ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በኢትዮጵያዊነቴ መጥተውብኝ ነበር | በህይወቴ ከባድ ጊዜ አሳልፌአለሁ | ልጄን አጥቻለሁth-cam.com/video/4Sbe5NUY6WU/w-d-xo.html
❤❤❤❤❤❤
@@corneliatesfaye2989እኔ የምለው ካልፈለጋችሁ አትዩ ሌላ ነገር መናገሩን ምን አመጣው
ትዳርን በትክክል የምትኖሩ ይመስለኛል እግዚአብሔር ሁሌም ቤታችሁን ይባርክ ንፋስ አይግባ በመሀላቸቹ ማሚቶን ሺን ያርግላቹ ❤❤❤❤❤አቤት ስወዳቹ ወንዶች ከሼፍ ቶንዴ ተማሩ
ፍሬ የኔ የዋህ ስወድሽ። እንደ ቶንዴ ቀርስ አልጋ ላይ የሚያመጣ ባል ይስጣቹህ።
Amen!
ይሄን ቤት ብቻ ሳይ ነው በትዳር ምቀናው ወላሂ 😢እንደው ፍርየ ሽፍ ቶንደ ከሽፍነት አልፎኮ 😂😂ኮሜዲ ነው ዘና ያርግሻል ፍርየ የኔ ቆንጆ
እኔ ራሱ
የኔ ውዶች በጣም ነው ምወዳችሁ እመብርሃን በመንታ ልጅ ትባርካችሁ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው ❤❤❤🎉🎉
ፍርዬ ምንም እንኳን አንቺ በጣም ባለሙያ እና ጎበዝ ሚስት ብትሆኝም እንደዚህ ወንድም አባት የሆነ ባል እግዚአብሔር ስለሰጠሽ እድለኛ ነሽ ፍቅራችሁ ያስቀናል ሼፍ ተወንዴ ስራ ከማገዙ በተጨማሪ ሲምርብሽ የሚያደንቅበት መንገድ ልጃችሁ የእናቶን ድካም እንድትረዳ እናቶን በጣም እንድትወድ የሚያደርግበት መገድ በጣም ይገርመኛል።
የእውነት በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ይገርማል መባረክነው ክፉ አይግኛችሁ ቶንዴ እንዳንተ አይነት ባል ያብዛልን ተባረኩ ❤❤❤
ዛሬ እኮ ቀኑ 1 ነው ልደታ ማርያም ውድ የአገሬ ልጆች ልደታ ማርያም ያሰብነውን ታሳካልን🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሜን አሜን አሜን ❤❤ያንችንም ታሳካልሽ😘😘
@@Tube-lv7sb 🙏🙏🙏❤
አሜን፫
ሚስቶቻቹ ሲያማቸው የማትረዱ ባሎች ልቦና ይስጣቹ
ፍሬ ተመርቀሻል ምርጥ ባል አላህ ስቶሻል እስከምትጃጁ ድርስ አብራችሁ ኑሩ❤❤❤❤
በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች 🙏🏽❤️የማሪያምዬን እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግላችሁ::
ዋውውው እጅህ ይባረክ ከሁሉም ነገርህ ፅዳትህ እየሰራህ ቦታህን ነፃ እያደረክ እየሰራህ ጀግና ነህ በእውነት እኔ ምግብ የሚሰራ ሰው እንዲህ እያፀዳ የሚሰራ ሰው ውስጤ ነው የሚሰራበት ቦታ እስቶር ከማድረግ።😂😂😂😂
ተባረክ አገኘሽ ባልም እናትም አባትም አረ ሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር የጠብቃችሁ
የታደላችሁ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
ያረብ እንደዚህ ያለ ፍቅር የተምላበት ትዳር ወፍቀኝ በጣም እወዳችኋለሁ ምርጥ ጥንዶች❤❤
ሕይወት ካልተረዳዱ ከባድ ናት ይመቻችሁ👍
ትዳርን እየኖራቹ ያላቹት እናት ናቹ መዋደዱ ፣መከባበሩ ብቻ እግዚአብሔር አሁንም ፍቅራቹን ያብዛላቹ
ጎበዝ ባል ደግሞ የፍርየ ትግስት ዋዉ ተባረኩ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ማማን ያሳድግላችሁ ❤❤❤
የተባረከ ባል ፈጣሪ ይጠብቃቹ
አይ ፍርዬ ቆይ ላሙቅልህ አለች የኔ እናት ቶንድዬ እመብርሃን እድሜ ከጤና ታድላችሁ አሟትም ቢሆን አሳካት እውነት ደስ አለኝ እኔ ሲያመኝ ቶሎ ሆድ ይብሰኛል
ማርያምን ፍሬ በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ ከልብ ሚስት ነሽ ረጅም እድሜ ከነ ቤተሠብሽ
ፍርዬ ግን ታድለሽ እደዚ ዓይነት ምርጥ ባልጣፋጭ ልጅ እግዚአብሔር ሰጥ
ቶንዴ ፈጣሪ ይባርክህ ፍርዬ አንቺም ተባረኪ እውነትም ቢሆን ያበሳጨሽ ትዕግስተኛ ነሽ።
ፍሬ እንዴት እዳሳቅሽኝ ገዝተህ ነዉ የእዚህ ቤት ቀልድ በዛ አልሽ ፍሬ የተባረከ የተቀደሰ ባል አለሽ እድለኛ ነሽ ቶንዴ ምርጥ ባል ተባረክ እንዴት እንደምወዳቹ ዛሬ ድምቀታችን ማሚቱ የለችም
ሼፍ ቶንዴ ምን ብዬ አውን ላንተ ኮሜንት ልሰጥ በቃ እጅክ ይባረክ ባል ብቻ ሳትሁን አንተ ሁሉንም ታጠቃልላለክ የማዳም ቅመሞች ከሰደት መልሰ እንዲ አይነቱን ትደር አምላክ ይሰጠን አሜን በሉ ፍሬ ድንግል ማርያም እናቴ ምረቱን ትላክልሸ ማማዬን ሰሚልኝ አደራ
ማርያምን እኔ ራሱ ዛር በሳቅ ነው ተሞትኩት የሼፍ ቶንዴ አባባል የቅድሙ ፕራንክ ነው ያሁኑ ሰርፕራይዝ ነው ብሎ ሲል የፍሬ አስተያየትና አሳሳቅ ይገርማል ያስቃል 🤣🤣🫣
እመብርሃን ትዳብስሽ የኔ ውድ ደስ ትላላች ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤
ታድለሽ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርሽ ፍርዬ ቶንዴ ጀግና ባል ጀግና አባት ነህ❤❤❤
አይ ቶንዴ የምትገርም ሰው ነህ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ቶንዴ በጣም የተባረክ ሰው ፍሬም ምርጥ ሚስት ቶንዴ ግን በጣም ታዝናናኛለህ ተንኮልህ ያምርብሃል
ፍርዮ፡ምንም፡አይካሽ፡ምርጥ፡ጥዶች፡ተረደዱ፡በርቱልን❤🎉
ፍርዬ ወይኔ የሚገርም ባሕርይ ነው ያለሽ አምላክ ይጠብቅሽ ውድድድ
ታድለሽ ፍርዬ ተጫዋች ኮሜዲ የሆነ ጥሩ ባል አለሽ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤❤❤❤
Beautiful couples God bless your marriage!
ውይ ፍርዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት❤❤
ፍሬዬ የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ ቶንዴ ምርጥ ባል
ፍርዬ አላህ ያሽርሽ ማማዬ ሸፍ ቶዴ ምርጥ ባል ባሎች ሆይ እደቶዴ ሁኑ😂 ሰምታችሁል
ቶንዲ ምርጥ ባል ነህ ሺአመት ኑሩ የአብርሃምናየሣራ ይሁን ጋብቻችሁ
ደስ ስትሉ በፍቅር የተሞላ ትዳር እግዚአብሔር ፍፃሜያቹን ያሳምርላችሁ የኔ ዉቦች በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰ማምቶዬን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ክፉ አይንካችሁ ለምልሙ 🥰
ቶስ እንቁላል ጨው ቀረፋ ጆሮዬ በሹካ ስትመታ 😂ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛልን❤
የእውነት በጣም ደስየምትሉ ባለትዳሮች ይገርማል መባረክነው ክፋ አይግኛችሁ ቶንዴ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቶዲ ቀልድህ እኮ አይጠገብም ፍሬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት
ውይ እኔ ሃይለኛ እራስ ምታት አለብኝ እኔ እንክዋን ማውራት ቀና ብሎ ማዬት ድምጽ መስማት አልፈልግም መንቀሳቀስም አልፍልግ ውይ ቶንዴ
ለብዙ ዓመታት ያሳዘነው ያዘንበት ይቅር ታ መጠየቅ ከፈጣሪ ቃል ነውም ከስኬቶቻችን ጀርባ ላዘንበት የእውነት ሚስጢራዊ መዳኒት ነው (አባባል ወይም ጥቅስ አደለም መለያ ስያሜዬን አይተው ይወቁት ሁሉ በሱነው ከሆሳዕና)
ሰላም ለሀገራችን ማነው የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው
እኔ
እግዚአብሔር ይማርሽ ፍርዬ ምንም አይንካሽ አዝናኝ ፕራንክ ነው❤
ፍርየ አላህ ይማርሺ የኔውድ አይለያችሁ ምርጥባልነህ
ትዳር እንደዚህ ነው አንጅ ትብሺ አንት ነሩልን ❤❤❤
Berka hun dagi Feryam Allah afya yargesh….bertu 🥰🥰🥰
ምርጥ ባል❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ❤ ፈጣሪ የጠቢቃችህ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ሱለሏህ አለይህ ወሰለም
እንኳን ደህና መጣችሁ ፍሬና ዳጊ የኔ ተናፋቂዎች ስወዳችሁኮ ማሚቶን አጡልን ናፍቃኛለች የኔ አስተዋይ ❤❤❤🙏
እመብርሀን ሁሌ በናንተ ቤት ትኑር እንዴት እንደምወዳችሁ ማሚቶዬም እድግ ትበልልን ረጅም እድሜና ጤናን ፍቅርን ያድላችሁ
እወይ ሼፍ ቶንዴ እያወክ እራሷን ሲያማት ለማንኛውም እመቤቴ ትዳበስሽ ጨርሼ አላየሁትም
Bravo Tonda what a great husband 🎉🎉🎉❤
ቶዴ ስወድህ ምርጥ ባል ነህ አሉ ሚስቶቻቸው ታሞ ስራ ማይቀሩ ገልቱ
እዚህ ቤት ስገባ በሼፍ ቶንዴ ነዉ ዘና የምል😂😂😂
እኔም
ቶንዴ my bro በስሱ ነው ዛሬ ፕራንኩ 😂 ደስ ይላል more surprise ነው ያደረካት ፍርዬን ደስ ብሎናል 😂 በተረፈ ተባረኩ ትዳራቹ ኑሮቹ ይባረክ ማማዬ ሺ ትሁንላቹ ሀሳባቹ ምኞታቹ ሁሉ እናንተ ከምታስቡት በላይ የድንግል ልጅ ሙልት ያርግላቹ ፍቅር ያሸንፍል we love u all the time❤❤❤
I am number one
❤❤😅😅
ያጥር ወፍ አትስማችሁ። ፍቅራችሁ እንደአብርሃምና ሣራ ለዘላለም ይሁንላችሁ።
ዋው ጎበዝ ቶዶስ ፍርየ እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ
ጥሩ አባወራ ነህ ቶንዴ ፍርዬ ይማርሺ እመብርሃንን ፍቅራቹሁን ያብዛዉ።❤❤❤
ወይ ትግስትሽ በጣም ይገርማል bless u
አይ ቶንዴ ከ ሰራው ጉራው ገደለኝ ❤❤❤
ፉርየ እግዚአብሔር ይማርሽ እማ ሸፉ ባለሙያ ነህ ደስ የምትሉ ጥዶች ናቹሁ💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
ውድ ያገሬልጆች እግዚአብሔር በላችሁበት ይጠብቃቹህ በውነት እህት ናወድሞቸ ወእቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን ውድየምወዳት ጎደኛየ በድገት አጣሆት አየስደት😭😭😭ድካም ብቻ😢😢😢
አይዞሽ ነፍስ ይማር😢
ነፍስ ይማር ድካም ብቻ
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ ነፍስ ይማር
@@ላምሮት-በ8ኈ አሜን🙏😭
@@ሜላትጌታሁን አሜን😭
አይዞሽ ፍርዬ ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም
❤ለህመም አትተኝ ፀበል ተጠመቂ የተባረከ ቅባቅዱስ ተቀቢ
መልካም ሴት ነሽ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ተባረኬ ክነቤተስብሽ ❤❤❤
ፉሬ ይገባሻል የኔ መልካም ስወድሽ
ማርያምን አንደኛ ነክ ቶንድየ። ፍርየን ሳምሏልኝ
ሼፍዚ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ ፍርዬ ❤❤❤❤❤ምርጥ ቤተሰው
ፍርዬ የኔውድ እግዚአብሄር ይማርሽ❤
ፍሬ ቶንዴ ስወዳቹዉ ደስ የሚል ትዳር ድንግል ትጠብቃቹሁ
ፍርዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ "ቀልድ ብዝት አለ እዚህ ቤት" ጥርግ አርገሽ ብዩ እግዜር ይማርሽ
የኔ ምስኪን ማራያምን ገረምሼን መልካም ሚስት ነሽ
ሼፍ ቶንዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፍሪዬ እመቤቴ ትማርሽ የኔ እህት ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤
የዛሬ ፕራንክ አሪፍ ነው ቶንዴ!!!!
አይ ቶዴ ምርጥ ባል ጌታን❤❤❤❤❤
ፍቅር ቤተሰብ አይለያችሁ❤❤❤
😂😃😂አረ ቶንዴ የቅድሙ ፕራንክ ያሁኑ ሰፕራይዝ ይመችህ ፍርዬ ፈጣሪ ይማርሽ
ወይ ፍርዬ እናት እኮ ነች ስታሳዝን😢😢😢😢😢😂
የቅድሙ ብራክ ነው ያሁኑ ሰፓራይዝ 😂😂
Waw Friye na Dagi Yezarewin Betam Wedjewalehu,,, Be Ewinet Mebarek new Desyilal Ahunim Fikirachihun Yabzaw
ፍሬ ውብ እኮ ነሸ የእኔ እመቤት አሞሸንኳን ለመሰራት ብድግ ትለያለሸ ቶዴ ይቺ ፕራንክ ግን ተካንካት በአጠቃላይ ደሰ የምትሉ ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
ማርያምንን😢😢❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ነህ
በጣምተናድጄ ነበር prank ብለህ ተነጋረ እየስማሁ እንደ አዲስ ተነደድኩ የሆነ ሆኖ ፍቅራቺሁ ደስ ይላል ግን ያንተ prank ይቅር Please
የኔ እናት ፍርዬ❤❤❤❤❤
አያልቅብህ እዴት ነወ አይ ተወዴ ❤❤❤
ዛሬነው ሼፍነትህን ያስመሰከርከው ያለፍሬ እገዛ የተሰራ ነውአፅድቀናል ሼፍነትህን ጀግና ባል
የኔ ዉድ እድሜሽ ይርዘም ዉይ ትግስትሽ የምር ሚስት ነሽ❤❤❤❤ ቶንዴ ጥፊ ያስፈልግሀል ፍሪታዬ ወድሻለዉ❤❤❤
ፍሪዬ እመብረሃን ትዳብስሽ ሼፉ ምርጥ በለ ሙያ ነክ ፍቅራቹሁን እመብረሃን ትባርክላቹ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻኣላህ ምርጥ ባል አላህ አይለያችሁ🙏🥰🥰❤❤😘😘💖💖😍😍🌹🌹
ሚካኤል እባቴ ቀልድ በዛ እዚቤት ነገ ደሞ እራቁቴን እላለችም እይ ፍሬ❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤❤❤
አየ ቶወልዴ በቃ ተኝ ችግር ላይ ነሽ ይላል😂
ፍርዬዬዬ😂😂😂😂😂 እዚህ ቤት ቀልድ በዛ 😂😂😂😂😂 ባልሽ አንቺም አንደኛኛኛኛኛ
❤ፍርየ ቆጆ አላህ ያሸርሸ ስታምሩ❤
አላህ ይማርሽ ፍሬዬ ❤❤❤🌹🌹ቶንደ ምርጥ ባል 👏👏👏👏👌
Yene wedoch endet endemewedachehu eko Ethiopia semeta mejemereya magegnet yemefelegew enanten new emebrehan telek dereja taderesachehu ❤❤❤
በኢትዮጵያዊነቴ መጥተውብኝ ነበር | በህይወቴ ከባድ ጊዜ አሳልፌአለሁ | ልጄን አጥቻለሁ
th-cam.com/video/4Sbe5NUY6WU/w-d-xo.html

ጥሩ አባወራ ነህ ቶንዴ
ፍርዬ ይማርሺ እመብርሃንን ፍቅራቹሁን ያብዛዉ።❤❤❤