"ታላቅ መዳን" ወቅታዊ ትምህርት የዕብራውያን መልዕክት ማብራሪያ ክፍል 16 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ New Sbket Aba Gebrekidan

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • 👉ጦርነት እየሆነ ሰው እየሞተ የሰው አስከሬን ቀባሪ አጥቶ ሰው እየበላው እንዲህ ዘፋኝ እና ዘማዊ የሆነ ሰው ሰላም ቢሆን ምን ሊሆን ነው ?
    👉እግዚአብሔር የስጋ ፈተናን ለምን ያመጣል ?
    👉"በ8ኛው ሽህ ሰው በክፋት እግዚአብሔር በቸርነት እኩል ሆኑ "

ความคิดเห็น • 84

  • @gubaetezekro200
    @gubaetezekro200  3 ปีที่แล้ว +9

    Subscribe አድርጉ
    th-cam.com/video/xhQgmw8XbKQ/w-d-xo.html

  • @user-xp4dr6vj9y
    @user-xp4dr6vj9y 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ZelealemSiltanu
    @ZelealemSiltanu ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የጊዜችን አፈወርቅ

  • @mariam-bm1jb
    @mariam-bm1jb 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳንም አብሮ አደረሰን አባታችን ሰላምሁት ይብዛልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው እርስት መንግስተ ሠማያትን ያድልልን መምህር አሜን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-jf1ok2es5f
    @user-jf1ok2es5f 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት በረከት ያሰማልን አባታችን ቸሩ አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅን በእውነት

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ሁላችንንም በምህረቱ ያስበን የእናቱንም ፍቅር ያሳድርብን አሜን ፫

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 3 ปีที่แล้ว +12

    አባታችን ስለአንቱ ለመናገርም አቅም የለኝም አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse 3 ปีที่แล้ว +1

    እኝህን አባት የት ላግኛቸው✝️❤️

  • @zinashgirume2199
    @zinashgirume2199 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በረከታቸው ይደርብን

  • @user-fb1gt5pe3q
    @user-fb1gt5pe3q 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትያሰማልንእድሜናፀጋዉንአብዝቶይስጥልንአሜን

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 3 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ለእኛ ሲል እግዚአብሔር እድሜወትን ያብዛልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን እኛንም የምሰማውን ቃል የምንተገብር ልቦና ያድለን አሜን፫

  • @user-yz9fh7qk8b
    @user-yz9fh7qk8b 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማሁንን እግዚአብሔር አምላኪ በልቦናየ ያሳድርብኝ በረከትዎ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vb4tf2mm4b
    @user-vb4tf2mm4b 3 ปีที่แล้ว +12

    እንደነዚህ አሉ አባታ ይቻለው አላውቅም የኢትዮጵያ የታደለች ናት የተባረኩ አባት አሉአት

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እናቴ እመቤቴ ❤❤❤ፍቅርሽን ❤❤❤ጨምሪልን⛪❤❤🙏🙏🙏

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Enku memerachin kale hiwot yasemalin Egziabher Erejim Edeme katenaga yesetelin

  • @user-ze1de1gp3q
    @user-ze1de1gp3q 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @biskutzele4534
    @biskutzele4534 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen lAbatachin kale hiwetin yasemalin yesmanewun yasadirbin

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደርሰወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ፀጋዉን ያብዛለዎት እዉነት ኧረረረ ሰንቱ ብልጨልጨ ነገር በተለየ እኔ አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም የሸፈተዉን ልቤ ከፈተልኝ የ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በጣም በዝሙት የወደቀን ወጣቱች አቢቱ ከዚሕ ሃጢያት ያዉጣኝ ቸሩ መድሃኒአለም አባ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @user-vb4tf2mm4b
    @user-vb4tf2mm4b 3 ปีที่แล้ว +7

    ምናይነት ተባረኩ አባት ናቸው እግዚአብሔር ለዘላለም ያኑርልኝ የኢትዬጵያ ጠባቂ ናቸው መንፈሳው ያደረጋቸው አባት

  • @user-vb4tf2mm4b
    @user-vb4tf2mm4b 3 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን አባታችንን እመብርሃን ትጠብቅነ

  • @user-pg5vv5tp3q
    @user-pg5vv5tp3q 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ረዥም ዕድሜ ይሰጥልን🙏

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 3 ปีที่แล้ว +4

    አይ አሜን አሜን አባዬ፡ቃለሕይውትን፡ያሰማልን፡ተስፋ፡መንግስተ፡ሰማያትን፡ያውርስልን ።

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 ปีที่แล้ว +4

    በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ቡራኬዎት ይድረሰን በሰማነዉ ሰላሳ ስልሳ መቶ እምናፈራ ያርገን በስደት ቤታችን ቁጭ ብለን ቃሉን እንደንሰማ ላስተላለፋችሁልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይስጥልን በስደት ያልተወን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት በአባታችን ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር " የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መልካም መንገዱን ይምራን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ስላሴ"

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏💞🙏

  • @user-bq6vo6vh7w
    @user-bq6vo6vh7w 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን አባታችን እድሜ። ጤና ይጠብቅልን

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f 3 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +1

    Qal hiywet yasmalen Abatachen bedema betena yetebkelen

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen abatachen kale hiwot yasemalen

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hewet Yasmalen Abatachen.!!!

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen egezabeher yemesgen Abatachin

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባት መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐በእድሜ በጤና ያኑርልንአሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 3 ปีที่แล้ว +1

    Abatachen Egziabeher Yestelegn Yakoyelen yetebeken

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebark abatachen

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen 🙏🙏💞🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር የመቱሰላ እድሜ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    የእግዚአብሔር ቸርነት የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅድሳን መላእክት ተራዳኢነት የቅድሳን ሐዋርያት የቅድሳን አበው መነኮሳት የቅድሳት አንስት የደናግላንና የፃድቃን ሁሉ ምልጃ ቃል ኪዳናቸው ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጠን እንኮኔ ደሕናመጡ አባታችን

    • @enewaenewaenewa6885
      @enewaenewaenewa6885 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @haymihaymi8770
    @haymihaymi8770 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    EGzew marene keresetwes🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen Amen3 kale hiwot yasemalen Abatachin memherachin bereketachihu yidresen Abatachin belotwo yisbugn welete maryam

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    Ellllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin Abatachin 👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @josephged5627
    @josephged5627 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyewut yasemaln abatachin erjem egme ketenagar yesteln

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 3 ปีที่แล้ว

    Great age for aba God bless you .

  • @muluabebe6700
    @muluabebe6700 3 ปีที่แล้ว +3

    My God bless our fathers!!!Amen,amen 🙏🙏🙏

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️✝️🤲

  • @genethasan5624
    @genethasan5624 3 ปีที่แล้ว +1

    Amne kale hywte ysmlne abthne bedmna btana etbkle

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen 💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Enwodewotalen Amen💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin

  • @haymanothabteeyesus8916
    @haymanothabteeyesus8916 3 ปีที่แล้ว

    abatachin edmena tena yistln

  • @tilahunwubalem5262
    @tilahunwubalem5262 3 ปีที่แล้ว

    እባክዎን አባ ከቶ አይረዱብን፤
    ብንዝል እኮ ነው ጠላት ሰልጥኖብን፤
    ምህላ አስትቶ ዘፈን ያስወደደን።

  • @hewangirms9341
    @hewangirms9341 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale heywoten yasemaln abatochachin be edeme besga yakoyeln 💒💒💒🕊🕊🕊

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 3 ปีที่แล้ว

    Kele hiwet yasemalin edim ena tena yisitilin egiziyabeher amilaki kekufu hulu yitebikilin tesifa menigisite semayat yawirisilin abatachin

  • @hesn6839
    @hesn6839 3 ปีที่แล้ว +4

    የጎንደር ህዝብ እንደዚህ ያሉ ድንቅ አባት ሰጥቶአቹ ሳለ በእጅ ያለ ወርቅ ሆኑባቹ። ከእኚህ አባት የሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል አጥንትን ሰርስሮ ነፍስን ያለመልማል። ቤተክርስቲያን ያለው ህዝበ ክርስቲያን ቁጥሩ ጥቂት ነው። ምን አለ ወንጌል ወደተራበ ህዝብ ብዙ ነፍሳትን ቢያድኑ ጥሩ ነበር።

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 3 ปีที่แล้ว +1

    Yedengle marime lij tsegawun yabzalote nafes haset tadersgalich b irso temrte kali hiwote yasmalin 🙏

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 3 ปีที่แล้ว +3

    EgziAbHier yetemesegene yhun, min aynet dinq ye hiwet ask new. EgziAbHier edmiena tena yistewet Aba. Qalun yemtasalfulen tsegawun yabzalachuhu.

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ እያረጋችሁ

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 3 ปีที่แล้ว +1

    አባ እግዚአብሔር ይባርኮት እሚገርም ትምህርት ነው ብዙ ሰምቻለሁ የርሶ የተለየ ነውደግሞም ሳይሰቱ ነው የሚያስተምሩት
    ጥያቄ ዬ የሃሳብ ሃጢያትን እንዴት ማስውገድ ይቻላል

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    Elllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏💞 lllllllllllllllllllll 🙏🙏🙏

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችንበድሚበጤናየኑርልንእግዛብሄርይባርኮት

  • @user-pv4si7ri1f
    @user-pv4si7ri1f 3 ปีที่แล้ว +1

    እሽ አባ አዳምጣለሁ

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    Elllllllllllll 🙏🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞💞💞 lllllllllllllllllllll llllllllllllll

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን