ሃዘናችን በዛ መልካም ለሠራ ህዝባችን ሃዘኑን በሙሾ በፉከራ በሺለላ በለቅሶ ይገልፃል ቋሚም የእገሌ ሸንጎ ብሎ በአካባቢው ይወደሳል አጎቴ ነፍስህን ይማራልን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ethiopianews #ethiopia #የአጎቴ ሃብቴ ሺኝት

ความคิดเห็น • 417

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 2 ปีที่แล้ว +54

    በቤተ መንግስቱ የአንድ ደቂቃ የሕሊና ፀሎት ብርቅ ቢሆንበትም እንደዚህ አልቅሶ የሚያስለቅስ ወገን አለን እግዚአብሔር የሞቱትን በአፀደ ገነት ያኑርልን እናንተንም እንባ የሚያብስ መፅናኛ ይስጣችሁ በዕውነት አዝኛለሁ 😭😭😭

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 2 ปีที่แล้ว

      Ebakachihu eske mecha sinalekisi eninoraleni bemechalew meteni mederageti and hizibu seti wenidu erasuni enidekelakeli lemelawo Alemi Hizibi asawokulini and eridata teyikachihu yememeleketachihu hulu yihinini ye AMARA yezeri matifati wenigeli asikumilini Egiziabihar ETHIOPIAN YITEBIKILINI

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 2 ปีที่แล้ว +1

      Ye Semaetatuni begifi yetegedelutini Amara Nefisi yimar

    • @yeshimebetkebede6104
      @yeshimebetkebede6104 2 ปีที่แล้ว

      Manjaer yabalalel

    • @vipqatar7973
      @vipqatar7973 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 2 ปีที่แล้ว

      ዘላለም ስታለቅሱ ኑሩ ሀዘን ከቤታችሁ አይዉጣ:: እናንተ ክፉዎች የእጃችሁን እያገኛችሁ ነዉ!!

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 2 ปีที่แล้ว +51

    ነፍስ ይማር፣ ማወቅ ያለብን ነገር የአንዱ ባህል ለሌላው አካባቢ አስገራሚ ነው፡፡ ለማይረዳ ሰው ጭፈራ ቢመስልም እነዚህ ሰዎች ግን በጣም ሀዘን ላይ ናቸው፡፡

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል የኔ እንባ ፍስስ ይበል ወይ ያገሬ ሰው ብስንቱ ይቃጠል

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 2 ปีที่แล้ว

      እኛም አካባቢ አለ አማራ ክልል በሁሉም ቦታ አለ ይህ ለቅሶ ግን ሀራም ነው ይባላል አጎቴ ሲሞት 120 ጥይት ተተኩሶ ሚሾው ወርዶ ሰውም በጥይት ተመቶ ነበር ግን ቃልቶች አንሰግድም አሉ እናም ስትሞት ሙሾ ነበር ትላለች እህቴ ግን የክርስቲያን ባህል ይባላል ግን እኛም እናለዋለን

    • @stopahmaragenocide7891
      @stopahmaragenocide7891 2 ปีที่แล้ว +1

      አንጀታቸው አሯል ወገኖቼ 😭😭😭

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 2 ปีที่แล้ว

      ለሞቱት ነብሥ ይማረ

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 2 ปีที่แล้ว

      እህህህህህ መፀናናቱን ይሥጣችሁ

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 ปีที่แล้ว +16

    ፍትህ ለወለጋ ወድማችን / እና ህቶች እናቶች አባቶች ወዘተ⁉️🛑ግን ለምን ዝም ትላላችሁ ድምፃች የሚሰማ ሰወች🛑⁉️😭😭😭😭😭😭😭😭ምንልበል ከለቅሶ ዉጭ

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p 2 ปีที่แล้ว +4

    አማሟቴን አሳምረው ይላል ደጉ ያገሬ ሰው እግዚአብሔር በሰራው ነፍስ ለምን ሞተ እያልን ሀዘን ስናበዛ ዛሬ ታዳ በአርያው በአምሳሉ የተፈጠርን የስላሴን ፍጡር እኛው በራሳችን እንግደለው ጀመር አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን የሞቱትን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት አሳርፍል ላነው ይህን የሰቆቃ ጊዜ አሳጥርልን ለንስሐ ሞት አብቃን

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 2 ปีที่แล้ว +18

    ተሼ ባላገሩ እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በዉጪ የምንናሪ ኢትዮጵያዊ በጣም ነዉ ያዘንዉ ለሞቱትም እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸዉን ይማርልን አገራችን ኢትዮጵያ ከወራሪ ጠላት ይጠብቅልን።

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 ปีที่แล้ว +6

    ሱባህን አላህ አላህ መጨረሻችንን አሰምረው ያረብ

    • @user-fi5ll1zc1i
      @user-fi5ll1zc1i 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል 😢

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      አሚን በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔአንጀት እርር ይበል ወገኖቼ እኔን 😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j 2 ปีที่แล้ว +6

    ነብስ ይማር ለወገኖቻችን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ወገኖቼ አስለቀሳችሁኝ ምህረቱን ያምጣልን !!!

  • @user-rd5pr2tb9q
    @user-rd5pr2tb9q 2 ปีที่แล้ว +5

    አይይይይይይ አማራ እህህህህህ አመመኝ አሁንስ ቃላት አጣሁ😭😭😭😭😭😭

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ያማል 😭😭😭😭😭

  • @senda9782
    @senda9782 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ለብዙዎቻችን አዲስ ይመስለኛል ። በእዉነቱ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸው እናመሰግናለን ።
    ሌላው የታዘብኩት ነገር መቸም እንዲህ ሃዘን የተቆመለት ያረፈው ሰው ትልቅ መሆን አለበት ። ማን ይባል ነበር ?

    • @Abenezer653
      @Abenezer653 2 ปีที่แล้ว

      የሚመስለኝ ወለጋ ላይ ለተጨፈጨፉት ሀዘናቸውን ለመግለፅ ነው😭😭😭

    • @balehagerutube
      @balehagerutube  2 ปีที่แล้ว +1

      አጎቴ ነው ሃብቴ የባሉ ነበር

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +1

      @@balehagerutube ጀግናችን ለአንተም መፅናናትን ይስጥህ እሱንም ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @amhiara
    @amhiara 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያፅናቹ ሌላ ምን እንላለን😭😭😭😭😭🙏

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ምሆን በቂ ነው ለሰው ማዘን 😭😭😭
    ይህ ባህል ህክምና ነው: ነጮች ወይ በሃይማኖታቸው የጠነከሩ እያለሱም ይባላል ግን ብቻቸውን ተኮራምተው ጭጭ እንዳሉ በቁማቭቸው ይሞታሉ: ይህ ባህል ግን መተጋብሩ ሃዘኑ ይወጣላቸውል
    ህክምና ነው

    • @mayema3846
      @mayema3846 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው መቅረት የሌለበት የሀዘን መግለጫ ነው ።

  • @ascalhaile2137
    @ascalhaile2137 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዛብሔር ነብሳቸውን ይሜረሌን

  • @emmaleybermudez24
    @emmaleybermudez24 2 ปีที่แล้ว +24

    የየት ሀገር ብሀል መሆኑን ባላቅም ግን አጀታቸዉ ተቃጥሎሎል በሟቹ ነብሥ ይማር እናተንም ፈጣሪ ያበረታቺሁ😭😭😭😭😭

    • @dagmaitgizawi6295
      @dagmaitgizawi6295 2 ปีที่แล้ว +4

      ሰሜን ሽዋ ነው

    • @afgjxccg5694
      @afgjxccg5694 2 ปีที่แล้ว

      የኛአገርጉድማለቃየለውም👩‍👩‍👧‍👧

    • @Abenezer653
      @Abenezer653 2 ปีที่แล้ว

      ምንጃር መንዝ ይፋት somewhere in North Shewa

    • @stopahmaragenocide7891
      @stopahmaragenocide7891 2 ปีที่แล้ว

      አዎ አሯል ለብልግና የሚያሳርር ይላክላቸው☝🏾☝🏾☝🏾

    • @nunusha8971
      @nunusha8971 2 ปีที่แล้ว

      የሠሜን ሸዋ ባህል

  • @NonoNolawi101
    @NonoNolawi101 2 ปีที่แล้ว +6

    በእሮሚያ ላይ ፈጣሪ እሳት ይልቀቅበት አልቃሽ አይትረፍ የአብይ ዘምን ታሪክ ይሄ ነው የሴጣን መንግስት ንዲህ ነው የአማራን ደም የሚጠጣው ተረኞች መጨረሻችው ናፈቀን

    • @sweetethiopia446
      @sweetethiopia446 2 ปีที่แล้ว

      Ayekerm zerachew yetefa yen jewar 1 lijun yensaw

    • @sweetethiopia446
      @sweetethiopia446 2 ปีที่แล้ว

      Amhara konjo selhona yekenalu boti hula

    • @kassahunhaile5862
      @kassahunhaile5862 2 ปีที่แล้ว

      ክፉ ነገር ክፉ ለሚመኝ ይደሳል ሴትዮ ለትግራይ ደግ ብንመኝ ኖሮ ይሄ ባልደረሰ ነበር።

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰሜን ሸዋ ሰዉ ሲሞትም ክብር አለዉ. ነፍስ ይማር

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር ይገርማል እደዚ አይነት ባህል አለቃቀስ ባህል እዳለን አላቅም ነበር፡፡

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችው በየ ሰፈራችው ታጥቃችው እራሳችውን ጠብቁ እነሱ ይመጣሉ ተብሎ የሚጠረጠር ቦታ ሁሉ ጥበቃ በደረግ ኣለበት የኣውሬ መንፈስ ይለበት ክፍ እግዛብሄር ይፈርዳል በተራችው እናተም እንደዚ ደረታችውን ትመታላችው የዘራችውትን ታጭዳላችው ይህንን ምስኪን ደሃ የሚገል ከእነሱ ኣውሬ ይሻላል ፍርድን በቅርብ ታገኛላችው እግዚሃብሃር ያፅናችው ታጥቃችው ሰፈራችውን ጠብቁ ባካባቢው የተለየ ሰው ስታዩ ለምልሻ ጠቁሙ እባካችው ዝም ብላችው ኣትሙቱ ጌታ ይርዳችው ሚስኪን ያገሬ ህዝብ ፀልይላችዋለው ኣንዳንድ ድጋፍም እናረጋለን😭😭😭🙏

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 2 ปีที่แล้ว +8

    እዲህ ያለ ለቅሶ አለደ ጉዲ አላህ ይዘንለት ለሞተዉ እናተንም አላህ ያፅናችሁ

    • @eimumuradyoutube9756
      @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว

      እምጉድነውእ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 ปีที่แล้ว

      የት አገረ ነው ላሀውሎ ወለቅወተ ኢላቢላህ መዝለል ድበረ ማለፉ አኡዙቢላ

    • @user-tj1ot1sb4m
      @user-tj1ot1sb4m 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ttww9470 ሠሜን ሸዋ

    • @user-yk3wz9fw6f
      @user-yk3wz9fw6f 2 ปีที่แล้ว +1

      ሽዋ እዲህ አይነት ባህል አለው እዴ ገና እያየሁ ነው

    • @user-yb9nw3nq2y
      @user-yb9nw3nq2y 2 ปีที่แล้ว

      እኔጃ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ ነው

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i 2 ปีที่แล้ว +5

    አየወገኔ ሁሌም አዘን

  • @aktrlove1143
    @aktrlove1143 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋ የደጎቹ የጀግኖቹ ሀገር ደብረብርሀን ዙርያውን ሀዘን የሚገለፀው እንደዚህ ነው።

  • @tsigezeleke6008
    @tsigezeleke6008 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራን አትንኩብኝ ያመኛል ደጉ ደሀው ርህሩህ ሀገር ወዳድ ቢዘፍን ቢያለቅስ የሚያምርበት ወገኔ አይዞህ

  • @tsdaletsgay3169
    @tsdaletsgay3169 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቤትስብቸች ምፅናናት ይስጥልኝ የኢትዮጵንት እኩ ምሁን ምታድል ነው

  • @menzmenze9445
    @menzmenze9445 2 ปีที่แล้ว +3

    ተሸ ተባረክ የአባቴን አገር ባህል አላቅም እና ባአተ ብዙ ተማርኩ

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      አይደለም እያለቀሱ እኮነው 😭😭😭😭😭

  • @soopna4697
    @soopna4697 2 ปีที่แล้ว +6

    ምስኪኑ መገኔአለቀ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gebretsadik2857
    @gebretsadik2857 2 ปีที่แล้ว +7

    በታሪክ፣የማይረሳና፣የሚዘገንን፣ አረመኔዎች።አምላክ፣ይፍረድባችሁ።

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔን አንጀታችሁ እርር ብሎነው እኔን ወገኔን እኔን ወገኔን ጀግናነበራችሁ ምድረሽንታም የፈሪዱላ ጥይት እያዘነበባችሁ ነው እንጂ የጀግና ጀግናና ናችሁ ኢትዮጵያሀገሬ ከእግዚያብሔር ቀጥሎ እናንተናችሁ ነጻነቷን የምታውጁላት ይብላኝለት ለገዳይ ሟችስ ተገላገለ ይህ ሀዘን ይህ መከራ ይህ ሰቆቃ በእያንዳንዱቤት በደጃቸውም በልባቸውም የማይነቀል ድንኳን ይተከል የንጹሀን ወገኖቻችን ደምና እንባ ይፋረድ አቤቱ ድሀ ተበደለ ሀይማኖት ቀለለ ፍርድ ተጓደለ የሚለውን ደጉን መሪ ደጉን ግዜ አምጣልን ይህም እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ለሞቱት ወገኖቻችን በሙሉ ነፍስይማር ተስፋመንግስት ሰማያትን ያውርስልን ታዛቢ አያሳጣን ወገኖቼ ሀዛናችንን የሀዘን ዳርቻያድርግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ok5np5vi6d
    @user-ok5np5vi6d 2 ปีที่แล้ว +5

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🌹 ዉድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች🌹 በያላችሁበት የአለም ዳርቻ🌹 ሠላማችሁ ይብዛ🌹 የሀገር ሠላምና መረጋጋትን ያግራልን🌹 የሀገር ሠላም ያልናፈቀዉ ማንም የለ ሀቂቃ🌹 የኑሮ ዉድነትንም🌹 አላህ ያረጋጋልን 🌹 በተረፈ ሥንሠራ ነዉ ለሀገራችንም ለቤተሠብም የምንሆነዉ🌹 እንዘያየር ተያይዘን እንደግ🌹

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

      ሠላም ይብዛልሽ የኻሊድ እናት ተባረኪ።

  • @seidendris2078
    @seidendris2078 2 ปีที่แล้ว +5

    የአላህ አላህ ይድርስላቸው የአላህ ወላሂ አጄቴን በሉኝ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 ปีที่แล้ว +4

    ነብስ ይማር የማያልቅበት አምላክ የአማራን በቀል ይበቀል

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 2 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት እምዬ ሰሜን ሸዋ ሰርጎ ሀዘኑ ደሴ ይላል እመቤቴን

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይ ኸረኡኡኡኡኡኡ የዋሁ አማራው ደጉ አማራው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ደሞቼ 😭😭😭😭😭

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      አሚን 😭😭😭😭

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      አሚንንን😭😭😭😭😭😭☝️

  • @ormooakkamy7prime263
    @ormooakkamy7prime263 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፋስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @WeltaWeltas
    @WeltaWeltas 2 ปีที่แล้ว +7

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ ያፅናችሁ 😭😭

  • @user-je5xd6dp2g
    @user-je5xd6dp2g 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርምባህል

  • @kokobeabebe1594
    @kokobeabebe1594 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ሀዘናችንን በቃችሁ በለን

  • @user-ys1cj7qk9v
    @user-ys1cj7qk9v 2 ปีที่แล้ว +2

    ያአሏህ እስከመቸሀዘን

  • @lemlemayele7143
    @lemlemayele7143 2 ปีที่แล้ว +2

    egziabher tsinatun yetachu lewedaj zemedochu lesum nefsun babrham ekf yanurln

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 2 ปีที่แล้ว +1

    አቢይ አህመድ አንተንስ እግዚአብሔር እድሜህን ያሳጥረው! የነጋው አይምሽልህ! የጀመርከው አይለቅልህ! አሁን ይህንን ምንም የማያውቅ ምስኪን ህዝብ በቀልኳን ቢኖር ይህንን ህዝብ???
    እግዚአብሔር በዘመንህ የኃዘን ጌታ ያርግህ! ኃዘን በቤትህ ይድረስ!!! የአማራ ህዝብ ምንም ዓይነት ጥቅም አግኝቶ የማያውቅ አገሩን ግን እንዳንተ ዓይነቱ ሰይጣን መቀለጃ ያኖረ የጡበቀ ምስኪን ህዝብ እግዚአብሔር ሁሉንም ይመልከት ከዚህ ሁሉ ሰው ለቅሶ የአንዱ ይድረስብህ!!!

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብሰ ይማር እግዚያብሔር ፅናቱን ይሰጣችሁ

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 2 ปีที่แล้ว +6

    Sorry to hear that. Rest in peace and my God comfort families, relatives and friends

  • @pace2443
    @pace2443 2 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቼ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😂😭😭😭😭😭😭 ሞት ለገዳዮች

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว +3

    ነብስ ይማር አይ ኡኡኡ የአማራዬ ህዝብ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ ጌታ ሆይ የህዝብህን እምባ ተመልከት😭😭😭😭😭😭😭

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ እራጅኡን ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ኢራጅኡን. ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ እራጅኡን.
    ሀስቡን አላህ ወኒሙሉኪል. ሀስቡን ሀስቡን አላህ ዓለ ኩሉ ዞሊሚይን ሀስቡን አላህ ዓለ ኩሉ ዞሊሚይን ለሀውላው ለቁወተ ኢለ ቢላህ ለሀወላው ለቅወተ ኢለ ብልህ. ወገኔቸ ብበአገራቹሁ. በቂሂቹሁ. በዘራቹ መገደላቹሁ. ልብ ያማል ልብ ያማል ልብ ይሰብራል. አላህ ሶብሩና. መፃናናቱን ይስጦቸሁ. የአማራ ተወላጆች ሙስሊም እና ክርስቲያኖች. አዘናላል አልቅሰናል 😭😭😭

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 2 ปีที่แล้ว

      አረመጀመሪያፁሁፍሽንአስታክዩውምንምአይነበብ

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 2 ปีที่แล้ว

      @@kdeoj1075 ክክክክክክክ. አብበው. ደጋግመ. ይህ. ሀይማኖታዊ. ዱዓ ነው.

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሰማይና ምድርን የዘረጋህ አምላክ ይቅር በለን የሞቱትን ወገኖቻችነን ነፍስ ይማር
    አይ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ሞት ይገባው ነበር??? የኔ የዋሁች ደረታቸውን በእጃቸው እየወገሩ በጣም ያሳዝናል

  • @user-hm6rs8hl7t
    @user-hm6rs8hl7t 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማርልን ዉድ ወንድማችን አይዞህ!

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke4643 2 ปีที่แล้ว +2

    እህህህህህህ እግዚአብሄር ያጽናችሁ

  • @bsahle
    @bsahle 2 ปีที่แล้ว +7

    woyne wogn alek woyne
    Ethiopia, this is never what i dreamt for my beautiful country and my beloved Ethiopians. Nothing but massacre for 4 years.

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ነብስ ይማርልን !!!
    አጥቂ ሃይል እንጅ መንግስት ያልሆነ ገዳዩን ግብር እየከፈለ እያደለበ እና ከገዳዩ ጎን በመቆም ለሚገኝ አይምሮው ለተበከለ፣ለተበረዘ አንዳንድ ከንቱ ወገን ከንቱ ድምጽ ከንቱ ጩሆት መስጠት ድካም ነው።እነሱም አያመሰግኗቸውም
    "ሞኞች ይሏቸዋል።"

  • @user-km9dc8lh3f
    @user-km9dc8lh3f 2 ปีที่แล้ว

    አማራነቴ ክብሬ ነው ደጉወገኔ ለማታቀን ወገን አለን

  • @asmabarch6768
    @asmabarch6768 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካሙን ሰላሙን ግዜ ያምጣልን

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 2 ปีที่แล้ว +4

    ነብስ ይማር

  • @gatutayachu7489
    @gatutayachu7489 2 ปีที่แล้ว +4

    ነብስ ይማር የት ሀገሮች ነዉ

  • @user-je5xd6dp2g
    @user-je5xd6dp2g 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀንአላህ

  • @sebleashagre2315
    @sebleashagre2315 2 ปีที่แล้ว +6

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @امينهمحمد-ص2ه
    @امينهمحمد-ص2ه 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ልዩወች እኔ ልረርላችሁ ኡፊፉፉፉፉፉፉፉፉ

    • @sameeraahmed5481
      @sameeraahmed5481 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር ያፅናችው ያገሬ ህዝብ እባየን መቆጣጠር ኣልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mebratetafere9934
    @mebratetafere9934 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር እናተንም ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @user-bd1fd3qj4z
    @user-bd1fd3qj4z 2 ปีที่แล้ว

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ምህረቱን ያውርድልን አይይይይይግ

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 2 ปีที่แล้ว +1

    Yena misekin hizib Egziabher selam ena sakihen yemeleselik

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 2 ปีที่แล้ว

    ለሞተው ነብሰ ይማር.ከሞተው በበለጠ ህዝቡ አለቃቀሶ ልቤን ሰበርው አስለቀሰኝ ተቀጠቀጦ እኮ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት መፈጠር ያስጠላል በጣም ያማል የኝ ግዜ

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀስበየአላህ ወኒዕመል ወኪል

  • @AhmadAhmad-bv3vu
    @AhmadAhmad-bv3vu 2 ปีที่แล้ว

    አንዲት፡ነሽ፡አገሬ፡ወጠኖቼ፡እግዚአብሔር፡ያፅናችሁ።

  • @user-kg1kq3qd4d
    @user-kg1kq3qd4d ปีที่แล้ว

    ወገኖቸ እንባችንን እመብረሀን ታብስልን መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @stopahmaragenocide7891
    @stopahmaragenocide7891 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሔር አምላክ እንባችሁን እና የፈሰሰ የወገኖቻችንን ደም በባለጌ ስብስብ ብልግና እና ቤተሰባቻቸው ልጆቻቸው የቁም ስቃይ ይሰጣቸው ለሞቱት ነፍስ ይማር ወገኖቼን ያጽናችሁ 😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hilinabruk4917
    @hilinabruk4917 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዞን ወገኔ ይህም ያልፍል ለሁሉም ቀን አለው

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትለመናገር፣ሳየው፣ዘፈንነበር፣የመስለኚ፣አይቸም፣ስምቸም፣ስለማላውቅ፣እነሱግን፣ከአንጀታቸው፣ነው፣የሚያለቅሱት፣ለሞተው፣ወገናችንነፍስይማርልን፣ለቤተስቦቹእናለዘሙድ፣ወዳጆቹ፣በሙሉ፣መፀናናትን፣ይስጣቸው፣ፍጣሪ

    • @balehagerutube
      @balehagerutube  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዘመዴ ይህ ሙሾ በመባል የሚታወቅ የሃዘን መግለጫ ስረዓት ነው ሠው በሂወት እያለ ለሃገር የሰራው ታሪክ ሲሞት የሚነገርበት ክብሩ የሚገለፀወት ነው ወጣተችም ይህን በለቅሶ የሚታየውን የሺኝት ክብር ሲመለከቱ እነሱም ለወገን ሠርቶ ማለፍን ይማራሉ ዘማችም አራሺም ቀዳሺም ይሆናሉ አጎቴ ሞቶ የአጎቴ ሺኝት ነው ሸዋ ተጉለት

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว

      ስላም፣ለአትምይሁንልህ፣ወንድም፣እግዝያብሄር፣ያፃናህ፣ስለነገርከኚ፣አመስግናለሁ

  • @selinag6848
    @selinag6848 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር እንባቹህን ያብስ በቃ ይበላቹ ለሞቱት መንግሰተ ሰማይ ያዋርሳቸው

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፈስክማረ

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 2 ปีที่แล้ว +1

    Nefis yimar Wegene!

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል

  • @saifalmahmoud3467
    @saifalmahmoud3467 2 ปีที่แล้ว +3

    ነብስ ዪማር

  • @user-tl8lg9tm8z
    @user-tl8lg9tm8z 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚሰኪን ዎገናችን አሁን እነዝህ ምን ይገዴላሉ!?😭😭☝የአላህ

  • @hanna2071
    @hanna2071 2 ปีที่แล้ว +2

    My Innocent kind Amhara people you don’t deserve this….😭😭😭

  • @nebyoumussie2713
    @nebyoumussie2713 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጲያዊ ወይንም አማራ ከሆኑ አይቀር እንደዚህ አይነት ማህበረሰብ ውስጥ መፈጠር ነበር። ለካ ተሼ ኢትዬጵያዊነቱን የወደደው አለአንድ አይደለም።
    So rich culture
    በህይወት ውስጥ የሚያጋጥሙ መጥፎ የሀዘን ግዜያትን በሰው ልጅ አይምሮ ላይ መጥፎ ጠባሳ ሳይጥሉ እንዲያልፉ ለማድረግ የሚሞክር የ ሺህ አመታት ልምምድ ውጤት፣ በጣም ያስደንቃል።

  • @user-zd4fh3be3x
    @user-zd4fh3be3x 2 ปีที่แล้ว +1

    ባላገሩ የኔ አባት ኑርልን ባላገሩ በሁሉም አማርቦታ ቢካሀዲ በዴሤም በከሚሤ በወሎ ሁሉም አብይ እማ አንዲምሠው የሞተአህልአልቆጠርንም እፋኖጋር ከሁሉም ትገናኝይመሥለኛል በቢተኝነት አማረ እሁሉም ቦታ ሀዘን ለቅሶ ይካሀዲ

  • @user-zd4fh3be3x
    @user-zd4fh3be3x 2 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቸአተነኩንን እኛ ሆዲ የባሠነነን አማርሁሉም በየወርዳው ሀዘኑን መግለፅ አለበት

  • @tafartafer2785
    @tafartafer2785 2 ปีที่แล้ว +3

    ቸሩ አምላክ በቃ በለን

  • @امينهمحمد-ص2ه
    @امينهمحمد-ص2ه 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይይይይይሰ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍እህህህህ

  • @bilalediris9034
    @bilalediris9034 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔለራሴ በጣምነው ያዘኩት የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማራቸው ለእናተም መፅናናትን እንመኛለን

  • @fikirtedesaleng6337
    @fikirtedesaleng6337 2 ปีที่แล้ว +3

    የሞቱትን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ነብሣቸውን በአፀደ ገነት ያሣርፈው

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሳቸውን ባጸደ ገነት ያኑርልን ቤተሠቦቻቸውን እንዲሑም ኢትዮጲያዎችን መጽናናትን ያድልልን

  • @hanaasfaw8764
    @hanaasfaw8764 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭
    አዬ እማዬ አገሬ😭😭😭😭😭

  • @tadlabebaw6844
    @tadlabebaw6844 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስይማር

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes9922 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ የማር

  • @shfgsysgshsudtayaeaiwkwvs4806
    @shfgsysgshsudtayaeaiwkwvs4806 2 ปีที่แล้ว +1

    ውገኔ ፍስይማር

  • @lubabaendres3
    @lubabaendres3 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያጥናህ ወንድሜ

  • @imdove7528
    @imdove7528 2 ปีที่แล้ว +1

    I'm so sorry God please help Ethiopia

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 ปีที่แล้ว +1

    ውስጣቸው እያረረ 😥😥ኦረ ምን ይሻላል 😥

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 ปีที่แล้ว

    ለሞቱት ነብስ ይማር ግን ይለያያል አማራ ክልል ከእኛ እደዚህ የለም

  • @senietestfanos4009
    @senietestfanos4009 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭የነዚህ ሀዘን ተመልከት ፈጣሪ

  • @ethio125
    @ethio125 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያፅናችሁ በቃ ይበለን

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 ปีที่แล้ว

    ያርብ።።ያርብብብብብ።።አተ።በቃበለንንንን

  • @fessessetefera4457
    @fessessetefera4457 2 ปีที่แล้ว +2

    Egezeabher yatinacho

  • @yeshewaalayu4800
    @yeshewaalayu4800 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማረረረረረረ

  • @tsehaymengesha9836
    @tsehaymengesha9836 2 ปีที่แล้ว

    እኛ እትዩጰያዊያን ደሰታችንም ሀዘናችንም የሚያምረው እንዲህ በአንድ ላይ ሰንሆን ነው የሚከፉፋሎንን የሚለያዮንን ፈጣሪ ያርቅልን

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 ปีที่แล้ว

    አቶ አቢይ አህመድ፣ዘመንህ አይባረክ፣የእነዚሀወ ፣ንጹሃን ደም፣እንድሜ ልክህን ፣ደም ታለቅሳለህ፣አንተም ድፍት በል፣መሪ ሆነህ፣በሰው ሞት እንደቀለድህ ፣እኔን አያድርገኝ፣አንዱ ይደፈኸል፣ከሞተ መቃብር ላይ ችግኝ እንተክላለን፣ለእሱም ጥላ ነው አለኸ፣ጌታ ይፍረድበህ፣አንድ ሀገር ህዘብ መንግስት አለኝ ብሎ፣ሀገር አማን ነው ብሎ፣በመረጠው መንግስት፣ለሞት ፣ሰለባ መሆን።የክልሉ፣የህግ መንግስቱ፣የጸጥታ፣ሀይል፣ተሳተፈው ከመንግስት ጋራ ሆን ብለው የህዝብን የጨፈጨፏቹሁ ሁሉ፣ደም ሽኔ እግዚአብሔር በዙህ አመት ወስጥ ወቅስፍት ያውርድባቹሁ።

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 2 ปีที่แล้ว +2

    ሙስሊም ክሪስቲያን ተዋዱው የሚኖርበት አገር ኦሮሞ ጋላ ቆሻሻ ሙሀይም አላህ ያጥፋችሁ