ዘመድ ወዳጅ እዘነ አለቀሰ አንቺን ውድ እህታችንን የማዳን አቅም አጣን አያችሁ ሁሉም የፈጣሪ ብቻ ነው አብራችሁን ለነበራችሁ አመሰግናለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ethiopianews #shewa #2022

ความคิดเห็น • 133

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 ปีที่แล้ว +4

    ነብሥ ይማረ የኛ ጀግና ፈጣሪ መጽናናትን ያዲልህ ሁላችንም ወደዛዉ ነዉ አሟሟታችንን ያሣምረልን 😢😭😭😭

  • @derashutube
    @derashutube 2 ปีที่แล้ว +4

    ነፍሶን በአፀደ ገነት ያኑርልን በደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን ነፍስ ይማር

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ ሞት ፈጣሪ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አሏህ እኔ የመሰለኝ ሰርግ ነገር መስሎኝ ነበር ኮሜት ሳነብ ነው የገባኝ ያአላህ

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l ปีที่แล้ว +1

    አይይይ አላህ ይሠቦራቸው አለቃቀሣቸው ሁሉም ባገሩ ያለያያል

  • @genitube3039
    @genitube3039 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍ ነብስ ይማር በየቦታው መከራ በዛ እ/ር ያፅናቺሁ 😭😭😭😭

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ሸዋ ዐምሀራ ልቅሶ እሚያሳምር አላየሁም።እንኳን ለወገን ደመኛም ቢሞት ያስለቅሳል።ሞትም እንደ ሰርግ ሲደምቅ ያምራል።ይህ ባህላችን መጥፋት የለበትም ።ቄሶች ይቅር ይላሉ አትስሙዋቸው

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር አፈሩን ያቅልላት
    ተሼ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር እህታችን፡ መንግስተ ሰማይ የዋርስሽ! ለቤተሰብፅናቱን ይስጥልን።
    አንዳንዳችሁግን አጉል አወቅን እያላችሁ እምትኮምቱ ትልልቅ ደንቆሮዎች ምነው ትንሽ ለግለሰብ ብሎም ለማህበረሰብ የአኗኗር ዘይቤክብር ቢኖራችሁ? ኧረ እናንተስ !ኢትዮጵያኮ ተቆጥሮ እማያልቅ ባህል ያላት ሀገር ናት! እማይሆን የመንደርወሬያችሁን እዛው መንደራችሁ ውስጥ ከቢጤዎቻችሁ ጋራ ብታወሩ!!

  • @aba-dagnew1888
    @aba-dagnew1888 ปีที่แล้ว

    አምላከ አቡነ ዜና ማርቆስ ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን!
    ለወዳጅ ዘመድ ለቤተሰብ ቅድስት ድንግል ማሪያም መጽናናቱን ትስጥልን!

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከደጋጎቹ አባቶች ጎን ነፍስሽን ያሳርፈው ለመላው ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የኔ የዋሆች እሩህሩሆች በቃችሁ ይበለን

  • @dddwww1948
    @dddwww1948 ปีที่แล้ว

    Wow, very unique 😢
    I guess it is better to grieve this way for loved once instead of being miserable for the rest of once life on Prozac. May God be with you.

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደው ነው

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ዘመዶች እደዛሬ ልቅሸ አላውቅም ለማች እህታችን ነብስ ይማር ለመላ ቤተሰብ መፅናናት ይስፕልን

  • @soopna4697
    @soopna4697 2 ปีที่แล้ว +2

    አይደጉአማራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚❤️💛

  • @zewduyimer4516
    @zewduyimer4516 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ነብስ ይማር፣ ለአንተም ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው በመላው ኢትዮጵያ የተለያየ አይነት የልቅሶ አይነት እንዳለ እሰማ ነበር ዛሬ ገና ነው ይህን ያየሁ ይገርማል ባህላችን ።
    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቀኙ ያኑረው መፅናናት ይስጣችሁ 😭👏

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 2 ปีที่แล้ว

    ለእሕታችን ነፍስ ይማርልን ለናተም እግዜአብሔር መፅናናትን ይሥጣችሑ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 2 ปีที่แล้ว

    ነፍሷን ይማርልን።እግዚአብሔር ያፅና ሁሉንም

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር፡ እግዚአብሔር ያጽናችሁ፡

  • @RoRo-pn5dd
    @RoRo-pn5dd 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማረ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 2 ปีที่แล้ว

    ነፍሰ ይማር የዋህ ህዝብ 😭😭😭

  • @user-vg5xx2wj1w
    @user-vg5xx2wj1w ปีที่แล้ว

    ነብስይማር

  • @bmsk0076
    @bmsk0076 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዜር በቀኙ ያርጋቸው

  • @kibruyisfa9914
    @kibruyisfa9914 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭💔💔

  • @almazabay3224
    @almazabay3224 ปีที่แล้ว

    Nebes yenar

  • @user-bf6ef1jk8u
    @user-bf6ef1jk8u ปีที่แล้ว

    ጉድ ኢትዮጵያ እኔ እኮ ዘፈን መስሎኝ ነበር

    • @user-jc4st4od8f
      @user-jc4st4od8f 2 หลายเดือนก่อน

      ዘፈን አይደለም በጣም ደስ የሚል ባህል ነው ለቅሷቸው ይሄ በሸዋ ባህል ሙሾ ይባላል በጠም ደስ የሚል ነው ማለት እኔ እዛ በስራ ምክንያት ቡዙ ጊዜ ቆይቻለሁ ኦውቀዋለሁ ብቻ ሁሉም ነገራቸው በጣም ያስደስታል ሁሌም ሰላማቸው ይብዛልኝኝኝ

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 ปีที่แล้ว

    የትሀገርነው በአላህ ለቅሶ እደዚህም አለደ

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq 2 ปีที่แล้ว +1

    እ ምንድነው ሰርግነው ወይስ የሆነ ዛር ስቀሰቀስ ገፈራ የሚባል ልምድ አለ እሱን ይመስላልኮ ጉድ እምየ ኢትዮጲያ ስንት ልምድና ባህል አለሽ 🇪🇹

  • @rohemayemaryam9753
    @rohemayemaryam9753 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር ግን ይሄ ለቅሶ ነው ባህሉ ይገርማል

  • @jemayineshjemayinesh2455
    @jemayineshjemayinesh2455 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭waqqayoo namsee yaa maruu

  • @amanualtakele-bf5ls
    @amanualtakele-bf5ls ปีที่แล้ว

    Ripp,yet akababi new yh bahl

  • @masfhmasdj4675
    @masfhmasdj4675 ปีที่แล้ว

    አረ ምን ጉዲ ነው

  • @zerihunsharew4050
    @zerihunsharew4050 ปีที่แล้ว

    Wey gize

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 2 ปีที่แล้ว +2

    ማናት የሞተችው ለምን ነው የየት ሀገርስ አለቃስ ነው ፈጣሪየ ሆይ ጭብጫቦው😏😏😏😏😏

  • @dawitkefyalew2618
    @dawitkefyalew2618 2 ปีที่แล้ว +1

    is that shewa, ahamara ?

    • @SolomonVA
      @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @dawitkefyalew2618
      @dawitkefyalew2618 2 ปีที่แล้ว

      @@SolomonVA ohhh, I guessed it well. It is different.

  • @user-kx3ru8ky8y
    @user-kx3ru8ky8y 2 ปีที่แล้ว +2

    የሸዋ ነው አይደል

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 2 ปีที่แล้ว +1

    Yan inat asqemxut ibakachuu 😭😭😭😭

  • @zehontube7943
    @zehontube7943 2 ปีที่แล้ว +1

    እያነቡ እስክታ ማለት አሁን ነው!!! ይች ናት ለቅሶ 🤣😭

    • @tsedaleayele4208
      @tsedaleayele4208 2 ปีที่แล้ว +1

      ብባህላቸው ነው ማንው ቱውብ በአብዛኛው አማራ ክልል ለቅሶው መረር ይላል ምን ማለት ነው እያነቡ እስክስታ ?ካላወቁ መጠየቅ ካለዛ ከመናገር መቆጠብ የዶርዜን ለቅሶ ቢታይ ደግሞ ፍፁም ጭብጨባ የተሞላበት ነው ያ ማለት ሁሉም እንደ ብሄሩ ነው ለቅሶን የሚገልፀው እና ለዪቱ ሳንቲም ተብሎ የማያቁትን ማውራት ትንሽ ያሳፍራል።

  • @Noornoor-zz4ch
    @Noornoor-zz4ch ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭

  • @ewnetubelete6556
    @ewnetubelete6556 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k ปีที่แล้ว

    መንዝ ነው?

  • @najattube
    @najattube 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 ปีที่แล้ว

    ውዶችየ በወት አገር ነው😭😭😭😭😭😭😭ውይ

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @amena3575
    @amena3575 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @leinayo9394
    @leinayo9394 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ግን ይህሄ ባእል መቅረት አለበት

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye ethiopia enatoch siyasazenu meche yehon lijen lijen yemiyaqomew

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 2 ปีที่แล้ว

    Egizabher mesenanatun yesetachu esum nefisuan yemarelen behalachn gen yemgrem new beye akababiw yetlyay allekakis new yalew

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 2 ปีที่แล้ว

    Teshe Balageru Behelun Tebakaki hagerun wedageeee

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว +2

    ምጉድነው. ይህስበቀረ. ዘፈንየሚመስል ሡበሀንአላህ

    • @user-ql6my4nw4m
      @user-ql6my4nw4m 2 ปีที่แล้ว

      ጉድ ነው ለቅሶ ነው

    • @mimihaile822
      @mimihaile822 2 ปีที่แล้ว

      ባህሌን ህ ቀልደኛ

    • @mimihaile822
      @mimihaile822 2 ปีที่แล้ว +1

      እናተ የዛሬ ትዉልድ ይሄን በሃይል አታዉቁም ይሄ አዲሳባላይ ጭምር ሲለቀስበት የነበረ ነዉ ኖሬበታለዉ ሃዘናችንን መግለጫ ነዉ እደዛሬዉ በግሬደር እየቆፈረ የምቀበርበት አዉሬ ትዉለረድ ሳይፈጠር ሀዘንን መር ብሎ የምንገልፅበት ነዉ።

    • @eimumuradyoutube9756
      @eimumuradyoutube9756 2 ปีที่แล้ว

      @@mimihaile822 አላቅምወላሂ

    • @genetberhe8035
      @genetberhe8035 ปีที่แล้ว +1

      @እሙ ሙራድ ይቱብ Eimu murad TH-cam ገለመለ የተባልሽ 1ኛ ደንቆሮ ይቅር ነው ያልሽው የኛ ዘመናዊት?? አንቺስ በቀረሽ ሙትቻ። ኢትዮጵያ እንደዚ ልዩ የሆነች ሀገር ናት የእያንዳዳችንን ባህልና ማንነት እስካላከበርን ድረስ ሰላም አይኖርም እድሜ ለአንቺ አይነት ደነዞች አጉል አወቅን ባዮች!!!

  • @shikuryasin1784
    @shikuryasin1784 ปีที่แล้ว

    የየት አገር ባህል ነው

  • @kokobeshanbel
    @kokobeshanbel ปีที่แล้ว

    🙏😭😭😭😭😭😭🐪😭

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር ግን ያት አክባቢ ነው

  • @semiralegese5980
    @semiralegese5980 2 ปีที่แล้ว +1

    እያንዳንዲሽአስመሳይሑላ ይሔንንለቅሶአለምንአነጋገረዉአረኛየዲረማ.ላይ አይተነዋልአባባበቃሉሲሞቱ.እያንዳንዲሽአፍሽንከፍተሽእቅልፍሽንትተሽ ያየሽዉእነዚሕአገርነዉየተሰራዉ ንገሩኝባይሑላ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ያንጣጣሻል? ደግም ስትጽፊ space ተይ

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 2 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ስራ ፈት አይደለም እንደት እርግጠኛ ሆንሽ ሁላችንም እረኛየን ማየታችን ????
      ለምሳሌ እኔ አንድም ክፍል እረኛየን አላየሁም ስርአተ ቢስ

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ሁና ነው የሞተችው? አይይይ

  • @bedryaoktahlam5346
    @bedryaoktahlam5346 2 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታና ሰርግ ነው ወይስ የሞተ ሰው ሰው አለ ማለት ለቅሶ ነው እንዳልል ዘፈን አለ ሰርግ ነው እንዳልል ፎቶ ይዘዋል እስኪ በአላህ አስረዱኝ

  • @abelove
    @abelove 2 ปีที่แล้ว

    nebsan betsede genet yanurat gn yet hager musho new bemariam ngerugn

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 2 ปีที่แล้ว

    😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔😥😥

  • @user-lu5ej6qw8s
    @user-lu5ej6qw8s 2 ปีที่แล้ว +2

    በአላህ ጪፈራ ነዉ ለቅሶ እደ እኔ አይቸም አላቅ እዲህ ያለ ለቅሶ

    • @tigistmamo857
      @tigistmamo857 2 ปีที่แล้ว

      ለሰታችሁ ላስረዳ ሸዋውሰጥ መጃር፣ሸኮራ ደብረብርሃን ቡጋ ፣ይፈፈ

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ እኔም አልገባኝ ኢትዮጽያ ዉስጥ ነዉ ግን ጭፈራ ነዉ ለቅሶ

    • @tsedaleayele4208
      @tsedaleayele4208 2 ปีที่แล้ว

      ታዲያ ካላየሽ አታቂማ አዎ በሙስሊም ደረት(ሙሾ)አይመታም ጭፈራ እማ ንታውቂያለሽ የምን ማጭበርበር ነው ሀዋ

    • @tsedaleayele4208
      @tsedaleayele4208 2 ปีที่แล้ว

      @@Hayat-vs7ld ካልገባሽ ት/ቤት

    • @user-lu5ej6qw8s
      @user-lu5ej6qw8s 2 ปีที่แล้ว

      @@tsedaleayele4208 አልሀምዱሊላህ ጪፈራ ቦታ አልገኝም ሰለማላቅ ጠየኩ በስ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 ปีที่แล้ว

    አረ እደዚህ ሀዘን ጥሩ አይደለም ሁሉንም በላ እሚመልሰው ወደ አላህ እጅን መዘርጋትነው በዶአ በጾለት ብቻ ከዚህውጭ ሌላ አያስፈልግም 🥹🥹🥹🥹

  • @noreaxx1235
    @noreaxx1235 ปีที่แล้ว +1

    የወመልቂያማእየጮኸችየምትመጣሴትአለችእሷምሰውሲሞትወየውእያለችየምታስለቅስአስለቃሽሴትናትአሉነብያችንሙሀመድአላህይጠብቀንያረብአልሀምዱሊላየዝህባህልአላህየአልፈጠርከኝሱመአልሀምዱሊላ

  • @evangelistankeste
    @evangelistankeste 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sv2jm7xk6y
    @user-sv2jm7xk6y 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ምዲነዉ🤔🤔🤔

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 2 ปีที่แล้ว

      አንቺን አይመለከትም

    • @user-qq8en3ru6u
      @user-qq8en3ru6u 2 ปีที่แล้ว

      @@bmsk0076 ማለት ለቅሶ ነዋ

    • @user-sv2jm7xk6y
      @user-sv2jm7xk6y 2 ปีที่แล้ว

      @@user-qq8en3ru6u እሺ አላህ የማረዉ

    • @user-sv2jm7xk6y
      @user-sv2jm7xk6y 2 ปีที่แล้ว

      @@bmsk0076 እደት

    • @soopna4697
      @soopna4697 2 ปีที่แล้ว

      ምንይመስልሻል

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf 2 ปีที่แล้ว

    ዳስ

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 2 ปีที่แล้ว

    i am sorry i do not have respect for this.

  • @azebsil7381
    @azebsil7381 2 ปีที่แล้ว

    Begeza ehitu hazen, TH-cam birr yemisera maferya neh 😠

  • @atlas4738
    @atlas4738 2 ปีที่แล้ว

    Ere gud enanteye lene adis new ,nefes yimar😹

  • @nejatbtyasin973
    @nejatbtyasin973 2 ปีที่แล้ว +3

    ላኢላሀኢለላ
    ሱባሀን አላህ ምንአይነት ዘመንነው የደርስነው ሰው እየሞተ ጪፈራ

    • @etsubeseleshi3416
      @etsubeseleshi3416 2 ปีที่แล้ว

      አገሬው ሐዘኑን የሚግልፀው በዚህ አይነት ነው ጭፈራ አይደለም
      Comment ከመፃፍ በፉት አገር ውስጥ ያሉት በሃል ማወቅ ያስፈልጋል

    • @bisratkinfe4020
      @bisratkinfe4020 2 ปีที่แล้ว

      በህል አታውቂማ

  • @Xzsa-ww4pf
    @Xzsa-ww4pf 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምጉድነዉ

  • @ztubeztube5343
    @ztubeztube5343 2 ปีที่แล้ว

    ሰርጎ ይመስል እሀዘን ቤቤት

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 ปีที่แล้ว

      እያለቀሱ ሠርግ አለ እንዴ?

    • @senda9782
      @senda9782 2 ปีที่แล้ว

      የሸዋ አለቃቀስ ባህል ነው ።
      አሁን ቀረ እንጂ አዲስ አበባ በተለይ በቀይ ሽብር ጊዜ በየሰፈሩ ይህ ነበር ።

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እንድህ አይነት ባህል መኖሩን ገና እያየሁ ነው ጭብጨባና መደለቅ ያለበት ለቅሶ ጉድ ነው

    • @ztubeztube5343
      @ztubeztube5343 2 ปีที่แล้ว

      @@Lulu-cv4wq በጭብጫቦ ሱበሀንክ ይገርማል

  • @dinbushdinbush3737
    @dinbushdinbush3737 ปีที่แล้ว

    ደሞ ከመቸወድህነው ለቅሶላይ ጭብጨባ በሸዋ በፈጣሪ

  • @faturibato9653
    @faturibato9653 2 ปีที่แล้ว

    አረ ምን አይነት ሰውነቸው ሰው ሞቶይጨፍራሉ?

  • @user-jg3rz1bo4w
    @user-jg3rz1bo4w 2 ปีที่แล้ว +1

    የት አካባቢ ነዉ እንደዚህ አይነት የለቅሶ ባህል ያለዉ እየዘፈኑ ነዉ የሚመስሉት ወላሂ

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 2 ปีที่แล้ว

      Minew zem beteye ye anchi enat. Endih talqes beye alregmeshem mechem

    • @balehagerutube
      @balehagerutube  2 ปีที่แล้ว +8

      ሸዋ ተጉለት ነው ሙሾ ይባላል

    • @user-jg3rz1bo4w
      @user-jg3rz1bo4w 2 ปีที่แล้ว +1

      @@balehagerutube ጀግናችን የወሎ እባ አባሹ የጅንታዉ ለቃሚ ፈጣሪ ያፅናናችሁ

    • @user-jg3rz1bo4w
      @user-jg3rz1bo4w 2 ปีที่แล้ว

      @@vivaviva4164 ይቅር ይበላችሁ ያላወኩትን መጠየቅ ሀፅያት ነዉ እንደ በአላህ

    • @tigistmamo857
      @tigistmamo857 2 ปีที่แล้ว

      ሸዋ ምንጃር ሸኮራም እደዚህ ነው ግን ወድ ለብቻው ነወ እልል በይጉቤ ነወ የሚሉት ወይ ሐገሬ

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር

  • @slamtakliwans30
    @slamtakliwans30 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር