ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ከዚች ልጅ የምወድላት ነገር ድፍረቷ በራስ መተማመኗን በጣም ነው የማደንቀው። ይሄን የመስለ መልካም ሰው እንዳያመልጥሽ እንዳልክ በጣም መልካም ሰው ይመስላል።
በጣም 😂😂❤
በጣም ❤
@@Menelik27 በጣም
በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም በራሷ መተማመኗን እና በቃ ብዙ ነገር ተሷተማርኩ ከምር❤ሄሉ ለኛለሴቶይ ተምሳሌርናት።
እዳልክ ምንም ቃላት ዬለኝም የሴት ክብር አለህ ተባረክ ሄሎዬ ዬኔ ልባም ሴት ስወድሽ እግዚያአብሄር ያጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እዳልክኮ ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር ይለያል በዚያ ላይ እርጋታዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ብትጋቡ ዳስ ይላኛል በእውነት ሄሉ ምርጥ ሴት ናት ጎበዝ 💋❤️ ለምን እንድሆነ ባልቂም በጣም እውዳቹሃልዉ 👌
ብትጋቡ ብትፈቀሩ አቤት ደስ ሲል❤
እዉነትነዉ
@@AlmazWondimuZeruአልምዬ በቅንነት ደምሪኝ 😍
ኧረ ሄለን ምኖ ያምራል
ረ
Eslam👎👎👎@@جميلهجميله-م4ن
ትክክል እንዳልክ ትዳር የእግዝያብሄር ስጦታ ነዉ ፈሪሀ እግዝያብሄር ያላት ትኡት መልካም ሴት እግዝያብሄር ይስጥህ እንዳልክ መልካም ሰዉ
ሄሉዬ ሁሌም ደስ ይበልሽ አንቺ በፍቅር የተጎዳሽ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
ማንያልተጎዳአለበሚድያስላልወጣእንጂ❤❤❤😢😢😢😢
@@ZaraReshed ማን ጎዳት
ናት
Man yaletgoda ale midiy alwota hono enji😢😢😢
@@ZaraReshedአይዞን እህቶቸ 😢
ሄሉማ ከእዳልከ በደበ ፈቅረ ይዛታል ❤❤❤❤❤😂😂😂
ባይዛት ነበር እሚገርመኝ😂😂😂
አንቺ የእዳልክ ጠላት ነሽ
😂@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
Wawu,dese,setlu,wey,brese,metiman,keyiti,meta,gen,tadeleshe
አዎ
እንዳልክ እና ሄሉ ስወዳችው ብትጣመሩም ደስ ይለኛል😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እንዳልክ ደስ ትላላችሁ ሔሉን የመሠለች ሴት ማግኘት መታደል ነው በራሷ የምትተማመን ሴት ተጋቡ
Bezeh lay dengel Egzeabeheren yemtfera!
ቦታዉ ሲያምር እናተም ታምራላቹህ 😢😢
እንዳልክ ሄሉን ኢንተርቪው ያርግልን የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
እንዳልክየ በምንቃል ልግለፅህ የተባረክ የተቀደስክ ነህ በውነህ ሰው አክባር ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የዝህ ልጂ መልካምነት እስኪ ሁላችሁም ኦርቶዶክስ አዊያን በፆለት አስቧቸዉና ሃድላይ ይሁኑ❤❤❤😢😢💒💒💒❤❤❤
እመቤቴ ማርያም ትሰባቸው❤❤❤❤
ሄሉ ዛሬ ስለ ሳቅሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እንዳልክ መልካም ስው ነእ እና እናትሽ ምርጥ እናት ከእናትነት አልፋ እንድ ጋደኛሺ ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልሽ አባትሺም እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቃቸው ነበር : ሳያችሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ :: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ: አንገታችሁ ላይ ያሰራችሁት መስቀል ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅር ኑሩ ወልዳችሁ ክበሩ
እዳልክና ሃሉ ታምራላችሁ ሁሌም ከችበሉልን እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
ከመቸው ፕሮፋይል አደረግሻቸዉ😂
ምነው አጠፈሁኘወይ እንዴ በጣም ነው ሃሉን ምውደትለዘነው ወድድ
ብቻ ትለያለህ ዘመናዊነት ያልያዘህ አስተዋይ በቃ ከቃል በላይ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ❤❤❤❤
ሄሉ ጎበዝ እግዚአብሔር በሰጠሽ ዉበት ነይሁልግዜም ማርያምን በጣምደስብሎኛል ደስ ስላለሽ እና ሁለየም በራስሽ ፀጉርነይ 🎉🎉🎉🎉
ሁለት ቆንጆዎች ይጋቡ የምትሉ ላይክ❤❤
የእውነት ነው ?? በጣም ጥሩ ነው የካሳ ዘመን ይሁንልሸ የኔ ቆንጄ ❤ በጣም ጥሩ ልጀ ይመሰላል እ/ግር ይረዳቹሁ ነዳር ቀላል አይደለም ❤
በናንተ ቦታ በጣም ደሰ አለን
የዚህ ልጅ እርጋታው ግርማመጎሱ ፀባዩ ኧር በስማም በጣምነው ደስ የሚለው ማርያምን❤
አረ ተረጋጉ ቤተሰቦች አንድ ሰዉ ሁለት ሰዉ አያፈቅርም እንዳልክ እንደ ወንድሙዋ ነዉ እንዳልክ እግዝያብሄር ይባርክህ ሄሉ አተ ከመጣህ ጀምሮ በጣም ተረጋግታለች ደስ ብሎናል ❤❤❤❤
አይሄሉ ቀልድሽ አያበቃም እኮ ወዶች ብምክንያትነዉ የሚወዱሽ ጎበዝነሽ ደግሞም ሁሌም እደዚህ ፀዴሆነሽ ነይ ኮተት አትጠቀሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስዎድሽ ፋጣሪ ያኑርሺ ዳሞ እናትሺን ባጣም ኖው ምዎዳት 🎉🎉🎉
እውነትም ከሆነ የአለም ያርገው beautiful 😍😍... ቀልድም ከሆነ የምር የእውነት እንዲሆን ምኞቴ ነው E & H ♥️❤👍👍
ሄሎ አለባበሽን እስተካክሌ የምትሎ✌️👍
ዋዉ ሄሉ አሁላይ እዳልክ በጣም ጥሩ ሰዉና አስተዋይ ልጂ ነዉ ከምር ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
በቃ ተጣመሩ ሄሉዬ እና እዳልክ 😂😂❤❤❤ይጣመሩየምትሉ ላይክ❤❤❤
አሯ 😂😂😂
ፍቅር የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው ❤❤❤❤
እዳልክ ውድሜ እርጋታዉ ደስስስ ምላችሁ 😍
እዳልክ ምርጥ ሠዉ. የምር የሠዉ ደሥታ የማሥደሥተዉ. ክበርልኝ ወድሜ ደሞ አብራችሁ ሥትሆኑ ሥታምሩ❤❤❤❤
እዳልኽ ምርጥ ሰውነው ሄሉግን እራስሽን ተቆጣጠሪ ለወድ ቀለበት እምታረግነሽ ኸባለፍው ተማሪ የዋነት አለሽ❤❤❤❤❤❤❤
ቅለብት 🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ብትጋቡ እንዴት ደስስስስስስስ እንደሚለኝ እንዳልክዬ pelaes የሔሉ ሁን አስብበትና
ሄሉዬ የኔ ልዩ ሁሌም ደስ ይበልሽ አንድነት ለናቷም ፀባየ ሽጋ ነች ተፈጥሮ. ያደላት አቤት ፀባይና አብዝቶ የሰጠሽ ፈገግታሽ ፀሐይ ነዉ ሁሉም ያደላሽ ሂዎትን አድማቂ ሄሉዬ የኔ የዋህ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
አንተ በጣም አስታዋይ ሰው ነህ በቃ እርጋታክ ትደነቃለህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደልክ ልክ እንዴ ወንድሜ ለሰው ያለው ክብር ዊ ደስ ስል ፈጣሪ አንድ ላይ ያደረጋቸው ❤❤ዠ
ብትጋቡ ደስ ይላል በጣም ምርጥ ልጅ ነው አንቺም እንደዛው ምርጥ ጨዋ ነሽ
በቃ ተገብ በጠም ነው ሚታምሩት❤❤❤❤❤ ሄሎዬ ሁሌም ሰቅልንንንን
አግባት ምርጥ ልጂ ነች ልባ የዋ ምስኪን ነች ለፍቅር የምትመች እዳታመልጥክ ፈጣሪ እየሰጠክ ነው ንቃ ሁለታችውም ትመጣጠናላችው
ከሱ ቢሆን ቢሆን ደስ ይል ነበር
ግን አይሆንም አውቆባታል እኮ አሪፍ የገባው ሰለሆነ ነው እንዳይጎዳት ብሎ ነው።
እውነት እዳልክ መልካም ልጅነህ ሄሉዬ እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ❤❤❤❤
እኔ ከ TH-camሮች ላንቺ ብቻ ነው የምኮምተው፣ሄሉዬ ያንቺ ነገር ያሳስበኛል ታሳዝኚኛለሽ ሳስበው ፍቅር አለብሽ የእንዳልክ እናም እባክሽ ድንገት እንዳሰብሺው እንዳልክ መልሶ ባያፈቅርሽ ትጎጃለሽ😢 በጣም ተቀራርባቹዋል በጌታ እራስሽን ጠብቂ🙏እንዳልክ ደግሞ ወንድሜ በፍቅር ማትወዳት ከሆነ ለቀልድም ቢሆን የፍቅር ቃላቶችን አትበላት፣እኛ ሴቶች በምንሰማው የፍቅር ቃላት እንሳባለን በተለይ ከምንፈልገው ሰው ሲሆን ተጠንቀቅላት በተረፈ ወዳቹዋለው ተባረኩ❤
ወይ ኮንፊደስ ሄሉ እዳልክ ሄሉን አግባ ቅመሞች ሠላማውይ ሠልፍ እንውጣ ድምፃችን ይሠማልን❤🎉
ለምን 😂😂😂😂ይጋቡእሰርጋቸውእንሔድአለን
She is not sharmuta ende enante!
በሆነ ነዉ
ምሳሌ 31¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። … ³⁰ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።
ስለ ቅዱስ ቃሉ ክብር ምስጋና ይድረሰው በትክክል ቃል ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
እውነትነው ቃለ ህወት ያሰማልን
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉኡል እግዚሐብሔር ስሙ የተመሰገነና የተባረከ ይሁን
ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በትክክል 🥰
ተባረክ የኔ ወድ 😢
ዋናው ልብ ፈጣሪዋን የምትፈራ እደህሉ ቆንጆ ነች የዋ እዳታመርጥክ ለናንተ ነው ዪህ ❤❤❤❤❤
Waalii fudhaa waarii jetaani like nan godhaa meeLamaanu baayee jalaadha ❤❤❤❤❤
Tokolii eshii egalatee heluu 😅😅😅😅😅
Micoo Caccabsa kun 😂😂
@@birkibirki3052dhugaa Anilee akanumaa jedhee hin danadechii amaa kanaa 😅😅
@@birkibirki3052 🤣🤣🤣🤣🤣🫢🫢🫢🫢amma furdaatuutii hin tuquu
@@chaltu513 boodaa iyuu yoo batee🤣🤣🤣
ዋዉዉዉዉ ሄሉዬዬ ሁሉም ደስ ይበልሽ አንች በብዙ ግዜ በፍቅር የተጎዳሸ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ 👌👌👌👌❤❤❤❤ አይዞሽ 20,17 ለአንቺ የደስ የፍቅር የሠላም የሞገስ አመት ነው በእውነት ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል እወድሻለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ነው ❤❤❤
Wow 👌 ❤❤❤
ስታምሩ የኔ ልዮዎች እንዳልክዬ ሄሉን ደስተኛ ስላረካት ደስ ብሎኛል አይለያችሁ
እንዳልክ ይለያል ጌታ ይባርክሕ ሑሉንም እንደአመላቸው ሣያስከፋ ነው የሚቀበለው ያለነገር ትለያለሕ አንልም አትለወጥብን እንዲሕ ወገኖቻችንን አሥደሥት
እርጋታው በጣም ደስ ይላል ጠበቅ አድሪጊው ሄልዬ
ሄሉ እዳያመልጥሺ የለውም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ በጣም ታምራላይችሁ😊
Halu❤❤❤❤endalke❤❤❤ setamru endalke Halu ni agbte bnate❤❤
መጨረሻላይ ያላችዋት ነገር ደሥሥትል ደምር ተጋብ
ሄሉየ ቆጆ ቀጮየ ትለያለሺ ❤
ልጁ ግን የተባረከ ነው።የኔ የዋህ ፈጣሪ ያጣምራችሁ።ሄሉየም
እሰይ እልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እንዳልክዬ የልጅ አዋቂ ነህ ሂሉም መልካም ልጅ ናት የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ለሠርጋችሁ ደሞ እንድንጠራ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይቻልም አይጋቡም! አንፈቅድም ! እሷም ሌላ ባል፣ እሱም ሌላ ሚስት ነው የሚያገቡት! በግድ እንዳልክን አገባለሁ ካለች ደግሞ አንለቃትም! ይዘን ጥፍጥፍ፣ እሽት፣ግርፍ!
@@Asnakech100😂😂😂😂
የኔባት አተጥሩሠውነህ ወላሂ ሳቋየሚስቀው እደኔ ሄሉ😂😂😂😂እዳልክናሄሉታምራላቹ❤🎉
የኔ ዉድ ሄሉዬ እንኳን ደስ አለሽ ፍፃሜአችሁን ያሣምርላችሁ
ሳርሪ ደምሪኝ ውደ በቅንነት😍
ምርጥ ሰው ነው አስተዋይ የምር አጥብቀሽ ያዥው
እልልልልል ደስ ይላል የእውነት ተጋቡ
በጣም የሚወደድ ልጅ ነህ የኛ ጀግና ልጅ ለሴት ያለህ ክብር እጅግ በጣም ይገርማል❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ጠበቅ አርገህ ያዛት ሄሉየ የኔ የዋህ ለትዳር የምትሆንህ ሤትናት ያንን የሚጫጫ ሤት ወደዛ ተዋቸዉ ወላሂ የመጀመሪያ ሥፅፍ
የቀን ልብ ኮመንት
@@degituw6807 የኔዉድ
እነዛ አንድ ቀን ሊበሉት የነበሩትን ነው ከከከከ
@@user-gi7ff1vo5l አወ ክክክ
እግዚአብሔር አምላክ ደስ የሚያሰኘውን ደስ ብሎት የሚቀበለውን በስርዓተ ቤተክርስቲያን እንዲሆንልህ እመኘለሃለሁ ወንድማችን።በእውነቱ ይቺ ዓለም ክንቱ ናት ይቺ ዓለም የጥፋት ቦታ ናት( ኩሉ ክንቱ ክንቱ ኃላፊ ውእቱ)
ሂሉ ግን አንዳልክን በደንብ ያዥው በጣም መልካም ሰው ነው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አደራ
ወይኔ ብታጣመሩ እንዴት ደስ እደሚለኝ ስወዳቹሁ እኮ ❤❤
ሔሉ ምርጥ ጀግና ቆንጆ ወንዳወንድ አንበረከክሸ
❤❤❤❤❤❤❤❤እንዳልክዬ ጥሩ ልጅ ነህ ቱጋቡ እባክህን እግዚአብሔር ይረዳችዋል ስወዳችሁ
Helu ❤
የእኔ ውድ ፋርዬ❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
ሄሉ ምርጥ ሴት ካሁኑ ግዜ ሴት የተሻለች ከዛም ከዛም የማትል ቃሏን አክባሪ ታማይኝ ሴት ነች ለታማይ ታማይ ይስጠው❤ አች ከሴቾች ሁሉ ትለያለሽ ገዘብ የማትፈልጊ ትዳር የምትፈልጊ ሴት ዋው❤❤❤❤❤
Wow ፍጣሪ ያራጋችሁ ካምር ታጣማር 🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ በነገራችን ላይ ስሜት ያለ ይመስላል ባይሆንማ የወባ አይገባም ነበረ ሄሎ ብትሆን በግልጽ አልነገረችው አበባ ይሰጣል ለፍቅር ነው ደስ ብሎናል በነገራችንን በጣም ስለምታምሩ ማለት ነው ፍትህ ታምሩ በጣም ደስ ትላላቸው እውነትን ስነግራቸው ማለት ነው ነበር የፈለግነው ከወተት ማለት ነው እንጂ በአንዴ ከሆነ ምንም ችግር ማንም አጠቀማለን በጣም ደስ ብሏል እግዚአብሔር ይጨምራቸውንም ቢሆን 🎉🎉🎉❤❤🙏
ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው❤❤❤
ሄሉ የኔ ቆንጆ ሞዴለሥተዋ እንደዚ በራሥሽ ፀጉር በራሥሽ ሙደ ሥትመጪ ሥታምሪ የኔ ጨዋ ❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ♥️🥰🤣🤣የዛሬዉ ደስ ይላል😂😂እዳልክ እዉነት አተን ያገኝች የታደለች ናት 😣
የዋህ እኮ ነች የኔናት ሄሉየ ፕራክሽም ደግሞ የተመታ ነው 😂😂😂😂
ጥርሴን ካፍች ነው የጫርስኩት በእውነት ዳስ ብሎኛል ሁልም ስቁልን 🥰🥰
በጣም ነው የተደስትኩት እንዳልክዬ. እንዳትተዋት አደራ በጣምድ
በጣም አልቅሻለሁኝ ለሷ የተበደለች ሴት ታክማታለህ በፍቅር አደራ ግልፅ አርጉልኝ
ስወዳቹ ወላሂ ደሞ ሄሉዬ በራስሽ ፀጉር ስታምሪ❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ እግዛአብሔር የእውነት ያርገው ❤❤
Heliye. Berichi. Egizer. Yirdashe. 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤
ሔሉግን አደራ ቆፍጠን በይ ወንድ ልጅ ቢወድሽም ቢፈቅርሽም ግን ጥያቄው ከኛ ሲመጣ በጣም ነው የሚቀየሩት አደራ እራስሽን አስከብሪ❤❤❤በተረፈ ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እንዳልክም እንደዛው❤❤❤
ምንም ችግር የለውም እነአብርሽና እሩታ ምስክር ናቸው
አሁን ፍቅር አልበረክት ያለው ሴቱ አይን አውጣ ሆኖ ያለፍላጎቱ እየጠየቁ ነው ሴት እረጋ ስትል በራሷ ልትወደድ ትችላለች
በጣም በጣም ምርጥ ሰው ነክ በእናትክ የተጎዳች ሴት ናት
በእውነት እንዳልክ አውነት ከሆነ ማርያምን ታመኝ ሴት:ለፈቀረችው የሞትሞት ።የዋህ ች ሄሉ ለፍቅር ብላ እራሷን አሳልፋ የሰጠች ናት አታምልጥህ እንደዛሬ ተደስቸ አላውቅም እኔ ሁለታችሁንም በአካል አላቃችሁም ነገር ግን ብዙ አይቻችኋለሁ ሁለታችሁም ቅኖች ናችሁ።
Betam Helu nesu afkar nat tkekel sis❤❤
ሄሉየ ቅንጆ በጣም ታምራላች አንዳልክየ ምርጥ ሰው ነው 2ታቸ ታምራላቸ የአውነት ብትጋቡ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ ሁለትም ደስ ይበልሽ🎉🎉🎉❤
ስታምሩ ❤❤❤❤❤ እኮ ተጣመሩ መቸም ማጣመር ነው ስራችን🎉🎉🎉
ሄሉየ የኔ ውድ ሁሌም ሳቂልኚ❤❤❤❤
ደስታየ ይህ ነው አይባልም እንዳልክየ እሷ፣እኮ በጣም የወደደችህ አንተ የሰው ክብረ ያለ ልጂ ነህክበሪልኚ በቃ እውነት ቃል የለኚም ለማለት የፈለኩት አይጠፋሀወም እና ደስታቹሁን ያብዛው በሚገረማቹ ሁኔታ እንደፊልም ነው ደጋግሜ የማያቹ እንዴት ደሰ እንደምትሉ አንተ በጣም ቆጆ ነህ ይገባሀል የልየን የመሰለች ልበ ቀና በአሁኑ ስሀት እንዲህ አይነት ሴት ለማግኘት በጣም ከባድ ነው እዚህ ሀገሪም ቢሆን እንደዛው ነው በውነት እድለኛ ነህ ዘመናቹሁ ይባሪክ እኔ ለእናተን ለማግኘት ብቻ እንደምመጣ ቃል ገባሁ የዛሬውደሰታየ ይህ ነው አይባልም ቀኔነው ያሳመራቹሁት❤❤❤❤❤
አንደኛነኝ ዛሬ ሞልቶልኛል😅😅
የበፊቱ ዬት ሄደ
@@reyanyoutub2743 የበፊቱ ምን እህት
@@reyanyoutub2743 እሷን መጠየቅ አይሻልም 🥺እሱኮ የዛሬሰው አይታመንም ሰው ማመመን ቀብሮነው💔🥺😢
እንዳልክዬ ምርጥ ሰው የምር ስላንተ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
የጋኛነው ሰው ታጣማሩ ተጠመሩ ስንል ጫርሰን ለያየናቻው😢😢😂😂😂😂😂😂እናታንም ታጣማሩ ብላን ከማላያየት ተላያዩ ብላን ብናጣምር ይሻላናል😂😂ቅማሞቼ አሰብ ከላቹ ጫምሩባት😢😢😊😊😊🎉🎉🎉❤❤❤
😅😅😅😅
ብትጣመሩ ሄሉ እዳልክ በጣም ምራጥናችሁ ❤❤❤
የዛሬው ደስታየ ወላሂ ወላሂ በህልሜ እንዳልክና ሂሉን አይቻቸው ነበር አላህ መሥክሪ ነው ግብት ስል መጥተው ወይ ደስታየ እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጣመሩ የምትሉ በላይክ
ጭርሽ በዉንሽ አንሶ በህልምሽ😂😂😂😂 አረ ጉድ
ወዶ አይስቁ አሉ😂😂😂😂😂🎉
@@Susuahmed1986kkkkkkkkkkkk አንዳንድ ኮመታተሮች እኮ ሰትመቹኝ ቅመሞችዬ ሰወዳችሁ እኮ
😂😂😂😂😂😂Ayegaremem@@Susuahmed1986
😂😂😂😂በለው እኔንስ አላየሺኝም😅
የኔ ቀበጥ ሄሉ ኮፊደስዋ እና ዉፍረትዋ ይመችኛል❤❤❤❤😂😂😂😂
ፈጣሪ ደስታሽን ይሙላልሽ
የውነት ደስ ትላለች ሄሉየ አቀራረብሺ ወደድኩት በጥያቄ አስጨነቅሺውእኮ በቃ ሴት ማለት ይች ናት የሚወደውን የሚፈልገውን በሰነስረሀት ጠየቀችው የኔ ቆጆ ስወድሺ በስመገብ እንዴት እያማረባት እንደመጣች ደግሞ ❤❤❤❤❤❤❤
ተጣመሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤
ሔሉዬ የኔጣፍጭ እዳልክ መልካም ሰው ወይኔ ቦታው ሲያምር እወዳችዃለው❤❤❤❤❤❤
ኮፊደሧ በሥማም❤❤
እኔ ከዚች ልጅ የምወድላት ነገር ድፍረቷ በራስ መተማመኗን በጣም ነው የማደንቀው። ይሄን የመስለ መልካም ሰው እንዳያመልጥሽ እንዳልክ በጣም መልካም ሰው ይመስላል።
በጣም 😂😂❤
በጣም ❤
@@Menelik27 በጣም
በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም በራሷ መተማመኗን እና
በቃ ብዙ ነገር ተሷተማርኩ ከምር❤
ሄሉ ለኛለሴቶይ ተምሳሌርናት።
እዳልክ ምንም ቃላት ዬለኝም የሴት ክብር አለህ ተባረክ ሄሎዬ ዬኔ ልባም ሴት ስወድሽ እግዚያአብሄር ያጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እዳልክኮ ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር ይለያል በዚያ ላይ እርጋታዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ብትጋቡ ዳስ ይላኛል በእውነት ሄሉ ምርጥ ሴት ናት ጎበዝ 💋❤️ ለምን እንድሆነ ባልቂም በጣም እውዳቹሃልዉ 👌
ብትጋቡ ብትፈቀሩ አቤት ደስ ሲል❤
እዉነትነዉ
@@AlmazWondimuZeruአልምዬ በቅንነት ደምሪኝ 😍
ኧረ ሄለን ምኖ ያምራል
ረ
Eslam👎👎👎@@جميلهجميله-م4ن
ትክክል እንዳልክ ትዳር የእግዝያብሄር ስጦታ ነዉ ፈሪሀ እግዝያብሄር ያላት ትኡት መልካም ሴት እግዝያብሄር ይስጥህ እንዳልክ መልካም ሰዉ
ሄሉዬ ሁሌም ደስ ይበልሽ አንቺ በፍቅር የተጎዳሽ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
ማንያልተጎዳአለበሚድያስላልወጣእንጂ❤❤❤😢😢😢😢
@@ZaraReshed ማን ጎዳት
ናት
Man yaletgoda ale midiy alwota hono enji😢😢😢
@@ZaraReshedአይዞን እህቶቸ 😢
ሄሉማ ከእዳልከ በደበ ፈቅረ ይዛታል ❤❤❤❤❤😂😂😂
ባይዛት ነበር እሚገርመኝ😂😂😂
አንቺ የእዳልክ ጠላት ነሽ
😂@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
Wawu,dese,setlu,wey,brese,metiman,keyiti,meta,gen,tadeleshe
አዎ
እንዳልክ እና ሄሉ ስወዳችው ብትጣመሩም ደስ ይለኛል😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እንዳልክ ደስ ትላላችሁ ሔሉን የመሠለች ሴት ማግኘት መታደል ነው በራሷ የምትተማመን ሴት ተጋቡ
Bezeh lay dengel Egzeabeheren yemtfera!
ቦታዉ ሲያምር እናተም ታምራላቹህ 😢😢
እንዳልክ ሄሉን ኢንተርቪው ያርግልን የምትሉ እስኪ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
እንዳልክየ በምንቃል ልግለፅህ የተባረክ የተቀደስክ ነህ በውነህ ሰው አክባር ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የዝህ ልጂ መልካምነት እስኪ ሁላችሁም ኦርቶዶክስ አዊያን በፆለት አስቧቸዉና ሃድላይ ይሁኑ❤❤❤😢😢💒💒💒❤❤❤
እመቤቴ ማርያም ትሰባቸው❤❤❤❤
ሄሉ ዛሬ ስለ ሳቅሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እንዳልክ መልካም ስው ነእ እና እናትሽ ምርጥ እናት ከእናትነት አልፋ እንድ ጋደኛሺ ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልሽ አባትሺም እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረልሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤
በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቃቸው ነበር : ሳያችሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ :: እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ: አንገታችሁ ላይ ያሰራችሁት መስቀል ይጠብቃችሁ ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅር ኑሩ ወልዳችሁ ክበሩ
እዳልክና ሃሉ ታምራላችሁ ሁሌም ከችበሉልን እንወዳችዋለን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
ከመቸው ፕሮፋይል አደረግሻቸዉ😂
ምነው አጠፈሁኘወይ እንዴ በጣም ነው ሃሉን ምውደትለዘነው ወድድ
ብቻ ትለያለህ ዘመናዊነት ያልያዘህ አስተዋይ በቃ ከቃል በላይ ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ❤❤❤❤
ሄሉ ጎበዝ እግዚአብሔር በሰጠሽ ዉበት ነይሁልግዜም ማርያምን በጣምደስብሎኛል ደስ ስላለሽ እና ሁለየም በራስሽ ፀጉርነይ 🎉🎉🎉🎉
ሁለት ቆንጆዎች ይጋቡ የምትሉ ላይክ❤❤
የእውነት ነው ?? በጣም ጥሩ ነው የካሳ ዘመን ይሁንልሸ የኔ ቆንጄ ❤ በጣም ጥሩ ልጀ ይመሰላል እ/ግር ይረዳቹሁ ነዳር ቀላል አይደለም ❤
በናንተ ቦታ በጣም ደሰ አለን
የዚህ ልጅ እርጋታው ግርማመጎሱ ፀባዩ ኧር በስማም በጣምነው ደስ የሚለው ማርያምን❤
አረ ተረጋጉ ቤተሰቦች አንድ ሰዉ ሁለት ሰዉ አያፈቅርም እንዳልክ እንደ ወንድሙዋ ነዉ እንዳልክ እግዝያብሄር ይባርክህ ሄሉ አተ ከመጣህ ጀምሮ በጣም ተረጋግታለች ደስ ብሎናል ❤❤❤❤
አይሄሉ ቀልድሽ አያበቃም እኮ ወዶች ብምክንያትነዉ የሚወዱሽ ጎበዝነሽ ደግሞም ሁሌም እደዚህ ፀዴሆነሽ ነይ ኮተት አትጠቀሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስዎድሽ ፋጣሪ ያኑርሺ ዳሞ እናትሺን ባጣም ኖው ምዎዳት 🎉🎉🎉
እውነትም ከሆነ የአለም ያርገው beautiful 😍😍... ቀልድም ከሆነ የምር የእውነት እንዲሆን ምኞቴ ነው E & H ♥️❤👍👍
ሄሎ አለባበሽን እስተካክሌ የምትሎ✌️👍
ዋዉ ሄሉ አሁላይ እዳልክ በጣም ጥሩ ሰዉና አስተዋይ ልጂ ነዉ ከምር ብትጋቡ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
በቃ ተጣመሩ ሄሉዬ እና እዳልክ 😂😂❤❤❤ይጣመሩየምትሉ ላይክ❤❤❤
አሯ 😂😂😂
ፍቅር የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው ❤❤❤❤
እዳልክ ውድሜ እርጋታዉ ደስስስ ምላችሁ 😍
እዳልክ ምርጥ ሠዉ. የምር የሠዉ ደሥታ የማሥደሥተዉ. ክበርልኝ ወድሜ ደሞ አብራችሁ ሥትሆኑ ሥታምሩ❤❤❤❤
እዳልኽ ምርጥ ሰውነው ሄሉግን እራስሽን ተቆጣጠሪ ለወድ ቀለበት እምታረግነሽ ኸባለፍው ተማሪ የዋነት አለሽ❤❤❤❤❤❤❤
ቅለብት 🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ብትጋቡ እንዴት ደስስስስስስስ እንደሚለኝ እንዳልክዬ pelaes የሔሉ ሁን አስብበትና
ሄሉዬ የኔ ልዩ ሁሌም ደስ ይበልሽ አንድነት ለናቷም ፀባየ ሽጋ ነች ተፈጥሮ. ያደላት አቤት ፀባይና አብዝቶ የሰጠሽ ፈገግታሽ ፀሐይ ነዉ ሁሉም ያደላሽ ሂዎትን አድማቂ ሄሉዬ የኔ የዋህ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
አንተ በጣም አስታዋይ ሰው ነህ በቃ እርጋታክ ትደነቃለህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንደልክ ልክ እንዴ ወንድሜ ለሰው ያለው ክብር ዊ ደስ ስል ፈጣሪ አንድ ላይ ያደረጋቸው ❤❤ዠ
ብትጋቡ ደስ ይላል በጣም ምርጥ ልጅ ነው አንቺም እንደዛው ምርጥ ጨዋ ነሽ
በቃ ተገብ በጠም ነው ሚታምሩት❤❤❤❤❤ ሄሎዬ ሁሌም ሰቅልንንንን
አግባት ምርጥ ልጂ ነች ልባ የዋ ምስኪን ነች ለፍቅር የምትመች እዳታመልጥክ ፈጣሪ እየሰጠክ ነው ንቃ ሁለታችውም ትመጣጠናላችው
ከሱ ቢሆን ቢሆን ደስ ይል ነበር
ግን አይሆንም አውቆባታል እኮ አሪፍ የገባው ሰለሆነ ነው እንዳይጎዳት ብሎ ነው።
እውነት እዳልክ መልካም ልጅነህ ሄሉዬ እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ❤❤❤❤
እኔ ከ TH-camሮች ላንቺ ብቻ ነው የምኮምተው፣ሄሉዬ ያንቺ ነገር ያሳስበኛል ታሳዝኚኛለሽ ሳስበው ፍቅር አለብሽ የእንዳልክ እናም እባክሽ ድንገት እንዳሰብሺው እንዳልክ መልሶ ባያፈቅርሽ ትጎጃለሽ😢 በጣም ተቀራርባቹዋል በጌታ እራስሽን ጠብቂ🙏እንዳልክ ደግሞ ወንድሜ በፍቅር ማትወዳት ከሆነ ለቀልድም ቢሆን የፍቅር ቃላቶችን አትበላት፣እኛ ሴቶች በምንሰማው የፍቅር ቃላት እንሳባለን በተለይ ከምንፈልገው ሰው ሲሆን ተጠንቀቅላት በተረፈ ወዳቹዋለው ተባረኩ❤
ወይ ኮንፊደስ ሄሉ እዳልክ ሄሉን አግባ ቅመሞች ሠላማውይ ሠልፍ እንውጣ ድምፃችን ይሠማልን❤🎉
ለምን 😂😂😂😂ይጋቡእሰርጋቸውእንሔድአለን
She is not sharmuta ende enante!
በሆነ ነዉ
ምሳሌ 31
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።
…
³⁰ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።
ስለ ቅዱስ ቃሉ ክብር ምስጋና ይድረሰው በትክክል ቃል ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
እውነትነው ቃለ ህወት ያሰማልን
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉኡል እግዚሐብሔር ስሙ የተመሰገነና የተባረከ ይሁን
ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በትክክል 🥰
ተባረክ የኔ ወድ 😢
ዋናው ልብ ፈጣሪዋን የምትፈራ እደህሉ ቆንጆ ነች የዋ እዳታመርጥክ ለናንተ ነው ዪህ ❤❤❤❤❤
Waalii fudhaa waarii jetaani like nan godhaa mee
Lamaanu baayee jalaadha ❤❤❤❤❤
Tokolii eshii egalatee heluu 😅😅😅😅😅
Micoo Caccabsa kun 😂😂
@@birkibirki3052dhugaa Anilee akanumaa jedhee hin danadechii amaa kanaa 😅😅
@@birkibirki3052 🤣🤣🤣🤣🤣🫢🫢🫢🫢amma furdaatuutii hin tuquu
@@chaltu513 boodaa iyuu yoo batee🤣🤣🤣
ዋዉዉዉዉ ሄሉዬዬ ሁሉም ደስ ይበልሽ አንች በብዙ ግዜ በፍቅር የተጎዳሸ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ 👌👌👌👌❤❤❤❤ አይዞሽ 20,17 ለአንቺ የደስ የፍቅር የሠላም የሞገስ አመት ነው በእውነት ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል እወድሻለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ነው ❤❤❤
Wow 👌 ❤❤❤
ስታምሩ የኔ ልዮዎች እንዳልክዬ ሄሉን ደስተኛ ስላረካት ደስ ብሎኛል አይለያችሁ
እንዳልክ ይለያል ጌታ ይባርክሕ ሑሉንም እንደአመላቸው ሣያስከፋ ነው የሚቀበለው ያለነገር ትለያለሕ አንልም አትለወጥብን እንዲሕ ወገኖቻችንን አሥደሥት
እርጋታው በጣም ደስ ይላል ጠበቅ አድሪጊው ሄልዬ
ሄሉ እዳያመልጥሺ የለውም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ በጣም ታምራላይችሁ😊
Halu❤❤❤❤endalke❤❤❤ setamru endalke Halu ni agbte bnate❤❤
መጨረሻላይ ያላችዋት ነገር ደሥሥትል ደምር ተጋብ
ሄሉየ ቆጆ ቀጮየ ትለያለሺ ❤
ልጁ ግን የተባረከ ነው።የኔ የዋህ ፈጣሪ ያጣምራችሁ።ሄሉየም
እሰይ እልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እንዳልክዬ የልጅ አዋቂ ነህ ሂሉም መልካም ልጅ ናት የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ለሠርጋችሁ ደሞ እንድንጠራ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይቻልም አይጋቡም! አንፈቅድም ! እሷም ሌላ ባል፣ እሱም ሌላ ሚስት ነው የሚያገቡት! በግድ እንዳልክን አገባለሁ ካለች ደግሞ አንለቃትም! ይዘን ጥፍጥፍ፣ እሽት፣ግርፍ!
@@Asnakech100😂😂😂😂
የኔባት አተጥሩሠውነህ ወላሂ ሳቋየሚስቀው እደኔ ሄሉ😂😂😂😂እዳልክናሄሉታምራላቹ❤🎉
የኔ ዉድ ሄሉዬ እንኳን ደስ አለሽ ፍፃሜአችሁን ያሣምርላችሁ
ሳርሪ ደምሪኝ ውደ በቅንነት😍
ምርጥ ሰው ነው አስተዋይ የምር አጥብቀሽ ያዥው
እልልልልል ደስ ይላል የእውነት ተጋቡ
በጣም የሚወደድ ልጅ ነህ የኛ ጀግና ልጅ ለሴት ያለህ ክብር እጅግ በጣም ይገርማል❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ጠበቅ አርገህ ያዛት ሄሉየ የኔ የዋህ ለትዳር የምትሆንህ ሤትናት ያንን የሚጫጫ ሤት ወደዛ ተዋቸዉ ወላሂ የመጀመሪያ ሥፅፍ
የቀን ልብ ኮመንት
@@degituw6807 የኔዉድ
እነዛ አንድ ቀን ሊበሉት የነበሩትን ነው ከከከከ
@@user-gi7ff1vo5l አወ ክክክ
እግዚአብሔር አምላክ ደስ የሚያሰኘውን ደስ ብሎት የሚቀበለውን በስርዓተ ቤተክርስቲያን እንዲሆንልህ እመኘለሃለሁ ወንድማችን።በእውነቱ ይቺ ዓለም ክንቱ ናት ይቺ ዓለም የጥፋት ቦታ ናት
( ኩሉ ክንቱ ክንቱ ኃላፊ ውእቱ)
ሂሉ ግን አንዳልክን በደንብ ያዥው በጣም መልካም ሰው ነው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አደራ
ወይኔ ብታጣመሩ እንዴት ደስ እደሚለኝ ስወዳቹሁ እኮ ❤❤
ሔሉ ምርጥ ጀግና ቆንጆ ወንዳወንድ አንበረከክሸ
❤❤❤❤❤❤❤❤እንዳልክዬ ጥሩ ልጅ ነህ ቱጋቡ እባክህን እግዚአብሔር ይረዳችዋል ስወዳችሁ
Helu ❤
የእኔ ውድ ፋርዬ❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
ሄሉ ምርጥ ሴት ካሁኑ ግዜ ሴት የተሻለች ከዛም ከዛም የማትል ቃሏን አክባሪ ታማይኝ ሴት ነች ለታማይ ታማይ ይስጠው❤ አች ከሴቾች ሁሉ ትለያለሽ ገዘብ የማትፈልጊ ትዳር የምትፈልጊ ሴት ዋው❤❤❤❤❤
Wow ፍጣሪ ያራጋችሁ ካምር ታጣማር 🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ በነገራችን ላይ ስሜት ያለ ይመስላል ባይሆንማ የወባ አይገባም ነበረ ሄሎ ብትሆን በግልጽ አልነገረችው አበባ ይሰጣል ለፍቅር ነው ደስ ብሎናል በነገራችንን በጣም ስለምታምሩ ማለት ነው ፍትህ ታምሩ በጣም ደስ ትላላቸው እውነትን ስነግራቸው ማለት ነው ነበር የፈለግነው ከወተት ማለት ነው እንጂ በአንዴ ከሆነ ምንም ችግር ማንም አጠቀማለን በጣም ደስ ብሏል እግዚአብሔር ይጨምራቸውንም ቢሆን 🎉🎉🎉❤❤🙏
ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው❤❤❤
ሄሉ የኔ ቆንጆ ሞዴለሥተዋ እንደዚ በራሥሽ ፀጉር በራሥሽ ሙደ ሥትመጪ ሥታምሪ የኔ ጨዋ ❤❤❤❤❤❤
ሄሉዬ♥️🥰🤣🤣የዛሬዉ ደስ ይላል😂😂እዳልክ እዉነት አተን ያገኝች የታደለች ናት 😣
የዋህ እኮ ነች የኔናት ሄሉየ ፕራክሽም ደግሞ የተመታ ነው 😂😂😂😂
ጥርሴን ካፍች ነው የጫርስኩት በእውነት ዳስ ብሎኛል ሁልም ስቁልን 🥰🥰
በጣም ነው የተደስትኩት እንዳልክዬ. እንዳትተዋት አደራ በጣምድ
በጣም አልቅሻለሁኝ ለሷ የተበደለች ሴት ታክማታለህ በፍቅር አደራ ግልፅ አርጉልኝ
ስወዳቹ ወላሂ ደሞ ሄሉዬ በራስሽ ፀጉር ስታምሪ❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ እግዛአብሔር የእውነት ያርገው ❤❤
Heliye. Berichi. Egizer. Yirdashe. 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤
ሔሉግን አደራ ቆፍጠን በይ ወንድ ልጅ ቢወድሽም ቢፈቅርሽም ግን ጥያቄው ከኛ ሲመጣ በጣም ነው የሚቀየሩት አደራ እራስሽን አስከብሪ❤❤❤
በተረፈ ፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እንዳልክም እንደዛው❤❤❤