ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

መጽ/ቅ የነማቲዎስ ድርሰት መሆኑን ቄሱ መሰከሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 เม.ย. 2024
  • #minbertv #nejah_media #muhammed_essa
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሼር በማድረግ ደሞ
    ይህን አይነቱን የዳዕዋ እንዲዳርስ የበኩሎን እንዲያደረጉ ተጋብዘዋል !
    @Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa
    ሴት ሰው አይደለችምን ? ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር
    • Video
    ኡስታዝ አብ ሃይደር አጥጋቢ መልስ
    • Video
    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ አዲስ ዳዕዋ
    • Ustaz Abubaker Ahmed N...
    ክርስቲያንን መግደል ያፀድቃልን ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር
    • Ustaz Muhammed Khedr N...
    ጋብቻ በ ኢስላም እና በክርሰትና ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር
    • 🔴Ustaz Muhammed Khedr ...
    ከ1በላይ ጋብቻ በክርስትና ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር
    • Ustaz Muhammed Khedr |...
    ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለው ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር
    • Ustaz Muhammed Khedr |...
    የእየሱስ ስቅለት ላይ ያሉ ውዝገቦች ኡስታዝ ሙሐመድ ከድር
    • Ustaz Muhammed Khedr ኡ...
    ----------------------///----------------------

ความคิดเห็น • 88

  • @user-ub3xi2nc5b
    @user-ub3xi2nc5b 3 หลายเดือนก่อน +18

    የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +44

    ኡስታዝየን የምትወዱ በላይክ ግቡ ጀሚአን ማሻ አላህ አላህ አክበር

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ እወዳቼወላህለአላህብዬአላህይውደዳቼውያረብስራቼውንምይቀበላቼው

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 3 หลายเดือนก่อน

      Hayatoten allah yarezmelen jzk

    • @Markognal_abdu1
      @Markognal_abdu1 3 หลายเดือนก่อน

      ኡስታዝን የሚወድ በሰብስክራይብ ያንበሻብሻቸው ❤

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +23

    ንፅፅር ውስጤ ነው ማነው እደኔ ንፅፅር የሚወድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p 3 หลายเดือนก่อน +2

      Me

    • @saedaHussen
      @saedaHussen 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሱስነው

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ካፍሮችን ስየቀጠቅጣቸወ ሰይ

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +15

    ኢንሻ አላህ ትሰልማለች የሰለመችው እህታችን አላህ ያፅናሺ ማማየ የኔንም እናትና አባት አላህ ሂዳን ይወፍቅልኝ ያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +11

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻ አላህ አላህ አክበር

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኢትዮጵያ ጅግና ኡስትዝና

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +19

    አህለን ኡስታዝየ አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ😂😂😂😂😂

  • @user-gh3fv8kq1o
    @user-gh3fv8kq1o 3 หลายเดือนก่อน +7

    አህለንንን ኡስታዙና

  • @abubkerababu
    @abubkerababu 3 หลายเดือนก่อน +8

    ክበርልን ❤❤❤

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ከሁሉም ራህመት ኡሰታዙና አላህ ይጠብቅልን🎉❤

  • @AajAuu
    @AajAuu 3 หลายเดือนก่อน +5

    አለህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad 3 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ይጠብቅልን ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንደኛ እየሱስ የፈጣሪ ብቸኛ ልጁ ነው ይላሉ ወደአባቱም ሲፀልይና ሲማፀን ነበረ ይላሉ ታዲያ እየሱስ አባቱን ከስልጣን አባሮ ነው እሱ ፈጣሪ የሆነው

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +7

    ውስታዝ ባረከላሁፊክ አማና ጥያቄዎቼን ለክርስቲያኖች አቅርቡልኝ

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወላሂ እኔ በጣም ያስቁኛልም ያሳዝኑኛልም ማንም በየዘመኑ የፈበረከውን እየሱስ ነው ሚያመልኩት አንዴ ሰው አንዴ ፈጣሪ የሚሰቀል የማገረፍ ጉድ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሼአላህ በርተ ኡስተዝ ኸድር መሐመድ። አላህ ይጫምርልህ።🎉🎉🎉🎉

  • @muhammedyesuf3281
    @muhammedyesuf3281 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኡዝታዛችን በርታልን አሏህ ይገዝህ

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 3 หลายเดือนก่อน +8

    ጀማው የት ነው ላይክ ሼር አድርጉን የምጠቅመን ነገር ላይ ትኩረት እናድርግ አላህ ያግራልን ለሁላችንም ያርብ ጀዛኩም አላህ ኸይርን

    • @aminah9001
      @aminah9001 3 หลายเดือนก่อน

      Ameen

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe3509 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና አላህይጠብቅህ ኡስታዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JaferJafa-fd1pt
    @JaferJafa-fd1pt 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amin

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe3509 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ያሰላም የሚያምርአደበት ማሻአላህ አላህ ይከሊክ ያርብ

  • @JaferJafa-fd1pt
    @JaferJafa-fd1pt 3 หลายเดือนก่อน +2

    amin

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 3 หลายเดือนก่อน +6

    አህለን ወሳህለን ❤❤❤

  • @user-yb4cc6vp3e
    @user-yb4cc6vp3e 3 หลายเดือนก่อน +4

    መሸአላህአላህያጥነሽእህታችን

  • @AajAuu
    @AajAuu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አለህ አለሁ አክበር

  • @user-wj6rb7mo6h
    @user-wj6rb7mo6h 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሏህ አክበር አሏህ አክበር❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 หลายเดือนก่อน +5

    አላሁወክበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fateibrahim5162
    @fateibrahim5162 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኡስታዙና የኡማው አይን አላህ ይጠብቅህ🎉

  • @AliGacheno
    @AliGacheno 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ustaz berta alah ytebqh

  • @user-dz1zh5nw8r
    @user-dz1zh5nw8r 3 หลายเดือนก่อน +3

    وفقكم الله لما يحب ويرضاه

  • @Neima-xk1rl
    @Neima-xk1rl 3 หลายเดือนก่อน +2

    جزاكم الله خيرا يا أستاذ

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሁለተኛ እንዴት ፈጣሪ ወደፈጣሪ ይፀልያል ከዛስ የማርቆስ የሉቃስ ወዘተ ወንጌሎች የእየሱስ ኦሪጅናሉ ወንጌል የትገባ አይጥ ነው የበላው

    • @hbebahb9603
      @hbebahb9603 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይጠይቅልን እየሱስን እናቱንም መነወ ፎቶአቸው አስቶ የስቀመጣለቸው?የኔ ካሜራ ናበረን ?ወይ የህድ አርቲስቶች ፎት ሰብስባወ ነወ የየሱስነወ ብለው ምሰግዱለት

  • @MehamedtemamMt
    @MehamedtemamMt 3 หลายเดือนก่อน +1

    አ አ ወ ወ አላህ ይጠብቅ የኛ ጀግና ላንተ ቃላት ያጥረኛል

  • @user-ng3kv9pw2g
    @user-ng3kv9pw2g 3 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jazak Allah khair ustaz Allah yetbekeke

  • @fathfathys2774
    @fathfathys2774 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @gf7160
    @gf7160 3 หลายเดือนก่อน +4

    ✅✅✅✅✅✅

  • @aminah9001
    @aminah9001 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah

  • @fantayemuhammad
    @fantayemuhammad 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህሙቱሊላሂ ወበረከቱሁ ማሻ አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማሻ አላህ አላህ አላሁአክብር እህታችን አላህ አችን መገዱን እድመራሽ በተሰቦችሽንም አላህ ይምራልሽ ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር ስለላሁ አለይ ወሰላም አላህ ብሰማነው ተጠቃሚ ያረገን

  • @abibaalkmal8551
    @abibaalkmal8551 3 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ሙስሎሞች ኡስታዝን 100 k እነዝገበዉ 😢😢

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 3 หลายเดือนก่อน +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc6ny6lu4n
    @user-kc6ny6lu4n 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያግዛችሁ ኡስታዙና

  • @user-ui2dh1or3w
    @user-ui2dh1or3w 3 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍👈

  • @user-iz2rl4bn4h
    @user-iz2rl4bn4h 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ❤🎉🎉🎉

  • @user-np6fo5uf5p
    @user-np6fo5uf5p 3 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah my hero. May Allah help you and the whole ummah.

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +5

    አሺ አብ እግዚያብሄርና ብቸኛው ልጁ እየሱስ ከዛም ወንፈስ ቅዱስ እንዴት ነው የተዋሀዱት ተበጥብጠው ነው የተደባለቁት ?አጂብ

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 3 หลายเดือนก่อน

    الله يحفظك

  • @apsaramobile1580
    @apsaramobile1580 3 หลายเดือนก่อน

    መሻ. አላህ

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 3 หลายเดือนก่อน

    ኡስተዝ አላህ ይጠብቆት

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍🌹🌹

  • @jilalujemal8906
    @jilalujemal8906 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ብቸኛ ልጁን ወደምድር ለሰቃይ ከሚልው ምናለ በቃ ሰዎችን በነፃ ምህረት ቢለግሳቸው እየሱስኮ ኤሎሄ ኤሎሄ ድረስልኝ ብሎ ሲፀልይና ሲማፀነወኮ አባቱ መልስ አልሰጠውም ጨከነበት እንጂ አይይይ

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d 3 หลายเดือนก่อน

    አሀለን ኡሱታዝ በሪቺ ኢሂት

  • @abdu5249
    @abdu5249 3 หลายเดือนก่อน

    Yne wde ustaz Allh ytebkek

  • @user-ke7sh7tm2t
    @user-ke7sh7tm2t 3 หลายเดือนก่อน +3

    ካራቲ ምናምን ሲል አሳቀኝ አወ ታአምራትን እሚያሳየው አንድ አሏህ ብቻ ነው

  • @Markognal_abdu1
    @Markognal_abdu1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝን የሚወድ በሰብስክራይብ ያንበሻብሻቸው ❤

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉ኡስታዝ🎉🇸🇦🎉🇵🇸🎉🏝🎉አላህ 🎉🎉🎉አላህ🎉🎉🎉አክበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KalidDilebo-uc7jq
    @KalidDilebo-uc7jq 3 หลายเดือนก่อน

    መሸ አለህ እስታዝ አለህ ይጨመርል

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 3 หลายเดือนก่อน

    allah yagz ytebqh heyr srahn bzt edf dreb yarglh yeallah wudeta endihu yesew yeteketatayochin wudeta ychemrlk

  • @yesufjemal-dc4mw
    @yesufjemal-dc4mw 3 หลายเดือนก่อน +1

    berta oustazzzzz

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለኮሜት አንደኛ ነኝ😊😊

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 ከረቴው ተመችቶኛል

  • @huda._.010
    @huda._.010 3 หลายเดือนก่อน +5

    እሺ ጴንጤዎች አካውንት ላይ ፀልየው ከባንክቤት የሰው ገንዘብ እንዲዘርፉ እየሱስ ለምን ፈቀደላቸው ወይስ አሱ ነው ባንክቤት ብር ያስቀመጠላቸው

    • @yesufjemal-dc4mw
      @yesufjemal-dc4mw 3 หลายเดือนก่อน

      esu new askmtolachew yehede😁😁😁😁😁😁😁

  • @DejeneMedia152
    @DejeneMedia152 3 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፍ ቅዱስ የእግዝአብሔረ መነቸፈስ ያለበት መፅሀፍ ነው ። ማንም ከሰማይ ወረደ ብለው አልፃፈውም ።

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በጣም ግርም እሚለኝ እየሡሥ ሟቶ በስሥት ቀንተነሣ ይላሉ እሥከሚነሣ ሠማይንና ምድርን ማን አሥተዳደር 😂😂 እና የንሠሀ አባት የሚባለዉ የራሡ ወጀል አሦት አይአሣሩ የነሡንም ወንጀል ተሸካሚ መሆኑ ክክክ አልሀምዱሊላህ በሉ የኡመተል ሙሀመድ የማይሞት ዘላለም ሂያዉ የሆነ መጀመሪያም ያለ መጨረሻም የሚኖር ጌታ ሥላለን አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ ኡሥታዞቻቺንን ጠብቅልን

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 3 หลายเดือนก่อน

      ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u 3 หลายเดือนก่อน

    ውስታዘና አላህ ይጠብቅህ👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @wfcgetegy1275
    @wfcgetegy1275 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኡስታዚን ቁጥር ላኩልኝ እኔም እፈልገዋለሁ 🥰🥰🥰😥😥

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡስታዝየ ቁጥርህን ላክልኝ

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  3 หลายเดือนก่อน

      0953379500 ሙሐመድ ከድር ዋትስኣፕ

    • @user-cq6pl8xt9j
      @user-cq6pl8xt9j 3 หลายเดือนก่อน

      ኡስታዝየ ጀዛከሏሁ ኸይረን አድት ስለእስልምና መማር የምትፈልግ ኦርቶዶክስ ዘመድ ነበረችኝ እሷን እድታስረዳልኝ ብየነበር ያተን ቁጥር ሳጣ የሌላ አፈላልጌ አገናኘኋት አስረዷት ሰለመች በጣም ደስ ብሎኛል ለማንኛዉም ቁጥረህን ግን ስለላክልኝ ጀዛከሏሁ ኸይረን በድጋሜ

  • @user-vr8yh5xq2z
    @user-vr8yh5xq2z 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤