ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ደስተኛ ባልሆነ ትዳር ውስጥ መቆየት የሚያስከትላቸው 10 ችግሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 มี.ค. 2023
  • #youtube #marriage #ትዳር ‪@TH-cam‬
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
    ✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
    👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
    t.me/HealtheducationDoctoryoh...
    👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
    / doctoryohanes

ความคิดเห็น • 39

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤተሰቦቼ ላይክ እና ሼር በማድረግ በቅንነት ሌሎችንም አስተምሩ🙏

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 ปีที่แล้ว +3

    እኔላይ ያለ ችግር ዘረዘርከው ደስተኛ አይደለሁም ከበደኝ ልተወውም

  • @Sofia-nk4kc
    @Sofia-nk4kc ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አውነት ነዉ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶ/ር እንኳን ደህና መጡ እናመሰግናለን🙏💓

  • @Maria-cj8wb
    @Maria-cj8wb ปีที่แล้ว

    እናመሰግንአለንዶክተር

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 5 หลายเดือนก่อน

    አምስግናለው ዶክተር

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w ปีที่แล้ว +1

    መልካም እለተ ሰንበት🙏💒 የዐብይ ጾም አራተኛ ሳምንት የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ #መጻጉዕ የፈወሰ አምላክ እኛንም ይፈውሰን 🙏💒🕯

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አመሠግናለሁ🙏

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ! ሰላም ዶክተር እናመስግናለን ስለ ሁሉ ምክርክ 💗 እናመስግናለን ተባረክ 🙏👍👍

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰን አመሠግናለሁ🙏

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጡሩ መረጃነው ዶክተርየ

  • @naodgizaw1203
    @naodgizaw1203 2 หลายเดือนก่อน

    Doctor ebakih eridatak yasifeligegnal befetari yizehalew!!!!!

  • @aynalemdemse4964
    @aynalemdemse4964 ปีที่แล้ว

    በዚ ጉዳይ ላይ

  • @beret8879
    @beret8879 11 หลายเดือนก่อน

    በትክክክክክል

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርዬ ሰላምነክ🙏🙏🙏🙏❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      Meza እንዴት ነሽ ፈጣሪ ይመስገን አለው እኔ

  • @user-yc9ur6dd7d
    @user-yc9ur6dd7d ปีที่แล้ว

    አር ዶክተር ምን ይሻለኛል የወር አበባ 4ቀንአይች ጭርስኩ ከዜያ ግንኙነት አደርግው 10እና 11ቀኔቤሬዴ ተመልሱ መጣ ምድን ነው ።ያለውት ስደት ነው መለሰስልኝ

    • @housemaid5021
      @housemaid5021 10 หลายเดือนก่อน

      ውዴ፣እኔም፣በየ15ቀኑነው፣የሚመጣው፣መዳሜን፣እዳልነግራት፣ፈራሑ

  • @aynalemdemse4964
    @aynalemdemse4964 ปีที่แล้ว

    ዶክትር ባወራክ ደስ ይለኝ ነበር

  • @betelhemylma6354
    @betelhemylma6354 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር አይሰማምእኮ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤቲ አረ ይሰማል እኔ ጋም! ድምፁ ልክ ነሽ ዝግ ያለ ነው ግን ይሰማል!

  • @user-db9ox1pr9j
    @user-db9ox1pr9j ปีที่แล้ว

    ልጆች ካሉስ

  • @user-be7qy1yp2i
    @user-be7qy1yp2i ปีที่แล้ว

    ዶክተረ መልሠልኝ በፈጠረህ እኔ ወሀ አዘልየማህፀን እጢ አለብሸ ተብየ መርፌ እና ከኒን ተሠጠኝ መዳኒቱንም ተጠቅሜ ጨረሠኩ አሁን ማረገዝ እችላለሁ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      በድጋሜ መታየት አለብሽ ምናልባት ላይጠፋ ይችላል። መጠኑ ትንሽ ከሆነ እና እርግዝና ላይ ችግር የማይፈጥር ከሆነ ማርገዝ ትችያለሽ በድጋሜ መታየት አለብሽ!

  • @professoroumer360
    @professoroumer360 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር በፈጠረህ እንዳታልፈኝ ሚስቴ የወር አበባ እምታየው በየ 26 ወይም 27 ቀን ነበር እናም የወር አበባ ለ 5 ቀን አየች አይታ በጨረሰች በ 4ኛ ቀኗ ተገናኝተን ግንኙነት አደረግን የ ወሊድ መከላከያውን ካደረግን በኋላ ነው የወሰደችው መደበኛው የወሊድ መከላከያ ነው 7 ፍሬ እሚሆን ተጠቅማ አቋረጠችው አሁን የመጀመርያው የወር አበባዋን ባየች በ 18 ቀኗ መጣባት እና እንዴት በ 18 ቀኑ መጣ አርግዛ ይሆን ወይ በፈጠረክ በደምብ አብራራልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-yc9ur6dd7d
      @user-yc9ur6dd7d ปีที่แล้ว

      አርኔም 10ቀኔ ተመልሶ መጣ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      ሰላም ግንኙነት ያደረጋችሁት ለማርገዝ አደገኛ በሆነ ቀን ነው! ላለማርገዝ የእርግዝና መከላከያ ሲወሰድ ስለ እርግዝና መከላከያ አይነቶች ማወቅ አለባችሁ። የወሊድ መከላከያ ሳትወስዱ ድንገተኛ ግንኙነት ከሆነ ያደረጋችሁት የሚወሰደው ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ/Emergency contraception pill(ECP) ነው። ማለትም እንደ post pill ያሉ የ 72 ሰዓት መድሀኒት! ነገር ግን የምትወስዱት የወሊድ መከላከያ የ 21 ቀን እና የ28 ቀን የሚዋጠውን ከሆነ ይህ የወሊድ መከላከያ በትክክል እንዲሰራ ወሩን ሙሉ መወሰድ አለበት እሺ! አንድ ቀን እንኳን በመሀል ከተቋረጠ መድሀኒቱ በትክክል መስራት እንዲጀምር ግንኙነት ከማድረጋችሁ በፊት ለተከታታይ 7 ቀናት መውሰድ አለባት። ሰባት ቀን ሳይሞላት ግንኙነት የምታደርግ ከሆነ ወይ ኮንዶም ወይም ECP መውሰድ አለባችሁ። ምን አልባት ላይገባችሁ ይችላል አባባሌ መረዳት ከባድ ነው ብዙዎች አሰራሩን አይረዱትም ቪድዮ ሰራለሁ። እንዲሁም የፈሰሳት ደም የእርግዝና Implantation bleeding ከሆነ ከወር አበባ ቀለል ያለ ደም ነው!

    • @professoroumer360
      @professoroumer360 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ዶክተር 🙏🙏🙏 በጣም ግልፅ ነው ግን ካሁን በፊት አትጠቀምም ነበር ስንገናኝ የመጀመርያችን ነው እናም እርግዝና የመፈጠር እድሉ የሰፋ ነው ማለት ነው ስለዚ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል አይደል??

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  ปีที่แล้ว

      @@professoroumer360 አዎ HCG ሆርሞን የሚባል አለ እርግዝና ከተፈጠረ ከ 3 ሳምንት ቡሀላ ይህ ሆርሞን ከፍተኛ ይሆናል ስለዚህ ግንኙነት ካረጋችሁበት ቀን ጀምሮ ከ 3 ሳምንት ቡሀላ ቼክ አድርጉ እሺ!

    • @professoroumer360
      @professoroumer360 ปีที่แล้ว

      እሺ ዶክተረዬ አመሰግናለው ኑርልኝ ክበርልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @thutyu4875
    @thutyu4875 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ ከቻልክ እናቴ የካንሰር ታማሚ ናት 😭 አሁን ላይ በጣም ታማብኛለች የካንሰሩ መንስኤ ጉበቷ ላይ እጢ አለ ነው ያሉኝ በቀኝ ጎኗ ከባድ ውጋት አለው አሁን ላይ ደግሞ ቀኝ እጇን መቀርጨጭ ጀመራት እራሷን እስከምትስት ድረስ ሌቱንም ቀኑንም ተሰቃየችብኝ ምን ላድርግ ኧረ እርዳኝ እጇን በላብኝ ውስጡን አለመታደሌ😭 የሚሰጧት ማስተገሻ ሁሉ ሊያበርደው አልቻለም

    • @user-im7qp8bj7y
      @user-im7qp8bj7y ปีที่แล้ว

      ሓያሉ አላህ ይድረስላት

    • @thutyu4875
      @thutyu4875 ปีที่แล้ว +1

      @@user-im7qp8bj7y አሚን ያረብ

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 10 หลายเดือนก่อน

    በውነት፣የገለፀሕው፣ውሉበኔሒወትላ፣ነበረ፣10አመት፣በልክ፣በጭቅጭቅ፣ኖርን2ልጆችወለዲን፣መጨረሻተለያየን፣እኔልቤበጣምተሠበረ፣ገዘቤበመበተኑ፣ቀልቤበጣም፣አዘነ

  • @saradav2853
    @saradav2853 ปีที่แล้ว

    enamsgnaln

  • @user-xu3fi4uq5x
    @user-xu3fi4uq5x ปีที่แล้ว +2

    ደስተኛ ያልሆነ ትዳር እዳንኖር የሚያደርገን አደኛ ቅናት ያለበት ሰው ነው በትዳር ቅናት ካለ ደስተኛ ሂወት አይኖርንም😒ዶክተርዬ