የሰኔ ማርያም ሙሉ ወረብ በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @enkenyeleshtilahun9118
    @enkenyeleshtilahun9118 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ቃለ ዝማሬ ያሰማልን መሪጌታ እልልልልልልል......

  • @abagyohanness8135
    @abagyohanness8135 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ይስጥልን መምህራችን

  • @leulafework3815
    @leulafework3815 ปีที่แล้ว +3

    እሜን የኔታ
    እንደ ተለመደው ይህንን ጣዕመ ዜማ እንዳሰሙን
    እመቤታችን አዛኝቱ ወላዲተ አምላክ መልካሙን ሁሉ ታድርግልዎ:
    በጤና : በመልካም ዘመን : በሞገስ : መድሀኒታችን እየሱስ ክርቶስ ይጠብቅልን

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን ክቡር እግዚአብሔር ይስጥልኝ አብሮ ይጠብቀን ።

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 መድሀኒያለም ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን💚💛❤️🙏

  • @eyosiasalemayehu5732
    @eyosiasalemayehu5732 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ የኔታ❤❤❤❤

  • @Abrham2024
    @Abrham2024 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እና ከተቻለ ለወደፊቱ የዕለቱ ዝማሬ ጨምርልኝ❤

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +4

      ጊዜ አልበቃ ስለሚል ነው ከተቻለ እናየዋለን እስኪ

    • @Abrham2024
      @Abrham2024 ปีที่แล้ว +2

      እሺ ኣመስግናለሁ

  • @fikremariyam
    @fikremariyam ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነፍሴን ማርከዋታል አመሰግናለሁ

  • @-lisanuzeyared
    @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +4

    ጸናጽል እና ቸብቸቦ ብላችሁ የጠየቃችሁኝ የሰኔ ማርያም መልክዕ እና ወረቡ ቅኝቱንም ጸናጽሉንም ቸብቸቦውንም ከአሁን በፊት የለቀቅሁትን ሰርች አድርጋችሁ ማግኘት ትችላላችሁ መልኩንም ወረቡንም ማለት ነው።
    መልካም በዓለ ማርያም ይሁንላችሁ በረከቷ በሂላችንም ላይ ይሁን አሜን።

  • @howitsmade1595
    @howitsmade1595 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ ድንግል ማርያም ትባርኮት

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +3

      Amennnnnnnnn. Emebetachn abra tibarken

  • @Dazeryio
    @Dazeryio ปีที่แล้ว +3

    የኔታ እንዴት ያምራሉ ከካባው እና ጥምጥሙ 🤩❤🙏

  • @eyosiasalemayehu5732
    @eyosiasalemayehu5732 ปีที่แล้ว +4

    ጸናጽሉን እና ቸብቸቦዉን እንዴትእናገኘዌለን?