Samri kushina Show (ሳምሪ ኩሽና ሾው)
Samri kushina Show (ሳምሪ ኩሽና ሾው)
  • 134
  • 28 510

วีดีโอ

በጣም ጠፋች እንቁላል ሰንደውች አሰራር ነዉ ሞክሩት እላችኋለሁ
มุมมอง 607 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በጣም ጠፋች እንቁላል ሰንደውች አሰራር ነዉ ሞክሩት እላችኋለሁ
ከባለፈው የቀጠለ ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር እና የጾም ቁርስ full ፉል አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ
มุมมอง 5514 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ከባለፈው የቀጠለ ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር እና የጾም ቁርስ full ፉል አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ
የሚያምር እንጀራና ወጥ ቀይ ስጋ ወጥ እስከ አጥንቱ እና የሚያምር እንጀራ የትዛዝ አብረን እንስራ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ
มุมมอง 36021 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሚያምር እንጀራና ወጥ ቀይ ስጋ ወጥ እስከ አጥንቱ እና የሚያምር እንጀራ የትዛዝ አብረን እንስራ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ
full sudani ፉል ሱዳኒ አሪፍ የቅዳሜ ቁርስ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው።
มุมมอง 106วันที่ผ่านมา
full sudani ፉል ሱዳኒ አሪፍ የቅዳሜ ቁርስ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው።
ቆንጆ የትዛዝ ወጥ እና እንጀራ አሰራር የበሬ ስጋ ቀይ ውጥ እና የመጥበሻ እንጄራ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
มุมมอง 66วันที่ผ่านมา
ቆንጆ የትዛዝ ወጥ እና እንጀራ አሰራር የበሬ ስጋ ቀይ ውጥ እና የመጥበሻ እንጄራ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
የሚያምር አምባሻ ድንች🥔 ችብስ እና ቆንጆ ፒዛ አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ
มุมมอง 10114 วันที่ผ่านมา
Bearbeitet von VideoGuru:videoguru.page.link/Best
ቆንጆ ፓስቲ ወይም ቆቆር ጮርናቄ በጣም የሚጣፍጥ ለግብዣ የሚሆን አሰራሩን ተመልከቱ
มุมมอง 10814 วันที่ผ่านมา
Bearbeitet von VideoGuru:videoguru.page.link/Best
ፈጥኖ ደራሽ ለልጅ ላዋቂ የሚሆን በቅቤ የራሰ የሚጣፍጥ ቁርስ አሰራር
มุมมอง 27121 วันที่ผ่านมา
Bearbeitet von VideoGuru:videoguru.page.link/Best
በጣም አሪፍ የቅቤ አነጓጎርና አነጣጠር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት
มุมมอง 8821 วันที่ผ่านมา
በጣም አሪፍ የቅቤ አነጓጎርና አነጣጠር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ እስከመጨረሻው ተመልከቱት
ምርጥ የድልህ ወይም ቆንጆ አዋዜና ድልህ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ሞክሩት በአንድ ግባት ሁለት አይነት አሰራር ነው።
มุมมอง 8121 วันที่ผ่านมา
ምርጥ የድልህ ወይም ቆንጆ አዋዜና ድልህ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ሞክሩት በአንድ ግባት ሁለት አይነት አሰራር ነው።
ከልጄ ጋ የሰራሁትን ቆንጆ Cookies schöne Kekseወይም ቆንጆ ብስኩት ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ በጣም ጣፋጭ ነው Kekse 🍪🍩🍪
มุมมอง 5921 วันที่ผ่านมา
ከልጄ ጋ የሰራሁትን ቆንጆ Cookies schöne Kekseወይም ቆንጆ ብስኩት ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ በጣም ጣፋጭ ነው Kekse 🍪🍩🍪
ቆንጆ የመጥበሻ እንጀራ በፉርኖ ዱቄት እንደዚህ ያምራል እንዴ ሁላችሁም ሞክሩት ትወዱታላችሁ።
มุมมอง 11128 วันที่ผ่านมา
ቆንጆ የመጥበሻ እንጀራ በፉር ዱቄት እንደዚህ ያምራል እንዴ ሁላችሁም ሞክሩት ትወዱታላችሁ።
አመታዊ ክብረ በዓል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሙኒክ እስከ ዝግጅቱ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ እስከ መጨረሻው ተመልከቱ።
มุมมอง 10228 วันที่ผ่านมา
አመታዊ ክብረ በዓል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሙኒክ እስከ ዝግጅቱ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ እስከ መጨረሻው ተመልከቱ።
ለጾም ለፍስክ የሚሆንቆንጆ ሳንቡሳ በአትክልትና በደሮ በምስርና ባአትክልት lecker sambusa mit Gemüse und Huhn
มุมมอง 104หลายเดือนก่อน
ለጾም ለፍስክ የሚሆንቆንጆ ሳንቡሳ በአትክልትና በደሮ በምስርና ባአትክልት lecker sambusa mit Gemüse und Huhn
በጣም አሪፍ አምስት ቢዛ ባንድ ጊዜ አሠራር ላሳያችሁ በጣም ትወዱታላችሁ ጣፋጭ ነው schöne lecker Pizza 🍕😋🍕
มุมมอง 151หลายเดือนก่อน
በጣም አሪፍ አምስት ቢዛ ባንድ ጊዜ አሠራር ላሳያችሁ በጣም ትወዱታላችሁ ጣፋጭ ነው schöne lecker Pizza 🍕😋🍕
የሚያምር አይብና ጥብስ ስላሳያችሁ ethiopians food አጭር ቪደዮ ናት እስከመጨረሻው ተከታተሉ
มุมมอง 135หลายเดือนก่อน
የሚያምር አይብና ጥብስ ስላሳያችሁ ethiopians food አጭር ቪደዮ ናት እስከመጨረሻው ተከታተሉ
ቆንጆ አምባሻ የሰንበት ቁርስ
มุมมอง 56หลายเดือนก่อน
ቆንጆ አምባሻ የሰንበት ቁርስ
ቆንጆ ዳቦ ወይም አምባሻ የሰንበት ቁርስ አብረን እንስራ ለሁድ ቅዳሜ የሚሆን።
มุมมอง 163หลายเดือนก่อน
ቆንጆ ዳቦ ወይም አምባሻ የሰንበት ቁርስ አብረን እንስራ ለሁድ ቅዳሜ የሚሆን።
ቁርስ ምሳ እራት የሚሆን ቆንጆ የቋንጣ ወጥና የቋንጣ ፍርፍር አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
มุมมอง 158หลายเดือนก่อน
ቁርስ ምሳ እራት የሚሆን ቆንጆ የቋንጣ ወጥና የቋንጣ ፍርፍር አሰራር ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
ቀይ ወጥ አሰራር በቀላሉ እስካጥንቱ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
มุมมอง 183หลายเดือนก่อน
ቀይ ወጥ አሰራር በቀላሉ እስካጥንቱ ላሳያችሁ ትወዱታላችሁ ሞክሩት
ቆንጆ የትዛዝ tounfish pizza ቱንፍሽ 🍕 🍕 አሰራር አራት ፒዛ ባንዴ likeእያረጋችሁ ያበረታቱኝ
มุมมอง 84หลายเดือนก่อน
ቆንጆ የትዛዝ tounfish pizza ቱንፍሽ 🍕 🍕 አሰራር አራት ፒዛ ባንዴ likeእያረጋችሁ ያበረታቱኝ
ቆንጆ የተልባ ጭብጦ ወይም ጨጨብሳ በዚህ መልኩ ሞክሩት ግዴላችሁም አስተያየታችሁን እንጠብቃለን ላይክ ያድርጉ
มุมมอง 143หลายเดือนก่อน
ቆንጆ የተልባ ጭብጦ ወይም ጨጨብሳ በዚህ መልኩ ሞክሩት ግዴላችሁም አስተያየታችሁን እንጠብቃለን ላይክ ያድርጉ
ቆንጆ ሶስት አይነት ምግብ ቆንጆ ዱለት ቀይ ወጥ እስከ አጥንቱ ጎመን በስጋ ከሚያምር እንጀራ ጋር ለሳያችሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉ
มุมมอง 204หลายเดือนก่อน
ቆንጆ ሶስት አይነት ምግብ ቆንጆ ዱለት ቀይ ወጥ እስከ አጥንቱ ጎመን በስጋ ከሚያምር እንጀራ ጋር ለሳያችሁ እስከመጨረሻው ተከታተሉ
ቅዳሜን ከእኛ ጋር አብረን እናሳልፍ እስከመጨረሻው ተመልከቱት ደስ የሚል መዝናኛ
มุมมอง 134หลายเดือนก่อน
ቅዳሜን ከእኛ ጋር አብረን እናሳልፍ እስከመጨረሻው ተመልከቱት ደስ የሚል መዝናኛ
ቆንጆ የፍሩት ጠጅ በሦስት ቀን የሚደርስ የ የፍራፍሬ መጠጥ በጣም ቆንጆና አልኮል ያለው ቆንጆ መጠጥ ነው ሞክሩት
มุมมอง 114หลายเดือนก่อน
ቆንጆ የፍሩት ጠጅ በሦስት ቀን የሚደርስ የ የፍራፍሬ መጠጥ በጣም ቆንጆና አልኮል ያለው ቆንጆ መጠጥ ነው ሞክሩት
በጣም ፈጣን እና ቀላል ሶስት አይነት ምግብ ፈጢራ ሁለት አይነት ፒዛ ቁርስ ምሳ እራት የሚሆን ምግብ አሰራር ላሳያችሁ
มุมมอง 436หลายเดือนก่อน
በጣም ፈጣን እና ቀላል ሶስት አይነት ምግብ ፈጢራ ሁለት አይነት ፒዛ ቁርስ ምሳ እራት የሚሆን ምግብ አሰራር ላሳያችሁ
በርገር በርገር የሚል በሁለት አይነት መልክ የተሰራ ምርጥ pizza 🍕 እስከአሰራሩ ተመልከቱ
มุมมอง 408หลายเดือนก่อน
በርገር በርገር የሚል በሁለት አይነት መልክ የተሰራ ምርጥ pizza 🍕 እስከአሰራሩ ተመልከቱ
በሙቀት ወቅት ዘና የሚያደርግ ቆንጆ የሞኛ ቦታ ኦክስፐርግ ላሳያችሁ በተለይ ለልጆች ቆንጆ ነው ላይክ እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ አመሰግናለሁ
มุมมอง 118หลายเดือนก่อน
በሙቀት ወቅት ዘና የሚያደርግ ቆንጆ የሞኛ ቦታ ኦክስፐርግ ላሳያችሁ በተለይ ለልጆች ቆንጆ ነው ላይክ እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ አመሰግናለሁ

ความคิดเห็น

  • @aronasmelash2862
    @aronasmelash2862 วันที่ผ่านมา

    Ja das ist schöne leckere Pizza 🍕 on the shoe lakar sauce danke schön samrawit

  • @aronasmelash2862
    @aronasmelash2862 วันที่ผ่านมา

    Brchi samrawit ኣሮን

  • @fitwibirhana9999
    @fitwibirhana9999 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ ኮመንት እየጻፋችሁ አስተያየታችሁልኝ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱ አመሰግናለሁ❤❤

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ስለምታዩልኝ አመሰግናለሁ በኮመንት አስተያየታችሁን ፃፉልኝ ያበረታኛልና❤❤❤ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 9 วันที่ผ่านมา

    አስተያየታችሁ በኮሜንት ጻፉልኝ ወገኖቼ የሚያምር የቋንጣ ፍርፍር አሰራር ነው

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ወገኖቼ እንደምን ዋላችሁ አደራችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ በኮመንት ሀሳብ አስተያየታቸውን አስቀምጡልኝ ያስተምረኛል አመሰግናለሁ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወገኖቼ እንደምን ናችሁ አስተያየታችሁን በኮመንት ጻፉልኝ ቤት ያለውን ድምጽ silent ሳላደርግ ስለ ለለቀኩት ይቅርታ እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 17 วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ያምራል ያንችን ሞራል በሰጠኝ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አስቀምጡልኝ ያስተምረኛል አመሰግናለሁ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 22 วันที่ผ่านมา

    video ስላስቸኮልኩባችሁ ይቅርታ የተረሳቅመም ካለ ከ video ሁሉንም ታገኛላችሁ አመሰግናለው ላይክ እያደረጋችሁ ሀበረታቱኝ እኔም አዲስ ነኝ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 22 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ የ ረሳሁት ሁለት ማንካ ኮረሪማ ጨምሬያለሁ የመጀመሪያው ቅቤ አነጣጠር ነው ሁለተኛው ደሞ ተመሳሳይ የተረፈውን ተመሳሳይ አድርገን ቀመማለን ማለት ነው🎉 ማለት ነው

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 22 วันที่ผ่านมา

    እሺ አስተካክላለሁ ቅቤው የገባበት ቅመም ሁለት ማንካ ነጭ አዝሙድ አንድ መንካ ጥቁር አዝሙድ አንድ ማንካ በሶ ብላ አንድ ራስ የሚሆን ቀይ ሽንኩርት አነስ ያለች ፍሬሽ ዝንጅብል ሁለት ማንካ የሚሆን በግምት ኮሰረት አነስ ያለ ግማሽ ማንካ የተፈጨ አብሽ በጣም ትንሽ እርድ ከዛ እርጥብ ቅመሞች እንደበሶ ብላ እንደጨናዳም ያሉ እርጥብ ቅመሞች ጨምሬአለሁ ስለ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @luulaaraia529
    @luulaaraia529 22 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ነገር ግን በጣም ትጆክልያለሽ የቀመሙ አስማት ብትጽፍልን እንማራን ሙዝቃው ይረብሻል ከቡዙ ይቅርታ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 22 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣችሁ።❤❤ማንኛውም ኮሜንት አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ ወገኖቼ አመሰግናለሁ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 25 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ሀሳብ አስተያየታቸውን በኮመንት ጻፉልኝ ወገኖቼ❤

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 27 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወገኖቼ አሰብስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ ላይ ላይክ እያረጋችሁ❤❤❤ ያበረታቱ

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 27 วันที่ผ่านมา

    Ok yene wud guadegna berchi betam arif new 👌❤

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 27 วันที่ผ่านมา

    Mashallah sosi yene konjo edig beilgni betam konjo new yeserachihut mashallah ❤

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 29 วันที่ผ่านมา

    Yene wud guadegna anchi balemoya silehonsh new ene alsaka bilognal anchi gin berchilin ❤

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወገኖቼ ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አስቀምጦልኝ አመሰግናለሁ❤❤😊

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 หลายเดือนก่อน

    እንዳው እጅሽ ይባርክ እናቴ ቅመም ነገር ነሽ ምነው ጎረቤስሽ ብሆን

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 หลายเดือนก่อน

    Mashallah guadegnaye betam arif new ❤

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ subscribe like comment እያረጋችሁ ያበረታቱኝ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k หลายเดือนก่อน

    ስታሳዝኚ ማቡኪያ ግዢ ከጋዜ ብዛት ወገብሽን ትጎጃለሽ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k หลายเดือนก่อน

    ጫንቃ አትበይ ሰበከት ነው የሚባለው ቆንጆ እንጀራ ጋገርሽ ኧረ ጤፍ እያሉ የሚሸጡልንም የእውነት ጤፍ አይመስለኝም

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    😂😂❤❤ like እያረጋችሁ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ሰላም ያገር ልጆች ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ አስተያየታችሁን በኮመንት ፃፉልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ እደጉ የልጆቼ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሀሳባ አስተያየታችሁን በኮመንት ጻፉልኝ አመሰግናለው❤❤❤❤

  • @aronasmelash2862
    @aronasmelash2862 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ምራቅ ያስውጣል በርቼ ሳምሪዬ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ በጣም ባለ ሙያ ነሽ ምራቄን አስዋጥሽኝ ምነው አንዴ ብታጎርሽኝ ያገሬ ልጅ

  • @AsnkaWollala
    @AsnkaWollala หลายเดือนก่อน

    በጠጅ ላይ ብቅል ሆነ እርድ እይገባበትም

  • @user-gv6ey1qt1v
    @user-gv6ey1qt1v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ቤተሰቦቼ ወገኖቼ አዲስ ነኝ አበረታኝ ኮመንት ፃፉ❤❤❤

  • @21MarYam
    @21MarYam หลายเดือนก่อน

    በርቺ❤❤❤

  • @tsehaydebesa3744
    @tsehaydebesa3744 หลายเดือนก่อน

    Yedebral endet enjera lay chew yechemeral???

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ሀሳባ አስተያየታችሁን መስጠት ትችላላችሁ ወገኖቼ አመሰግናለው ❤❤❤❤🎉

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq หลายเดือนก่อน

    Did you use 100 Teff?

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 หลายเดือนก่อน

    Mashallah yene wud guadegna muyash wowww new betam yitafital eskibekan belan ejish yibarek ❤

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ጎበዝ ግን ኦቨን ውስጥ ለስንት ደቂቃ እንደምታቆይው ብትነግሪን ጥሩ ነው

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እናትየ የአገሬ ልጅ እጅሽ ይባረክ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ቤተሰቦቼ አመሰግናለው ላይክ እያረጋችሁ

  • @aronasmelash2862
    @aronasmelash2862 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው ሳምርዬ በርች ❤❤❤❤🎉

  • @fetikedir
    @fetikedir หลายเดือนก่อน

    አብሲት ሳይጣልለት ነው?

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ሃሳብ አሳብአስተያዬታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልኝ ወገኖቼ ያመሰግናለው ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o หลายเดือนก่อน

    ሀሳብ አስተያየታችሁን ለግሱኝ ወገኖቼ አዲስ ስለሆንኩኝ ያበረታኛል አመሰግናለሁ

  • @Beraster24
    @Beraster24 2 หลายเดือนก่อน

    Metbeshaw gn bemehalu teqerfewal, letena goji new.❤

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o 2 หลายเดือนก่อน

    እርሾ ተጠቅሜያለሁ ወደ መጨረሻ ላይ ካያችሁት ከነጭ የሊጥ እቃዬ ላይ ያበሻ እርሾ ነበረና ወደ እሱ ነው አብሬ የቀላቀልኩት አብሬ ሳሸው እንጀራውን ስለሚያመጥብኝ መጨረሻ ላይ ቀላቅዬ አቀጥነዋለሁ ማለት ነው❤❤❤❤ ለኮሜንቱ አመሰግናለሁ