ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ብርቁ እና ጨረቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Birku Ena Chereka New Ethiopian Comady) 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2023

ความคิดเห็น • 472

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co ปีที่แล้ว +253

    በሳምንት ሶስት ቀን ይሁንልን የምትሉ በላይክ

    • @myfamilytube5841
      @myfamilytube5841 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ😍

    • @habibanuru9068
      @habibanuru9068 ปีที่แล้ว +5

      አረ እኔ በ አንዳኛ በሳምንት ሙሉንም ቢሆን አልጠላም

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว +1

      @@habibanuru9068ኑ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ

    • @tadelchlemiwhaanaa7050
      @tadelchlemiwhaanaa7050 ปีที่แล้ว +1

      Beye qanu yehune😍

    • @user-qs1wf1bl3w
      @user-qs1wf1bl3w ปีที่แล้ว +2

      እናንተ በየቀኑም ብትመጡ እኮ አትጠገቡም ስለዚህ ጥር ነው

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +50

    ብርቁ እና እናቱ አድናቂወች💞💞💞💞💞

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 ปีที่แล้ว +38

    የኔ ቆንጆ ድምፅሽ የለለ ነዉ ❤❤❤❤
    ዉዶ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደት አደረሳቹህ❤❤❤❤

  • @muhammedtube1138
    @muhammedtube1138 ปีที่แล้ว +49

    ብርቁ የተዋናይ ምርጥ ለኔ አደኛ የሚአዝናናኝ

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ማሮች ብርቁየ እና እርጉዚት በእጣም ነው የምወዳቹ ማሮቸ 😂😂😂😂😂

    • @Queen-pw8ng
      @Queen-pw8ng ปีที่แล้ว

      በጣም ብችላለች ጎበዝ ነች

  • @user-gm1vo7dn1e
    @user-gm1vo7dn1e ปีที่แล้ว +4

    ውሽማይቱ ግን ትመቸኛለች ማርያምን ደሞ ቆንጆ ነች

  • @seni7013
    @seni7013 ปีที่แล้ว +10

    ብርቁና ጨረቃ ምርጦችዬ ሁሌም በፍቅር ነው ምንጠብቃቹህ እንኳን መጣቹህልን የሳቃችን ምንጭ ናቹህና በርቱልን 💞💕💞

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z ปีที่แล้ว +4

    በርቱልን እኛ በሥደት የምንኖረውን ዘና የምታደርጉን መፅናኛችን እናተ ናችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ትለያላችሁኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ፍልቅልቅ በእጣም ነው የምወድሺ እህቴ 😍😍😍😍

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 ปีที่แล้ว +10

    ኑሩልን የኛ ፍቅሮች እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว

      አሜን ይስጥልን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በአል አደረሰሽ የብርቁ ቤተሰቦች ሁላችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u ปีที่แล้ว +7

    ድምፆ ይመቸኛል!! ❤❤ እንኳን ለገና በዐል አደረሳችሁ. እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋችሁ!!

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 ปีที่แล้ว +2

    መላው አለም እየተመለከታችሁ ነው። በእውነት የገጠሩን እውነት ነው የምትሠሩት። በጣም ነው የምንወዳችሁ በርቱልን።

  • @genettube277
    @genettube277 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በየቀኑ ልትመጡልን ነው የሣቃችን ምንጮች በርቱ ሣቅ ናፍቆናል

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ የማንንም ኮተት ዘረኛ ፖለቲካ እያየሁ ከምቃጠል ብርቁን የመሰለ ብልጥ እያየሁ ብዝናናስ እባካችሁ ከዚህ በበለጠ በትልቁ በርቱ ።

  • @aleenaabu8029
    @aleenaabu8029 ปีที่แล้ว +14

    በርቱ ያመቱ ምርጥ እናተ ናችው

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t ปีที่แล้ว +1

    ብርቁም አንቺም እንዳላችሁ ሁኖ የብርቁ እናት ግን ከሌለች አያምርም በአጠቃላይ ግሩፓችሁን ማጣት አንፈልግም ኮንፕሌት የምታደርጉት አንድ ላይ ስትሆን ነው አትለያዩ እባካችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁእኮ በርቱልን እስካሁን ማንም ይተውን ማንም አንደኞች ናችሁ ጎብዙ።።

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ! ልደት በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን !
    በጣም አመሰግናለሁ ! ደስታዋቼ ናችሁ !
    በዚህ ዘመን እናንተን እያየሁ መደሰቴ ለኔ ትልቅ ስጦታ ነው!
    እወዳችኋለሁ !
    እድሜና ጤና ከነ መላው ቤተሰብ ቸሩ መድሃኒያለም ! ይስጥልኝ አሜን !!!

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ እናተኮ ትለያላችሁ ውድድድድ ሁላችሁንም ክፉ አያግኛችሁ አላህ ይጠብቃችሁ የነ አያ ታዴሠን ነገር እንዳትረሡት

  • @atsedaderesew4808
    @atsedaderesew4808 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም እንወዳችኋለን ኑሩልን ጎበዝ ተዋናይ ናችሁ

  • @abershealemayhu958
    @abershealemayhu958 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ድምጽሽ የእውነተኛ እናት ብርቁ ጐበዝ መጨረሻችሁ አይደረሰበትም

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 ปีที่แล้ว +2

    ትወናው በጣም ያምርባችሃል በርቱ

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፈቅር አንድነት ያደረገዉ ቸሮ መድኃኔ ዓለም አሜን እሺ በተስፋ እንጠብቃለን

  • @byenagash8643
    @byenagash8643 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ታደሰ ደህናነው መቸም ሢችልበት ።አኔምነው ይህን ሙያ ተምሮታል አንዴ ? በርቱ ትችሉበት አላችሁ

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว +14

    እሰይ እንኳን በደህና መጣችሁ👏👏👏👏👏👏👏

  • @marymeadme
    @marymeadme ปีที่แล้ว +2

    እኳንበሠላምመጣችሁ እንወዳችኋለን አብሽሩ
    ብርቁየ አገባህደ😂😂😂ቀዮንልጅ ነው መሠልያገባው

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 ปีที่แล้ว +6

    ብርቁዬ ይመቻቹ የኔ አንደኞች

  • @banchukassawmar4847
    @banchukassawmar4847 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ናችሁ በተለይ እርጉዝዋ ትልቅ ስጦታ አለሽ የሚስብ ለዛ ያለው ። ትችይበታለሽ

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ሙሉ ሳምንት ቢሆን አትሰለቹም የኛ ጀግኖች በርቱ

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b ปีที่แล้ว +4

    እንጠብቃለን በጉጉትትትት ድምቀቶቻችን ናችሁ በተለይ ለማዳም ቅመሞች

  • @lelekiya5277
    @lelekiya5277 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ያላል ብረቁ አንተን ማየት አልሰለችም

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 ปีที่แล้ว

    ከቻላችሁ በሳምንት ሶስት አራ ቀን ልቀቁልን ከዛም በላይ ቢሆን ደስ ይለናል ውሽሚና ብርቁ በጣም እንአዳቹኸለን

  • @abetamuwelubersuhone4620
    @abetamuwelubersuhone4620 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ያገሬ ልጆች ሁሌም እናተን ሳይ አገሬ ፍኖተሰላም ት ዝ ይ ለ ኛ ል

  • @habibanuru9068
    @habibanuru9068 ปีที่แล้ว +5

    በፍቅርርር ነው እኮ የምወዳቹሁ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j ปีที่แล้ว +1

    ማርያምን እርጉዟና ብርቁ በጣም ከሚገባው በላይ ትችላላችሁ አበጀሽም እንደዚያው በርቱ ♥
    ብርቁዬ የእናቱ ታማኝ ልጅ😃አበዋ መቼ ነው የሚመለስ አሁንም እሩጫ ላይ ነወይ😂

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271 ปีที่แล้ว +2

    ውላቹም ትመቹኛላቹ በተለይ በቁና አባቱ😃😄😄😃😃😃

  • @hirutsintayehu8968
    @hirutsintayehu8968 ปีที่แล้ว

    ብርቁየን አጋባችሁት! ምርጦች በጣም አድናቂዎቻችሁ በጣም ጨምረዋል፣

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube ปีที่แล้ว +12

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ፈጣሪ ያልታሰበ እደራ ይስጣችሁ ❤💋💋

    • @mastewallake9725
      @mastewallake9725 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜን

    • @ahmedfenta8848
      @ahmedfenta8848 ปีที่แล้ว

      ቁጥር ቢኖረው ጡሩ ነበር በየቀኑ የሚታየው

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l ปีที่แล้ว +18

    ብርቁና ጨረቃ የኔ ውዶች የሳቃችን ምንጮቾ በርቱ እንወዳችሗለን ♥️♥️♥️👍 በአንድ ሚስት ሶስት ሊለውጥ ቀኔን በሳቅ ጀመርኩት 😁😁🤣🤣

  • @yikerta0006
    @yikerta0006 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምትናፍቁን እንኳን በተጨማሪ ስራ መጣችሁልን ይሄን ቤተሰብ የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል በርቱልኝ

  • @user-uj1bb8ym2s
    @user-uj1bb8ym2s ปีที่แล้ว +1

    አወ እንኳ ን ጨመራ ችሁበት ቀንስ በኔ በኩል ደስስስስ ብሎኛል በተለይ ጥኋት ብትለቁት አሪፍ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว

    ጨረቃና 💝ድንቁ 💝💝💝ስወዳችሁ 💝💝ዉቦች 💝ብርቁዬ 💝ሁሌም ሳቅ 💝እናንተን መመልከት እራሱ ሕይወት ያድሳል 💝

  • @user-ov7xr3ps5w
    @user-ov7xr3ps5w ปีที่แล้ว +31

    ዉዶቸ ብቅ ብቅ በሉልን እንወዳችኋለን❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ💋

    • @htwy52
      @htwy52 ปีที่แล้ว

      ሁልጊዜ ኑሩልን በርቱ:: አምጡ ድገሙ ቢባል ማንም እንደ እናንተ የለም::

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ እናንተ ክተመቻችሁ በየቀኑም ብትመጡ እኛ ደስ ይለናል በርቱ እንወዳችኃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t ปีที่แล้ว +3

    ዉይ እርጉዟ ሴትዩ በሰላም ዉለጅ ወላሂ ስታስቀኝ ደስ ትለኛለች

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b ปีที่แล้ว

      የምር ነው ያረገዘችው እ

    • @kram2502
      @kram2502 ปีที่แล้ว

      ለድራማው መስሎኝ ያረገዘችው

    • @user-yv1zp1cx8t
      @user-yv1zp1cx8t ปีที่แล้ว

      @@user-oy6uk8is9b እኔ እኮ የዉነት መስሎኝ ነዉ

    • @user-yv1zp1cx8t
      @user-yv1zp1cx8t ปีที่แล้ว

      @@kram2502 የእዉነት መስሎኝ ነዉ ለድራማዉ ይሆን እዴ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ሀገር ሲያስከፍን በናተ ዘና እንላለን ቶሎ ቶሎ ልቀቁል በተለይ ብረቁ ዘና ያደረጋል እናንተን ሳይ ሀገሪ ያለሁ ያመስለኛል በርቱ ደሞቸ

  • @etupe5832
    @etupe5832 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በየቀኑ ይሁንልን

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል እኳን ደህና መጣችሆልን የኛ አዝናኝዎች ኑልን

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲል እኳን ደህና መጣችሁልን ብቁና ጨረቃ ደስ ሲል ዉድድድ ነዉ የማረጋችሁ

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 ปีที่แล้ว +1

    ብርቁና ጨረቃ ክክክክክ ማሮቼ ሁላችሁንም እወዳችሁለው

  • @yitu8355
    @yitu8355 ปีที่แล้ว +1

    አቦ እናተስ የልብ አዉቃ ናችሁ ሳምንቱን ሙሉ እናተን ማየት አይሰለቸንም እንኳን መጣችሁልን🙌❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ የስደት ደስታወቼ እናተን ስሰማ የመዳምን ጭቅጭቅ እረሳለሁ ውይይ በርቱልን ደስስስስ ትላላች ፍልቅልቆች

  • @yordiyordi2859
    @yordiyordi2859 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ እንዴት ነው ሲያምር ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +1

    እናንተን የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው።
    አቤት አገላለጥ ሼሩም ሰብሰክራይቡም ድነቅ አገላለፅ ❤❤❤

  • @zebibaeshetu492
    @zebibaeshetu492 ปีที่แล้ว +1

    ተመሥገን ዛሪ ኮማቺ 68 ነኝ የመዳም ቅመሞቺ ፈጣሪ በያላቺሆበት ይጠብቃቺሆ ያሠብናው ተሣክቶ ላገራቺን ያብቃን

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 ปีที่แล้ว

    , ብረቁ,እንዲህ,ሆኖ እንዳይቀር, ፈረዉ,ችሎተዉ,የሌለነዉ,ፀይምየ,የኔዉብ,.እንወድሻለን

  • @mss496
    @mss496 ปีที่แล้ว +1

    ድምፄ ተሰሚነት አገኘ ማለት ነው😂😂 ስወዳችሁ እኮ ❤️❤️😍😍🙏🙏🙏

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 ปีที่แล้ว +1

    ስወድሽ የኔ ድብሽብሽ
    እማዬን ትመስልኛለሽ
    ሁለነገርሽ
    🥰🥰🥰🥰🥰
    በርቱ

  • @user-mt4bm2sv6p
    @user-mt4bm2sv6p ปีที่แล้ว +1

    የብርቁን እናት ከለለችበት አይነፋም አምጡልኝ😍

  • @user-fz8kr2cs1l
    @user-fz8kr2cs1l ปีที่แล้ว +1

    እናን መጣችሁ ደግሞ በያችሁ በያችሁ አልጠግባች ውይ ስወዳችሁ ድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @ZollaAlpha
    @ZollaAlpha ปีที่แล้ว +2

    proud to being Amhara😍 Our Original culture !

  • @gojam734
    @gojam734 ปีที่แล้ว

    እኔ ለተዋናይ ቲቪ አንድ ጥያቄ አለኝ ከዚህ ጋ የሚተውኑትን ተዋንያኖች በእውነተኛ ማንነታቸው ኡንተርቪው አድርግልን በናትህ በተረፈ በጣም ምርጥጥ ስራ ነው በርቱልን

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 ปีที่แล้ว +4

    የ አብይን ውሸት ወሬ እየሰማሁ ልቤ ደክሞል 😂እናንተን እግዚአብሔር ያኑርልን❤

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x ปีที่แล้ว

    በየቀኑ ብሆን አይሰለችኝም የመሰለ🌹👍👍👍👍

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio ปีที่แล้ว

    የኔ ጥሩሽ ጎበዝ ነሽና ሁሌም ከፍታሽን ነው የምመኝልሽ ጎዴ❤❤

  • @blentube3002
    @blentube3002 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹ መስላቹ ሳይሆን ሆናቹ ነው ምሰሩት በጣም ነው ምታዝናኑን ሰላማቹ ይብዛ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 ปีที่แล้ว +1

    እር እደት እደምወዳችሁ ሁሌ ኑልኘ ❤❤❤❤❤❤ መልካም በአል 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @ahmedfenta8848
    @ahmedfenta8848 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው በፓርትና በቁጥር ቢሆን ደስ ይላል ብርቁ ምን አለ ሌባቱ

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew7126 ปีที่แล้ว

    Ere hulken bihon des new milen betam new mnwedachu sint ale ayidel ende ayimrochnn mirebsh endezi ayinet ye hager bet negerma beken Luletem bihon enayachwalen much love ❤

  • @sofiadamtew6423
    @sofiadamtew6423 ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @sassahulish
    @sassahulish ปีที่แล้ว +2

    የብልፅግና አመራሮች እንደሚያስለቅሱን ሁሉ እናንተን ባይሰጠኝ ምን ይዉጠኝ ነበር:: ተባረኩ ወገኖቼ እወዳችኋለሁ

  • @user-li6ot6fr5w
    @user-li6ot6fr5w ปีที่แล้ว +1

    ብርቁና ጨረቃ እንኳን ደህና መጣችሁልን እንወዳችኋለን🥰🥰🥰

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว

    በሉ በርቱ ደስ ይላል፣ ከሆዱ ውጪ አለች እውነት ነው ምን ይገባዋል ብለሽ እንደ ሻሼ ከዕውቀቴ አንጻር አልሽ በርቺ

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +2

    ውዶች ናችሁ እኮ እንጠብቃችካለን❤❤❤❤

  • @chemeresemma5585
    @chemeresemma5585 ปีที่แล้ว

    የትወና መንገዱን ለየት ብታደርጉ ከተለመደው ተከታታይ ድራማ ጋር ይመሳሰላል አልባሳት እንኳ አልቀየራችሁም ። ሰው የማይሰለቸው በተለያዩ ነገሮች ስትመጡ ነው አንድ አይነት አስቡበት

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o ปีที่แล้ว

    እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ንግግራቹ በጣም ያሰደሰተኛል😍😍❤❤

    • @Concordtv123
      @Concordtv123 ปีที่แล้ว

      እናመሠግናለን

  • @Queen-pw8ng
    @Queen-pw8ng ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅሸ ሲያምር

  • @betyaserat2978
    @betyaserat2978 ปีที่แล้ว +2

    የምር ትችላላችሁ እንኳን መጣችሁልን

  • @umebtis
    @umebtis ปีที่แล้ว +2

    በየቀኑ ብናያችሁ ደስ ይለናል😍

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g ปีที่แล้ว

    ብርቁና ጨረቃ ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ገደላችሁ ውይ ስወዳችሁ ሁሌም ኑልን ይመቻችሁ ምርጦችየ

  • @shukurnejat8592
    @shukurnejat8592 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እንዴት በጉጉት እደምጠብቃቹ አታቁም የብርቁ ዘመድ ነኝ

  • @hayatmohmmed2711
    @hayatmohmmed2711 ปีที่แล้ว

    ማነው እደኔ በጉጉት ዬሚጠብቃቸው ሁላችሁንም ውድድድድድ

  • @asnaketilahun1516
    @asnaketilahun1516 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምከታተለው በሳምንት ሶስት ቀን ቢሆን ጥሩ ነው እወድአችሁአለው

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว

    ምርጦቸ ብቃታችሁኮ ሁሌም እንዳስደመመን ነው

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም በርቱ ደስትላላችሁ

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 ปีที่แล้ว

    ውሽሚት በጣም ትችያለሽ ማሪያምን ስወድሽ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እወድችኃለሁ ብርቁዬ አንችም ሁላችሁም ጎበዝ ተዋኝ ናችሁ ብርቱልን 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 ปีที่แล้ว

    የድራማው ውበት ናቹ በርቱ💝💝💝💝💝💝

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w ปีที่แล้ว

    ብርቁ ዛሬ ፋ ብለሻል ሁለት እምወዳቸው ሰዎች ናችሁግን ብርቁ አሁንም ልጃችን አምጪ ትላት ይሆን የጤፍ ሌባ እያልክ እንዳታስቸግራት በሉ በርቱ ለመላው የሰራ ባልደረባችሁ ሁላ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ እኔም የትግራይ ልጅ ነኝና በሁለት አመቴ የቤተሰብ ድምፅ ሰምቻለሁና ጥሩ ገና ይመስላል ካሳለፍናቸ አመታት ይህ ይሻላል ሰላም ለመላው ህዝባችን ለምላው አለም ያርግልን እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ሁላ ሰላሙን ይስጥልን በሉ አበዛባችሁ ቻው ለተከታዎቻችሁ በሙሉ መልካም ገና ይሁንላችሁ

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 ปีที่แล้ว +1

    እጉዙ እዉነት ነዉደ ግን

  • @applered4091
    @applered4091 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቸዋ ወላሂ በጉጉት ነው የማያቸው

  • @EskeEske-hp7hv
    @EskeEske-hp7hv ปีที่แล้ว

    ብርቁ ና ጨረቃ የሳቃቺን ምንጮች ናቺሁ 😘😘😘😘

  • @kasahunakalewelde8886
    @kasahunakalewelde8886 ปีที่แล้ว

    Hulachum merte tewanyan nachehu, yawem fitsum ethiopiawe kelemoche, tebareku yabertachu.

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +3

    ብርቁና እናትቱ ስወዳችው 😍😍

  • @zenawkamisee6774
    @zenawkamisee6774 ปีที่แล้ว

    በናንተ ሁሉን ነገር እየረሳን ደስ እያለን ነው የምናያችሁ በርቱ 😀 ዓይ ብርቁ ዝፍቁ ቅቅቅቅቅ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ ዋው😘😘😘

  • @user-el4yw1er6u
    @user-el4yw1er6u ปีที่แล้ว

    ሳልጠግባችሁ ያልቃል ዴጋግሜነው የማያችሁ

  • @rozitadesse5878
    @rozitadesse5878 ปีที่แล้ว

    Betam new miwadechu atetagebumi ek😍😍😍

  • @bazayih1230
    @bazayih1230 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ ቤተሰቦቻችንን

  • @haiedyonis6674
    @haiedyonis6674 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ