መልሶ የተቀጣጠለው ውጊያ! | “እሳት እያጠፋሁ ነው” መከላከያ | “አስከሬን አታንሱ” ሪፖርት 02/26/24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @GoitomWele
    @GoitomWele 7 หลายเดือนก่อน

    Tewodros tsegaye migerm eyita nw yaleh egzabiher edimena tena yistih❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ekass2023
    @ekass2023 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks!

  • @nigist0402
    @nigist0402 7 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የረዥም ጊዜ ተከታታይህ ብሆንም ብዙ ጊዜ like ማድረግ እረሳለሁ ዛሬ ደጋግመህ በማስታወስህ like አድርጌያለሁ እና መሃል ላይ ማስታወስህን ቀጥልበት ቴዲሻ።

  • @weldesemayatseyoum7591
    @weldesemayatseyoum7591 7 หลายเดือนก่อน

    Spot on, leadership is important. Leader must be able to lead and direct not just follow.

  • @zeraykebede4246
    @zeraykebede4246 7 หลายเดือนก่อน

    thanks both of you 🎉

  • @nigist0402
    @nigist0402 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you both for your efforts.

  • @abrhammekonnen978
    @abrhammekonnen978 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለአንድነት ሃይሉ እና ለትምክህት ጎራው ሲባል የተከፈለ መሰዋትነት ነበረ እሱም ለውጥ አላመጣም፡፡

  • @TsegayeAmene-nl5qv
    @TsegayeAmene-nl5qv 6 หลายเดือนก่อน

    Where you may enjoy professional journalists and the best of political analysis is Reyot .Tedros Tsegaye and Tedros Asfaw ,ofcourse the best combo I ever dreamed .
    Thanks for the best journalists you are never compromised by forces of the darkness

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @getahundeneke3590
    @getahundeneke3590 7 หลายเดือนก่อน

    Tady you are right go ahead

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቴዎድሮስ ! ሰው ካጣህ ለምን አትተወውም ?

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 7 หลายเดือนก่อน +5

    ስልጣንና ምርጫ ቀርቶብን አላህ በፈቀደው ቀን ለመሞት በበቃን ።

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለእናተ እንመኛለን

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 7 หลายเดือนก่อน

    አአ ንዋሪ የማንንነት የወገብ ልምሻ ያለበት። ትግልን ለመብላት ፣ ለመጠጣት እና ለመጫዋት ካልሆነ ለእራሱ ነፃነት እና እኩልነት ለመፋለም ወኔ የሌለው የተኮላሸ ስብስብ ነው። ተመልከት የአአ ልጅ አስተዳደግ ከውስጡ ምንም አይነት የጀግንነት መንፈስ የለም። በየትም የአደጉ ሀገሮች ልጆቻቸው የጀግንነት ስነልቦናን እንዲይዙ ከቤተሰብ እስከ አካባቢ ይማራሉ። መሰልጠን መለት መብትን ማስከበር መቻል ነው መለመን አይደለም። አአ ነዋሪ ከአገሪቱ ከፍተኛ ቦታ ላይ ተበምጦ ነፃነቱን ግን የገጠር ልጆች እንዲያስከብሩለት ሲልሞሰሞስ የሚታይ ፍፁም የመንፈስ ስኩልነት ያለበት ነው። አገሪት ነፃ ብትሆን ከማንኛውም አካባቢ የሚጠቀም እራሱ ነው። ግን መሰዋትነትን ለመክፍል የመከኑ ልጆች ነው ያፈራችው

  • @tesfayeberhe8590
    @tesfayeberhe8590 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቴዲ ኢትዮጵያዊያን አንተዋወቅም ወይም በሌላ አባባል ኢትዮጵያዊያን ማንነታቸውን በርግጠኝነት ለመናገር እና ለማስረዳት ፍፁም አስቸጋሪ ህዝብ ነው
    ስለኢትዮጵያውያን በርግጠኝነት መናገር የሚቻለው አስመሳይነታቸውን ,, አደርባይነታቸው ,, አራስ ወዳድነታቸው ወይም ሆዳምነታቸው ,, የሰውን ልጅ እስከነ ህይወቱ እሳት ውስጥ ከተው በማቃጠል ተሰብስበው ሀሴት የሚያደርጉ ብቻ ሳይሆን የሰውን ልጅ ጠብሰን በእንጀራ ብንበላ ነው የሚጣፍጠን ወይስ በዳቦ ቢሆን ነው ለሀጫቸው እየተዝረከረከ የሚጎመጁ ሰዎች የሚኖሩበት ህዝብ ነው ።💔

  • @dawitezewolde5201
    @dawitezewolde5201 7 หลายเดือนก่อน

    ቴዲዎች ምርጦች ! ትክክለኛ ትንታኔ ከፈለጉ ርዬት ይምጡ ትንሽ የቴዲ አስፋው ድምፅ ከመነፋነፉ በስተቀር።

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍♥️♥️♥️

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 7 หลายเดือนก่อน

    Tedy, I hope you comment on amnesty International’s report on the part that says the government should take action on those who committed the crimes!

  • @abrhammekonnen978
    @abrhammekonnen978 7 หลายเดือนก่อน

    በርቱ!

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 7 หลายเดือนก่อน

    Betam new makebrachu, komo kerochin eyekorekorachu mechi endemitaneku enja. Lelaw abronetin emifeligu haylochin makerareb lay more focus bitaregu tiru new. Tebareku!!

  • @zeraykebede4246
    @zeraykebede4246 7 หลายเดือนก่อน +1

    yes we need join together amara and tgray but How ?

  • @iloveessey
    @iloveessey 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk 7 หลายเดือนก่อน

    ድል❤ፋኖ❤ዬኢሕትሕዮጵያሐ❤ሰሐራሐዊትሕ❤ከሐሞተሐ❤ኢሕሬሄሰሐ❤ኢሕደሐይሕነሐሰሐ❤አሐሞራሐ❤
    ይሕቀሐለሐቡሕ❤ኦሮሞ❤ከሐሞተሐ❤
    ኢሕሬሄሰሐ❤አሐይሕነሐሰሐ❤
    ጂሕቡሕ❤ይሕቡሕለሐ❤❤❤❤❤❤❤ጨሐሪሕሼሄሐለዉ❤አሐመሐራሐተሐፋደሐልሕ❤❤
    ሞለሐጨሐ❤ኢሕደሐትሕሆንሕ❤❤❤
    በሐሪሕተሐ❤ያሐሸሐንሕፋልሕ❤አሐመሐራሐ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 7 หลายเดือนก่อน +3

    The Addis Ababa residents do not want to pay any sacrifice instead of waiting for somebody to pay sacrifice on their behalf

    • @super__star6823
      @super__star6823 7 หลายเดือนก่อน

      Why do you think the war is for them ?

    • @super__star6823
      @super__star6823 7 หลายเดือนก่อน

      Most of the past revolution start from Addis Ababa but every time they fought Melese from mekle, Abiy from Abesha, Adanech from Arusi took over their city. No more

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 7 หลายเดือนก่อน

    Tedy, Lafotes group is having musical festival this Saturday! Please denounce them in your next program.

  • @MaMa-Africa-2024
    @MaMa-Africa-2024 7 หลายเดือนก่อน +1

    በቀጣይ በኦሮሚያና አማራ ክልል ያለው ጦርነት በየትኛውም መንገድ ይጠናቀቃል። የዚያን ጊዜ TPLF ያበቃለታል። You Little TPLF!

  • @weldesemayatseyoum7591
    @weldesemayatseyoum7591 7 หลายเดือนก่อน

    When former POW’s are in charge of running a country it always ends up in disaster.

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 7 หลายเดือนก่อน

    The Tigray people shouldn’t feel bad about the Ethiopian peoples’ silence when they were attacked by the government because the same thing happening against the Amhara and Oromo people but the rest of the public is silent 😢

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve 7 หลายเดือนก่อน

    ቴድሮስ ፀጋዬ እስቲ የትግራይ ሀይሎች ለጋራ አላማ ሲባል የሚያስቀሩት ጥቅም compromise የሚያደርጉት ነገር ካለ ንገረን። የአማራ ሀይላት ምን እንዲያደርጉ ነው የምትፈልገው? እባካችሁ ወልቃይት እና ራያ ውሰዱልን እንዲሉ ነው የምትፈልገው? 😂

  • @abrahamm5762
    @abrahamm5762 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወልቃይትና ራያ ይዋጥላችኃል:: አይ ሁለት ዘረኞች

    • @abrahamm5762
      @abrahamm5762 7 หลายเดือนก่อน

      የአማራን ርስቶች ወልቃይትና ራያን እንኩዋንስ በፕሪቶሪያ ስምምነት በህገ መንግስትም ልትወስዱት አልቻላችሁም:: ለፋኖ ህዝባዊ ትግልም ዋና ገፊ ምክንያት መሆኑን ጀግናው የአማራ ህዝብ ጠንቅቆ እንደሚያውቀው አትርሱ:: (ሾርት ሚሞሪያም)

  • @bt5860
    @bt5860 7 หลายเดือนก่อน

    tewodros asfaw. fano bezih seat be wolkitina raya guday biderader hizibu yitefawol. fano eko gena ende tplf and mengist ayidelem beaden ale, pp ale. mederader yalebachewo yehenin hige mengist ashkentero metalina wolkitina rayan yegara madereg newo metaseb yalebet.

  • @Belph675
    @Belph675 7 หลายเดือนก่อน

    What do u suggest to be closer both regions?what do you feel about Lidetu proposal?

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ በአሁኑ ሰዓት ልጆቻን በኢትዮጵያ መሬት ላይ ተንቀሳቅሶ እንዳይሰራ ትልቁን ስራ እየሰራ ያለው ህወሀት ነው። ሉክ አንድ ትግራዊ ከትግራይ መሬት ተወልዶና አድጎ አአ ላይ ተፅኖ ለማድረግ ቢያንስ የሰላ አማረኛ ማውራት ይጠበቅበታል። ይህ እንዳይሆን ቋንቋውን ከአካባቢው ውጭ ተምሮ እንዳያድግ ተደርጓል። መጭው ጊዜ የትግራዊ ተፅኖ በኢትዮጵያ የቀነጨረ እና ደካማ ሆኖ ነው የሚታየኝ

    • @AbebechYaregal
      @AbebechYaregal 7 หลายเดือนก่อน

      @@TMY-uj5iw መጭው ጊዜ ትግራዊ የሚጠብቀው ፈተና የቋንቋ ችግር ነው። በጣም የበሰሉ ሰዎችን አፍርታ ለኢትዮጵያ የምታቀርብ ትግራይ ወደፊት አማረኛ መናገር የማይችሉ ልጆች ነው የምታቀርበው። ይህ ደግሞ ለፓለቲካ ተሳትፎ ከማህበረሰብ ጋር ለመቀላቀል እና ተፅኖ ለመፍጠር መሰናክል ነው። ህወሃት በአንድ ወቅት ጭቆናን ለመታገል የተሰባሰበ ቢሆንም በትክክል የትግራይን ጥቅም እሴቱ አድርጎ የወሰደ አይደለም። ለምሳሌ አብዛኛው የትግራይ ማህበረሰብ ኦርቶዶክስ ነው ። ስለዚህ ህውሃት ይህንን የትግራይ እሴት ይዞ የሚራመድ ሳይሆን አብዛኞቹ ሀይማኖት የለሽ አስተሳሰብ ነው ያላቸው መለስን ጨምሮ። ሌላ ልጨምር የትግራይ ማህበረሰብ በባህሉም ሆነ በአኗኗሩ ከሌሎች ህዝቦች ይልቅ ከአማራ ጋር ይቀራረባል። ህወሃት ግን ከዚህ ማህበረሰብ ጋር ከመስራት ይልቅ አማራን በኢትዮጵያ እንዲጠላ ነበር ሲሰራ የነበረው። ይህ አማራን ጎድቷል በተዘዋዋሪ ትግራይንም ይጎዳል። ዛሬ ሌሎች ሰሜኖች ሲባል ሁሉንም ነው። የመጨረሻ አንድ ልጨምር ህገ መንግስቱን የትግራይን ማህበረሰብ በጣም የሚያሳንስ እና በታሪክ ትግራይ ያላትን ሚና በማውረድ ትንሽ አካል ነው ያደረጋት። ይህ ለትግራይ ልጆች አይጠቅምም ህዎሃት ግን በመቃብሬ ላይ የሚለው ሰነድ ነው። አአ ስትመሰረት ጀምሮ የትግራይ አባቶች የመሰረቱ እና የአሳደጎት ከተማ ናት። ይህ ለትግራይ ልጆች ትልቅ ነገር ነው። ህወሃት አአ ፊንፊኔ ሲል ስትሰማ ታዝናለህ። የትግራይ ልጆች ጥቅም በትክክል የሚመጥን ነገር አላይም።

  • @biniamGere6502
    @biniamGere6502 7 หลายเดือนก่อน

    Tigray don't have nothing to give.

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 7 หลายเดือนก่อน

    በንጹሀን ጭፍጨፋ የከረፋው ብልጽግና በአለም ገጽታው የተበላሸ፣ በመላው በአገሪቷ ህዝብ ከምንም ጊዜ በላይ እጅግ የተጠላ መውደቁ የተቃረበ ስለሆነ ብዙ ማውራቱ፣ ላይ ታች ማለቱ፣ መፈራገጡ የግድ ነው።
    ከዚህ እጁ በደም የከረፋ ተስፋ የቆረጠ ጋር ድርድር ከቶውንም አይታሰብም።

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 7 หลายเดือนก่อน

      የተጠላ ሥርዓት ሁሉ ለመውደቅ ቅርብ ነው እንዴ ? እኔ አልመሠለኝም ፤ ሌሎች የሚሉትን ለመስማት ግን ዝግጁ ነኝ !

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 7 หลายเดือนก่อน

    ኩታኩት ብትትይም ደፋራ ወታደር የሞተ ሞራል የሌለው ነው !

  • @MariyaAdema
    @MariyaAdema 7 หลายเดือนก่อน

    Zeregnochi atihunu

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 7 หลายเดือนก่อน

    174 Tigrean prisoners arrived Sheraro after rescued by ENDF. Thousands of Tigrean prisoners mainly youth Tigreans are still held in overcrowded places of detention centres in Western Tigray with inadequate food, water, and medical care.  According to the released prisoners, significant number of the prisoners were killed in the last three years. Many are held incommunicado and detained indefinitely, denied basic due process rights, without access to legal counsel, judicial review, or family visits, some for three years.

  • @derejezeweda5065
    @derejezeweda5065 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ፡የሚገርመኝ፡አሁን፡ወልቃይት፡ራያ፡እያሉ፡አማራውም፡ትግሬውም፡የሚያላዝኑበት፡ግዜ፡ነው?እኔ፡አማራ፡ነኝ፡ግን፡ወልቃይት፡ወደ፡ትግራይ፡አይደለም፡ወደ፡ሱዳን፡ቢሄድ፡በዚ፡ሠአት፡ሥለዚህ፡መጨነቅ፡አለብኝ።በትግሬውም፡በኩል፡እንደዚሁ፡መቅደም፡ያለበት፡የትኛው፡ነው፡በህይወት፡መቆየት፡ወይሥ፡መሬቴ፡ድንበሬ፡እያሉ፡ማላዘን።እረ፡መቼ፡ነው፡የሚገባን፡ትግሬውና፡አማራው፡እያለቅን፡እየተጨፈጨፍን፡እኮ፡ነው፡ያሣዝናል፡ምናለ፡መሬቱ፡የጋራ፡ቢሆን።

    • @zeraykebede4246
      @zeraykebede4246 7 หลายเดือนก่อน

      Thanks 🎉🎉🎉🎉

  • @nohayonas7510
    @nohayonas7510 7 หลายเดือนก่อน

    ቱቱላ ቅማላም ፣ ቅንቅናሜች።

  • @mulu65
    @mulu65 7 หลายเดือนก่อน +1

    Twedrose tsegay u said correct በዚህ ቤት እሳት እንዳለ ሁሉ በዛቤትም የባሳ የተዳፈነ እሳት እንዳለ ማወቅ እና ማስተዋል ያስፈልጋል ።ትግስቱ ፍራቻ ሳይሆን ማስተዋል ነው በአለም አቀፍ ፊት የተፈራረሙት የውል ፊርማ ስላለ ነው።የውሉ ፊርማን አለማክበር ኢትዮጵያን ባለማቀፍ ፊት እንድትበተን መፍቀድ ነው።ይሕ ሲሆን ያአ የምትቋምጥለት አዲሳ አበባ የማን እንደምትሆንን እናያለን ።የቆጡን አውርድ ብላ የብብቷን ጣለች እንዳይሆን ማስተዋል ያሻል።

    • @dr.estifanosworkneh6729
      @dr.estifanosworkneh6729 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😅😅😅

    • @mulu65
      @mulu65 7 หลายเดือนก่อน

      @@TMY-uj5iw አዲስ አበባ በማን ክልል ውስጥ እንደሚገኝ geographyው ይናገራል ።የሌላን አገር ሰራዊት/Eritrean defance force/ ይዞ የራስን ዜጋ መውጋት ባንዳነት መሆኑን ያውቃሉ ጌቶች።እርሱዋ በአለም ፊት የተፈረመን የውል ፊርማ ውይ እንዳይፈረም መጀመሪያውኑ መታገል ነው እንጂ ከተፈራረሙ በውሀላ የውሉን ፊርማ ማጣጣል እና ከወረቀቱ ዋጋ ጋር ማወዳደር የርሰዋን ግብዝነት አስተሳሰቦውን የሚገልጽ ሲሆን ይሕ የግብዝነት አስተሳሰብ እና ፉከራ የሗላ ቀሮች አስተሳሰብ ነው። no in world history a government who fought his citizen's to gather with other different country

  • @bt5860
    @bt5860 7 หลายเดือนก่อน

    ignore about wolkite and raya. the people of tigray amara and tigray r on z verge of extinction. first work to survive. wolkite and raya very small areas as compare to aa,dire harara, wollega,.........

  • @abrhammekonnen978
    @abrhammekonnen978 7 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ እንደዚያ ነው የሚያስበው ወልቃይትና ራያን ልውሰድ ምንም ሳልሰጥ ከዚያ በኋላ አብረን እንሰራለን ፡፡ያለበለዚያ ለኤርትራ ወይም ለሱዳን ይስጥ ቀጥሎ አብረን እንሰራለን ፡፡ይህ ነው የአማራ ፖለቲካ ይህንን ገዥው ፓርቲም ያውቃል፡፡

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l 7 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ አብዮት ነኝ ግጠመኝ
    ማሰሬ ሰላማዊ አይደለም?
    መግደሌ ግን አብዮታዊ ነው?
    በሰላም መታሰር
    በጦርነት መገደል ምን ችግር አለው ብዬ ላፍጥ?
    ቴዲ አንተ ነህ አላስ የሆንክብኝ ገዳይ ልኬብህ መርዝ አብላው ብዬ ሚጥሚጣ ይዞ ሄደ ግራ የገባኝ ያንተ ነበልባል ነው
    የዘመኑ የአብዮት አላስ ቴዲ
    የመቅዘፍት ምላስ

  • @YamrotAhmed
    @YamrotAhmed 7 หลายเดือนก่อน

    tsebim fikirim sitfeligu amaran mewkes aybekam? teddy tsegaye tornetu ko 2way nebere and ken bezih bekul siletedeferut setoch silewedemew nibret siletegedelut civilians awiriteh takaleh? welkayit layis yan hulu zemen sileteseraw gif satawik kerteh new? bizu malet bichalim gin at least be genuine to yourself
    ahun yalew tiwild yemaninim blame tirikt ayshekemim

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 7 หลายเดือนก่อน +1

    I like Tewodros Asefaw
    Not Tewodros T

  • @bt5860
    @bt5860 7 หลายเดือนก่อน

    lelawo demo enante yalteredachihut tplf abey gebteh wosedu biloachewo embi bilewol bilachihual, yehe gin lik ayidelem bc tplf is weak that is y they didnt invade amhara. and u guys totally forgot every enemy (beaden, pp, olf,......) of amhara has been created by tplf.

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዎድሮስ ፀጋየ ተንከሲስ ቴዎድሮስ እንትና ግን ተኮጠብ እዚህ ተንከሲስ ሰው ጋር ይቅርብህ

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 7 หลายเดือนก่อน +4

    ችግሩ የሚፈታው ሀለቱ ህዝቦች ያለማንም ጣልቃ ገብነት ቁጭ ብለው ሲወያዩ እንጂ ምዕራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይ እያልን በህውሀት ሀገር የመሆን ቅዠት በጉልበት የተካለለውን ህዝብ እንደገና በኘሪቶሪያ በሚባል ባለጉዳዮችን ያላሳተፈ ውል መቸም ተግባራዊ አይሆንም ዘላቂ ሰላም አያመጣም አሁንም የሁለቱም ሊሂቃን ምን ቢደረግ ሁለቱም ህዝብ ተጠቃሚ እናደርጋለን ብላችሁ ቁጭ ብላችሁ አውሩ መነጋገር ማንንም አይገድልም ። በተረፈ ግን አማራ አሁን የገባበትን አጣብቂኝ በመጠቀም ጊዜው አሁን ነው የሚል አዝማሚያ ከሆነ ዘላለማዊ ስህተት ይሆናል ብየ አስባለሁ ።

    • @zeraykebede4246
      @zeraykebede4246 7 หลายเดือนก่อน +1

      የትግራይ ህዝብ በትግስት እየጠበቀ ነው ።አንተ እንደምትለው የአማራ ህዝብ ችግር ወስጥ እያለ የትግራይ ህዝብ አማራ አያጠቀም ። ብልፅግና የትግራይ ሀይሎች ጦርነት ግፊት እያደረገ ነው ።የትግራይ ህዝብ ጨዋ ነው

  • @አበስኩገበርኩ
    @አበስኩገበርኩ 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ወታደር ሞት ለአማራ ፋኖ እና ለ ኦነግ ሸኔ

    • @amhara_1234.
      @amhara_1234. 7 หลายเดือนก่อน

      We know you are paid abiy' s cadrea!! Shame on you. There is blood on your hand too

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤