መብራት ከሌለበት ገጠር እስከ አለም አቀፍ ሽልማት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 184

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 12 วันที่ผ่านมา +31

    I saw a true story movie in Netflix similar to your story . You are so smart brother keep it up.

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 11 วันที่ผ่านมา +12

    አለቀስኩ የኔ እንቁ ልጅ ከወጡበት የገበሬ ህብረተሰብ ወጥቶ ለገበሬ ማሰብ እንደዚህ ነው በርታ ❤❤❤

  • @alemeshetbaye
    @alemeshetbaye 11 วันที่ผ่านมา +18

    ዮሀንስ በጣም እሚገርም ሀሳብ እና እቅድ ነው ያካፈልከን
    ይች በጨለማ ውስጥ ያለች ሀገር ባንተ ተስፍ አላት በርታልን
    ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ነህ

  • @Selam-b5y
    @Selam-b5y 10 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ አስተዋይ ለእናትህና ለሐገርህ ያለህ ፍቅር ይለያል ጀግና ነህ እግዚዓብሔር እንደ ሰሎሞንን ጥበብ ያብዛልህ!!

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 10 วันที่ผ่านมา +7

    ፍጼ በጣም እናመሠግናለን እንደዚህ አይነት የሀገር ተስፋ የሚሆኑ ወጣቶች እያቀረብክ ሰለምታስደምጠን ዮሀንስ ያሠብከውን ሁሉ እንድትፈጽም እግዚአብሄር ይርዳህ በርታልን

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 11 วันที่ผ่านมา +14

    ተባረክ ወንድም አለም ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ ያባት መከታ ወንድ ልጅ ኑርላት ለናትህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 12 วันที่ผ่านมา +25

    ዋው ድንቅ ልጅ🎉🎉🎉 ተባረክ አቦ፡ሁሌም ብርሀን ይውጣልህ።😊😊

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 8 วันที่ผ่านมา +5

    የምትገርም ልጅ ነህ ከእውቀትህም በላይ በራስ መተማመንህ የመጣህበትን ያለመርሳትህ :: ብዙ ሰው የመጣበትን በመርሳት የሰለጠነ ይመስለዋል:: ግን እንተ ቤተሰቦችህን እና የመጣህበት ህብረተሰብ በማክበር እምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ በጣም የሚያስደምሙ ናቸው:: አሁንም ጌታ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ:: ለአገር ለወገን እምታኮራ ጀግና ነህ:

  • @woyinekassa2475
    @woyinekassa2475 11 วันที่ผ่านมา +9

    ዮሐንሰ ትልቅ የሀገር ተሰፋ ነህ !እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 10 วันที่ผ่านมา +5

    Wow እጅግ በጣም አስደናቂ ሰው ነህ እግዚአብሔር የከፈተልህን እድሎች ሁሉ በትጋትና በጥበብ መጠቀም መቻልህ ድንቅ ነው በርታ ለኢትዮጵያ ብዙ መልካም አስተዋፅዖ ታደርጋለህ ብዬ እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መከናወንን ይስጥህ በርታ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 11 วันที่ผ่านมา +41

    እንግዲህ አሜሪካ ተማርኩ አውሮፓ ተማርኩ የሚለው ታሪክ ቀረ ዋናው የትም ተማር ውጤቱን አምጣው መሆኑን ዪውሃንስ ምስክር ነው አዳሜ የመንግስት ትምህርት ቤት የግል የአገር ውስጥ ከአገር ውጪ ምንም ምክንያት የለም ዋናው አላማ +ራዕይ= ስኬት ነው። ዪውሃንስ ካንተ ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካም ትጠብቃለች በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

    • @MahiMahlet-p1s
      @MahiMahlet-p1s 11 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው 🫶

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 11 วันที่ผ่านมา +24

    እኔ ምንም ቃል ብፈልግ የልቤን ምስጋና የምገልጽበት ቃላት በፍጹም ማግኘት አቃተኝ። የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ 1:00:37 ይጠብቅህ ይህችን ምስኪን ግን ወርቅ ሀገርህን ሁሌም አትርሳት።

    • @azebabraham8903
      @azebabraham8903 11 วันที่ผ่านมา

      አይደንቅም ወገኖቼ !!!

  • @DagimY-c6i
    @DagimY-c6i 10 วันที่ผ่านมา +3

    Bro I'm proud you he's my brother abren new ye adegenw ewent emigerm lej new abren ande temhert bet temerenal❤

  • @TenaworkFIKRE
    @TenaworkFIKRE 11 วันที่ผ่านมา +13

    መጨረሻህን ያሳምርልህ።
    ፍፄ እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @yihalemyimolaltiruneh3320
    @yihalemyimolaltiruneh3320 10 วันที่ผ่านมา +6

    You’re always such a visionary, Brother! Can’t wait to see what amazing things we’ll create together!

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 6 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጀግና። እንዳንተ አይነት ብሩህ አእምሮ እንዲሁም ቅን ልብ ያላቸዉን እና ያሳደጋቸዉን ማህበረሰብ ለማገልገል ሌት ተቀን የሚደክሙትን ወጣቶች ሳይ ኢትዮዽያ ትልቅ ተስፋ እንዳላት ይታየኛል። ፈጣሪ ያሰብከዉን ሁሉ ይፈፅምልህ። እናትና ልጁ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቁህ። አሜን! አሜን! አሜን!
    ድንቅ ዉይይት! ፍፁሜ እናመሠግናለን።

  • @makdatesma1446
    @makdatesma1446 8 วันที่ผ่านมา +1

    ይህንን ልጅ አገር ከሚያፈርሱት ጋር አስተዋውቁት ያስተምራቸው አገር እንዴት እንደምትገነባ ያስተምራቸው ድንቅ ነህ❤❤❤

  • @tigistkebede794
    @tigistkebede794 10 วันที่ผ่านมา +16

    እግዚአብሔር ጥበብ ሰጥቶ ለወላጅ እናትህ ብርሃን እንዳደረገህ እንዳሁ ለአገር ለኢትዮጵያ ለወገኖችህም ሁሉ ብርሃን ለመሆን ያብቃህ የኔ ልጅ:: ሁሉ በጄ ያልካትን ባትሪ እንኳን እየሰሩበገጠር በከተማ የሚሸጡ ወጣቶች ቢገኙ ስንቱ የደሃ ጎጆ ብርሃን ያገኛል:: ትልልቁ ፕሮጀክት ለውጤት እስኪደርስ ማለቴ ነው:: ስለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳህ:: አላማህን ያሳካልህ::

  • @kidistabebe2346
    @kidistabebe2346 10 วันที่ผ่านมา +5

    What an amazing and bright young man. I wish you all the best የሀገሬ ልጅ::

  • @mesiimesii1464
    @mesiimesii1464 10 วันที่ผ่านมา +4

    ጎበዝ ነክ የኔ ወንድም ድንቅ ችሎታ ነው ያለክ😊😊😊😊

  • @genetlegesse2862
    @genetlegesse2862 10 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ይገርማል
    ይህ ትልቅ ትምህርት ነዉ ለፍኖ ወጣቶች።
    ይህ ነዉ 2000 የወጣት አይምሮ ።
    ጠላትችን ማጣት እና ደህነት ነዉ።
    እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ የልብህ ሁሉ ይሙላልህ።

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 11 วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ያሰብከውን እስከ ፍፃሜው ያድርስልህ የሀገር ተስፋ ነህ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 9 วันที่ผ่านมา +5

    የወለደችህ እናት ትባረክ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 9 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ኢትዮጵያውያን የምትለውጥ እና መመኪያችን ያርግህ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነህ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምረው

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 12 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @timotiosayele7719
    @timotiosayele7719 11 วันที่ผ่านมา +4

    I am so impressed what story God bless you more success you gonna have a future stay strong I was there, Costa Rica San Jose and La Fortuna the best country. I love it.

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ያሰብክበት ያድርስህ ጀግና ነህ ወንድሜ

  • @YeneKasa
    @YeneKasa 12 วันที่ผ่านมา +16

    ጀግና ነህ ማርያምን ❤🎉 ጎጃም አባይን ብቻ አላፈራችም ጠቢባንን ጭምር እጂ

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f 12 วันที่ผ่านมา +9

    ውይ እግዚአብሄር ይባርክህ በውነት ተመርቀሀል።

  • @semegnmelese8932
    @semegnmelese8932 11 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ህልምህን እውን ያድርገው
    በርታልን

  • @blessedblessed_
    @blessedblessed_ 11 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አይናችንን ይክፈትልን🙏 ተባረክ ወንድሜ እዚህ ሀገር አረንጓዴ አሻራ ሲባልና ዛፍ ሲተከል ተቃዋሚው ብዙ ነው ከኮስታሪካ እኛም መማር አለብን 🙏

  • @bogalechasfaw3148
    @bogalechasfaw3148 10 วันที่ผ่านมา +4

    እናትህ እውነትዋን ነው አሁ ንም ብርሀን ሁን የኒ ጎበዝ ብርክ በል።

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 11 วันที่ผ่านมา +3

    ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 12 วันที่ผ่านมา +7

    ፍፁም
    እባክህን ቃለመጠይቅ ስታደርግ የአንዳንድ ሰዎች ድምፅ በተፈጥሮው ዝቅ ያለ ሥለሆነ ማይኩን ጠጋ አድርግላቸው
    ወይንም ለረዳቶችህ ቶኑን እንዲያስተካክሉት ንገራቸው
    ተባረክ

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  12 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ ለሰጡን አስያየት እናመሰግናለን

    • @Wello.Amhara
      @Wello.Amhara 12 วันที่ผ่านมา

      ከስልከወ ነው እኔጋ/50%አድርጌ ነው እማዳምጠው በጣም አሪፍ ነው

    • @BayeBaye-w4h
      @BayeBaye-w4h 11 วันที่ผ่านมา +1

      የስልከወ ችግርነዉ መከታተል ከጀመርኩ የማይሰማ የለም ፏ ብሎ ነዉ እሚሰማዉ

    • @yaredlisanework3218
      @yaredlisanework3218 11 วันที่ผ่านมา

      @@BayeBaye-w4h I don’t believe that’s the case. I’m currently in my office, equipped with high-definition technology. Nevertheless, I appreciate your quick response. Best regards,

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 10 วันที่ผ่านมา

    የአለፍካቸውንና የአንተን ጥንካሬ ስሰማ እንደሚሳካልህ እርግጠኛ ነኝ በርታ ወገኔ.
    ብዙ የቴክኒካልና የፈጠራ ስዎች ችግራቸው ሐሳባቸውን መግለጽ ነው ግን አንተ ያ ችግር የለብህም. ያም ሰሚና የተፈለገውን እርዳታ ለማግኘትና ለመግባባት ስለሚረዳ በጣም ጠቃሚ ነው.
    ሴት ጓደኛ ወይም የትዳር ጓደኛ ሊኖርህ ይችላል ግን ለአንተ ምክሬ እውቀት ስትሸምት ጊዜ ያልፋልና ስለማውቀው ነው ሁነኛ የሴት አጋር ከሌለህ ለወንድ ልጅ በጣም ጠቃሚ ስለሆነና ሥኬትህን የሚጋራ, ከጐንህ የምትቆምና ከአደጋም ጠባቂ ጠቃሚ ስለሆነ ጥሩ ሴት አጋር ላይ ሥራበት. ሲሳካልህ ፈላጊው ብዙ ነው ሆኖም አንተ የመዘንካት ድልድይህ, አሳዳጊህ, መከታህና ሰዋሪህ ናት. አስብበት ስታአረጅ በበለጠ ይገባሃል, ታመሠግነኛለህ.
    በተረፈ ሁሉም ይሳካል. ራሴን ነው የአየሁት በአንተ.

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ እግዚአብሄር አሁንም የበለጠ ይግለጽልህ እናትህንም እደድሜዋን ያርዝምልሀህ❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 11 วันที่ผ่านมา +5

    ትልቅ መታደል ነው ተባረክ

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 7 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ልብ የሚነካ ታሪክ ሰምቼ አላውቅም
    እባክህ እናቱ በሕይወት ካሉ ጋብዛቸውና የሳቸውን ታሪክ ደግሞ እንስማ ። ደንቅ የሕይወት ታሪክ ። ይህ በየ ትምርት ቤቱ መቅረብ አለበት። የኔ ጌታ ብርክ በል ተባረክ እግዛብር ካይን ይጠብቅህ የለብህ መሻት ይሙላልህ ቃላት አጠረኝ እንደው ምን ልበልህ.......❤️❤️❤️❤️🙏🇪🇹

  • @mekame2023
    @mekame2023 9 วันที่ผ่านมา

    Amazing young men
    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ 🫵💪

  • @keralem
    @keralem 11 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ ፈጣሪ የሃሳብህን ያሳካልህ ተስፋችንን አለመለምኸው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wobitudegefu3826
    @wobitudegefu3826 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሔር እንዳንተ አይነት ልበ ብርሃን እንዲሁም ቅን ሰዎችን ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ያብዛልን። አምላክ እቅድሕን ሁሉ ያሳክልሕ ዘንድ እንጠልያለን። ❤❤❤

  • @RomiRoman-y7v
    @RomiRoman-y7v 8 วันที่ผ่านมา

    የምሪነው መጀመሪያ ለናቴ መብራት አሰገባውላት ሰትል የምሪነው ደሰብሎኛል አተጀግናነህ ከየት እርቀት እደመጣህ ፈጣሪ እዴት እደረዳህ የናትህ ምርቃት ይገርማል አተን የሜገልፅ ቃል አጣው ከዜበላይ ለገጠሩ ህዝብ በቻልክው መጠን ድረሰላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yirefubaye3656
    @yirefubaye3656 7 วันที่ผ่านมา

    ዮሐንስ ከዚህ በላይ ያልተነገረ ጥበብ እና ችሎታ እንዳለህ በተግባር አውቅሃለሁ በርታልን የብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ነህ ወደፊትም ብዙ ነገር ከአንተ እንጠብቃለን መልካም ሃሳብህን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 11 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም የሚገርም ነው የመጀመሪያ ታሪክህና ስም ከወንድሜ ጋር ተመሳሳይ ነው ምክንያቱም ቤታችን ያላበላሸው ነገሮች የሉም የጀመረው በራሱ መጫወት መኪና ሄልኮፕተር በመስራት ጀመረ ከዛን የሰፈር ስልክ የጓደኞቹ ቤት ዘረጋ ግን ምንም ጤነኛ ነገሮች አልነበረንም ጭራሽ ትንሽዬ ቴፕ ቴሌቪዥን ትስብ ነበር በድምፅ 😂😂 ሰውን ግራ ያጋባ ነበር በትምህርቱ ጎበዝም ነበር ግን አሁን ተመሳሳይ ሞያ ቢሆንም ትልቅ ካምፓኒ ነው ተቀጥሮ ውጭ የሚኖረው ። ያንተ ግን በጣም የሚገርም ነው በርታ።

    • @semirayoutub2199
      @semirayoutub2199 11 วันที่ผ่านมา +2

      የእኔ አባቴ ነው እንደጉድ ያበላሻል እንደጉድ ይሱረዎል መልሱ አድስ እቃ ተገዝቱ ክፍትፍት ያደርገዎል ወላሂ ሳላር ተገዝቱ እራሱ አድሱን ከፋፍቱ ስገጣጥመው መልሱ ሰራ ከእናቴ ጋ እንዴት እንደሚጥሉ ነበር 😅 ግን ምን ወጋ አለው ገጠር ላይ ነው የሚኖረው አባቴ አልተማረም ነገር ግን ማንብብ መፃፍ የእጅ ስራ የየብህል መዳኒ የሰው የከብት በጣም ይችላል አባቴ የኔ ውድ

  • @tigi432
    @tigi432 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ህልምህ እንደሚሳካ አምናለሁim proud of you 👍

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል አላማና ግቡ የታለመ። በጣም ወድጄዋለሁ ። ይመችህ

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 11 วันที่ผ่านมา +4

    These type of creative mind people if there is other country, he would have been multi billionaire also would have been hire many people.... Well you have bright future. God be with you.

  • @simegnsintayehu8131
    @simegnsintayehu8131 11 วันที่ผ่านมา +2

    እጂግ በጣም ጀግና እግዚአብሒር ይጠብቅሕ።

  • @Beeminetwondale
    @Beeminetwondale 10 วันที่ผ่านมา +1

    የእኔ ምርጥ እና እንቁ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክልኝ

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 11 วันที่ผ่านมา +4

    ዋው ትለያለክ ድንቅ ነህ መታደል ነው

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 11 วันที่ผ่านมา +9

    ዮሐንስግፈጣሪ፡ምኞትህን፡ሁሉ፡ያሳካልህ፡ጀግና፡ነህ፡የአንተን፡ዓይነት፡እሥር፡ቢኖር፡በርግጥ፡የግብርናው፡ነገር፡ይቀየራል፡❤

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ በርታ

  • @mimiabate8933
    @mimiabate8933 4 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነህ ለጠቢቡ ሰሎሞን የሰጠውን ጥበብ እግዚያብሄር አምለካ ላንተ ደግሞ እጥፍ ይስጥህ

  • @AnuGebriel
    @AnuGebriel 11 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ተስፋ ያድርግህ

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i 11 วันที่ผ่านมา +4

    ግብርና ነዉ የወደፊት ህዝቡን ሀገሮችን የሚያሳድግ

  • @Rediat-yt1zj
    @Rediat-yt1zj 9 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ እናትና አገሩን የሚወድ ሰው እግዚአብሔር ከሱ ጋር ነው

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 12 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገረህን እንዳትርሳ

  • @riemibrahim2184
    @riemibrahim2184 10 วันที่ผ่านมา

    Proud friend here, I will be here to help you with everything I can. keep it up!

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 11 วันที่ผ่านมา

    Amazing fantastic story may the Lord continue to bless you ! May God continue to give you more wisdom. May the Lord give you the wishes of your intentions to help the poor and the needy. Most importantly help the poor with their energy needs ! Again God bless you. You are an amazing person. Blessings.

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት መድሀኒዓለም በነገርህ ሁሉ ይከተልህ ተባረክ❤❤ ፍፀ እናመሰግናለን።

  • @messitube5831
    @messitube5831 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምረልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @yedilmillion6165
    @yedilmillion6165 11 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you!! You are an amazing yang man. You are a shining star in the darkness.

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 12 วันที่ผ่านมา +4

    ገና እርዕሱን ሳይ ነዉ ደስ ያለኝ ❤❤❤❤

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 11 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ፍፁም
    የምታደርጋቸእን ቃለ-መጠይቆችህን 90% አዳምጨአለሁ የዛሬው ግን 👉🏾"መደበኛው ግዳጅ ከሚጠይቀው በላይ ግዳጁን እየተወጣ ያለ ...የብሩህ ተስፋ እሸት....የኢትዮጵያ ውድ ልጅ"ነው
    ብዙ ተምሬአለሁኝ
    ተባረኩ

  • @NetsanetTamir-b3n
    @NetsanetTamir-b3n 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ ተባረክ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 9 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ምኞትህን ያሳካልህ ፍፄ እናመሰግናለን

  • @user-kw1tr7wb6i
    @user-kw1tr7wb6i 10 วันที่ผ่านมา

    Very inspiring, I am so proud of you brother

  • @yirgealemtesfu1771
    @yirgealemtesfu1771 11 วันที่ผ่านมา +1

    Very impressive story. Keep going the sky is the limit

  • @MedhanitYiheyis
    @MedhanitYiheyis 11 วันที่ผ่านมา +2

    Gobez
    May almighty lord bless you and grant you his blessings and wisdom

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 10 วันที่ผ่านมา

    Yohannes, We're very proud of you. Let god almighty be with you.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 11 วันที่ผ่านมา +2

    ፍፁሜ ስጠብቅህ ብቅ አልክ ❤❤❤ በምታቀርበው አስደናቂ እና አስተማሪ ፕሮግራም መ ስ ግ ን ሃ ለ ን

  • @mekdesmechal-b7k
    @mekdesmechal-b7k 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 11 วันที่ผ่านมา +1

    So amazing kemen teneseto yet endederse keep up the great work!

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 11 วันที่ผ่านมา +2

    ,እስቲ የድራዲስ ማስታወቂያ ያማረረው. አረ ፍፄ አንዴ ይበቃል ማስታወቂያ. ይሄ ልጅ ነገ ለሀገር ሀብት ነው. እግዚአብሔር ያግዘው

    • @Tsigemeskel
      @Tsigemeskel 11 วันที่ผ่านมา

      Kamarereh masalefko tchlaleh

  • @RomiRoman-y7v
    @RomiRoman-y7v 8 วันที่ผ่านมา

    የምር ቆራጥ ጀግና ጀግናነህ የአባቱ ልጅነህ ጀግና በርታታታታታ❤❤❤❤❤

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 11 วันที่ผ่านมา

    Jegnaw Yohannes!❤
    Egzeabher Hasabhin hulu yasakalih.

  • @SamrawitTadesse-p8d
    @SamrawitTadesse-p8d 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን! የሀገሬ ገበሬ አሁን ገና ተስፋ አገኘ። ሃሳብን ያሳካልህ የኔ ወንድም!

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 11 วันที่ผ่านมา +1

    Endezi ayinet asitesaseb yale lej Egziabher yebarekew kebeteseb alefo legotebet endehum le hager yemiyasib. Ere Fitse sile fikir hiwot sateyikew. Please endesu chewa beteseb yemetewd fkir yehonesj ye 2nd year university tenari alechegn konjiye le zih leji medar asebku ❤ Fiysiye engdeh kante setichqlew endayameletachew 2tum ke hager wuche nen ketesimamah lik argilign thank you 🙏

  • @FanosZewawdu
    @FanosZewawdu 6 วันที่ผ่านมา

    wow ፈጣሪ ለናትሕ መብራት እዳበራሕላት ዘመን ይብራልሕ ጀግና ነሕ

  • @zinashteshome4851
    @zinashteshome4851 10 วันที่ผ่านมา

    Wow 👍👍👍👏👏👏👏

  • @eskedarendris5001
    @eskedarendris5001 11 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much Fitse you are always doing amazing job !!

  • @azebhabte4665
    @azebhabte4665 12 วันที่ผ่านมา +1

    You are brilliant. God blessed you !!

  • @geraldsantana1885
    @geraldsantana1885 10 วันที่ผ่านมา

    Saludos hermano, siempre vas a tener una familia aquí en Costa Rica que lo ama mucho❤️ mamá siempre lo va a esperar con comida fresca, Dios lo bendiga siempre🙏🏻

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 11 วันที่ผ่านมา +5

    እንዴት: ያለህ: ድንቅ: ወጣት: ነህ: አእምሮህን: እግዚአብሄር: ይባርክልህ: የአገር: ኩራት: ነህ:: ካንተ: ወጣቶች: መማር: አለባችው:: በየጫት: ቤቱና: ከሚዞሩ:: እናት: ወለደች: አንተን: የምስልክ: ልጅ:: እድሜና: ጤና: እመኝልሀለሁ

    • @Huda-mp5os
      @Huda-mp5os 11 วันที่ผ่านมา

      "hats off" Yohanes

  • @UserUser-k7v
    @UserUser-k7v 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅእ ዋውውውውው

  • @yilakawoke9917
    @yilakawoke9917 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you very much Fitse ,

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 12 วันที่ผ่านมา +3

    Smart young man.

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ነህ👏👏👏

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 11 วันที่ผ่านมา

    Wowow Amaznig New ❤🎉❤

  • @um-eman
    @um-eman 11 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻላ በጣም ይገርማል ይሀው ተደምሬለሁ ዮቱብህ ላይ

  • @Huda-mp5os
    @Huda-mp5os 11 วันที่ผ่านมา +1

    "Hats off " Yohanes

  • @elsa3589
    @elsa3589 10 วันที่ผ่านมา

    ለምን ውጭ ሀገር ተወልደው እንዲህ አይነት ሞራል እንደማይኖራቸው ያስገርመኛል ፣ ልጆቼን ጨምሮ ፣ እንዲፈጥሩ እንዲጎብዙ የማላደርገው ጥረት የለኝም ሁሌ ሀገሬኝ ምሳሌ አደርግላቸዋለሁ ፣ ግን ብዙም ለውጥ የለም

  • @ZewdneshSharew
    @ZewdneshSharew 12 วันที่ผ่านมา +2

    Sayewu gena agotin newu yemeselegn wawo gobez siyamr

  • @NaomiAbebe-zv4ix
    @NaomiAbebe-zv4ix 11 วันที่ผ่านมา

    God Bless You

  • @bitaniasolomon8349
    @bitaniasolomon8349 11 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ድንቅ ልጅ

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስስ የሚል ቆይታ በርታን ወንድማችን ❤

  • @S-G.19
    @S-G.19 11 วันที่ผ่านมา +1

    John betam tatari ena jegna lij new . Ezeh dereseh bemayete des blognal. Ante ena Ezedin Kamil jegnoch nachihu.

  • @makdatesma1446
    @makdatesma1446 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ድንቅ ልጅ ነህ