หลายเดือนก่อน +56

    ሄሉ እና እንዳልክ ፍቅር የሆናችሁ በየቀኑ ኑ በጉጉት ነው የምጠብቀው ሄሉ ግን ከእዳልክ ጋር መዋል ከጀመርሽ ጀምሮ አምሮብሻል

  • @mememara4455
    @mememara4455 4 หลายเดือนก่อน

    ኤሉ ታድለሽ በሌላ ሳይሆን ከስብራትሽ የሚጠግንሽ መልካም ሰውህ ስላለህ ካቺ የበለጠ በጣም ተሰብሬ አይዞሽ የሚለኝ የለምህ እድለኛ ነሽህ

  • @FirehiwotAlemu-v2z
    @FirehiwotAlemu-v2z 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሄልዬ የኔ ውድ ስወድሽ ስትስቂ ስታምሪ

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 4 หลายเดือนก่อน

    ሄሉየ በጣም እድለኛነሽ የተባረከ የተቀደሰ ልጂ ነው በውነት እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 4 หลายเดือนก่อน +10

    ልጀማመረኝ ነው በይ ሄሉኔት😂❤

  • @LusyAdane
    @LusyAdane 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ በእግዚአብሔር ሄሉና እንዳልክ የኛም ልብ አብሮ እንዳይሰበር በጣም ተጠነቀቁልን በጣም እንወዳችኋለን

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 4 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ ማፈር ምንይሉታል😮😂❤❤❤❤

    • @MariamM-l1l
      @MariamM-l1l 4 หลายเดือนก่อน

      Enem 😂

    • @HawaTube-q6e
      @HawaTube-q6e 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ እኔም እያፈራክ ግማሽ ግማሹን ነዉ እያሳለፍኩ ያየሁት 😢 እደት እደተሸማቃኩ ያረቢ

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረ እኔስ ብታይ አለኩኝ እዳልክ ግን የሚደነቅ ነው

    • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
      @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እራሱ ለማየት አፍርኩኝ 😁እሷ ስትል

    • @LilaTri-k3g
      @LilaTri-k3g 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ ተሸማቀቅሁ እኮ🙈😅

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ትቶ ትነዉ። ዋዉ ደሞ ሙዚቃ ጋር ሲስማ አንድነታችሁ❤❤❤

  • @Kokeb63627
    @Kokeb63627 4 หลายเดือนก่อน +10

    እንዴት እንደምታምሩ:: እንዳልክን ሳላደንቀው አላልፍም ሳመኝ ስትለው ጥሏት የሄደው በጣም ተመችቶኛል አላማ ያለው ሰው እራሱን ይቆጣጠራል:: ሰው በተፈጥሮ ፍላጎት አለው ነገር ግን ራስ መግዛት ከብዙ ነገር ያስመልጣል:: በዚህ ዘመን ሁሉ ነገር ውሸት በሆነበት ዘመን እውነተኛ የሆነ ነገር በናንተ ውስጥ ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል:: ሁለታችሁም አንድ ላይ ስትሆኑ ሞገስ አላችሁ ንግግራችሁ ሁሉ ሰው ውስጥ ሚገባ ነው:: በርቱ መልካም ነገር ይሁንላችሁ!

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር አላማ አለዉ ለሰዉ ልጅ ክፉ አታስቡ አትግፉ ይግፏቹ አትበድሉ ይበድሏቹ እባሽ ታብሶ ወደ ሙዱሽ መመለስሽ በጣም ደስተኛ ሆኛለዉ ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን መቼም አታስከፋትም ብዬ አምናለሁ እወዳቹሃለዉ ❤❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 4 หลายเดือนก่อน +43

    የተዋህዶ ልጆች ልንገራቹ ዛሬ የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ገድሏ ሳነብ ወይኔ ደስ ሲል ልጋብዛቹ ብየ ነው ጎግል ገብታቹ ሰርች አርጉ አንብባቹ ጨርሱ የምር አንድም ሰው ቢሆን አምቢቤዋለሁ ይበለኝ ወይም አውቀዋለሁ ይበለኝ ልለምናቹ 😢❤

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 4 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ብየ ሰርች ልበለው ማዓረይ ንገርኒ

    • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
      @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 4 หลายเดือนก่อน +3

      እንዴት ነው መገኘት እምችለው ማለቴ እሚወርድ ነው ወይስ...

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 4 หลายเดือนก่อน +2

      እዴት ነዉ ዉዴ ላብበዉ አሰረጂኝ መምህር ተሳፋየ ሰል እሰማለሁ አብቢዉ አላቅም❤

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 4 หลายเดือนก่อน

      አብ ጎግል አቲኪ አብ ስልክኪ አሎ እዩ አፕሊከሽን እዩ ሰርች ግበሪ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ኢልኪ ትግርኛ አሎ አማርኛውን አሎ​@@محمدعبد-ر4ي6ك

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀየሚወርድ ሳይሆን ጎግል ገብተሽ ሰርች አርጊ እህቴ

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 4 หลายเดือนก่อน +1

    150 k እናስገባት ሄሉ ምስኪን በጣም ነው ምታምሩት❤❤❤❤❤❤

  • @Qkr-m5d
    @Qkr-m5d 4 หลายเดือนก่อน +4

    እዳልክና ማስተር አብነትን ለነሱ መልካም ምኛት አለኝ አላህ የዛኛውን አገር ያሳምርላቸው አላህ ሂድያ ይወፍቃቸው እማታገባት ገሆነ እክብካቤ ቀንስ

  • @fatima-ie1uz
    @fatima-ie1uz 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ድሰ ሰትሎ እንዱልክ በጣምነዉ የምዉድህ ወንድም