ከ አረብ አገር ሆና ለሰባት ዓመታት የሰርጋን ቀን ስትጠባበቅ የቆየችሁን እጩኛውን በአደባባይ ካዳት//ማነው ታማኝ -የጥንዶች ፈተና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 122

  • @abentertainment4828
    @abentertainment4828  11 หลายเดือนก่อน +26

    🛑✅ ውድ ተመልካቾቻችን ከተለያየ አለም ሆኖችሁ ሀገር ውስጥ የሚገኝ ልታስፈትኑት የምትፈልጉት ሰው ካለ *0973655152
    *0938071805 እየደወላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ

    • @mhretmeri
      @mhretmeri 11 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi 🙏

    • @Abukifashin
      @Abukifashin 11 หลายเดือนก่อน +1

      የትናችሑ ማለት ክፍለሐገር ወይስ አ አ

    • @yeshiyeshi-yi7mc
      @yeshiyeshi-yi7mc 11 หลายเดือนก่อน

      አይ ወንዶቺ እንዳው ምን ይሻላቺሀል ለማንቻውም እራስክን ጠብቅ

    • @Hawa-c3k
      @Hawa-c3k 10 หลายเดือนก่อน

      አይ እኔ ስንት ግዜ ለምኛለሁኝ እርዱኝ ብይን

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ወንድምነቴ ራስህን እየጠበቅክ ሽ አመት ኑርልን

  • @Hundumak
    @Hundumak 11 หลายเดือนก่อน +19

    ሌሎች ዩቱዩቤሮች የሚገኙበትን ስልክ አያስቀምጡም ። አንተ ግን ጎበዝ ነህ።

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 6 หลายเดือนก่อน +4

    ስራህ ጥሩ ነው በርታልን ወንድማችን
    ብርጭቆ ከአጠገባችው አታስቀምጡ
    የምትለ በላይክ አሳዩኝ

  • @Suzan17
    @Suzan17 8 หลายเดือนก่อน +1

    Jegna neh 💪💪💪💪💪💪💪 tebarek 🙏

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 11 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጎበዝ ነክ በርታ እየተጠነቀቅክ 🙏🙏🙏

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁጀግናነህ

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 11 หลายเดือนก่อน +18

    ወንዶችዬ ሺ አመት አትኖሩም ታማኝ ሁኑ ልብ ግዙ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 11 หลายเดือนก่อน

      ሴቶችስ ያለ ወንድ አትኖርም ትበለዋል እንድ ለወንድ ልጅ ብር ሴት ልጅ በስው አገር በስው ቤት በሙቀት በብርድ እየተቃጠለች በህይወት መቀልድ እኮ ነው😢

  • @balyaalwaked5776
    @balyaalwaked5776 8 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልንወንድሞቻችን❤❤❤❤❤

  • @madinahmadinah4176
    @madinahmadinah4176 11 หลายเดือนก่อน +7

    ለወደፊቱብርጭቆአታስቀምጥበተረፈአላህይጠብቅህ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስይላል ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ😢😢

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 11 หลายเดือนก่อน +15

    ተው ሲባሉ አይሰሙም ብር ለወንድ አትላኩ

  • @Asirt-v4h
    @Asirt-v4h 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ወንዶች አምላክ፡ልቦና፡ይስጣችሁ😢

  • @zaxvcsamri
    @zaxvcsamri 10 หลายเดือนก่อน +2

    እህቶቼ ግን ለምንድነው የማንሰማው ሲነገርን ለውንድ ብር አትላኩ አብራችሁ ትዳር እስካላዛችሁ ድርስ ብራችንን እንያዝ ደግሞ እንዲህ ያለ ወጠጤ ባል አይሆኑም ተመስገን single በመሆኔ ሀገር ስገባ ሁሉም ይደርሳል በእግዚአብሔር ፈቃድ

  • @Halima18685
    @Halima18685 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ እማ አይዞሸ😭😭😭

  • @ንጋት-ከ2ጀ
    @ንጋት-ከ2ጀ 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሜሳዝነኝ ሰባት አመት ሙሉ እደትብር ይላካል የልጀን አባት እኳን አላምነውም

    • @ttሻ
      @ttሻ 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይ አንች ሤቶችኮ ከወደድን ነገሮችን አናሥታውልም የማመን ችግር አለብን ደገነቱ ፈጣሪ ያጋልጣቸዋል

  • @DalalElhajj-n4u
    @DalalElhajj-n4u 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኑርልን ውንዲሜ

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳንም በላት የጤና ምግብ
    ቤተሰብ እናለ ለወንድ
    ሴቱ ልቡ ጠፍቱአል

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አዲስ ትውልድ ኢትዮጵያዊ በክፋትና በጭካኔ የተሞላ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።

  • @hayatahmed7158
    @hayatahmed7158 10 หลายเดือนก่อน +1

    bertu alilah yetebekachuh

  • @אגרהוונדה
    @אגרהוונדה 11 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት እደነዚሕ ያሉ ከሐዲወች ቅጣታቸው ምን እንደሚሆን መወሰን ይከብዳል😢

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 11 หลายเดือนก่อน +4

    እየሱስ ጌታ ነው ልብ ይሳጣችው ወንዶች ሴቶች ደግሞ ደም ሰጣችው የምታገኙትን ገንዘብ ለማንም አትበትኑ ጌታዬ ልቦና ይስጣችው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 11 หลายเดือนก่อน

      Amen yikbedal😢😢

    • @ttሻ
      @ttሻ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ እየሡሥ የመሬም ልጂ ነው ጌታ አይደለም በኛ ሙሥሊሞች የምንወደው የምናከብረው የአላህ ነብይ ነው ስሙ ኢሣ አለሂሠላም ይባላል እሱ ጌታ ከሆነ እናቱን ማን ፈጠራት እሡ ከመፈጠሩ በፊት አላህ ነው እመኑ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ይምራችሁ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ራስህ ጠብቅ ወንድም ❤❤❤❤😥😥

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj 11 หลายเดือนก่อน +8

    ብርጭቆ አታስቀምጥ ፍለፊት

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ

  • @TiztaTizta
    @TiztaTizta 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኑርልን ወንድሜ

  • @DancyDada
    @DancyDada 4 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል በጣም እህቴ እውነቱን ማወቅሽ ጥሩ ነው

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 11 หลายเดือนก่อน +3

    አስራ አመትም ይበላት ይገባታል ለወንድ ልጅ ቀንድ አልስጥም ለቸገርው ስው ግን እስጣለሁ እግዚአብሔርን ይመስገን ያገባኛል ብየ ግን ብር አልስጥም

  • @purplestars029
    @purplestars029 10 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 หลายเดือนก่อน

    ምንላርግህ የኔዉድ እባክ እራስህን በጠብቅ እኔ ፈራሁ ልህ ተጠቀቅ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ድፍት ያርግህ ጨካኝ😢😢😢

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 11 หลายเดือนก่อน +4

    አይህን ልጂ እዳልክ ባግኝው ነበር

  • @zdethiotube
    @zdethiotube 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዝ ነህ ወንድሜ

  • @Rimass80
    @Rimass80 11 หลายเดือนก่อน +6

    እረ በደንብ ብላ ሴቱ ደንቁሯል ብላ እስከተላከልክ ድረስ🤨🤨🤨🤨

    • @Saadaendris-w1l
      @Saadaendris-w1l 10 หลายเดือนก่อน

      አወ የጤና ምግብ ብለናል

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 11 หลายเดือนก่อน +13

    ሴቶችዬ ወጠጤ አታግቡ😢 ረጋ ያለሰው🎉😂

    • @HhfVnv
      @HhfVnv 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂❤

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh หลายเดือนก่อน

      Ewunet New

  • @ነገንበተስፋ-የ8ዸ
    @ነገንበተስፋ-የ8ዸ 10 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወድሜ😢❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 11 หลายเดือนก่อน +3

    ያሳዝናል

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 11 หลายเดือนก่อน +1

    እና መጨረሻው እንዴት ሆነ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 หลายเดือนก่อน

    እረ መቼም ምትሰሙት አረብ አገርያላቹት እረ ተዉ እያስታዋላቹ ብር አትላኩ ተብሎ የለ እህ ግን ማንም አይሰራም

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 10 หลายเดือนก่อน

    Girum new betam kidane mihretin

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወድ👍👍👍👍

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 11 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ሴቱ አይማርም

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 4 หลายเดือนก่อน

    እኛከሰውአገርእንባዝናልወዶችግን😭😭😭😭😭😭😭

  • @NassarNassar-p4b
    @NassarNassar-p4b หลายเดือนก่อน

    Enanite.Egizabeher yisixachuu. Bartuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙኢማን-ኰ5ቸ
    @እሙኢማን-ኰ5ቸ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይይአሁንተስፍቆርጠንአይወድች

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ😢

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 11 หลายเดือนก่อน +2

    Good job

  • @HiwotDubale
    @HiwotDubale 20 วันที่ผ่านมา

    Bertaa eshii 👍👍👍👍

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም እኔ ላስፈትነው ሳይሆን በፖሊስ ላሲይዘው ነው እምፈልግ ታሲዙልኝ ይሆን😢

  • @beza-v9m
    @beza-v9m 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚሆሆሆሆሆ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 11 หลายเดือนก่อน +1

    Geta hoyi😭😭😭😭

  • @MisrakFiseha-jt3rs
    @MisrakFiseha-jt3rs 11 หลายเดือนก่อน

    ብር በዚህ ሰአት ለማንንም መስጠት አያስፈልግም ሰው ባንድ ላይ ትዳር እየመራ በሚሸዋወድበት ጊዜ ላላገባሽው ላላገባናት ባል ሚስት መስጠት ይከብዳል እኔ እኮ ግን እሰጣለሁ ግን አልተሳካልኝም ስለዚህ እናንተ ግን አትሸወዱ እኛን የማይወድ ሰው ምንም ብናደርግለት አይመለስም እኔ ስለደረሰብኝ ነው

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 2 หลายเดือนก่อน

    ይበላት ቤተሰብቢበላው ምናለ ለልጅአባትም አይላክ ጠይብ ሤቱ ልቡንስቷል እሰይ ይጋጣት ኢጪ ሤቶችየ ልብይስጠንእባካችሑ አሑን ያረብሐገር ብር እንደትሖነንነዎ የምናገኝው እረወየው እፍፍፍፎፎ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ ለወንድ ለምን አንቺ ይባባላሉ? ወንዶች ወዴት እየሄዳችሁ ነው? ተው ተመለሱ ይሄ አጠራር ልክ አይደለም ወንድ ወንድ ሽተቱ እንጂ የምን አንቺ መባባል ነው። ማስተካከል አለባችሁ ለሚቀጥለው ትውልድ ጥሩ አይሆንም።

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 11 หลายเดือนก่อน +2

    Iyesus getaNew 😊

  • @beza-v9m
    @beza-v9m 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን

  • @jjbb7535
    @jjbb7535 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንዲሜ፣ከገለጠቹ፣በሀለ፣ደዊለለሁ፣ቢለሂ፣መለዪት፣

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc 10 หลายเดือนก่อน

    Endet eqilf iyzacwal yayagi afar gitan eqilf aytani yalfanibatim

  • @FatimaAhmed-y8v
    @FatimaAhmed-y8v 11 หลายเดือนก่อน +1

    የመዳምቅመሞች ገንዘባቸችሁንያዙ የትዳርነገር ያከተመነገርነዉ ባይባይትዳር አልገናኘንም

    • @አልሀምዱሊላ-ተ1ዐ
      @አልሀምዱሊላ-ተ1ዐ 11 หลายเดือนก่อน

      የት እንያዘው ባል ካልታመነ ወድም ካልታመነ እሽ 😢😢😢😢

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ እኮ ብሩ እንዴት ከእጃቸው ተፈላቆ ወንድ ጋር ይሄድላቸዋል
      እኔ እኮ ደመወዜን ተቀብዬ አንድ ሳምንት እንኳን አይቀመትም እኔ ጋር ግማሿን እቁብ ትቂት ለልጄ ትቂት ለእናቴ ብቻ ለቤት ኬራይ ለእጄ መሳሪፍ ስል ወሯ እስከምታልቅ እዳ በእዳ ሆኔ ነው ሌላኛው ወር የሚገባው.
      እንዳው እንዴት ተጠራቅሞላቸው ነው ብር ለወንድ የሚሰጡት ?

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 6 หลายเดือนก่อน

    Hi is taking advantage of her

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 6 หลายเดือนก่อน

    I like your program but be careful this risky job

  • @ROZAMEKONNEN-y5c
    @ROZAMEKONNEN-y5c 10 หลายเดือนก่อน

    ኧረ መታመን ወይት ነክ በፈጣሪ

  • @yohansandargie
    @yohansandargie 3 หลายเดือนก่อน

    egna ke gojam videowochen eyeteketatelen nw betam melekam sera nw meteseraw berate gen ende hasab video bemeteqeretsebet gizai goji yehonu alasfelagi eqawochen ke zureyah arqeh beteqeretse melekam asqedmeh erasehen mekelakel alebe (berecheqow)

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 8 หลายเดือนก่อน

    ጉብዝናህን አደቃለው ጋዜጠኛው

  • @FyFhuu
    @FyFhuu 14 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ራስህን እየጠበክ ብርጭቆ ምናምን ኣጠገብህ ኣታስቀምጥ እና ቀጥልበት

  • @SifanMezgebu
    @SifanMezgebu 18 วันที่ผ่านมา

    Gn wandime and ken inezi lijoch igeluhal irasihin tebik igzihabiher ke ante gar ihun

  • @Fatima-p2j1s
    @Fatima-p2j1s 10 หลายเดือนก่อน

    Sijamer birr lamin yilikalu koy

  • @RahmaUae-pq6ry
    @RahmaUae-pq6ry 12 วันที่ผ่านมา

    በትክክክክክል❤❤❤❤❤😂

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 10 หลายเดือนก่อน

    Yigermal! Min gud new? Libona yisten!😊

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 11 หลายเดือนก่อน

    Ena ahun lekekew malet new esua fekadegna kalhonech beheg ayteyekem

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሴቱ ምን ነካው ለቤተሰቦቻችሁ ብትልኩ ምን አለ

    • @hodg5666
      @hodg5666 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ቤተሠብም አይታመንም አሁንስ 😮😮😮

    • @beautifullily767
      @beautifullily767 10 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 6 หลายเดือนก่อน

    As a woman I given advice to trust your boyfriend

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 11 หลายเดือนก่อน +1

    berita gobezi erasik tebiki bro

  • @aminaidriss3222
    @aminaidriss3222 10 หลายเดือนก่อน

    Please setefetenachewe burchuko atasekemete yeferekusuhale

  • @Zemzem1
    @Zemzem1 11 หลายเดือนก่อน

    I want talinge you my story to

  • @HasenaKoshi
    @HasenaKoshi 10 หลายเดือนก่อน

    Uufffe Gin Wore Atabizzza Wode Wanawu gudayi Gibbbbba

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 8 หลายเดือนก่อน

    ቱቱቱቱ ሸመጠጠ አይ ጊዜ

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 10 หลายเดือนก่อน

    ብርጭቆ ጠርሙስ ምናምን ካለ በሙድ አስወገድ ለሌላ ጊዜህ

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 11 หลายเดือนก่อน

    Gobezoch 😍🥰

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 11 หลายเดือนก่อน

    sawo genzebe new eyageba yalewo ye sedete ehetoche ebakachu biyanese genzebachenene enyaze ye tedare negre abekituwale selzehe entenekeke

  • @SbbehHsjss
    @SbbehHsjss 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢❤😢😢❤😢❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 11 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ወጣቶች ይሄን ጰጉራቸውን አጨባረው እንደሴጣን ሴጣን ሰፍሮባቸው የሚያደርጉትን አያቁም ሴቶችን እየላኩ ቁጭ ብለው የሚበሉ አፈር ይብሉ ለምን እራሳቸው አይሄዱም ውጭ ሂዱየሚሉ እራሳችሁ ኢዲ ማለት አለባቸው አፈር ይብሉ

  • @abb-cr4pl
    @abb-cr4pl 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lenseedinqu
    @lenseedinqu 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @eyruseshfya9375
    @eyruseshfya9375 11 หลายเดือนก่อน

    እህቶቼ አረተው

  • @ashenafitamirat5483
    @ashenafitamirat5483 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @HiraMani-i5n
    @HiraMani-i5n 11 หลายเดือนก่อน

    Arasatohe.zemebelahawe.ategagalue

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 10 หลายเดือนก่อน

    Bezu weshet kemawrat kelel yale bihon teru neber asfelagy yalhone zibzib tabezalachu yilemdebachhual weshet

  • @hayatarage1995
    @hayatarage1995 10 หลายเดือนก่อน

    ቱ ቅሌታም ወንድ😢

  • @zamzamzamzam281
    @zamzamzamzam281 11 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @NardosTesfaya
    @NardosTesfaya 11 หลายเดือนก่อน

    ደምሩኝ

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 6 หลายเดือนก่อน

    He should be in jail

  • @zehabuhussen3313
    @zehabuhussen3313 11 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @redwave4776
    @redwave4776 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @فاطمهمحمد-س8س3ر
    @فاطمهمحمد-س8س3ر 10 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭