በአንድ ቀን 2 ቢሊዮን ዶላር የከሰረው ራፐር Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 พ.ย. 2022
  • በአንድ ቀን 2 ቢሊዮን ዶላር የከሰረው ራፐር በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    ሞሼ ዳያን እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 225

  • @SalonTube
    @SalonTube  ปีที่แล้ว +33

    ውድ የሳሎን ቲዩብ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ። በዛሬው ፕሮግራማችን ዙሪያና በጥንቅሩ ይዘት ላይ አስተያየት መስጠትና ሀሳብ ማቅረብ የተወደደና የምንፈልገው ነው ይሁን እንጂ አንዳንድ ግለሰቦች በተለይ ባልደረቦቻችንን ማለትም የፕሮግራሙን አዘጋጅና አቅራቢን ኢላማ ያደረጉ አሉታዊ አስተያየቶችን ከመስጠት እንድትቆጠቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።

    • @teddy1345
      @teddy1345 ปีที่แล้ว +11

      በጣም እከታተላችሁ ነበረ ግን ዛሬ መረጃ በትክክል አልሰበሰባችሁም

    • @rolboy6362
      @rolboy6362 ปีที่แล้ว +2

      ኸረ ለእናንተ ግብረሃሳብ አሉታዊ አስተያየት የሚሰጥ የለም። በየእለቱ የምንጠብቀው እኮ ስንዳችሁን ነው…

    • @melakushibabaw4098
      @melakushibabaw4098 ปีที่แล้ว +12

      ካኒ ዌስት በቢልየን ዶላር የከሰረው ኢሉሚናቶችን መከተል በቃኝ ብሎ ስላቆመ ነው። ስለዚህ የሱ ችግር ስላልሆነ ጥንቅራችሁን አስተካክላችሁ አቅርቡ።

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +5

      @@user-dz9id1tu2w እግዚአብሔር ሰጪ ነው ደግሞ ለገንዘብ የመጣል ይሄዳል ዋናው እግዚአብሔር ምስክሬ እሱ መትረፉ ነው የምንፈልገው አለም እቺ ናት እውነተኛ አለም ላይ አይደለንም

    • @dagimdemisew687
      @dagimdemisew687 ปีที่แล้ว +5

      አሉታዊ አስተያየት መቀበልምኮ it's a part of your job , ነገ የተሻለ ነገር ይዛቹልን እንድትመጡ ያደርጋቹሀል፡ ያው ስለምንከታተላቹ ነው

  • @messilove8657
    @messilove8657 ปีที่แล้ว +39

    በዚህ ጉዳይ ፃፊው በደንብ search ማድረግ ይገባዋል

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว +33

    አሁን ሰጣናዊ አምልኮ ትቶ ትክክለኛ መንገድ ስለተከተለ የጨለማው ዘዋሪዎች ሊገሉት አየዶለቱበት ንው ስራቸውን ስላጋለጠ ግን ጀግና ነው የካደውን አምላክ አሁን ከሱ ውጭ ማንንም አልከተልም ብሏል አንደዚህ ካልክ ደሞ አንተ በ አሜሪካ ሀገር መኖር በፍፁም አንድመርህ አርገው ይረባረቡብካል ሚድያው ሳይቀር ከዛ ሞትህን መጠበቅ ነው አውነታው ይሄ ነው ፈጣሪ ብቻ ይጠብቂው 😭day 7 ቱብ ዛሬ አቅእርቦት ነበር ያኔ መልሱን ታገኛላችሁ

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይጠብቀው

    • @abel2382
      @abel2382 ปีที่แล้ว +2

      አንተ እንደምታወራዉ አይደለም፥ ነገሩ ሁሉ የሚያያዘዉ ከ SECRET SOCIETY/ ILLUMINATI ጋር ነዉ። በተደጋጋሚ በየመድረኩ ስራቸዉን በማጋለጡ ነዉ እንደዚህ የሚያደርጉት፥ በምዕራቡ ዓለም አንተ እንደምታወራዉ እንደ ሀገራችን ማንም ከመሬት ተነስቶ ዘፋኝ ልሁን አይልም፥ መጀመሪያ ከ ILLUMINATI ማህበር ጋር ትዋዋላለህ ከዚያ በኀላ ዝናዉም ሀብቱም ይመጣል። ሚዲያዉ፣ የስፖንሰር ድርጅቶች፣ የፋሽን እንዱስትሪዉ በሙሉ በእነርሱ እጅ ነዉ። እዉነታዉ ይሄ ነዉ

    • @solomonyeezy
      @solomonyeezy ปีที่แล้ว

      Thanks bro

    • @yohan7782
      @yohan7782 ปีที่แล้ว

      ዝም ብለህ ተረት ተረት አታውራ

    • @HasenTube
      @HasenTube ปีที่แล้ว

      🙄😂😂😂

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ስህተት ያቀረባችሁት ነው እሱ የጨለማውን ስርአት ስለተቃወመ እና ከዛ ስለወጣ ነው ይሄን ሁሉ ያደረጉበት እሱ ትክክለኛ መረጃ ነው ያወጣው

  • @rasruha4511
    @rasruha4511 ปีที่แล้ว +6

    ወዳጄ እሱ ነፍሱን የማትረፍ ስራነው የያዘው ። ነፍሱን አትርፎ ብሩን ቢያጣ አይገርምም ትክክለኛ ውሳኔነው።እሱ ጤነኛ ነው በሽተኞች የሱን ስም ለማጥፉት እና የነዛን ሴጣኖች ወሬ እሚያስተጋባ ሚዲያና ገለሰብ ነው ።ፈጣሪይጠብቀው ሌሎቹንም ልብ ይስጣቸው

  • @beyabeya7642
    @beyabeya7642 ปีที่แล้ว +11

    እውነታውን ከዚህ በጠራ መልኩ day 7 you tube channel ላይ ታገኙታላችሁ

  • @smohammed7586
    @smohammed7586 ปีที่แล้ว +15

    ሰላም አዘጋጅ ቁምላቸው አበበ("ሞሼዳያ") እና አቅራቢ አብዱልሰመድ መሐመድ በጣም የማደንቃችሁ እና የምከታተላችሁ አዘጋጅ እና አቅራቢዎች ናችሁ ዛሬ ግን አብዛኛውን ጊዜ በቻናላችሁ እይታ ከምታቀርቡት ትረካ በተቃራኒ ነው ሐሳባችሁን ያጋራችሁን እርግጠኛ ነኝ በተገቢው መንገድ መረጃዎችን ሰብስባችሁ አዎንታዊ ጥናታዊ ትረካ እንደምትሰሩሩልን የዛሬው የመረጃ ዶሴዎቻችሁን ያሰናዳችሁት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የምዕራባውያኑን እና የአይሁዳውያን ሐሳብ መሰረት ያደረገ ይመስለኛል...try to optimize your point of view 🙏🙏🙏

  • @brhanuseyoum3159
    @brhanuseyoum3159 ปีที่แล้ว +2

    He is with his truth!!!
    ሚጥር ማህበራቱ ምንም ቢሰጡህ ይወስዱታል
    እንኳንስ የሰጡህ አንተ ራስህ የራስህ መሆን አትችልም፤
    ወደ ራስህ/ወደ ሰውነትህ ስትመለስ በዘመቻ ያወርዱሃል
    በዘመቻ ይሰቅሉሀል ያከብሩሀል በዘመቻ እንዲሁ ያወርዱሃል፤
    እና አቤ/ሞሼ ዳያን/ አከብርሃለሁ የገደል ማሚቶ ባትሆን ደስ ይለኛል

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 ปีที่แล้ว +13

    ታሪኩ ከዚህ ጋር አይገናኝም ግን Next ሊገድሉት ይችላሉ

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር አለ ምንም አይሆንም እምነቴ ነው ግን አቀራረብ አልተመቸኝም

    • @lodingshowe2083
      @lodingshowe2083 ปีที่แล้ว

      የኔም ፍራቻ ነው

  • @mightywarrior1677
    @mightywarrior1677 ปีที่แล้ว +1

    ስለምታቀረበው ነገር ጥናት አድርግ በመሰለኝ አታድርገው። በተረፈ ጥረትህ ጥሩ ነው። Ye is a legend. ጥበብ ከ ጨለማው አለም ጋር መስማማት አለበት ማለት አደለም። አሰተውል! ውሽንፍሩን አትከተል

  • @semereteklay2655
    @semereteklay2655 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you abd 🖤

  • @ma9546
    @ma9546 ปีที่แล้ว +6

    thanks for sharing salon ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @SalonTube
      @SalonTube  ปีที่แล้ว

      My pleasure 😊

    • @binalek1269
      @binalek1269 ปีที่แล้ว

      Sharing what? U better research about it....they just tripping.

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 ปีที่แล้ว

    My best journalist Abdulsemed Muhammad. Keep it up

  • @thankyouforwhatihavejj2853
    @thankyouforwhatihavejj2853 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @minilk1888
    @minilk1888 ปีที่แล้ว +4

    የ west ችግር ሌላ ነው የጨለማውን አሰራር ስለተቃወመ ነው። ታሪክን ለኃሊት ስናይ የነ ማይክል ጃክሰን,Tupack ሌሉችንም ማንሳት ይቻላል።

  • @hope-wz1my
    @hope-wz1my ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ።

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +1

      ምን አውቀህ ነው ምስጋናው በደንብ አወቀው ምን እንደሆነ

  • @zemenalmu8417
    @zemenalmu8417 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አቀራረብ

  • @lovelifelovelife8121
    @lovelifelovelife8121 ปีที่แล้ว +6

    This story is rowing please such more 🙏

  • @hiwottesfaye8396
    @hiwottesfaye8396 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አሪፍ አቀራረብ

  • @eyobdgeb711
    @eyobdgeb711 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ሳታነቡ እና የአንድን ወገን ብቻ ማቅረቡ አግባብ አይደለም። የጨለማው ማህበረሰብ ሀብታም አደረጉት አደኸዩት። የፕሮፐጋንዲስቶቻቸው ያወሩትን ሰብስቦ ልጁን ማብጠልጠል አግባብ አይደለም። ብዙ አድናቂው አይደለሁም ግን ስለጨለማው ማህበረሰብ ኢትዮጵያውያንብዙ አናውቃለን

  • @assegidmillion3952
    @assegidmillion3952 ปีที่แล้ว +4

    More research should have been done. It is extremely sad how you miss informing your audience without doing enough research.

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +5

    አይ ሴጣን
    ይስጣል ፈገጥ ሲሉ
    በደቂቃ እርቃናቸውን ያስቀራ
    አባት እግዚአብሔር
    ልብ ይስጠን

  • @brookben6767
    @brookben6767 ปีที่แล้ว

    Wektawi gudayochen sayberdu muyawi behone tintena !!! Astemari !! Thanks the great abdulsemed !!

  • @melkamuayaye1292
    @melkamuayaye1292 ปีที่แล้ว +13

    ካኒ ዌስት በቢልየን ዶላር የከሰረው ኢሉሚናቶችን መከተል በቃኝ ብሎ ስላቆመ ነው። ስለዚህ የሱ ችግር ስላልሆነ ጥንቅራችሁን አስተካክላችሁ አቅርቡ።

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph7579 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ፕሮግራማቹ የተሳሳተ ታሪክ ነው ገንዘቡን ያጣበት ምክንያቱን እራሱ በደንብ ገልጾታል

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w ปีที่แล้ว +6

    እዉነቷን እንነጋገር? ለመሆኑ ካኝ ዌስትን ለምን በአሜሪካን ሃገር ዉስጥ እራቁቱን አስቀሩት ብንል? ካኝ ዌስት የመጣበትን ቤተሰብ ማወቅ የአሜሪካ ሃገርን ሲስተሙ ካልገባን ትክክለኛውን ምስል አናገኚም! ለመሆኑ ካኝ ዌስት ማነዉ? ብለን ስንጠይቅ በጣም ከተማረ ቤተሰብ እጅ ያደገ enlightened ብሩህ አዕምሮዉ ያለዉ ሰዉ ነዉ! አሜሪካኖች በተለይ አሜሪካንን በተፅዕኗቸዉ ስር ባሪያ ያደረጓት እጅግ አደገኛ የጭለማዉ አለም ገዥዎች እነ እርሱ የሚያዙልህን ፒልስ ካልዋጥክ ያዉ እብድ ነዉ ዘርን ይጠላል ምናምን ብለዉ ታርጋ ይለጥፉልካል! ገበያው ኢንዱስትሪው በእነኚህ ድብቁ ሴረኞቹም ስለሚመራ በፍጹም ከእነእርሱ ወጥመድ( matrix) ማንም ሰንሰለቱን በጥሶ መዉጣት አይችልም!! አሜሪካን ሃገር ሲስተሙ እጅግ የረቀቀ እና ከባድ ነዉ! ባጭሩ አሜሪካንን ለመረዳት Matrix የሚለዉን ሙቪ በትክክል ገብቷችሁ ካያችሁት የአሜሪካንን የምስጢሩን ቁልፍ ታውቃላችሁ!!! በሙቪዉ ላይ Morpheus ሆኖ እውቀትን ለአክተሩ ኒኮ የሚገልጥለት ሞርፊየስን ስናዳምጥ ድብቅ ጭለማዉ ምስጢሯ ይገባናል!!!
    ለመሆኑ አሜሪካን ሃገር ዉስጥ ስለ አይሁዶቹ አይደለም ልክ አልሰራችሁም ብሎ መቃወም ይቅርና በክፉ አይን መመልከት ዋጋ ያስከፍላል!! በቀላሉ ፕሬዝዳንት ለመሆን እንኳን የአይሁዶቹን ቡራኬ ካላገኚ አንድ ሰዉ ገደል ይገባል!!! ለማንኛዉም የጣልያንም ይሁን የአውሮፓ የአረብም ይሁን የአይሁድ እጅግ የሚገርመው ግን ምስኪኑ ጥቁሩ አሜሪካዊዉን ተጠቅመዉበት እንደ ኮንዶም ነዉ በጥቁር ህዝብ ደም አጥንት ሃብት ለዚህ ከፍተኛ ማማ የወጡት!!! እንኳን አሜሪካ ያለዉን ጥቁር አይደለም አፍሪካንም እንዴት እንደሚዘርፏት እንይ የለምን!!! ስለዚህ ሞሼ ዳያን ወንድሜ pro Israeliልትሆን ትችልላለህ እኔ ደግሞ በደሜም ፈላሻ ቤተ እስራኤላዊ ብሆንም ግፈኛን ሰዉ አይመቸኝም! ስለ ካኝ ዌስት ያልከው ግን በጣም biasedሆነሃል

    • @sofiaabdi1855
      @sofiaabdi1855 ปีที่แล้ว

      ትክክል እጅህ ይባረክ

  • @surafelhamarlyam1766
    @surafelhamarlyam1766 ปีที่แล้ว +3

    የምንወዳችሁ ሳሎን ቲዩቦች ነገሩ ከደጃሊስቶች ጋር ነገሩ ይያያዛል ... ባይ ነኝ

  • @samuelmulugeta2576
    @samuelmulugeta2576 ปีที่แล้ว +1

    Kanya west is a legend. Nech amlaki aydelem. Go checl out his late interviews with piers Morgan.

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove ปีที่แล้ว

    Amen ❤

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 ปีที่แล้ว

    I love him 🇪🇹❤️

  • @abdiashenafi5265
    @abdiashenafi5265 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም አ ሰመድ የዛሬው ፕሮግራምክ ግን የመረጃ ክፍተት እና ጉድለት ያለበት ይመስለኛል

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 ปีที่แล้ว

    Kaney alem Ena zenan enbi Belo ke egzabiher ga nesbu asmaletoal kiber le egzabiher yhune🙏

  • @yonasassefa2121
    @yonasassefa2121 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ሰው ሰይጣን አምላኪ ነበር አሁን ግን ማህበሩን ክዶ ሚስጥራቸውን ስላወጣ ነው ስሙን እያጠፉት ያሉት...ይህ አቀራረባችሁ ግን ... ያስጠረጥራል ከየትኛው ወገን ናችው ?

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 ปีที่แล้ว

    Tigab endezih new ,allahin ( fetarin ) yalemefirat endezih yaderigal, peace come to ethiopia 🇪🇹,,, 🇪🇹 🙏 😌 ✨ 🙌 🇪🇹,,,

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እኮ ሳሎን ትዩብ እውነተኛ መረጃ ሚያቀርቡ ይመስለኛል ወይስ እናንተም የኢሉሚናቲ ተከታይ ናቹ ኬኒ ለምን እንዲ እንደሆነ እናውቃለን ኢሉሚናቲን ስለተው ስለወጣ ከነሱ ግሩፕ ይሄ ነው እውነታው
    የህፃናትን ደም ከመጠጣት ወቶ ስራቸውን አጋለጠ የሰጡት ብር ወሰደቱ ይሄ ነው እውነቱ

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @24-7tube8
      @24-7tube8 ปีที่แล้ว +1

      ያለውን ነገር እኮ ነው እየነገረሽ እኮ ነው ውሸት ምን አመጣው።

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 ปีที่แล้ว +1

    Wow every time I said you are best journalist it's true you are 💚💛❤🙏💯

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว

    ስላም የኔ ልዩወች
    ስወዳቹ እኮ❤❤❤❤

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 ปีที่แล้ว +2

    ሳሎን ዛሬተሸወዳችሁእውነቱሌላነው

  • @akliluabebe2790
    @akliluabebe2790 ปีที่แล้ว

    የኢሉሚናቲዎችን ሚስጥር ስለዘከዘከ ነው። ጀግና ሰው ነው ሃብቱን ቢያጣም ነፍሱን አትርፏል።

  • @judy4244
    @judy4244 ปีที่แล้ว +3

    Wushet kanye nech ayamelikm ,endewum proud tikur new

    • @lodingshowe2083
      @lodingshowe2083 ปีที่แล้ว

      በትክክል ጥቁር በመሆኑም መሰለኝ ይሄ ሁሉ በደል

  • @abelkinfe6667
    @abelkinfe6667 ปีที่แล้ว +4

    Please ewunetawun bedemb felgut

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya ปีที่แล้ว

    salon tube በዚህ ታሪክ ደስተኛ አልሆኑኩም ድጋሚ ሰርች አርጋቹ ብታቀርቡ መልካም ነው !!!

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 ปีที่แล้ว +1

    ኬኔ ዊስትን እግዚአብሔር ይወደዋል ።

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 ปีที่แล้ว

    He found his true purpose now his save by the grace of God no more slave with 666

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 ปีที่แล้ว +5

    ሳሎን ምርጥ አቀራረብ ከምርጥ ምርጥ ታሪኮች ጋር ኑሩልን መምህሮቻችን 🙏🙏

  • @naolsitotaw2568
    @naolsitotaw2568 ปีที่แล้ว +3

    It is illumnati that are chasing them because he is exposing them

  • @bisratmandefro5287
    @bisratmandefro5287 ปีที่แล้ว

    Amen endalachihu lehagerachin le hizbachin amen yihun
    Tiebit widget in tikedmalech yiluhal yih misalie new

  • @munirmehdi3299
    @munirmehdi3299 ปีที่แล้ว +2

    እዚህ ዉስጥ ያላችሁ አብዘሀኞችሁ ኮሜንት ምትሰጡ እንግሊዝኛ እንደማትሰሙ ነዉ ያስጠጣችሁት day 7 ሚባለዉ ቻናል ላይ አዳምጣችሁ። እሱልጅ ሲደጀምር ማንኛውም ነገር ከ ኢሉሚናቲ ጋር ነዉ ሚያገናኘዉ ግን እዉነታዉ አይሁዳችን ተናግሮ ነዉ። በትልልቅ የነጮች ሚዲያላይ ሂዳችሁ አዳምጡ

  • @aregaakmel5435
    @aregaakmel5435 ปีที่แล้ว

    ዋው ትችላለህ

  • @bekibrugetahun4886
    @bekibrugetahun4886 ปีที่แล้ว +1

    ዘረኝነት ብቻ አይደለም ጉዳዩ፣ ከሚስጥራውዩ ማህበረሰብ ጋር ይያያዛል። እሱ አሁን ወደአምላኩ የተመለሰ ይመስላል። እያጋለጣቸውም ነው።

  • @Kukusha97
    @Kukusha97 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው
    ገንዘብ መቶ ነፍሱን ካጎደለ ገንዘብ ለምኑ?

  • @guuyenegn7354
    @guuyenegn7354 ปีที่แล้ว

    ABBA yesewyew ideology algerbaheem do our research pls yenech amlakki aydelem !!!

  • @kasakasa3001
    @kasakasa3001 ปีที่แล้ว

    pls salon listen EUROPA:THE LAST BATTLE on ramble tube and you understand why he is doing that and suffering for it.

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 ปีที่แล้ว +3

    ትክክለኛ መረጃ አይደለም

  • @samsonhaile
    @samsonhaile ปีที่แล้ว +2

    ከእውቀታቹህ በላይ Ye forever

  • @japhetethio978
    @japhetethio978 ปีที่แล้ว

    Salon ጥሩ ነበራቹ ይሄኛውን ግን ትንሽ research dig ማድረግ ያለባቹ መሰለኝ

  • @fsy1999
    @fsy1999 ปีที่แล้ว +3

    ሀሀሀ የነዚህ አይነት ሰዎይ መጨረሻ እንድህ ነዉ😁ሸይጣን አምላኪዎች

  • @kukutilove
    @kukutilove ปีที่แล้ว

    እውነት ስለተናገረ ሁሉም ጠመዱት

  • @mamudkedir7648
    @mamudkedir7648 ปีที่แล้ว

    Mohammad Ali Historic Places Pisces

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว +1

    የጨለማው አለምን ስራ እና ሚስጥር ስላወጣ ነው እንዲ ያረጉት አስተውሉ!!!!!🤔

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 ปีที่แล้ว +2

    Sijemeri nechi amilaki aydelemi zimi bilehi atikebatiri lemaleti yefelegewin understand maregi alebihi telatochu yemilutini iyesemahi atikebatiri

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ቪድዮ ብታወርዱት የተሻለ ነው ምክንያቱም እውነታው ሌላ ነው

  • @daviddada548
    @daviddada548 ปีที่แล้ว +1

    I always follow this channel love this channel still but abut west it’s all 666

  • @motherofkokikoki6178
    @motherofkokikoki6178 ปีที่แล้ว

    I think 🤔 it’s not full information ❤

  • @Tom_Graphics
    @Tom_Graphics ปีที่แล้ว

    gin ante rasih tenegna neh endet endih tilaleh sw kediyabilos menged rasun malakekun ende ebdet ena sihitet sitawera tinish atafrim

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +1

    መኖሩ ለእራሱ ትልቅ ስራ ነው ገንዘብ የመጣል ይሄዳል እዬ አለም ሴጣን አምላኪ ስለሆነ እሱ ደግሞ አሁን ላይ አልከተልም ስለአለ ነው እዬ ሁሉ መከራ ውሰጥ ይገባው እና ምንአልባት አንድ ቀን እውነቱን ተዘገባለህ የኔ አንደኛ ነው የአሜሪካ ህዝብ እግሩ ስር ይወድቃሉ ጠበቁ

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 ปีที่แล้ว

    በዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ ያላቃችሁት ጉዳይ አለ። የነጮችን የዜና አውታር ብቻ ነው ያንዐባረቃችሁት።please serch properly.

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j ปีที่แล้ว +7

    ሌላ ጋር የሰማነው ስለ ጨለማው ማህበረሰብ ማጋለጡ እና ወደ ህሊናው መመለሱን ነው። አናንተ ደግሞ የምትነግሩን ለአክራሪ ነጭ ቆሞ ፀረ አይሁድ እንቅስቃሴ እንደጀመረ ነው። የተጣራ መረጃ ይዛችሁ ለመቅረብ ሞክሩ።

    • @poppina22
      @poppina22 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው እራሱ ጥቁር ሆኖ በጥቁሮች ሲዘባበት የኖረ የነጭ አምላኪ ነው አቅራቢው የለው ነገር በሙሉ ትክክል ነው ስለ ኢሉሙናቲ የተባለው ሌላ ራሱን የቻለ ነገር ነው

    • @user-vv8vz2un8j
      @user-vv8vz2un8j ปีที่แล้ว

      @@poppina22 እሺ አመሰግናለሁ!

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጠዉ

  • @wonhaile4852
    @wonhaile4852 ปีที่แล้ว +2

    ትንተናው በተገቢ መረጃ የተደገፈ አይደለም። ነጮች የፃፋትን ብቻ የሚተነትን ነው።

  • @henokyemane2900
    @henokyemane2900 ปีที่แล้ว

    Nech amelakiew yemilew gin ayigeletsewem sele K weset bezu search adregu pls

  • @Zenafeta24
    @Zenafeta24 ปีที่แล้ว +1

    His networth reached 10 billion, his problem is he 💬💬 way too much

  • @massyoph
    @massyoph ปีที่แล้ว +2

    he's neglected by secret socties salon

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 ปีที่แล้ว +12

    ከ 2 ቢሊዮን። ዶላር ኢየሱስን ማግኘት ይበልጣል። ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ነው።

    • @mehariart
      @mehariart ปีที่แล้ว

      Yetgnawn eyesus???

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 ปีที่แล้ว

    ምነው ሞሼ አዘጋጁ አንተነህ ብዬነው ገና ሲጀምር የሚታየው ፊት አኡዙቢላህ ያስፈራል በተረፈ ለመረጃው እናመሰግናለን 🗣🗣

  • @teddy-keepmoving
    @teddy-keepmoving ปีที่แล้ว

    People choosing to have hurt feelings over something that’s true. Ye no way should apologize for anything he says. actually he risk his life telling us the truth…he just exposed them.. u need to search more about ye…

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 ปีที่แล้ว

    When the devil fell his mission to take his soul.The only right God give to the devil to take what the world gave him and slandering his name.

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 ปีที่แล้ว

    You guy's need to serch more don't foucsing on negative ye he free thinker fight for his right 🤔

  • @biniyamabebe5413
    @biniyamabebe5413 ปีที่แล้ว

    ሚዛናዊ ፅሁፍ አይመስለኝም ወይስ ፀሀፊው አይሁዳዊ ነው? ልክ የነጮጩ ዘመቻ ይመስላል

  • @eliyasabdurazak3415
    @eliyasabdurazak3415 ปีที่แล้ว

    Majmeriya ba denb tarikun ewaku weyes enatem ayhudawi nachew

  • @abuki7164
    @abuki7164 ปีที่แล้ว

    no እንደዚ መቅረቡ ያሳዝና. ኢሉሚናቲ አልገዛም በማለቱ ቡዙ ችግር ዉስጥ ገብቷል ይሄን አለም ያቀዋል በዚ ሰአት 1ጊዜም ስለዚ አለመጥቀሳቹ ደሞ ሌላ መልእክት አለዉ !

  • @yoseweyni7727
    @yoseweyni7727 ปีที่แล้ว

    ከጀርባ ያለውን ለምን ለመናገር ፈራችሁ ፊለትፊት የሚታየውን ብቻ አታቅርብ የጋዜጠኛ ዋናው ሀላፊነት ትክክለኛ መረጃ ወይም ከመጋረጃው ጀርባ የሚሰራውን እውነታ ለህዝብ ማሳወቅ ማንቃት ነው ማንም ያወራውን መልሶ ማስተጋባት አይደለም ለማንኛውም

  • @antdmx7340
    @antdmx7340 ปีที่แล้ว

    መጀመርያም በአጋንንት መንፈስ የተሰበሰበ ሀብት ነው።በንፁ ልብ ልቡን ወደ አምላኩ መልሶ በነፃነት ቢኖር ይመረጣል።ያው ካልገደሉት

  • @abrahamkuma6190
    @abrahamkuma6190 ปีที่แล้ว +1

    ካኒያ የኢሉሚናቲን ሚስጥር ስላጋለጠ ነው ሊገሉትም ይችላሉ

  • @ewnetyetesfaye8767
    @ewnetyetesfaye8767 ปีที่แล้ว

    Satataru were atawuru....! Ways shifan eyesetachihu new enanite rasu. ESU lagaletew setanawi budin. Negeru ye- alem bizuw Hizib abalachew new.

  • @fasilsamson2056
    @fasilsamson2056 ปีที่แล้ว +1

    This is not Z Point Totally different Story, ...find z True Story!!!

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 ปีที่แล้ว

    yeh teibetega mekser seyansew new.

  • @abushephream3322
    @abushephream3322 ปีที่แล้ว

    ጥቁሮች ዝና ብር ሢያገኙ ቁም ነገር አይሠሩበትም አይጠቅሙም መፅሀፍ ቅዱሥ በራሡ ሥም ያሣተመ ሠዉ ነበር ጠግቦ

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 ปีที่แล้ว +1

    ካኔ ዌስት እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስል ቀይቶ አሁን ደግሞ በዚህ መጣ ??

  • @abdulfetahmohammed922
    @abdulfetahmohammed922 ปีที่แล้ว

    before doing a program on him you should understand what is really goin on. ሳታጣሩ please አትቸኩሉ። he has every right to have his own opinion, he is standing against the woke mob.

  • @sentgetch6234
    @sentgetch6234 ปีที่แล้ว

    You guys not understand the case .....poor documentery its all about the new world (illumenaty ) contrat breaking

  • @anwar851
    @anwar851 ปีที่แล้ว

    እንድህ የሉ ኮነናዎች ጥሞና ይፈልጋሉ እንዳንዴ መንጋ ያለበት ነገር ጥሩ ኣይደለም ለመፍረድ በድጋሜ ጥሞና ያስፋልጋሉ ግን መች ነው ግን ኣብዳት ያንተን ዝግጅት የምንሰማው???ሁሌም ኣቅራቤ መሆን ስሜቱስ ኣይሰለችም ?

  • @traderlife769
    @traderlife769 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ሳታቁ አትስሩ ባካችሁ እንዴ ዝም ብለህ ነው ምትቀባጥር እኮ እንዴ

  • @0lyadshuguti405
    @0lyadshuguti405 ปีที่แล้ว

    Guys what are u talking about?
    Nice narration but un unbalanced one

  • @abdiemamnew6459
    @abdiemamnew6459 ปีที่แล้ว

    Lemn ende kesere aregagx kemenagerk befit

  • @mulumekasha6617
    @mulumekasha6617 ปีที่แล้ว

    Make it clear and search the truth please.

  • @daniheyele2594
    @daniheyele2594 ปีที่แล้ว

    አንድን ሙዚቃውን አላውቅም

  • @addisasfaw8074
    @addisasfaw8074 ปีที่แล้ว

    I think the current prime Minister of Israel is from right party