ከድብቁ አለም ያመለጠው ቱጃሩ ራፐር Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2022
  • ከድብቁ አለም ያመለጠው ቱጃሩ ራፐር በአለማየሁ ግርማ ሳሎን ተረክ ተረክ ሚዛን
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 125

  • @fikryonatanfikr8973
    @fikryonatanfikr8973 ปีที่แล้ว +91

    እንኳን በሰላም መጣህ ባለፈው ሳምንት በእሱ ህይወት ዙሪያ ያቀረብከው ዘገባ ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን አድማጭ የሰጠውን አስተያየት ተረድተህ እንደገና አስተካክለህ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል :: kanya እየተዋጋ ያለው ከጨለማው አሰራር ጋር ነው :: ከዛ ህይወት ያስመለጠው አምላክ አይጥለውም :: መፅሀፍ ቅዱስ ስናገር ሰው ሁሉ አለሙን ብያተርፍና ነፍሱን ብያጎልበት ምን ዋጋ አለው ይላል የምሻለው መርጧልና እግዚአብሔር አምላክ መቼም አይተወዎም::

    • @user-lz1ik4do9t
      @user-lz1ik4do9t ปีที่แล้ว +4

      Exactly የኔም ሀሳብ ነው ነጮች ሊያጥላሉህ የሚችሉት ሀቅ ለይ ስትሆን ነው

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 ปีที่แล้ว +2

      @@user-lz1ik4do9t ትክክል

  • @Wisdomhunter1
    @Wisdomhunter1 ปีที่แล้ว +45

    በእውነት እውነቱን ከሆነ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳው ወደ እሱ መቅደስ ይመልሰው።

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 ปีที่แล้ว +31

    " መጋደላችን ከደምና ከስጋ ጋር አይደለም ፤ ከአለቆች፣ ከስልጣናት፣ ጋር ከዚህም ከጨለማ አለም ገዢዎች ጋር ፣ በሰማያዊ ስፍራ ካለ ከክፉ
    መንፈሳዊያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ ። "
    ኤፊሶን ምእራፍ 6 ቁጥር 12 🙏🙏🙏

  • @melakushibabaw4098
    @melakushibabaw4098 ปีที่แล้ว +14

    ሳሎን እናመሰግናለን ዘገባችሁ አስተካክላችኋል በርቱልን። በተመሳሳይ የሌሎችም በዚህ በሚስጥራዊያን ማህበረሰብ ጋር በተያያዘ ህይወታቸው የተመሰቃቀለ አርቲስቶች ህይወት ታሪክ ብትዳስሱልን ደስተኞች ነን።

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ካን'ኤ ባትሰማኝም እግዚአብሔር ግን ያየኛል ይጠብቅህ #በጣም ስለተረዳውህ ነው ከእነሱ የሚበልጠው ኢየሱስ ድል የነሳው ጌታ ኢየሱስ በፈሰሰው ደሙ ይጋርድህ ከክፉ ሁሉ

  • @smohammed7586
    @smohammed7586 ปีที่แล้ว +14

    Respect ሳሎኖች 🙏🙏🙏

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 ปีที่แล้ว +6

    ሌላውንም ፈጣሪ ከዚህ የጨለማው አለም ያውጣቸው።

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 ปีที่แล้ว +18

    ሰው አለምን አትርፎ ነብሱ ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል ይሄን ሰው በትክክል እግዚአብሔርን ከመረጠ አትርፎአል እንጂ አልከስረም የባለፈውን ስህተት አስተካክላችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን

  • @sofiaabdi1855
    @sofiaabdi1855 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ዘገባ ነው መኖር ደጉ ብዙ ያሳያል ካንየን ከቢዝነሳቸው ቀነሱት በንብረቱ ብዙ ሞከሩ ሊሰብሩት ግን አልቻሉም አሁን ይህው አዲዳስ ቢዝነሱ ዘጭ ሲልበት ዘይግርም ነገር እንዲሉ ለምኖ መልሶታል!

  • @tesfayetabotamha3715
    @tesfayetabotamha3715 ปีที่แล้ว

    Tanks for your information.!!

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 ปีที่แล้ว +2

    Thank for sharing the truth about ye 💯

  • @sofiaabdi1855
    @sofiaabdi1855 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሳሎኖች እንዲህ ነው ትችትን ማረም ይመቻችሁ 👍

  • @edenfessehaye2598
    @edenfessehaye2598 ปีที่แล้ว +2

    I Love Kanya West he should be USA president. amen

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 ปีที่แล้ว

    Tnx Salon ahun ewntawun selawtachehute

  • @dgghthh2838
    @dgghthh2838 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @motherofkokikoki6178
    @motherofkokikoki6178 ปีที่แล้ว

    Thanks lot ❤

  • @user-xy4qy8zy5t
    @user-xy4qy8zy5t ปีที่แล้ว +9

    በነገራችን አቀራረቡ አይመስጥም የብዙ ጊዜ ተከታታያቹህ ነኝ አብዱል ሰመድ የት ሄዶ ነው

    • @user-jo9ob6ge9w
      @user-jo9ob6ge9w ปีที่แล้ว

      አይባልም! ምን ጎደለው?

    • @sayohatube9598
      @sayohatube9598 ปีที่แล้ว +1

      ጠባብ አይባልም ባንቸ ቤት ሙስሊሙ ነው ተመራጭ ማለትህ ነው?ይሄም ጓበዝ ነው!ከዚህ ቻናል ላይ ብዙ ሙስሊሞች ትኮምታላችሁ ምን ያህል ጠባብ እንደሆናችሁ¡¡

    • @momaumabubekrmom5033
      @momaumabubekrmom5033 หลายเดือนก่อน

      የሚገርምህ ሙስሊም አይደለም የኮመተው ደግሞ የተማውን ነው የተናገረው መብቱ ነው ስድቡ አስፈላጊ አይደለም እምነትም ጋር አታገናኙ ዝም ብላችሁ​@@sayohatube9598

  • @danielmengistu1332
    @danielmengistu1332 ปีที่แล้ว +2

    Good salon tube. u listen coment thank u.this is real story

  • @yohanesges8630
    @yohanesges8630 ปีที่แล้ว

    Good job guys be balanced with your broadcast!

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 ปีที่แล้ว +5

    አተራረክህ ጥሩ ነው ግን ውስብስብ አደረከው የሆነ ሰምና ወርቅ ነገር የምር ብዙም አልገባኝም ከአንዱ ወደ አንዱ እንዴት እንደምትገባ አይታወቅም በዛ መሀል ተምታታብኝ

  • @adanabdullahi2906
    @adanabdullahi2906 ปีที่แล้ว

    Keep it up bro...

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 ปีที่แล้ว

    Thank you for posting this video. It is indeed educational & it also reveals the spirit of darkness. Finally I will say to Kanya May the Almighty guide you & protect you 🙏

  • @mayema3846
    @mayema3846 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ለጥፋትም ለመዳንም ነገሮች ሁሉ የሚደረጉት በሰው መነሳሳት ነው ምን ይታወቃል በፋሽን በዘፈን የተጠመደውን ትውልድ ሰው ወደመሆን ወደፈጣሪው እንዲመለስ ከጥፋት መዳኛው ይሆናል ። እግዚአብሔር ጅምርህን ያቅናው

    • @Eftah13
      @Eftah13 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤ Amen tru blehal wey bleshal yargln bemhretu

  • @fathers12
    @fathers12 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ነህ ፋያ እንኳን ደህና መጣህ፡ አድናቂህ ነኝ ቀጥይበት።

  • @fathers12
    @fathers12 ปีที่แล้ว

    Wowowo

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን ኤቢ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว

    Ke sihtet Metarem melkam new thanks

  • @nejatnina7373
    @nejatnina7373 ปีที่แล้ว +4

    Jesus still making a miracle

  • @dagimdemisew687
    @dagimdemisew687 ปีที่แล้ว

    salute you 🙏

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ወደራስክ ተመለሰክ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም አውን ቢገሉትም አይቆጭም

  • @dajak2290
    @dajak2290 ปีที่แล้ว

    Betam telek nachu yesew hasab mekebelachu thanks

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 ปีที่แล้ว

    Waw gat yebarke

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 ปีที่แล้ว +1

    ሳሎኖች!👍

  • @kleabmerha7503
    @kleabmerha7503 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አይጥልም

  • @miserms4091
    @miserms4091 ปีที่แล้ว

    Wow siwedewu

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነፃ ያወጣችኋል። ይህ እውነት የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! አሜን
    The truth will set you free. and that true is Jesus Christ of Nazareth our Lord! Amen

  • @alisamelaku1583
    @alisamelaku1583 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ናችሁ

  • @naolsitotaw2568
    @naolsitotaw2568 ปีที่แล้ว +3

    It is the illumnati who are attacking him

  • @tesfayetabotamha3715
    @tesfayetabotamha3715 ปีที่แล้ว

    I was sad the before information!!

  • @hiwettesfay2192
    @hiwettesfay2192 ปีที่แล้ว

    I caver you in the blood of Jesus

  • @fathers12
    @fathers12 ปีที่แล้ว

    I apprisate

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 ปีที่แล้ว +1

    ከሰይጣን ግዛት ማምለጡ ደስ ብሎኛል እንዴት እንደሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው🙏✝️
    ክፉ ምክር ሰምታ ፅንሷ እንዳይወርድ ያደረገቺው እናቱ ልትመሰገን ይገባታል ያንን ውሳኔዋን ያከበረ እግዚአብሔር ደግሞ ቃሉን ያከብራልና እሷ በሕይወት ባትኖርም "የዘራችውን እንድታጭድ" አድርጏል:: እግዚአብሔር ይመስገን🙏✝️

  • @samueltakele3876
    @samueltakele3876 ปีที่แล้ว +2

    This is the true story of Kanye!
    Corrected Well!!

  • @moti-king4324
    @moti-king4324 ปีที่แล้ว

    Dabari Akarareb , Salon tube Mn jemarachu??

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 ปีที่แล้ว +1

    Merejachun astekaklachhu silakerebachhu enamesegnalen Egziyabher yitebikew

  • @teddy-keepmoving
    @teddy-keepmoving ปีที่แล้ว +3

    Now you did gd job… that the reason they don’t like him…. እኔ ችግሬ ዋቴ ከሰሩኝ ጋር ነው…ወድጄልሃለው😂

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 ปีที่แล้ว

    I love Gorge W bush!

  • @tizetaduna3238
    @tizetaduna3238 ปีที่แล้ว

    He is right , but we can’t see , one day we all be awake

  • @semereteklay2655
    @semereteklay2655 ปีที่แล้ว +1

    Where's abd…

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +6

    አናመሰግናለን አውነቱ አሄ ነው አሁን በደንብ ታሪኩን አና ትክክለኛ ምክንያቱን ስላሳወከን አናመሰግናለን 🙏

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 ปีที่แล้ว

    ha gini manini endemyamliku yeti enawekaleni kebadi new hulum yegizar sem seletenesa new maleti ayidelem

  • @momu5465
    @momu5465 ปีที่แล้ว +1

    መባነን ነው

  • @tokichawbogale8323
    @tokichawbogale8323 ปีที่แล้ว

    esu ewnetun nw ende anteaynet yalnekawn lemanket nw mnm atawkim yha aydelm ye esu tarik

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ንሰሀ ገባህ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 ปีที่แล้ว

    He need prayer and church support.

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 ปีที่แล้ว

    Egzabher lebehin yegiza yezeh alem neger hulu alafi new .yemayalfewun Eyesusin amino medan ke chelema sera mewutat gin wede Egzabher mengist yadersal.

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 ปีที่แล้ว

    Ye ጉድ ፈላበት

  • @eyobsemagn9865
    @eyobsemagn9865 ปีที่แล้ว +7

    ይመቸኛል ይህ ጋዜጠኛ ከምር

  • @mohammedkedir8974
    @mohammedkedir8974 ปีที่แล้ว

    Amltoal belh new giziwn eytebkult new bakhe

  • @sintayehulonja9658
    @sintayehulonja9658 ปีที่แล้ว

    arif akerareb 10QU

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 ปีที่แล้ว +8

    ይህ ነዉ ትክክለኛው የካኔየን ዊስተን ትርክት

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ያራድዬ ልጅ ነው የጨለለ ነው ያልከው 😁😁😁😁

  • @brookben6767
    @brookben6767 ปีที่แล้ว

    የአብዱ ሰላም ድምጽ ይሁን

  • @tewodrosadugna302
    @tewodrosadugna302 ปีที่แล้ว +7

    ከዚህ በፊት ስለ kanye west ሰርታችሁት የነበረው ዝግጅት ስሜት የሚጎዳ ነበር መታረሙ በጎ ነው :: እኔ በግሌ ከሆሊውድ ዝነኞች ሁሉ የበለጠ ልሰማው ምፈልገው ምን አልፋህ he is so genius and rational person

  • @habir1726
    @habir1726 ปีที่แล้ว

    hiii abdul semed yet tefa

  • @jaferali8303
    @jaferali8303 ปีที่แล้ว

    አተራረካችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 ปีที่แล้ว

    ይሔነውእውነቱካለፈውሰሕተትመማርጥሩነው

  • @MT-rc6bp
    @MT-rc6bp ปีที่แล้ว +1

    Kanye West 👑

  • @momu5465
    @momu5465 ปีที่แล้ว

    አንተም ወረድክበት ስላምአሌኩም

  • @brukasefa2558
    @brukasefa2558 ปีที่แล้ว +1

    This time u make wright video bra

  • @Leomessi-ui6iy
    @Leomessi-ui6iy ปีที่แล้ว +1

    ሞኝ አትሁን እስኪ ሰይጣን ጋር ከገባህ መዉጫ የሚባል ነገር የለም።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 ปีที่แล้ว +1

      ሰይጣን ከእግዚአብሔር አይበልጥም እንዴት እንደሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው:::

    • @Leomessi-ui6iy
      @Leomessi-ui6iy ปีที่แล้ว

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 የኔ እናት ነፍስ እኮ ነዉ የምትሸጭዉ ለሰይጣኑ........ለሰይጣን ነፍስ ሽጦ ወደ ፈጣሪ መመለስ ቢቻል የአለም ህዝብ ሰይጣን ጋር ገብቶ ሀብታም ከሆነ በኋላ ወደ ፈጣሪዉ ይመለስ ነበር።videoዉ ላይ የምታይዉ ዘፋኝ ደግሞ እንዴት አርገዉ እንደሚደፉት በቅርቡ ታያለሽ illumnatis are expert in this kind of game!

  • @meyefre5989
    @meyefre5989 ปีที่แล้ว

    Yihe mess yederesebet illuminati member neber ahun lay silekadachewuna mistrachewun reveal eyarege silehone revenge new.

  • @massyoph
    @massyoph ปีที่แล้ว

    ዛሬ እየውልህ መጣህ🙏🙏🙏 ነገሪየህ ነበር

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan ปีที่แล้ว +1

    Eree #gorge_Bush zeregninat aynakakawum ye meksiko zeginat yalatin Set silagaba bicha??....

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว +4

    የራሱን አለም የገለፀበት መንገድ ሰዎችን ግራ ቢያጋባም የአፉ ወለምታ ግን በግልፅ የሚታይ ነው ሲያንሸራትተው ካልባነነ እናመሰግናለን

  • @tersittesfaye3687
    @tersittesfaye3687 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እውነቱን መናገር አልፈለክም ካንያ የተጣላው ዘፈኑ አለም ላይ የሚመለከውን ሉሲፈርን መሆኑን እናቱነም ለዝናው መስዋት መሆንዋን እነ ቢዎንስ ከነ ባሏ የሊሲፈር አገልጋዩች መሆናቸውንና ሌሎችም የነበረበትን የጨለማው መንግስት ሚስጥሮችን አጋልጧል አሁን አንተ ደሞ ሞንድነው ምታወራው

  • @frebra688
    @frebra688 ปีที่แล้ว

    He sacrificed his mom but I don't think he went out from illuminate members because he sells his soul

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro ปีที่แล้ว

      Exactly

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 ปีที่แล้ว

      How he sacrifice his mom didn't get it?

  • @yonatanzelalem9459
    @yonatanzelalem9459 ปีที่แล้ว

    Ehe sewye adim weshet alkbaterem
    Ewentaw ahune eytglte Kanye west is fighting them

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ መላምት ምናምን የምትለው ነገር ለኔ ብዙም አልተመቸኝም...አንተስ ከማን ወገን ነህ?ስለ dark society ያለከው ነገር የለም...እሱ ግን እግዚአብሔር እና እናቱ ይጠብቁትና..የዮሐንስ ራዕይ እንዲህ ይላል
    "የሰይጣን ማህበርተኞች ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን የማሉትን የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ"
    እናም እርሱ ውጊያ የከፈተው በፊት እያወቀም ቢሆን ለገንዘብና ለዝና ሲል ያገለግለው የነበረውን የሰይጣን ማህበር ..አሁን ተፀፅቶና በቃኝ ብሎ እየተዋጋው ይገኛል አከተመ...አንተ ግን መረጃ አወጣጥህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ብዙ የደበቅካቸው ወይንም ልትገልጣቸው ያልፈለግካቸው ብዙ እውነቶች አሉና ትኩረት ብታደርግ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ።
    "ጥበብ እውነት መግለፅ ነው ስራዋ"

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 ปีที่แล้ว

    Illuminati...the secret society....inesu nachew yihen yemiyaregut

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 ปีที่แล้ว

    Kesro yechele ebed new.. lela atekebater

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 ปีที่แล้ว

    Former drug dealer converted to rapper toxicated by money kneel down to his master white man

  • @bizachame7475
    @bizachame7475 ปีที่แล้ว +1

    ante erasu ye media brain wash alebihe ewenetaw esu secrets society eyetewaga nw

  • @lueltube3689
    @lueltube3689 ปีที่แล้ว +1

    Now you release true information . Salon tube

  • @manzman4407
    @manzman4407 ปีที่แล้ว +2

    አለም ሁሉ ሴራ ነው እሺ ዬ እውነቱን ነው

  • @tirunehwondimu6539
    @tirunehwondimu6539 ปีที่แล้ว

    So, please delete the first video

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 ปีที่แล้ว

    ሄይ ሳሎን ቲዩብ ካንዬ ዌስትን ( ዬ ) ጤነኛ አድርጋችሁ ስታቀርቡት በጣም ያሳፍራል። ጤናማ አለመሆኑን ለማረጋገጥ በቅርቡ የቀድሞ ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የሆነውን ትራምፕ በመኖሪያ ቤቱ ( ማራሎጎ ) ድረስ በመሄድ ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሆን መጠየቁ ጤነኛ አለመሆኑን የሚያመለክት ሲሆን ከድብቁ ዓለም ያመለጠ ብላችሁ ማቅረባችሁ የሚያሳዝን ነው።

  • @whoami8518
    @whoami8518 ปีที่แล้ว +10

    በለፈው ብሩን አጣ ብለህ ዘገብክ ዛሬ ከሴይጣን አመለጠ ትላለህ።ብሩን ያጣበትን ምክንያት ሴጣንን እንቢ ስላለ ነው አትልም

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +3

      አዎ ባለፈው የሰጠነውን አስተያየት አስተካክሎ ነው የመጣው ምን ቺግር አለዉ 🤔

    • @abel2382
      @abel2382 ปีที่แล้ว

      Thank you አናዳጅ ዘጋቢ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว

      😂😂😂 sewe hono maysasati ylme kestetu temelese beq😂😂eda seyxanu gezbu newe wesde begta demo yesxewala

  • @user-fd6dm7fd1o
    @user-fd6dm7fd1o ปีที่แล้ว

    ስንት ሌባ ሀገራቺን ላይ እያለ ምን ሰው ሀገር ዘሎ አስገባህ ስብህት ነጋ ጌታቸው ረዳ ደፂ አሉልህ ዘግብ

  • @almazali4784
    @almazali4784 ปีที่แล้ว +1

    እንሻአላህ ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት እስልምና ትመጣለህ

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s ปีที่แล้ว +2

      ጅል

    • @millondebesay6867
      @millondebesay6867 ปีที่แล้ว

      Islmna ye seytan haymanot new Islam din sheytan mahamed Rasul sheytan mahamed Rasul jahaneb

  • @birukalemu2898
    @birukalemu2898 ปีที่แล้ว

    ምንም የምታውቀው ነገር የለም ቀፎ

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 ปีที่แล้ว +1

      Sidebun min ametaw be matured style awura Asiteyayet kaleh

    • @birukalemu2898
      @birukalemu2898 ปีที่แล้ว

      @@truthteller9493 ለማንኛውም የተጣራ መረጃ አግኝ

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 ปีที่แล้ว

      @@birukalemu2898 Kalew yeteleye nager ale?

  • @ethiopiantiktokvideo
    @ethiopiantiktokvideo ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አሪፍ ነው ..እኔ ደምሬአችኋለሁ..ጀማሪ ነኝ እባካችሁ አግዙኝ?ስለምትረዱኝ አመሰግናለሁ! በቅንነት ደምሩኝ አበረን እንደግ ቅንነት ብቻ! አመሰግናለሁ በጣም!! ለናንተ ቀላል ነገር ነው በቅንነት አግዙኝ

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን