በጣም ቆንጆ እንጀራ እስካቦካኩ ከቃተኛ ጋር ላሳያችሁ ቤት ያላችሁን እህል ተጠቅማችሁ የምትጋግሩት በቀላሉ በ24 ሰአት የሚጋገር ነው ሞክሩት እላችኋለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มิ.ย. 2024
  • Bearbeitet von VideoGuru:videoguru.page.link/Best

ความคิดเห็น • 13

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ እናትየ የአገሬ ልጅ እጅሽ ይባረክ

  • @user-gv6ey1qt1v
    @user-gv6ey1qt1v วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o  21 วันที่ผ่านมา +1

    አሰባችሁን በኮመንት ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ወገኖቼ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ❤😅

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 21 วันที่ผ่านมา +1

    ላይክ ሼር

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 21 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ እህታለም በርቺ በጣም ጎበዝ ❤❤❤

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 21 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያምራል የት ነሽ ?

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 21 วันที่ผ่านมา

    Capcut የሚባለውን ኤዲት ማድረጊያ አውርጂ

  • @tsehaydebesa3744
    @tsehaydebesa3744 7 วันที่ผ่านมา

    Yedebral endet enjera lay chew yechemeral???

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o  20 วันที่ผ่านมา

    እሺ እህቴ cupcat አወርዳለው ከዚህ በፊትም ሞክሬ ነበር እውነትሽን ነው ለማንኛውም ግን አመሰግናለው እህቴ ስለረዳሽኝ ቤተሰብ ሁኚሻለሁ

  • @malabekele2949
    @malabekele2949 21 วันที่ผ่านมา

    Please can u give as the measure and the product.it’s hard to see .thank you good job

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 21 วันที่ผ่านมา

    ነይ በውስጥ አውሪኝ

    • @ameenzeleke864
      @ameenzeleke864 13 วันที่ผ่านมา

      ዉዴ እስኪ ሚስጥሩን ንገሪኝ ሁሉንም ሞከርኩ አልተዋጣልኝም