በጣም አስቂኝ ጭውውት/የመንግስት ሰራተኛ ነኝ አትለፉኝ/Very funny short / Ye Mengest Serategna Negn Atelefugn

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 21

  • @yadelewgetasew4250
    @yadelewgetasew4250 หลายเดือนก่อน +5

    ጥሩ ስራ ነው ፍቅር ከዚህ በበለጡ ስራዎች እንጠብቃለን በርታ

  • @mezimurdebitere2457
    @mezimurdebitere2457 หลายเดือนก่อน +4

    haha.... ደሞዝ እና እኛ

  • @amansew
    @amansew 22 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏 keep going with good job👍👍👍

  • @tarikuabebe5992
    @tarikuabebe5992 หลายเดือนก่อน +2

    Ine gin Azenku inji ende lelaw comedy alasakegnim ,because this is reality

  • @kitelentertainment650
    @kitelentertainment650 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂 እናመሰግናለን

  • @selamawitabel1136
    @selamawitabel1136 หลายเดือนก่อน +3

    Good job!

  • @HanaHana-kq1zn
    @HanaHana-kq1zn หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ከምር ዘና ነው ያልኩት 😂😂😂😂

  • @genemuler1143
    @genemuler1143 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂 Yemir gen techyalesh

  • @berekethabtamu7583
    @berekethabtamu7583 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅ኣንደኛ

  • @user-qn8vx7tf3b
    @user-qn8vx7tf3b หลายเดือนก่อน +2

    keldubin🤣🤣🤣

  • @adaneutura8140
    @adaneutura8140 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏

  • @Ivanatube12
    @Ivanatube12 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ።። good job

  • @DamxishMan
    @DamxishMan 21 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅 arraa atasikan

  • @fuliotesfaye5207
    @fuliotesfaye5207 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ነኝ።

  • @Suraman96
    @Suraman96 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @AyrsabeTadesse
    @AyrsabeTadesse หลายเดือนก่อน

    hahaa😀

  • @worldtiktok2039
    @worldtiktok2039 หลายเดือนก่อน

    mechereshawu mekedonia behone tiru neber, please modify it,

  • @user-ec2jm5pb6l
    @user-ec2jm5pb6l หลายเดือนก่อน +2

    የመንግስት ሰራተኛና ባለስልጣንን መለየት የፊልሙን መልእክት በትክክል ለመገንዘብ አይዳግትም። አንድ ኩንታል ጤፍ 14000 ብር በደረሰበት ቅጥ ያጣ የዋጋ ንረት ባለበት ሀገር ከ3000 5000 የሚያገኝ ሰራተኛ ልመና ቢወጣ የሚያስገርም አይደለም። የሚያስገርመው ይህ ህዝብ ለጭቆና የተሰራና ምን ያህል ቢጭኑት ከበደኝ የማይል መሆኑ። እኔን የገረመኝ ነጋዴው ይብሳል የተባለው ነገር ነው። ለጥሩ ተጨቋኝነት እኔ እባሳለሁ እንዴት ይባላል።

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 หลายเดือนก่อน

    ፊልሙም ሆነ ሀሳቡ ከ እውነት የራቀ ነው እንዳውም በመንግስት ሰራተኞች ሲበዘበዝ የሚኖረውን የሰፊውን የአዲስ አበባ ነጋዴ ህይውት ነው ገልብጠህ የስራህው

    • @otorobakalo9064
      @otorobakalo9064 หลายเดือนก่อน

      Negade timeslaleh. Ewunetaw gin abzagnawun yemengist seratenga hiwot new. Leba yehonut gin izih wusx yelum.