ትግራይን በአይነ-ቁራኛ፤ አዲሱ የዲያቆኑ መርዘኛ መጽሐፍ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 240

  • @etheth5034
    @etheth5034 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሰናዩ ኩሉ ንትግራይና ❤🙏🙏🙏

  • @awtashnegussie8574
    @awtashnegussie8574 2 หลายเดือนก่อน +3

    ናይ ግዜ ጉዳይ እዩ እዝይ ደፍተራ ዋጉኡ ክረክብ እዩ ። ዳዊት ሐዉና አይዞካ በርትዕ ❤️💛❤️🌺🌺🌺

  • @WediMezgebi
    @WediMezgebi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጎብዝ ዳዊተይ ብዙሕ ንፅበ ካባኻ❤❤

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዘማዊ ድያቆን ክብረት ብተሎው
    ይመረጣል ይሄ እኩይ ሰውየ
    ዳንኤል ክብረት የወለዳቸው ልጆች
    በመቅሰፍት ይለቁ ዘሩ አይባረክ
    እድሜ ዘመኑ በሃዘን ይጨርሶው

    • @mizaanberhane4002
      @mizaanberhane4002 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Velosupme
      @Velosupme 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @lifemedia22
    @lifemedia22 2 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome back brother. We missed you. You and Yayesew Shimels are my favorite journalists. God bless you.

  • @ethiopialion4442
    @ethiopialion4442 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሐውና ዳውት ኢንካዓ በዳሐን መፃኢካ 💝💝💝💝💝💝

  • @pj6930
    @pj6930 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደዊተይ እንዃዕ ተመለስኩም ፅብቅ ጅማሮ ይግበርልኩም❤አብጎንኻ አለኹ✌️

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀፅለሉ ዴቫ ፅቡቅ አንደበት አለካ ተጠቀመሉ

  • @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ
    @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይጣይ የሆነ ሰውየው የክፍትና የጥላቻ መምህር

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይገስፀው።

  • @aberamekuria8122
    @aberamekuria8122 2 หลายเดือนก่อน +1

    Very good insight and analysis. Keep it up.

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳዊት ስትጠራው አከበርከው ክብር የሚገባው ግን አይመስኝም

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም የማዝንበት ተጋሩ ወንድሞች እና እህቶቼ ላይ የማዝንበት አንዱ ሰው ዳኒ ምን እንደዚህ እንደሚያረገው አላውቅም ህዝቡን አሁንም አልረካም ግን ቀን አለ ለሱ

  • @NgstKahsu
    @NgstKahsu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንካዕ ሰላም ተመለስካ ደዊተይ በርትዕ❤

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሠይጣን ያሰበው ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው።
    ዱቄቱ ይመስከር !

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዳንኤል ክብረት ሰው እኳ እግዚአብሔር ነው የሚፈጥረው አንተ አይደለህም እንደ ጨካኝይም ተፈጥራል ሰው መሳይ ሰይጥጣን

  • @n24hmedia47
    @n24hmedia47 2 หลายเดือนก่อน

    እንካዕ ዳሕና መፃእካ ዳዊት ሓውና! Keep it up bro:: we respect you.

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቀን ይፈጃል እንጂ ለህግ መቅረባቸው አይቀርም

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳንኤል ክስረት ብቻ ሳይሆን የአጨብጪ መንጋ መብዛቱ ነው።የደንቆሮዎችና የከሰረች አገር።

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳንኤል ይህን ሲጽፍ የራሱ ብቻ ሀሳብ አይደለም ሌሎች ሰዎች አሉ አሱ ትልቁን ሚና ይጫወት እንጂ

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 2 หลายเดือนก่อน +1

    አውራምባ ድማ ናይ ቀደም ፕሮግራም ኩ ብሰላም ተመለስኩም። ማዓት ክባሃል ዝግበኦ ብዛዓባ ጆኖሳድ ትግራይን ሕጂ ውን ዝቅፅል ዘሎ አብ ክንዲ አትኩርኩም ምስራሕ ጌታቸውን ደብረፅዮን እንዳበልኩም ፀገም ህዝቢ ትግራይ ዝፈትሕ ዘይኮነስ ዘጋድድ እዩ። ባዕሎም ንኽፈትሕዎ አብ ክንዲ ምቅርራብ ሓዊ አትወስኹሉ ንህዝቢ ትግራይ እልኩም

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 2 หลายเดือนก่อน +23

    የሚያሳዝነው ዝም ብሎ የሚያንጨበጭብ ሕዝብ ይህ ሕዝብ ሀይማኖት አለኝ ብሎ ቤተክርስትያን መመላለሱ ይገርመኛል

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ሀይማኖተኛ በመሆናችሁ ምን ልዬነት ፈጠርክ አባቴ።

    • @Eleni-g3j
      @Eleni-g3j 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@amanuelpvt9065 አንዲ አጨብጫቢ አንተ አይደለክ ነውረኛ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@amanuelpvt9065
      ተላላኪ ነበርኩ አለ ባዴን ዛሬም እየተላላከ እያጨበጨበ … …
      ባንዲራ እና ክርስቶስን ለይ ሃሺሻም

    • @peace-x9s
      @peace-x9s 2 หลายเดือนก่อน

      @@amanuelpvt9065 ጥያቄ በጥያቄ አትመልስ እውነት ስህተት ተሰርተዋል በል ክርስብያን ከሆንክ

    • @filmonteferi4760
      @filmonteferi4760 2 หลายเดือนก่อน

      ዳንኤል ሰለ ወያኔ የገለጹት እንዲያውም ያንሳል ወያኔ ነብሰ ገዳይ የሰው ስቃይ ምንም የማይመስለው መከላከያ አጋድሞ ስያርድ በግ ያረደ የሚመስለው መከላከያ እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ ነው

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ያድርግ ያ ሁሉም ተናግሮ እኮ በስልጣን ነው ያለው ባደረገውስ ሆነ በተናገረው ማን ጠየቀው ግን ቀን አለ እሱ እኮ በአፉ የሚያራ ሰው ነው።

  • @gebretsadik-z1g
    @gebretsadik-z1g 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብሽሙ ፀወዐዮ ሰይጣን ኢልካ

  • @yohannesgebremeskel7368
    @yohannesgebremeskel7368 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳንኤል ስለ ሃይማኖት እና ስለ ሰይጣን ሲያስተምር እና ስለ ወያነ ሲሰብክ ወያነ ኣዲስ ኣበባ ሲገቡ ከሱዳን መተት በኣህያ ጭነው ነው የመጡት ይል እንደነበረ ሰዎች ሲናገሩ ሰምቸ ነበር::

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey 2 หลายเดือนก่อน +5

    እቲ ሽግር ናይ ዳኒኤል ክስረት ዘይኮነስ ናትካ እዩ ዴቭ፡ ኮነ ኢሎም ሓሲቦም ጆኖሳይድ ዝፈጸሙልካ ጸላእቲ ናይ ቅድሚ ሕጂ ብስምዒት ዝበሎ ከይኾን ገለ እንዳበልካ ክትርስዑ ትደሊ ኣለኻ፡ ዳኒኤል ክስረት ግን ደጊሙ ቀደም ከምኡ ዝበልኩ ብስምዒት ኣይነበረን ሎሚ'ውን ከጥፍኣካ እዩ ሕልመይ ይብለካሎ

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome back brother 🙏🏽💕💕🥰🥰

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይገስፀው።

  • @davidog43
    @davidog43 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Back Awramba times!

  • @ethiopialion4442
    @ethiopialion4442 2 หลายเดือนก่อน +7

    የዳንኤል ክብረት ክፉትና ጭካኔ ሶው ሳይሆን ግዜ ራስ ዳኛ ሁኖ ይፈረዳል ☝☝ ለአጨብጫቢዎችም ጩምር ☝☝

  • @jonilion9368
    @jonilion9368 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አክብረህ ነው ስለ ዲያቢሎስ ዳንኤል የምታወራው ፣ ለዚህ ነጠላ ለሆነ ሰው የዚህን ያህል ክብር ፣ አይገባውም ፣ ይህ ሰው የኢትዮጵያ ጠላት ነው የግዜ ጉዳይ ነው ፣ አንድ ቀን ለፍርድ ፣ ይቀርባል ፣ ከብጤዎቹ ጋር

  • @ArsemaHafte-u8t
    @ArsemaHafte-u8t 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሱ የተናገራቸው የፃፋቸው ሁልምን መሰነድ መፃፍ እና ለትውልድ ማሳወቅ እና ማስተማር ያስፈልጋል

  • @Bahgi_
    @Bahgi_ 2 หลายเดือนก่อน +2

    Good job, Dawit/Awramba Times.
    This hateful and genocide criminal guy will face justice, one day.

  • @mepuneaddis2442
    @mepuneaddis2442 2 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ እንኳን ከብዙ ግዜ ቦኃላ በህይሆት ኖረህ ለማየት አበቃን። መስፍን

  • @TamiratBekele-ki3qb
    @TamiratBekele-ki3qb 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማርኛ ከሌለሽ ቢዴና ሂንጂሩ አባቴ። አማርኛ ለኢትዮጽያ እንግሊዘኛ ነች

  • @avielavi990
    @avielavi990 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome back 🙏 aweamba media and thank you for your update 🙏

    • @AwrambaT
      @AwrambaT  2 หลายเดือนก่อน

      Much appreciated

  • @kinfeh.michael5709
    @kinfeh.michael5709 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nice dave

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yes he is right

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go 2 หลายเดือนก่อน

    Dave our hero&pride long life with full health 4u&4all Tgaru🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome Awramba Times!!!!

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 หลายเดือนก่อน

    Honorable Daniel Kibret was clearly talking about TPLF! End of story 👊🏾

  • @ThomasTemare
    @ThomasTemare 2 หลายเดือนก่อน +1

    በኣባባ የሰባ ኣመት ኣዛውንት ዳቁን ሰጣናዊ ሰብ በሚል ይስተካልልን

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ganiael ksrat new eko

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome back 🙏

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሐይማኖት ገዳይ ነዉ እየሱስን የሰቀሉት ሐይማኖተኛ ፈሪሳዊዎች ናቸዉ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FishaFitsum
    @FishaFitsum 2 หลายเดือนก่อน +2

    Danel,maze,shetan,new😮

  • @TamratBerhe-yf7kx
    @TamratBerhe-yf7kx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኒአል ክብረት ሰው መሰል አረሜን ነው ። ህዝብ ትግራይ ሊጨፈጨፍ ዋና ተዋናይ ነው ።

  • @NardosHaileslase
    @NardosHaileslase 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ አይነት ዲቁና መኖሩን ብታጠና የበለጠ ውጤታማ ትሆን ነበር።ዳዊት።ምክንያቱም ዲቁና ይሁን ስይጠና መልሱን ራሱ ዳንኤል ነው እና ነው።ከምድረ ገፅ እንድንጠፋ እንዳልሰበከ ማጥፋቱን ሳይሳካለት ሲቀር በጀት ፀድቆልን የእሱን ቁጥጥር እንዲከተለን መፍቀዱ በራሱ ምንም ዓይነት Consistency እንደማያውቅ እያረጋገጠልን ነው።

  • @haileekealo8339
    @haileekealo8339 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳንኤል ክብረት ማለት ሩጉሙ ሐዋርያ ማለት ነው። ወይንም ጋኔል ክስረት ነው።
    አንዳንዴ ሳስበው አሳሳቹ አውሬ ይመጣል የሚባለው ዳንኤል ክብረት ይሆን ብዬ ያጠራጥረኛል።
    የክርስቶስ ተቃዋሚ አውሬው ቢመጣ ዳንኤል ክብረት ( ጋኔል ክስረት) ካደረገው በላይ ምን ያደርጋል ብላቹ ነው ?

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳንኤልን አንቱ ብለህ የምትጠራው ለምንድነው ? እኛ በሀገራችን አንቱ በለን ስንጠራ ያንን ስው እያከበረነው ነው እና ይሄ ስው ክብር የለውም ።

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው ለሆዱ ሲያድር እንዲህ አይነት ሰው አላየሁም።ወየው ሌላ ቀን እንደሚመጣ አለማወቅ።እወቁኝ እወቁኝ ማለት በሁዋላ ደብቁኝ ማለት ይመጣል።

  • @Velosupme
    @Velosupme 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zim beleh kibir lemeyasfeligew atsit

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም የዚህን አይነት ንግግር ከጥላቻና ከዘረኛነት አይምሮና ልቦና ውስጥ የሚወጣ አስተሳሰብ ነው ። ለዚህ ነው ዘረኝነት ጥንብ ነው የሚባለው። ይህ ለትግራይ ሕዝብ ብቻ ላይ ሳይሆን እሱ እራሱ ለወጣበት ለአማራ ህዝብ ጭምር የሚነሰነስ መርዝ ነው ።

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Daniel kebret ❤❤❤

  • @gebrehiwotgebreab5780
    @gebrehiwotgebreab5780 2 หลายเดือนก่อน

    You are welcome.

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ የዲያቆን ዳንኤል (ጋንኤል) ክብረት የመፅሀፍ ማቃጠል ፕሮግራም ቢደረግ? በታሪክ ማህደር መቀመጥ ያለበት በመርዘኛነቱ መሆን አለበት ።

  • @YG-xk7gm
    @YG-xk7gm 2 หลายเดือนก่อน

    የሴጣን ድያቆን ዳኒኤል በመጽሓፍ ቅዱስ እዲህ የሚል ጥቅስ ኣለ፡ ለሁሉ ታዘበው ለበጎው ተከተለው ይላል። እግዲህ ፈጣሪ ለማገናዘብ ትችል ዘንድ አንብብ የሚጠቅምህ ምረጥ እያለን የሰጣኑ ድያቆን ዳኒ ከየት ወገን እደሆነ ራሱ በደንብ የገለጠበት ግዜዎች ነበሩ።

  • @seidedris3325
    @seidedris3325 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @yohannesgmedhingezgie3744
    @yohannesgmedhingezgie3744 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚ የበለጠ ጆነሳይዱ አለ ምናልባት አንድ ቀን ይፀፅተው ይሆናል

  • @solomongebreselassie-yt8ie
    @solomongebreselassie-yt8ie 2 หลายเดือนก่อน +1

    በበታችነት ስሜት የተጠቃ ከባድ የጥላቻ ሕመም ያለበት በስቅላት መቀጣት የሚገባው የሰው ሩብ የሰይጣን ጭፍራ ነው ዋጋውን የሚያገኝበት ቀን እንዳለ ደሞ እሱም ሆነ አጨብጫቢዎቹም ሊያውቁ ይገባል

  • @peacewinn8887
    @peacewinn8887 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሄ ሰጣን ግዜው ተጠቅሞ ሰው እንድሆን ያደረገው ህዝብ እንድህ ያለ ጭካኔና ፍርድ ስሰጥ በክፉ ግዜ ክፉ አትናገር ረስቶ።ማንታ ምላሱ ይቆረጣል

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 2 หลายเดือนก่อน +1

    Great thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward ethiopia tikdem 😂

  • @yehiwotguzo
    @yehiwotguzo 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳዕ መፃእኹም

  • @newg3441
    @newg3441 2 หลายเดือนก่อน +2

    Pls don't talk z sin of tplf softly, tplf committed all z evils on the Ethiopians😢😢 Daniel is more than 100% correct in this respect😢😢

  • @ZaidKidanu
    @ZaidKidanu วันที่ผ่านมา

    አይ እግዚአብሄር መሓር ለወንድሞችቻን እና እናቶታችን ነብሳቸውን ማር በጉዳት ያላቹትን አስችላቸው እኔም ደም ነባሁኝ ልቤም ተስብሮ ኣንተ ኣጸናሀኝ ኣንተንም ኣብዝቼ ኣየሁህ ተመስገን ግን ኣሁንም በስቃይ ውስጥ ያሉት ኣንተ ብቻ እርዳቸው እፍፍ ተመስገን ገድሎንም ቢሆን አለፈ ይሁን ሞት ኣይቀርም!!!! ኣልርሳውም ኣልበቀልም ግን ቪድዮውን ላይ አንድ
    ሰው ብቻ ኢትዮጵያዊ ኣየሁ እስም ሁሉም ይጥፉ ብለው ሲያንጨበጭቡ የተሳቀቀው ወንድሜ ነህ!

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን ሰይጣንን የሚያስንቅ አንቱ እያልክ ማክበር አያስፈልግም : ጥላቻን የሚያስተምር ዲያብሎስ ማለት ዳንኤል ነው

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከአንድ የሰው ልክ የማያውቅ ስድ አደግ አረመኔ የሚጠበቅ ነው።

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሞራለ ቢስ አውሬ ከጌታው ጋር የዘረጉት የጥላቻ ገመድ አንገታቸው ውስጥ ሊገባ ወራት ብቻ ቀርቶታል።

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz 2 หลายเดือนก่อน

    Tigray be ethiopia resa laye tabibalech tinsae yibeseral long live Tigray ethiopia tiwdem🟥🟨✊🏽

  • @mizangebreselama9134
    @mizangebreselama9134 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome Dave

  • @fentax111
    @fentax111 2 หลายเดือนก่อน +3

    የወያኔ የፋሽስት አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ለዚ እንዳበቃ አትርሳ ! ! ዳንኤል 100% ትክክል ነው። ወያኔ ፋሽስት ናዚ ነው

    • @misikirmebratu6128
      @misikirmebratu6128 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ንስሃ ይገባል አንቸ ግን እንስሳነትህ ባሰብህ ከንቱ ቆሻሻ

    • @TesfayeTt-h4x
      @TesfayeTt-h4x 2 หลายเดือนก่อน

      የወያኔን ስም ለመጥራት ሞራል የልህም ኣንተ ሆዳም ቅጥርኛ እኛ ለክብራችን ኣንደራደርም ኣለቃህ ደብርብርሀን ስንደርስ ምን ብሎ እደለመነ ጠይቀዉ ኣተ ለሆድ ያደርክ የምርኮኛ ለረጅ ዲቃላ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 23 วันที่ผ่านมา

      ወያኔ ገና በቁምህ ያስቃዥሀል

  • @mizangebreselama9134
    @mizangebreselama9134 2 หลายเดือนก่อน

    Bravo Dave

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 2 หลายเดือนก่อน

    Seytan akal lebso eko ayenewww...

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +5

    በእርግጥ ወያኔ ሕወሐት ከታሪክ መጥፋት አለበት።

  • @meridtafesse2867
    @meridtafesse2867 2 หลายเดือนก่อน

    Amargna, Amhara

    • @gebreslasie1232
      @gebreslasie1232 2 หลายเดือนก่อน

      አጨብጫቢዎቹ፣የአህያ፣መንጋሰብናቸወ

    • @meridtafesse2867
      @meridtafesse2867 2 หลายเดือนก่อน

      @@gebreslasie1232
      Speak write in your language please

  • @mulalemzenebe2958
    @mulalemzenebe2958 2 หลายเดือนก่อน

    Aytesekef Tigraway haqi eyu netsa zewetse

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +3

    የትግራይን ጉዳይ ዘላቂ መፍትሔ የመስጠቱ አስፈላጊነት ወሳኝ ነው። ሕወሐትን ከሕዝቡ መነጠል ይገባል። ሕወሐት ሕዝቡን እየተጠቀመ ኢትዮጵያን መውጋት ካላቆመ ዘላቂ ሰላም አይኖርም።

  • @rona7755
    @rona7755 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኩሎም ፀረ ህዝቢ ትግራይ ዝኾኑ ውልቀ ሰባት ፡ ፀረ ህዝቢ ትግራይ ዝውዕል ንውልድ ወሎዶኦም ዘሕልፍዎ መርዛም መፅሓፍ ይኹን ቪድዮን ኣውድዮን ሰሪሖምን ፅሒፎምን ውርሻ ውርሲ እንተቕምጡ ፡ተጋሩ ምሁራትን ምሁራንን ኢና ባሃልቲ ኣብክንዱ ግቡእ ዓፀፋዊ መልሲ ብምሃብ መፃኢ ወለደኦም ዘድሕኑ፡ ኣብ ነንሕድሕዶም፡እናተባልዑ ይውዕሉ ገሊኦም ድማ ምሁር ስም ዝብል ሽም ተሸኪሞም ከንቱ ሸናዕ እናበሉ ይውዕሉ።

  • @ትግራይፈሮም365
    @ትግራይፈሮም365 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጨካኝ ኣረመኔ ነው ብለህ ኣትገልጠውም ጨከንያለ የመስላል ብለህ እምትገልጠው

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 2 หลายเดือนก่อน

    Silezih seweye minim negeer bansema letenenetachin sibal.. ebakih Dawit!!!!

  • @goiteomgezaei9066
    @goiteomgezaei9066 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዳንኤልን ከሰው ቆጥረህ ኣንቱ ማለትህ ምንያህል ደካማ መሆንህን ነው የሚያሳየው።
    ድኹም።

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 2 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም እሱን ነዉ የገረመኝ
      ዳንኤል የሞተ ሠዉ ነዉ
      ጨካኝ አዉረ የሆነ ሠዉ እንኳን ትግራዋይ እኔ ሱማሌ ኔኝ እሄ አወረ ሰዉ የትግራይ ህዝብ ምክንያት ነዉ የጠለሁት

  • @abebaviard60
    @abebaviard60 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያጨበጭቡት ሰዎች በጣም ያሳዝናሉ በኢተጲያ ውሰጥ ሰንት ደደብ ሕዝብ አለ በዚሕ ምክኒያት ነው በዚሕ ምክንያት ነው ከባርነት አይወጣም ተጨቁኖ መኖር ይመርጣል

  • @wisdomseeker7622
    @wisdomseeker7622 2 หลายเดือนก่อน +1

    Daniel Kibret is one of the PP officials who were, in a very unambiguous language, calling for a Genocide on the people of Tigray. He is very close to the PM and was appearing on different platforms stating the Genocidal intentions of the war. Note his speech "the people of Tigray should be erased...".
    A venemous man, responsible for the loss of a million lives..

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሥጋ የለበሰ ዲያብሎስ

  • @TesfaHagos-h4d
    @TesfaHagos-h4d 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ስብእናውን ስቶ ለሆዱ የሚያድር ያለ መሆኑን ያወቅሁት የድያብሎስ ዳንኤል ክብረትን አስነዋሪ ስራ ባየሁት ግዜ ነው ። ይህ ሰው የኢትዮጵያ ሰላም የማወድ አንዱን ብሄር ከአንዱ ብሄረሰቦች እያጣላ ለመኖር የሚመቸው ይሁዳ ነው ።

  • @tsikiya8268
    @tsikiya8268 2 หลายเดือนก่อน

    leil daniel kesret getachew sekaram ab tigray betegbar yeserh alo ko🙄 tegaru stand togather

  • @mistikahmed-jv9wl
    @mistikahmed-jv9wl 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘላለም ብትደጋግመው እውነቱን መልእክቱን መቀየር አትችልም ምክንያቱም መሬት ላይ በየቀኑ ራሱን እያስተዋወቀ እየመጣ ነው የወያኔ ፓርቲ። ያንን ሁሉ ወጣት አስፈጅቶ ዛሬ አንተ ፃድቅ የማይሳሳት ለትግራይ ህዝብ ወሳኝ ጠቃሚ አስፈላጊ አድርገህ መተንተንህ ልክ እዳትሆን ዛሬ ነገ ነገሮች አያግዙክም ። ለስልጣን የተደረገ ጦርነት እንደሆነ ከ አመራሩ የዛሬው ግጭት የጌታቸው እና የደብረፂዖን ግሩፕ መቃቃር እውነቱን አሳይቷል ። ነገ ደሞ ሌላ እውነት ይታያል እናያለን ። የትግራይ ህዝብ ነፃ ይወጣል። ህዝብና ፓርቲን አንድ አድርገህ መተንተን እራሱ ወያኔነት ነው ያም ማለት በሽታ ነው አልደግፍም ብለህ ትከራከርለታለህ በህዝብ አስታክከህ ። ያም ሆነ ይህ የበሽታው ተጠቂነት ነው የሚታይብህ ። አንተም እንዳንተም የሚያስቡ ሊድኑ ሊታከሙ ቢቻል ጥሩ ነበር ። ፈጣሪ የነገን ያቃል

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 2 หลายเดือนก่อน

    His suggestion is towards Tigray. But even if someone thinks it about TPLF, how can you eliminate political thinking, this itself is fascistic to say the list.

  • @EtAb-qs9kr
    @EtAb-qs9kr 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያላወሩት አለ እነዚህ አሸርጓጆች

  • @Velosupme
    @Velosupme 2 หลายเดือนก่อน

    Muaze tibebat, yawetalet sew eko aytaweqim rasum yihonal yeseyemew

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df 2 หลายเดือนก่อน

    Dawit, I think you are a good journalist . However, you have had some bias about Getachew Reda.

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 2 หลายเดือนก่อน

    It is ridiculous if you read his book to get what? Yihen egir sami wushetam asmesay.

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሽማግሌዉ ዲያቆን መጨርሻዉን ምናይበት ቀን ቅርብ ነዉ ጋኔል ክብሪት የኣብይን ጫማኣ እየላሰ ሚኖር

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 23 วันที่ผ่านมา

      ምን ዋጋ አለው ትግራይ እግሩን እየተከለ ነው ሆራይዝን ሚዲያ ገተህ እይ ትግራይን በአይነ ቁራኛ

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ህወሃት ኢ/ያን በላ ከዚያ ሲባረር ተሰባስቦ አማራን አጠቃ ከዚያ ሲባረር ትግራይ ዱቅ ብሎ ትግራይን እየበላ ይገናኛል። መጥኔ ለጭዋው የትግራይ ህዝብ። አኛስ ተገላገልነው። በስማም የሌባ የካህዲ የጭካኔ የባዳነት ጥርቅም ነው። ትግራይ ይህንን መከራ እንድትገላገል እንመኛለን

  • @gebrehawaryameresa2610
    @gebrehawaryameresa2610 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሳጥናኤል ክብረት ነው መባል ያለበት።

  • @nelovezee3538
    @nelovezee3538 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምንድነው እንደዚ መቆለጳጰስ ሰውየው ኮ በግልጽ በትግራይ ህዝብ ጆነሳይድ ያወጀ ነው በርግጠንኘት ግን የዘራትን ያጭዳታል ወይ እሱ ወይ ልጆቹ።

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 2 หลายเดือนก่อน

    አንታ ዳዊት ንሐደ ዓመት ዝኸውን ጠፊእካስ በዚ ሰብ ክትጅምር ሰብ ጸውዕ እንተበልኹካስ ዝበሀል ቢሂል ካብዚ ሰብዚ እንታይ ክንጽበ ጽቡቅ ነገሩ አምሐሩ አየንብብዎን እዮም አብዚ ጊዜ እዚ

  • @RalphAzeb
    @RalphAzeb 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምነዉ ሳጥናኤሉን አቆላጳጰስከዉ በሰላም ነዉ ??

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 2 หลายเดือนก่อน

    ለሕወሀት ያንሰዋል።

    • @henokshimels8997
      @henokshimels8997 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጆሮህ አይሰማም ወይ እራሱ ጋኔን ክስረት ነህ እንጂ እሱ የሚናገረው ስለህዝብ አንተ የምትቀባጥረው ስለ አንድ ቡድን ፣ ብቻ አንተም ያው የበሰበሰ ጭንቅላት ስለያዝክ አማኑኤል ሆስፒታል ግባ

    • @teshomeassefa9248
      @teshomeassefa9248 2 หลายเดือนก่อน

      @@henokshimels8997 የበሰበስክ ከሐዲ አገር አስገንጣይ ዘራፊ ገዳይ የወያኔ ቡችላ ነቀርሳዎች እብድ አንተ ነህ አመኑኤል ታስረህ መኖር ያለባችሁ አንተና መሰሎችህ ናችሁ።

    • @henokshimels8997
      @henokshimels8997 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@teshomeassefa9248 አይዞህ ተረጋጋ የበሽታው ባህሪ ነው እንደዚ እየዬ የሚያስብልህ ስትድን ይበርድልሀል

    • @teshomeassefa9248
      @teshomeassefa9248 2 หลายเดือนก่อน

      @@henokshimels8997 ተቸክለህ የቀረህ ከሐዲ ባንዳ የባንዳ ልጅ ያንተ በሽታ ግን የሚለቅ አይደለም መቼም አትድንም።