''አስቦ የማይፅፍ ደራሲ ነው የገጠመን...'' | ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ እና እንዳለጌታ ከበደ @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2023
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 66

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሁለት የስንፅሁፍ ፈርጦች አለማየሁ እና እንዳለጌታ ልዩ አክብሮት አለኝ እድሜ ይስጥልኝ !!!!!

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 7 หลายเดือนก่อน +13

    አሌክስ ምርጥ ደራሲ በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ እሚሰጣቸውን አስተያየቶች ሀሳቦች ደጋግሜ ሰምቼም አንብቤም እማልጠግበው የአይምሮ ምግብ ነው አሌክስ ሰላምህ ይብዛ

  • @solomonamenu779
    @solomonamenu779 7 หลายเดือนก่อน +10

    እለማየሁን ከመፀሀፋ በላይ በሚያገኘዉ መድረክ የሚሰጠዉ ሀሳብ ትንታኔ በጣም ነዉ የሚረካኝ

  • @user-qp2kl5ml3o
    @user-qp2kl5ml3o หลายเดือนก่อน +1

    ዓለማየሁ ገላጋይ
    ፍቅር እንጂ ፀብ እንዳላይ።

  • @abrehamamde
    @abrehamamde 7 หลายเดือนก่อน +19

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንዳለጌታ ዋልያ መፃህፍት ላይ ስታደርገው እንደነበረው እዚህም መፅሀፈ የፃፉ ደራስያንን ከአንባቢ ጋር የማገናኘቱ ስራ አጠንክረህ እንድምትቀጥልበት ተስፋ አድረጋለሁ የመፅሀፍ ባነኩመ በተመለከተ እነዴት እንድምትስብስቡ ባላዉቅም አደማሱን አስፍታችሁ እዚያም መወያያው ቦታ መገኘት ማየችሉትንም መፅሀፍ መለገስ የሚችሉበት መንገድ ቢፈጠር መልካም ነው በተረፈ በርታልን ❤

  • @user-fz6on4yn1t
    @user-fz6on4yn1t 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዶ/ር እንዳለ እና ሌሎቻችሁም ለምታደርጉት ሁሉ አላህ ይስጥልን አላህ ያክብርልን ....

  • @FikaduBerhanu-pm1ky
    @FikaduBerhanu-pm1ky 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳለ በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሄር ያክብርልን ይሄን የመሰለ ዝግጅት ስላ ዘጋጀክልኝ

  • @johnwendu3960
    @johnwendu3960 7 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን በጣም የማከብርው መርሃግብር ነው ዋልያ መፃህፍት ላይም እንደ ማስተካከያ መጀመሪያ ላይ "sound quality" የለውም classical ባይገባ ጥሩ ነው።

  • @R.A52
    @R.A52 7 หลายเดือนก่อน +7

    መጻፎቹን ሳላነብ የወደድኩት ሰው❤❤❤

  • @AkliluAssefa-es2zf
    @AkliluAssefa-es2zf 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ ሁሌም እንዳስደነከኝ ነዉ!!!!❤❤❤

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ ቆይልን 🙏❤ ፕሮግራሙም በድጋሚ በውብ እና ማራኪ ፓርክ ላይ በመጀመሩ እጅግ ደስ ብሎኛል በርቱልን ✌️

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 7 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ሁሌም ጻፍልን ሁሌም አውራልን። አንተን በአካል ማግኘት በጣም በጣም የምመኘው ነገር ነው።

  • @keen8760
    @keen8760 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ዝግጅት! በርታልን እንዳለጌታ!

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia is lucky for having Alemayehu Gelagaye wish you long life.

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአራጣ አበዳሪዎችን ይሁን ተቀብያለሁ። ነገር ግን ከሴተኛ አዳሪዎች ይልቅ መጠላት ያለባቸው የሃገራችን ፖለቲከኞች አይደሉምን!?

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነህ:: በፖለቲካኞች በመጣ ረሃብና ችግር ነው ሴተኛ አዳሪ የሚሆኑት::

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 หลายเดือนก่อน +1

    ATO Kibret is very inspiring person Endu you are great as allowyes

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 หลายเดือนก่อน +1

    Very good speech very good speech

  • @hilufdawit4825
    @hilufdawit4825 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks to Endalegeta and Alemayehu and also NBC to the amazing discussion i am exited to see the next part.

  • @xx20zz20
    @xx20zz20 7 หลายเดือนก่อน +1

    Gash Alex is great writer of our times. Not only his books but his reflection and views are more adorable. Long live Alexandro Gelaglovich. #Respect!

  • @mezgebubelayneh4797
    @mezgebubelayneh4797 7 หลายเดือนก่อน +1

    Owwww my lord
    አባ እንዳለ እንኳን ደህና መጡልን

    • @Fuhas.
      @Fuhas. 7 หลายเดือนก่อน

      Not a monk but an author

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 7 หลายเดือนก่อน +1

    Alex you are amaizing Allah ejihn yibark

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 7 หลายเดือนก่อน +1

    Greetings from California Alexo

  • @user-im5dw7is2p
    @user-im5dw7is2p 7 หลายเดือนก่อน +1

    my best author thank you for your doing

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ ምርጥ ፀሀፊ

  • @gebrieteykew1710
    @gebrieteykew1710 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደራሲ ዶር እንዳለ የምትሰራቸውን ስራዎች አለማመስገንና አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @hayatthebest
    @hayatthebest 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ 💚

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክሰ እና አዳም ይህን ትውልድ የፈጠሩት ደራሲዎች ናቸው ትልቅ አክብሮትና ፍቅር አለኝ ለእነሱ ❤❤🙏

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስዬ. አፈቅርሀለሁ.

  • @solomonmerkebu
    @solomonmerkebu 7 หลายเดือนก่อน +3

    ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ፡ የድምጽ ጥራት ቢታሰብበት መልካም ነው

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 7 หลายเดือนก่อน

      Outdoor ስለሆነ እኮ ነው:: እንደውም ደህና ነው እንደቦታው ከሆነ:: earphone ካለህ ጥሩ ነው::

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 หลายเดือนก่อน +2

    Responsible citizens are the foundation of any nations

  • @kalkidanpaulos5184
    @kalkidanpaulos5184 7 หลายเดือนก่อน

    አቶ ክብሩ ይስፋ!
    የተማርክበትን ትምህርት ቤት ቤተ መጽሐፍት እንዲታደስና በኮምፒዩተር፣ በመጽሐፍት እንዲሁም ለንባብ ምቹ እንዲሆን ደግሞ በወንበርና ጠረጴዛ እንዲደራጅ በማድረግህ በጣም እናመሰግናለን!
    በተጨማሪም፣ የንባብ ባህሉ የዳበረና በውይይት የሚያምን ትውልድ እንዲፈጠር የምታሳየውን ትጋት ስናስታውሰው እንኖራለን።

  • @addisbewketu1548
    @addisbewketu1548 7 หลายเดือนก่อน

    Alemayhu Gelagay as well the host (Endalegeta Kebede PhD) are my favorite persons. Long life!

  • @abdulazizabujabir5406
    @abdulazizabujabir5406 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቦታው የት ነው ያምራል ፕላስ ክፍል ሁለት ካለው እንድንገኝ

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n หลายเดือนก่อน

    በአረብኛ ነው መልክታችሁ ? እናዝናለን፡

  • @andomgebreamlak
    @andomgebreamlak 7 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው። ቦታው ላይ ተገኝቼ መጠየቅ ያለብኝ ነገር አለ ከቻላቹ ጠቁሙኝ

  • @ermiaszewduyehuala3020
    @ermiaszewduyehuala3020 7 หลายเดือนก่อน

    A to Kibru, big respect!

  • @mikiyaskassu
    @mikiyaskassu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Endu welcome back this show is voice dependent so u should more concern on the voice than the location and image quality.i know u gonna improve it

    • @mikiyaskassu
      @mikiyaskassu 7 หลายเดือนก่อน

      And open download setting

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደራሲ አንባቢም መሆን መታደል እኮ ነው ብዙልን ። አስቦ የማይፅፍ ደራሲ ? ደራሲ እኮ ሕግ ይጥሳል ይባላል የልቡን ይተነፍሳል ማለት ይፅፋል

  • @danielshiferaw8772
    @danielshiferaw8772 7 หลายเดือนก่อน

    sound quality yasdebral

  • @HayelgebrelAdinewDemsse-dt1oj
    @HayelgebrelAdinewDemsse-dt1oj 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቦታውን ጠቁሙና እንገኝበት ሀይ

  • @AmharickidsBook-143
    @AmharickidsBook-143 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @aman7077
    @aman7077 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 7 หลายเดือนก่อน

    🔴 አስቦ የማይጽፍ አንዳርጋቸዉ ፖለቲከኛዉ መፀሀፍ አይነት ትዉልድ ካጋደለ በኋላ በስተት ነዉ እንዳለው አይነት

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox 7 หลายเดือนก่อน +1

    DES TILALACHU!

  • @gedionmulugeta1506
    @gedionmulugeta1506 21 วันที่ผ่านมา

    Endalegeta lemin Melka Hasabin ataweram?

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 7 หลายเดือนก่อน

    😇🤔💥👏👏

  • @dawityeneneh3927
    @dawityeneneh3927 7 หลายเดือนก่อน

    አይ አሌክስዬ የዘንድሮ ሊስትሮ እኮ ማጅራትና ኪስህን ነው እንጂ ሰፈርን አያጠናም

  • @helenalazar3809
    @helenalazar3809 7 หลายเดือนก่อน

    I tell him, who's given me telephone please.

  • @hanaseyfu3019
    @hanaseyfu3019 7 หลายเดือนก่อน

    የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ መቼ ነው ምታስተላልፋት?

  • @kindey752
    @kindey752 หลายเดือนก่อน

    1dunm metshaf salanebew yewededkut tlk sew....grum tenagari sew

  • @danieldagnachew5618
    @danieldagnachew5618 7 หลายเดือนก่อน

    Demtsu quality yelwm😢

  • @gechohailu8073
    @gechohailu8073 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም የሌላውን ብሔር ጠልቶ የሚያወራ ነው

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው አንዳዱ ብሔርተኛ አይደለሁም እያለ ራሱ ያመልጠውና ሌላውን ሲጠላ ታየዋለህ

  • @meseretbeyene6973
    @meseretbeyene6973 7 หลายเดือนก่อน

    ስይወራ ቢውል አሌክስ አይጠገብም

  • @yeabkaltesfaye633
    @yeabkaltesfaye633 7 หลายเดือนก่อน

    Maths yehone seweye

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 7 หลายเดือนก่อน

    Nurelegn

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 7 หลายเดือนก่อน

    የአሌክስን አንድ 6 ወይም 7 መፅሐፍት አንብቤያለሁ:: ከዛ በላይ የማነበው አሌክስ ሚስት አግብቶ እድር ገበቶ ልጆች ወልዶ ዲያፐር ገዝቶ ጤፍ አስፈጭቶ ለልጆቹ ዳቦ እንቁላል ገዝቶ እቁብ ገበቶ ከሚስቱ ተጣልቶ ሕይወትን አይቶ ከፃፈ ብቻ ነው:: እንዴ... ዋናውን ረስቼ... የቤት ኪራይ ከፍሎ ኪራይ ሲጨመርበት ሚስትና ልጆቹን ይዞ ሌላ ቤት ገበቶ... ያኔ የሚፅፈውን ነው የማነበው:: ከፃፈ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 7 หลายเดือนก่อน

    Alemayehu is a great writer for the world, but I have something to regret, he has no faith. people called intellectuals are writers and philosophers, and why do they consider it knowledge and civilization to deny their creator? ሆኖም ግን ክብር አለን ለሰውነቱም ለድርሰቱም🙏