ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እደው በወንጀል ሀገር የታደለች ብል እደኤትዩጰያ የለም ሰው ተዘቅዝቆ ቤገደል ሰው እደበቆሎ ቤጠበሰ ቤቃጠል ሰው እደበግ ቤታርድ የሰውን ገንዘብ ቤሰርቅ ቤያዝ አንድቀን ተይዞ በዋሰ ይፍታል ተበዳይ ግን ውሊም በሰቀቀን እግዜኦ
የኢትዮጵያ ፖሊሰ ከእምነት ጋር መጥፎ ነገርን የሚፀየፋ ፕሮፌሰሮች ናቸው ክብር የገባቸዋል ወጣቶች ከጫት ከሱሶች ቁጭ በሎ ከማንቀላፋት ከመሰረቅ ወጣትነታችሁን ሰሩበት ሰራ አትናቁ ሀገራችን እያደገች ያለች ናት ብዙ ሰራ አለ ሰርቃችሁ እምተበሉት ሰላማችሁን ያሳጣችኋል ለኢትዮጵያ ፖሊሰ ጥበቃ ለሀገራችን መከላከያ ክብር የድረሳቸው በርቱልን የኢትዮጵያ ወርቆች 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርመኝ ለምድን ነው የወንጀለኛ ፊት በግልፅ የማታሳይት በደንብ አድርገው ይዋረዱ የምን ማዘን ነው!!!!!
እኔም ይገርመኛል ሌባው መታየት ግድ ነው።
@@sebelleteferaminas9875ካልተመሰከረና በመረጃ ካልተረጋገጠ ተጠርጣሪ እንጅ ወንጀለኛ ስለማይባሉ ፊታቸው አይታይም
@@Jocy939 OK leza kehone tekekl nachew Thank you.
በጣም ይገርማል ለስራ ተቀጥሮ የተቀጠረበትን ሰርቶ ቤተሰብ ማስተዳደር ሲችል ስርቆት አንዱ በለ ሀብት የተናገረው ቃላት በጣም ልብ ይነካል ትክክል ነው የተናገረው እኛ ምናዘው ጉርሻ ምንሰጠው ልጅ ነው የሰረቀው አለ ትክክል ነው ሀብታም ከለለ ድሀው መኖር አይችልም ድሀም ከለለ በለ ሀብቱ መኖር አይችልም ምክኒያቱም ሰሪ እና አሰሪ መኖር አለበት ለስራ ብትቀጠሩ ሰራተኞች ከዚህ ተማሩ ሰርቃችሁ ላታመልጡ ወንጀል አትስሩ
ከደላላ ቤት ልቀጥር ሄጄ የተያዥ መታወቂያ ተሰጠኝ በመታወቂያ ላይ ባለው አድራሻ ወደቦታው ብሄድና ብጠይቅ የተባለው ሰው ኖሮ እንደማያውቅ ተረዳሁ ተመልሼ ደላላዎቹን ለማነጋገር ስሞክር የከፈልኳቸውን ገንዘብ መልሰው ሁለተኛ እንዳልመጣ አስጠንቅቀው አባረሩኝች
ጉዲ ሀገሬ ቆይ ለምን ሰረተወ አይበሉም የሰወ ሀቂ ከሚበሉ እረ ተወ ተወ
💚💛❤ጉድ ሌባን ሌባ ቢሠርቀው ምን ይደንቀው ሢባል እውነት ነው እንደው እንዲሕ በግልፅ ወይ ጌታ ጭካኔ ነው
የሊባን ፎቶ ለሞን አታሳዮሞ?
ትሽ ድጋሜ ፊታቸዉ ሸፍኖው ይመጣሉ ባይሆን ስራእጦት መቀነስ ያስፈልጋል ለዚሁሉ የንሮዉድነት ስራእጦትነዉ
ሌቤቹ ፊታቸው እንዲታይ ቢደረግ ትልቅ ኣስተዋፅኦ ኣለው ::
እረ ጉድ
እኔ የምለው ለሌባ ክብር የሚሰጥበት ምክንያት ምንድነው ፎቶአቸው ለህዝብ ቢታይ መልካም ይመስለኛል ።ክብር ለሃገራችን የፖሊስ አበላት በሙሉ
ስለ ደቡብ አፍሪካ ወንጀል ሲወራ ሠዎች በወንጀለኛ ተዘርፈው ተገለጠ አስከሬናቸው ወደ ሀገር ቤት ሲመጣ ዘግንኖን እግዚኦ ብለን ነበር ዛሬ በሀገራችን ከዛ የባሠ ሆነና አረፈው ምን ይባላል ወደ እግዚአብሄር ማንጋጠጥ እንጂ
❤🇪🇹🇪🇹💪💪👍👍👍🐎
እግዚአብሄር ይስጣችሁ እውነተኛ ፖሊሶች ተባረኩ የሌቦቹን ፎቶ ግን ግድ ልታሳዩ ይገባል እሱ ያላፈረ ለምን ህግ ያፍርለታል?
😀😀😀???
የሌቦች ፊት አይሸፈን እባካቹ።!¡
እደው በወንጀል ሀገር የታደለች ብል እደኤትዩጰያ የለም ሰው ተዘቅዝቆ ቤገደል ሰው እደበቆሎ ቤጠበሰ ቤቃጠል ሰው እደበግ ቤታርድ የሰውን ገንዘብ ቤሰርቅ ቤያዝ አንድቀን ተይዞ በዋሰ ይፍታል ተበዳይ ግን ውሊም በሰቀቀን እግዜኦ
የኢትዮጵያ ፖሊሰ ከእምነት ጋር መጥፎ ነገርን የሚፀየፋ ፕሮፌሰሮች ናቸው ክብር የገባቸዋል ወጣቶች ከጫት ከሱሶች ቁጭ በሎ ከማንቀላፋት ከመሰረቅ ወጣትነታችሁን ሰሩበት ሰራ አትናቁ ሀገራችን እያደገች ያለች ናት ብዙ ሰራ አለ ሰርቃችሁ እምተበሉት ሰላማችሁን ያሳጣችኋል ለኢትዮጵያ ፖሊሰ ጥበቃ ለሀገራችን መከላከያ ክብር የድረሳቸው በርቱልን የኢትዮጵያ ወርቆች 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርመኝ ለምድን ነው የወንጀለኛ ፊት በግልፅ የማታሳይት በደንብ አድርገው ይዋረዱ የምን ማዘን ነው!!!!!
እኔም ይገርመኛል ሌባው መታየት ግድ ነው።
@@sebelleteferaminas9875
ካልተመሰከረና በመረጃ ካልተረጋገጠ ተጠርጣሪ እንጅ ወንጀለኛ ስለማይባሉ ፊታቸው አይታይም
@@Jocy939 OK leza kehone tekekl nachew Thank you.
በጣም ይገርማል ለስራ ተቀጥሮ የተቀጠረበትን ሰርቶ ቤተሰብ ማስተዳደር ሲችል ስርቆት አንዱ በለ ሀብት የተናገረው ቃላት በጣም ልብ ይነካል ትክክል ነው የተናገረው እኛ ምናዘው ጉርሻ ምንሰጠው ልጅ ነው የሰረቀው አለ ትክክል ነው ሀብታም ከለለ ድሀው መኖር አይችልም ድሀም ከለለ በለ ሀብቱ መኖር አይችልም ምክኒያቱም ሰሪ እና አሰሪ መኖር አለበት ለስራ ብትቀጠሩ ሰራተኞች ከዚህ ተማሩ ሰርቃችሁ ላታመልጡ ወንጀል አትስሩ
ከደላላ ቤት ልቀጥር ሄጄ የተያዥ መታወቂያ ተሰጠኝ በመታወቂያ ላይ ባለው አድራሻ ወደቦታው ብሄድና ብጠይቅ የተባለው ሰው ኖሮ እንደማያውቅ ተረዳሁ
ተመልሼ ደላላዎቹን ለማነጋገር ስሞክር የከፈልኳቸውን ገንዘብ መልሰው ሁለተኛ እንዳልመጣ አስጠንቅቀው አባረሩኝ
ች