ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምናለከ3 አመት በፊት አዉቄህ በሆነ እደዚህ አልጎዳም ነበረ አንዳድ ሰዉ አለ አዉርቶ የሚያሰወራ መልካም መሰሎ የሚጎዳን ለኔ በተለይ ትልቅ ትምህርትነዉ ያገኝሁበት እ/ር ይሰጥልን በእዉነት🙏🙏🙏
Me too. this my problem
እውነትም ትልቅ ሰው ነህ እራስህ ጠብቅ መድሀኔለም ይጠብቅህ
እናትና አባትህ ምን አይነት እድለኛ ናቸው!! እንተን ስለወለዱ ኑርልን!!
ቀድሜ መስማት የነበረብኝ ንግግር ግን ዘግይቼ የሰማሁት ምርጥ ትምህርት። 😢😢😢
ብዙ ከተዝረከረኩ በኋላ ይኼን ትምህርት በመስማቴ አዘንኩ ! ግን ለወደፊቱ ተማርኩበት የሆዴን ለሰዎች በማውራቴ ከጭንቀት የተረፍኩ እየመሰለኝ…
አንተን መስማት በራሱ አንድ ትልቅ መፅሐፍ የማንበብ ያክል ነው ንግግርህ የሚያስተምረው።እድሜ እና ጤና ይስጥህ አብይ ራስህን ጠብቅ 🙏
,
አላህ ይጨምርልህ ኢንሻአላህ
በጣም ትክክል አብይ እንደውም ቅዱሱ መጵሀፍ እንዲ ይላል የነገስታት ክብር ነገርን መመርመር ነው የእግዚአብሔር ክብር ግን ነገርን መሰወር!!!!! #ሌላው ሳምሶን ነገሩን ለገሊላ በመግለጡ የገጠመው ነገር ትልቅ ትምርት ነው መጵሀፈ ቅዱስ በአዲስ ኪዳንም በቀደመው ኪዳን በብሉይም ስለእዚሁ አስተምሮዋል ሰፈ ነው አልግባ እና ደሞ እኔ ብዙ ነገር ቀድሜ በማውራቴ የማይበላሽ ነገር ተበላሽቶብኛል በጣም ብዙ ነገሮች እና አሁን እየተማርኩ ነው ጌታ ይርዳኝ
አብዬ አንዳንድ ግዜ እግዚያብሄር እንዳንባክን አደራ የሰጣችሁ ሰዎች ነው ምትመስሉኝ እማምላክን!!! የኔመፅሀፍ አንተነህ
ወንድሜ ተባረክልን እንዳንተ አይነቱን አስተዋይ አስተማሪ ያብዛልን ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ።።።
My brother, we are blessed to have a wise teacher like you, may the Lord increase your..... grace
ቦታው ደሞ ሲያምር የእኛም መንፈስ ታድስዋል ተባረክ አቢይ ለእኛ ያለህ አክብሮት ነው ይሄ ሁሉ ጥሩ ቦታ ላይ ሆነህ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ አስተምህሮትህን ምታካፈለን ነቅተህ እያነቃህ ስላለህ እግዚአብሔር ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ነገር አንተን እና ቤተሰብህን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሰውር!!!!!🙏
ጥበበ የሚአፈልቅ አእምሮን የሰጠሕ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
Botawu des sil yet nw
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!
ቃል የለኝም በቃ ይሄ ምክር ነኔ ነው ሆዴ ባዶ እስኪቀር ለማወራው ግን ተጎዳው እንጂ አልተጠቀምኩም ሰላ መልካም ምክርህ ከልብ አመሰግናለሁ 🥰🥰
በጣም ድቅ መልክት ነው እናመሰግናለን !
ሰላም እንዴት አላቹ የተዋህዶ ልጆችና መምህር ዐብይ እንኳን ለ ታላቁ መለአክ ቅዱስ ገብረኤል መታሰብያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ሃያሉ ቅዱስ ገብርዔል በሐገራችን ላይ ያንጃበበውን የዳቢሎስን ክንፍ በሴፉ ቆርጦ ይጣልልን 🙏, ዐብዬ ዋው ሐዋሳ ሃይቅ !
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫
@@hana967 እምን🙏ሐኒ
Amen 🙏
አብይ እንዲያው. ምነው ቀድሜ ባወቅሁህ ወይም በነዚህ ሀሳቦች ዙሪያ የተፃፉ መፅሐፍትን ማንበብ ነበረብኝ ሁሉም ማለት ይቻላል ለእኔ ሕይወት ጠቃሚ ሀሳቦች ናቸው አመሰግንሀለሁ እነዚህን ሀሳቦች የሕይወት መመሪያ አድርገን ብንኖር ተጠቃሚ እንሆናለን ኑርልኝ እኔ ገና ድሮ ወጣት ሆነህ ዘፈን ስትጀምር በሚዲያ የሰው መጀመሪያው እ አውቅሀለሁ
ሠላምህ ይብዛ መምህር በዚህ ጥሎ ማለፍ በሆነበት ዘመን ወድቀህ ለማንሳት የምተደክም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ!!
Abey thank you so much it's true God bless you
My life is damaged about this problem it's true
👌👌👌👌👍👍👍🇪🇷🇪🇷
Amazing I got alot of lessons from ur advice.My God bless you more and more
በእዚህ መልህክትክ መምህር አብይ ይልማ በጣም በጣም አድርጌ ነው የማመሰግንክ ለእኔ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠከኝ እግዜር ያክብርልኝ እድሜ ይስጥልኝ ከእዚህ በላይ እግዜር እውቀትክን ያብዛልክ
አብዬ ከባለቤቴ ተጣልቼ ከሰዎች ጋር የግድ ማውራት አለብኝ ብዬ ባለቤቴን አስጨንቄ ቀን እየቆጠርኩ ነበር! ሞክሼ ለእኔ በአንተ አድሮ ሁሌም የማምነው የእመብርሃን ልጅ ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መንፈስ ገሰጸኝ መልሰኽኛል እግዚአብሔር ለእኔ እንደደረስክ ሁሌም እርሱ ከክፉ ይሰውርህ እጅግ አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ !!!! በእውነት አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
በጣም ደስ የምል ምክር ነው አመስግን አለሁ🙏
በጣም በጣም ነው አመሰግናለሁኝብዙ ተጠቅሜ አለሁኝበልቤ የማስበው ዝምብየ ከማውራት እቆጠባለሁተባረክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማህ ይገርማል።መድኀኒዓለም ከክፉ ይጠብቅህ
አመሰግናለሁ መምህር በጣም ተሸውጀ ነበር እስካሁን
መምህር ሁሌም ወገኖችክን እድትወድ ለወገኖችክ እየቀለጥክ እደ ሻማ እድታበራ አንተን ለእኛ ለምንወድክ ለምንሰማክ የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የሰማይና የምድር ጌታ የሁሉ ፈጣሪ ዘለአለም ስላሴ ክብራቸው ከፍ ይበል መምህር ይህንን ትምህርት ቀደም ብዬ ሰምቼው ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበረ ነገር ለገዛ ባሌ ምስጢሬን ባለመደበቄ በቤተሰቦቹ በአሰት ተከስሼ ልጄን በሞት እዳጣው ሆኛለሁ ነገር ግን ሁሌም ሁሉን የሚችልን አምላክ ይዤው ስለምጓዝ በየዋህነት ባለማወቅ ምስጢሬን ባባክንም በመድሀኒ ዓለም ሁሌም ከኔ ጋ ነውና ሁሉንም ድል አደረገልኝ ነገር ግን በዚ ትምህርትክ ብዙ ተማርኩኝ መድሐኒ ዓለም አብዝቶ አብዝቶ እድሜክን ይባርከው ሁሌም ታስፈልገናለክ መካሪ አፅናኝ መምህራችን እንወድሐለን
ምርጥ ዘር አዲስ አበባ እያለሁ እከታተልህ ነበር አሁን ክፍለሀገር ሁኘ ነው የምከታተልህ ኤፍሬም ነኝ ከወሎ ኢትዮጵያ
ወዳጄ እውነት እልሀለሁ እንደኔ ያለ ምኑንም ለማይደብቅና የቀረበውን ሁሉ ዘመዱ እና የቅርብ ወዳጁ ለሚያደርግ ሁነኛ ትምህርት ነው ምነው ቀደም ብዬ ይህን ሁሉ በተግባር ላይባዋልኩና በተጠቀምኩ ነው ያስባለኝ ሆኖም ከዚህ በህዋላ ላለው ህይወት ለኔም ሆነ ለሌላው አድማጭህ ጥሩ ትምህርት ሰጥተኸናል በበኩሌ እጅግ አመሰግናለሁ፡ እንደዚሁ ሌሎች መልካም ለህይወት የሚጠቅሙ እውቀቶችን እንደምታካፍለን አምናለሁ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ
የኛ ጌታ አይወልድም አይወለድም ስለምክርህ እናመሰግናለን።
የማይወልድ የማይወለድ ሰትል ፈጣሪ በል ኢየሱስ እንኩዋን ጌታዬ አላለም አባት ነው ያለው ፈጣሪዬ በል
ምናለ ቀደምብየ ባቅህ ብዙነገር አተርፋ ነበር እግዚአብሄር ጤናህን ያብዛልህ❤❤❤
ትመቸኛለህ በርታልኝ አባቴ 1ኛ ነህ
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ድንቅ ትምህርት ነው አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋር ያድልህ❤
በጣም ግራም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን!
የዛሬ ትምህርታችን እጅግ ምገርምና የሚያደንቅ ነውብዙ ተምረበታለሁ ብዙ አትሪፈበታለሁ እግዚአብሔር በምያቆ ከልብ አመሰግናለሁ እድመና ጤና ያድልልኝ ዐቢያችን፡፡
ተባረክ
መምህርዬ እንደዚህ አይነት ይብዛልን ደስይላል
ለእንደኔ ያለ ሁሉ ዘመዱ ዝርክርክ ሰው!!! ጥሩ ትምህርት ነው!!! በጣም እናመሠግናለን,,, ተባረክልን,,,
እኔም አለሁልሽ🤦🏾♀️
Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly 👌👌👌👌👌👌 በተለይ በወደቀ ስብዕና ለሚመራ ሰው ሚስጥርን በጭራሽ በጭራሽ መንገር አያስፈልግም 👌👌👌👌👌👌
አቤቱ ጌታ ሆይ ይማረን ይቅር ይበለን ሰዉ እንዲህ አዉሬ የሆነዉ ለዚህ ነዉ
አብይ ስለምታደርግልን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን።አሁን ያልካቸውን በሙሉ ከቁስና እግዚአብሔር አንተን ባይሰጠኝ ብየ ከማለት ውጭ ያሉትን በሙሉ ለሰዎች አካፍየ መልሰው ጎድተውኛል ።አሁን ያለኝ አማራጭ ሰዎች እንዳይጎዱኝ ከሰዎች መራቅ ብቻ ሆነ በእርግጥ በፊትም ከሰዎች ጋ ያለኝ መስተጋብር ቁጥብ ነበርኩ የሚገርመው ሳልወድ በግድ ሰዎች እነኝህን ሚስጥሮች እንድደብቅ ገፍተው ከተውኛል እግዚአብሔር ይመስገን አብዛኛውን ጊዜ ከአምለኬ ጋ ብቻ አወራለሁ በዚህም ደስተኛ ነኝ
ክርስቶስ እንደ አንተ ያለ ሊቅ አእምሮ ያለው ሰው ስለሰጠን ምስገና ይድረሰው አሜን፣
በጣም አመሠግናለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልኝ!!
ዋው ታድለን እንዳንተ ያለ ወንድም ማግኘታችን እግዚአብሔር ይመስገን
ግሩም ነው መምህር እናመሰግናለን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ እኛንም ንቁ እና አስተዋይ ያድርገን 🌺 🙏
እሺ መምህር ይህ የእግዚአብሔር ጥበብ ነዉ❤ ለዚህ ሶምሶም ምሳሌ ነው ።ሰይጣናዊው የዘመኑ አነቃቂዎች ግን ሚስጥር እያዘረገፋን የሰይጣን መጫወቻ እያደረጉት ነው። መልካሙን ቸሩን ነገር ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
በመጀመርያ እ/ሔር ይመስገን ወንድሜ እኛ ሰዎች ነን አቅም የለንም ግን በሀሳብ ከጎንህ ነን የምትሰራው ስራ ፈጣሪ የሚፈልገውን ስራ ነው በርታ እ/ሔር ምንግዜም ካንተ ጋራ ነው እንዳትፈራ በየሰከንዱ አምላካችን ከጎንህ ነው ። ህዝብን በደንብ አንቃው እ/ሔር ይባርክህ።
በጣም የተጠቃው ሰው ነኝ የምትናገረው ነገር በሙሉ የምሰማው እያመመኝ ነው ባለማወቅ ሰው ወዳጅ መስለው ጠላት ያጋጠመኝ በብዙ መንገድ ተጎድቻለው ተስፋ አልቆርጥ እመቤቴ ልብ ትስጠኝ መምህር እናመሰግናለን
ውይ ምን አለ ከዚህ በፊት አዳምጨህ በነበር አይይ ብቻ ያለፈው አለፈ መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤ እኔንም ልቦና ይስጠኝ አይይይእኔጋር ሁኖ የማወራያ ያለ ይመስለኛል በስመ ሥላሴ የእውነት ካወራሁ በሆላ በጣም እናደዳለሁ 😢
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ምርጥ ምክር በእውነቱ እግዚአብሔር ጥበቡንና በፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ
ተባረክ ያላሰብኩትን ነገር ነው ውስጤን ነካህን አስተማርከህን ልክነህ ቀድሞ እራስን አጋልጦ አስጠት ለክፉ ነገር ያጋልጣል እውነት ነው።
አለባበስህን ወይም ፕሮቶኮልህን በጣም እወድልሀለው ከዛ እውቀትህን ስለምታካፍለን በጣም በጣም እናመሰግንሀለን ሙሉጤንነት ከረጅም እድሜጋር እንድትኖርልን ፈጣሪ እንዲሰጥህ እመኝልሀለሁ ተባረክ
“በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።” - ማቴዎስ 7፥6
ጎበዝ
Wow you are for generations peace ✌️ positive 🙏 good better helpful 👍 I have no word for you God bless you 🙏 give you long life
ይህንን ዝግጅትህን ከሌሎች የሚለዬው በንባብና በእውቀት የተደገፈና ምንጭ እዬተጠቀሰ የሚተላለፍ በመሆኑ ነው።በርታ።ዛሬ ባቀረብከው ላይ ደግሞ የእኔ ተሞክሮና ግንዛቤ ሊነገሩና ላይነገሩ የሚገባቸው ነገሮች ውስጥ በአንዳንዶቹ ላይ ትንሽ ለዬት ይላል።በእኔ አስተያየት መንገር/አለመንገር ያሉብንን ጉዳዮች የምንወስነው እንደዬሁኔታዎች ሊወሰን ይችላል ወይም ይገባል ባይ ነኝ።ለምሳሌ፣1ኛ) የታማንበትን አለማስተባበልሰዎች ስለ እኛ ያወሩትን የተሳሳተ ነገር ለሌላ ሰው አለመንገር ማለት፣በዚህ ጉዳይ ላይ ሰዎች ከጀርባ ስማችንን በሃሜት አጠልሽተውትና (Almost) ስምምነት ላይ ሲደርሱ ራስን አለመከላከል እንደምን ይጠቅማል? አንተ ባቀረብከው ምሳሌ አንዷ ሌላኛዋን ሰርቃኛለች ብትላትና ዕቃው ሲጠፋ ግን ያቺ ሴት በቦታው እንዲያውም ባገሩ የሌለች ቢሆን ይህንን ሳያውቁ ስሟን ለበከሉት ሁሉ ማስረዳት ነው ወይንስ ዝም ማለት ነው የሚጠቅመው? 2ኛ) ድክመትን አለመንገርበእኛ ላይ በእጅጉ የሚተማመንብንና እስከ ማምለክ የደረሰ የምንወደው ሰው/ልጅ ቢኖረንና የራሱን ድክመት ግን እያጎላ በራስ መተማመኑን የሚጠራጠር ቢሆን ሰዎች ሁሉ ጠንካራም ሆነ ድካማ ጎን እንዳላቸው እሱ የሚያመልክብህ አንተም ጭምር ደካማ ጎን እንዳለህ በመንገር በራስ መተማመኑን ማሳደግና ማበልፀግ አይደለም?-ሌላው ቅደምሲል በተጓዝንበት መንገድ ያጋጠመንን ችግርና ያንን እንዴትእንደተወጣነው ለምንወዳቸው ሰዎች በማካፋል ልምድና ትምህርት እንዲያገኙበት ማድረግና በቃልና በንግግር ብቻ ሳይሆን የግል ባዮግራፊን በመፃፍም ጭምር ማካፈል የትላልቅ ሰዎችና ዜጎች ኃላፊነትም ጭምር አይደለም ወይ?-ይህ ብቻም አይደለም ድክመታችንና የጎደለንን ነገር ሊያሟሉልን ለሚችሉ ወዳጆቻችን አለያም ህክምናና ድጋፍ ሊያደርጉልን ለሚችሉ ሰዎች፣ባለምያዎች ወዘተ.. ካልነገርን እንደምን የነሱን ድጋፍ ልናገኝ እንችላለን?-የሆነ ሱሱን ደብቆ ሚስት ያገባ ሰው፣ይታወቅበና ትዳሩን አፈረሰ እንበል። ሁለተኛ ለማግባት ያለው አማራጭ አንድም ሱሱን መተው ነው አለያም ሱሱን በግልፅ ነግሮ የምትቀበለውን ማግኘት ነው።-ያለፈ ገመናንና የሆነ የተደበቀ ሱስ ይሁን ገመና ለማስወገድ ብንፈልግ የመጀመሪያው የስነ ልቡና ባለሙያዎች ምክር በመጀመሪያ አምኖ መቀበል ሲሆን፣ ይህም በቅድሚያ ለራሳችን ቀጥሎ ለቅርብ ወዳጆቻችን ከፍ ሲልም ለሚዲያም ጭምር መግለፅ የግለሰቡን የተደበቀ የእዕምሮ ጭንቀት በማስወገድ ጤነኛ እንዲሆን የሚረዳ ከመሆኑም በላይ መታከምና መዳን የሚችል ከሆነ ደግሞ ህክምናውን ቀላል ያደርገዋል ይላሉ እንግዲህ የሥነልቡና ባለሙያዎቹ።4ኛ) ስለቤተሰብህ ገመና አለመናገር-እነኝህን ነገሮች ወደንና ፈልገን ብቻ ሳይሆን ተገድንም ጭምር ለሰዎች ልናጋራም እንችላለን።ለምሳሌ፣-ስለቤተሰቦቻችን ይሁን ስለ እኛ የሆነ ያለፈ ገመና እኛ ተናገርን አልተናገርን የሚያውቁ ሰዎች ስላሉ፣ይልቁንም ከመደበቅ ይልቅ በዚያ እንደማንሸማቀቅና የጥንክሬያችን ምክንያት እንደሆነም ማሳዬቱ ምናልባትም ይህንን የሚያውቁ ስዎች አንተን ለማሸማቀቅ በግልፅም በድብቅም መጠቀሚያ እንዳያደርጉት ራስን በዕውነት አውቆ መቀበል ይጠቅም እንደሁ እንጅ ምን ጉዳት አለው?። -በዚህ ረገድ ልጅነቷ የመደፈር ጥቃት የደረሰባት ኦፕራ ዊንፍሬይ ህይወት ህ ጥሩ ምሳሌ ይመስለኛል።5ኛ) የስኬትና የውድቀት ሚስጥርህን መደበቅ።-ሰዎች ደካማ ነው ብለው በማሰብ በንቀትና በድፍረት በተደጋሚ ቢያጠቁህ ወይንም ሊያጠቁህ ቢሞክሩ እናም የስኬት መንገድህን እያበላሹ የሚያስቸግሩ ቢሆን የተደበቀ ጥንካሬህን ወይንም ያለፈ የስኬት ሚስጥርህን በሆነ መንገድ በማሳዬት እንዲቆሙና ደግሙው እንዲያስቡበት ለማድረግ አይጠቅምም?(በአገር ደረጃ ከሰጠኸው ምሳሌ አንፃርም፣ለምሳሌ ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል የምትተኩሰው እክ ጠላቶቿ በንቀት እንዳይዳፈሯትና ክብሯን ለማስጠበቅ ኑኑው።- ለምሳሌ ንግድና ቢዝነስ ብቻህን የምታከናውነው አይደለም።ኃሳብህን ወደ ፕሮጀክት ቀይሮ የሚፅፍ፣ለፕሮጀክትህ የገንዘብ ምንጭ የሚሆንህ የግል ወዳጅ ይሁን የፋይናንስ ተቋም፣በአጠቃላይ ለፕሮጅክትህ ድጋፍ ሊሰጡ የሚችሉ አካላትን ፈቃደኝነት ለማግኝት ቢዝነስህ እንዴት እንደሚሳካ ካለፈ የስኬት መንገድህ የሚታወቀውን ድክመትህን በሚታወቀው ብቻ ሳይሆን፣እስከዛሬ ባልገለፅከው ድብቅ ችሎታህና እስከ ቢዝነስ ሚስጥርህ ድረስ ነግረህ ካላስረዳህ አጋርና ደጋፊዎችህን እንደምን ማሰመንና ማሰባሰብ ትችላለህ?-እንዲሁም በአንዳንድ የቢዝነስ ምክሮች ዕቅድህን ለወዳጆችህና ለምታከብራቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለሚፎካከሩህና ለሚመቀኙህም ጭምር በተወሰነ ደረጃ መግለፅ፣በአደባባይ ቃል እንደ መግባት ነውና እንዳታፈገፍግና ቃልህን ወደ ተግባር ለመቀዬር በእልህ ጥንክረህ እንድትሰራ ያግዛል የሚል ነገርም አለ።6ኛ) ለሰዎች የዋዋከውን አለማናገርያደረጉትን መናገር ግብዝነት መሆኑ ጥርጥር የለውም። ነገር ግን ሰዎች ውለታህን ሁሉ ከንቱ አድርገው በተቃራኒው በቅናትና ምቀኝነት ስለ ውድቀትህ በመቆፈር በመንገድህ ጣልቃ ሲገቡና ስምና ምግባር ግን እያጠለሹ ጠላቴችን ሲያስተባብሩብህ ራስህን መከላከል የግድ ነው። እናም ያኔ ዋነኞቹን የወዳጅ ጠላቶችህን ማንነት ለሚመለከታቸው ሁሉ ማስረዳትና ያደረግህላቸውንም ጭምር መግለፅ የግድናብተገቢ የሚሆንበት ጊዜና ሁኔታ የለም ወይ?7ኛ) በመጨረሻ ባጭሩና ሲጠቃለል ሚስጥርህን መጠበቅና አለመዝረክረክ ብቻ ሳይሆን፣የስኬትና የውድቀትክንያቶችህን፣የቢዝነስና የንብረት ዝርዝር ግን እንዲሁም ጨርሶ አለመጣላትና ውለታን በዬግድሙ አለመተረክ ...ሁሉም ወርቅ የሆኑና ምናልባትም ብዙዎቻችን (ልክ እንደኔ) በቀጥታ ያለፍንባቸው ተሞክሮዎች ይሆናሉ። የእኔ አስተያየትና ጥያቄ ከላይ የተጠቀሱትን ዓይነት ጉዳዮች ሲገጥሙንስ? በእኔ አስተያየት አንዳንዶቹን ነገሮች ለሌላ ሰው አትንገር ወይም ንገር ብለን በጥቅሉ ከማስቀመጥ ይልቅ ለማን፣መቼና እንዴት መናገር እንዳለብን ማወቅ ይኖርብናል በሚል መሻሻል ያለበት ይመስለኛል።- ከዚህ ውጭ ስለ መናፍስትና በመናገራችን እንዴት እንሚያደናቅፉብን ያልከውን በተመለከተ ብዙም እውቀቱም፣ልምድና እምነቱም ስለሌለኝ አስተያየት መስጠት አልችልም።ነገር ግን ከእነዚህ ጋር በተያያዙ የምታቀርባቸውን ሳላጣጥል በደምብ እከታተላለሁ፣እናም እንዳንተ የተሻለ ግንዛቤ ያለው ባገኝ ለማወቅ እፉልጋለሁ። በተረፈ በድጋሚ በርታ!"እውቀት ታላቋን ታከብራለች"
Temechtognal his metebek alebn
his mekebel alebn
ተወዳጁ መምህር
እዳዉ አብይ ይልማ እድሜ ጤና ይሰጥክ ምነዉ ባገኝክ ተጎድቸቻለሁ
Thanks abyi 🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ አብይ ይልማ በጣም ጥሩትምህርት ነውያስተማርከው እድሜና ጤናእመኝልሀለሁወንድሜ ተባረክልንአሜን
እንዴት ደስ የሚል ምክርዛሬ ከእንቅልፍ እንደነቃው ነው የቆጠርኩትበተግባር አደርገዋለው እግዚያብሄር ይመስገን አንተን ስለተጠቀመብህእኔም ቤተሠቦቼ እንወድሃለን::
Abiyachn denk meker nw
እዉቀትን እግዚያብሔር ይጨምርልህ
እውነት ነው ልክ ብለሀል
እናመሰግናለን ግሩም ነው
ዋዉዉ ደስየሚል ምክር ነዉ እድሜ ይስጥህ መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልንእድሜና ጤናህን ያብዛልህ ❤
በጣም ምርጥ ምክር ምህር ለድጋሚ ነው የሠማውት ቦታው እራሱ ማራኪ ነው እግዚያብሄር ያክብርልኝ
በእውነት አንተን በዚህ ዘመን ፈጣር ለእኛ የሰጠ ልዩ ስጦታችን ነህ እድመና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ
ምን አይነት ፀጋ የበዛል ሰው ነህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አባታችን ቸሩ መድሃኒአለም
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው አብይ እናመሰግናለን
ልክ ነህ እኔ ደርሶብኛል ሁሉን ነገ መናገር አያስፈልግም
በእውነት ነው የምልህ ወንድሜ የዛሬው ትምህርት ብቻ አይደለም የህይወት መመሪያ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
አብየ እግዚአብሔር ካተጋር ነዉ ሚስጢሩ ገለፀልህ እዉነት ስለመፈስያልነቃ ብዙሰዉ አለ ወድሜ እናመሰግናለን
ዘመንክ.ይባረግ❤❤❤
WOW eshi bewunet egizeyabihr zemenihin yebarekew bewunet betam yemigerim timihiret new
በርቅዬ ሰዉ ተባርክ
እግዝያብሄር ሆይ ወንድሜን አባይን አምሮውን ከዚህ በላይ ከፍተህ የእኔንም። የውቀት ጠብታውን እንዲካፈል ስለረዳህኝ እያመስገንኩ ባላፈው አድምጬው ቢሆን ጥሩ ነበር በቀሪው ህይወቴ እንዲጠቀሙበት አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አሜን
አብይ መምህሬ ያለፈት አምስ አመታት አንተን በሬድዮ በማዳመጤ ሙሉ ህይወቴን ቀይሪአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልኝ ቃል የለኝም
አብይ እዉነት ሁሌ ነዉ ምከታተልከ እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉርክ❤❤❤❤❤
አእምሮ ምግብ አገላለጸክ ተመቸኝ በጣም አደንቅሃለሁ ለምን መስለህ ስው የአእምሮ ምግብ ያስፈልገዎል እግዚአብሔር ያብዛልህ
መምህር ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገር ተምሬብሀለሁ ብዙ ግዜ ምንም ነገር አልደብቅም ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስኬታማ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ሰላም ይስጥህ
አደንቅሃለሁ ጥሩ አባባል ነው
አብይ በጣም አስተማሪ ነገር ነው የተናገርከው ደግሜ ደጋግሜ ተገርሜ ነው የሰማሁ አንዴ ከሰማሁ መድገም አልወድም በመደጋገሜ ለራሴም ገርሞኛል አመሰግናለሁኝ
ፈጣሪ ያክብርልን የታቴልጅ(ማርያም )🥰
መ/ር አብይ ፕሮግራሞችህ ድንቅና ትምህርት ሰጪ ናቸው ለዚህም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ በርታ። ሌላው ብታነቡቸው ጥሩ ብለህ የምታስባቸውን መጻህፍቶች ከቪድዮህ ስር ብታስቀምጥልን ተመልካች በቀላሉ ለማግኘት አይቸገርም።
Only God bless you abiye we love you!!! Edemeken yakoyelen new melew lela menem yelem!!!
እናመሠግናለን ውድ መምህራችን በጣም እሚገርም ምክር የምንጠቀምበት ነው
አብዬ እድሜ ከጤናጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ ወንዴሜ ትክክል ነው ሁሉሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃላት የለኝም
መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን በእውነት በጣም ከአእምሮ በላይ የሆኔ ትምህትና ምክር ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ❤
ተባረክ በብዙ አብይ :የሚገርም ፈውስ አለው ንግግርህ ዎው 👏👏👏👏
አብይዬ እውንት ስወድህ ህይወትና እድሜ አስተምሮኛል ግን በአተ ስለሰማሁት የበለጠ ተማርኩበት
Thank you so much for you advice godbless you.
እናመሰግናለን አብይ ይልማ "እዉቀት ታላቆን ታከብራለች"የሚገርም ገለፃ ነዉ 100% እዉነት
ልዩ ትምህርት ነው የኔ ወንድም ተባረክ
ግሩም ምክር ነው እናመሰግናለን
ክብረት ይስጥልኝ🙏
አብዬዬዬዬዬዬ እወዳለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውድ መምህራችን ከመዝረክረክ አዳከኝ ጎበዝ እና ሚስጢሬንጠባቂሴት ስላደረከኝ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶከነመላው ቤተሰቦችህ ይጠብቅህተባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክለኛ አስተሳስብ ነው
ተባረክ ተባረክ❤
Amesegnalow wendme 🙏🙏🙏🙏 keep it up well said 👌👌👌👌
ቤተሰቤ ዐብይ ሁሌም ታስደንቀኛለህ፡ ዕውቀት ለማከፈል ያለህ ትጋት ደግሞ ያስደስተኛል፡ ተባረክ፡፡
Thank you
ምናለከ3 አመት በፊት አዉቄህ በሆነ እደዚህ አልጎዳም ነበረ አንዳድ ሰዉ አለ አዉርቶ የሚያሰወራ መልካም መሰሎ የሚጎዳን ለኔ በተለይ ትልቅ ትምህርትነዉ ያገኝሁበት እ/ር ይሰጥልን በእዉነት🙏🙏🙏
Me too. this my problem
እውነትም ትልቅ ሰው ነህ እራስህ ጠብቅ መድሀኔለም ይጠብቅህ
እናትና አባትህ ምን አይነት እድለኛ ናቸው!! እንተን ስለወለዱ ኑርልን!!
ቀድሜ መስማት የነበረብኝ ንግግር ግን ዘግይቼ የሰማሁት ምርጥ ትምህርት። 😢😢😢
ብዙ ከተዝረከረኩ በኋላ ይኼን ትምህርት በመስማቴ አዘንኩ ! ግን ለወደፊቱ ተማርኩበት የሆዴን ለሰዎች በማውራቴ ከጭንቀት የተረፍኩ እየመሰለኝ…
አንተን መስማት በራሱ አንድ ትልቅ መፅሐፍ የማንበብ ያክል ነው ንግግርህ የሚያስተምረው።እድሜ እና ጤና ይስጥህ አብይ ራስህን ጠብቅ 🙏
,
አላህ ይጨምርልህ ኢንሻአላህ
በጣም ትክክል አብይ እንደውም ቅዱሱ መጵሀፍ እንዲ ይላል የነገስታት ክብር ነገርን መመርመር ነው የእግዚአብሔር ክብር ግን ነገርን መሰወር!!!!! #ሌላው ሳምሶን ነገሩን ለገሊላ በመግለጡ የገጠመው ነገር ትልቅ ትምርት ነው መጵሀፈ ቅዱስ በአዲስ ኪዳንም በቀደመው ኪዳን በብሉይም ስለእዚሁ አስተምሮዋል ሰፈ ነው አልግባ እና ደሞ እኔ ብዙ ነገር ቀድሜ በማውራቴ የማይበላሽ ነገር ተበላሽቶብኛል በጣም ብዙ ነገሮች እና አሁን እየተማርኩ ነው ጌታ ይርዳኝ
አብዬ አንዳንድ ግዜ እግዚያብሄር እንዳንባክን አደራ የሰጣችሁ ሰዎች ነው ምትመስሉኝ እማምላክን!!! የኔመፅሀፍ አንተነህ
ወንድሜ ተባረክልን እንዳንተ አይነቱን አስተዋይ አስተማሪ ያብዛልን ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ።።።
My brother, we are blessed to have a wise teacher like you, may the Lord increase your..... grace
ቦታው ደሞ ሲያምር የእኛም መንፈስ ታድስዋል ተባረክ አቢይ ለእኛ ያለህ አክብሮት ነው ይሄ ሁሉ ጥሩ ቦታ ላይ ሆነህ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ አስተምህሮትህን ምታካፈለን ነቅተህ እያነቃህ ስላለህ እግዚአብሔር ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ነገር አንተን እና ቤተሰብህን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሰውር!!!!!🙏
ጥበበ የሚአፈልቅ አእምሮን የሰጠሕ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
Botawu des sil yet nw
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን!
ቃል የለኝም በቃ ይሄ ምክር ነኔ ነው ሆዴ ባዶ እስኪቀር ለማወራው ግን ተጎዳው እንጂ አልተጠቀምኩም ሰላ መልካም ምክርህ ከልብ አመሰግናለሁ 🥰🥰
በጣም ድቅ መልክት ነው እናመሰግናለን !
ሰላም እንዴት አላቹ የተዋህዶ ልጆችና መምህር ዐብይ እንኳን ለ ታላቁ መለአክ ቅዱስ ገብረኤል መታሰብያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ሃያሉ ቅዱስ ገብርዔል በሐገራችን ላይ ያንጃበበውን የዳቢሎስን ክንፍ በሴፉ ቆርጦ ይጣልልን 🙏, ዐብዬ ዋው ሐዋሳ ሃይቅ !
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫
@@hana967 እምን🙏ሐኒ
Amen 🙏
አብይ እንዲያው. ምነው ቀድሜ ባወቅሁህ ወይም በነዚህ ሀሳቦች ዙሪያ የተፃፉ መፅሐፍትን ማንበብ ነበረብኝ ሁሉም ማለት ይቻላል ለእኔ ሕይወት ጠቃሚ ሀሳቦች ናቸው አመሰግንሀለሁ እነዚህን ሀሳቦች የሕይወት መመሪያ አድርገን ብንኖር ተጠቃሚ እንሆናለን ኑርልኝ እኔ ገና ድሮ ወጣት ሆነህ ዘፈን ስትጀምር በሚዲያ የሰው መጀመሪያው እ አውቅሀለሁ
ሠላምህ ይብዛ መምህር በዚህ ጥሎ ማለፍ በሆነበት ዘመን ወድቀህ ለማንሳት የምተደክም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ!!
Abey thank you so much it's true God bless you
My life is damaged about this problem it's true
👌👌👌👌👍👍👍🇪🇷🇪🇷
Amazing I got alot of lessons from ur advice.My God bless you more and more
በእዚህ መልህክትክ መምህር አብይ ይልማ በጣም በጣም አድርጌ ነው የማመሰግንክ ለእኔ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠከኝ እግዜር ያክብርልኝ እድሜ ይስጥልኝ ከእዚህ በላይ እግዜር እውቀትክን ያብዛልክ
አብዬ ከባለቤቴ ተጣልቼ ከሰዎች ጋር የግድ ማውራት አለብኝ ብዬ ባለቤቴን አስጨንቄ ቀን እየቆጠርኩ ነበር! ሞክሼ ለእኔ በአንተ አድሮ ሁሌም የማምነው የእመብርሃን ልጅ ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መንፈስ ገሰጸኝ መልሰኽኛል እግዚአብሔር ለእኔ እንደደረስክ ሁሌም እርሱ ከክፉ ይሰውርህ እጅግ አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ !!!! በእውነት አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
በጣም ደስ የምል ምክር ነው አመስግን አለሁ🙏
በጣም በጣም ነው አመሰግናለሁኝ
ብዙ ተጠቅሜ አለሁኝ
በልቤ የማስበው ዝምብየ ከማውራት እቆጠባለሁ
ተባረክልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማህ ይገርማል።መድኀኒዓለም ከክፉ ይጠብቅህ
አመሰግናለሁ መምህር በጣም ተሸውጀ ነበር እስካሁን
መምህር ሁሌም ወገኖችክን እድትወድ ለወገኖችክ እየቀለጥክ እደ ሻማ እድታበራ አንተን ለእኛ ለምንወድክ ለምንሰማክ የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የሰማይና የምድር ጌታ የሁሉ ፈጣሪ ዘለአለም ስላሴ ክብራቸው ከፍ ይበል መምህር ይህንን ትምህርት ቀደም ብዬ ሰምቼው ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበረ ነገር ለገዛ ባሌ ምስጢሬን ባለመደበቄ በቤተሰቦቹ በአሰት ተከስሼ ልጄን በሞት እዳጣው ሆኛለሁ ነገር ግን ሁሌም ሁሉን የሚችልን አምላክ ይዤው ስለምጓዝ በየዋህነት ባለማወቅ ምስጢሬን ባባክንም በመድሀኒ ዓለም ሁሌም ከኔ ጋ ነውና ሁሉንም ድል አደረገልኝ ነገር ግን በዚ ትምህርትክ ብዙ ተማርኩኝ መድሐኒ ዓለም አብዝቶ አብዝቶ እድሜክን ይባርከው ሁሌም ታስፈልገናለክ መካሪ አፅናኝ መምህራችን
እንወድሐለን
ምርጥ ዘር አዲስ አበባ እያለሁ እከታተልህ ነበር አሁን ክፍለሀገር ሁኘ ነው የምከታተልህ ኤፍሬም ነኝ ከወሎ ኢትዮጵያ
ወዳጄ እውነት እልሀለሁ እንደኔ ያለ ምኑንም ለማይደብቅና የቀረበውን ሁሉ ዘመዱ እና የቅርብ ወዳጁ ለሚያደርግ ሁነኛ ትምህርት ነው ምነው ቀደም ብዬ ይህን ሁሉ በተግባር ላይባዋልኩና በተጠቀምኩ ነው ያስባለኝ ሆኖም ከዚህ በህዋላ ላለው ህይወት ለኔም ሆነ ለሌላው አድማጭህ ጥሩ ትምህርት ሰጥተኸናል በበኩሌ እጅግ አመሰግናለሁ፡ እንደዚሁ ሌሎች መልካም ለህይወት የሚጠቅሙ እውቀቶችን እንደምታካፍለን አምናለሁ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ
የኛ ጌታ አይወልድም አይወለድም ስለምክርህ እናመሰግናለን።
የማይወልድ የማይወለድ ሰትል ፈጣሪ በል ኢየሱስ እንኩዋን ጌታዬ አላለም አባት ነው ያለው ፈጣሪዬ በል
ምናለ ቀደምብየ ባቅህ ብዙነገር አተርፋ ነበር እግዚአብሄር ጤናህን ያብዛልህ❤❤❤
ትመቸኛለህ በርታልኝ አባቴ 1ኛ ነህ
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ድንቅ ትምህርት ነው አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋር ያድልህ❤
በጣም ግራም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን!
የዛሬ ትምህርታችን እጅግ ምገርምና የሚያደንቅ ነው
ብዙ ተምረበታለሁ ብዙ አትሪፈበታለሁ እግዚአብሔር በምያቆ ከልብ አመሰግናለሁ እድመና ጤና ያድልልኝ ዐቢያችን፡፡
ተባረክ
መምህርዬ እንደዚህ አይነት ይብዛልን ደስይላል
ለእንደኔ ያለ ሁሉ ዘመዱ ዝርክርክ ሰው!!! ጥሩ ትምህርት ነው!!! በጣም እናመሠግናለን,,, ተባረክልን,,,
እኔም አለሁልሽ🤦🏾♀️
Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly 👌👌👌👌👌👌 በተለይ በወደቀ ስብዕና ለሚመራ ሰው ሚስጥርን በጭራሽ በጭራሽ መንገር አያስፈልግም 👌👌👌👌👌👌
አቤቱ ጌታ ሆይ ይማረን ይቅር ይበለን ሰዉ እንዲህ አዉሬ የሆነዉ ለዚህ ነዉ
አብይ ስለምታደርግልን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን።አሁን ያልካቸውን በሙሉ ከቁስና እግዚአብሔር አንተን ባይሰጠኝ ብየ ከማለት ውጭ ያሉትን በሙሉ ለሰዎች አካፍየ መልሰው ጎድተውኛል ።አሁን ያለኝ አማራጭ ሰዎች እንዳይጎዱኝ ከሰዎች መራቅ ብቻ ሆነ በእርግጥ በፊትም ከሰዎች ጋ ያለኝ መስተጋብር ቁጥብ ነበርኩ የሚገርመው ሳልወድ በግድ ሰዎች እነኝህን ሚስጥሮች እንድደብቅ ገፍተው ከተውኛል እግዚአብሔር ይመስገን አብዛኛውን ጊዜ ከአምለኬ ጋ ብቻ አወራለሁ በዚህም ደስተኛ ነኝ
ክርስቶስ እንደ አንተ ያለ ሊቅ አእምሮ ያለው ሰው ስለሰጠን ምስገና ይድረሰው አሜን፣
በጣም አመሠግናለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልኝ!!
ዋው ታድለን እንዳንተ ያለ ወንድም ማግኘታችን እግዚአብሔር ይመስገን
ግሩም ነው መምህር እናመሰግናለን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ እኛንም ንቁ እና አስተዋይ ያድርገን 🌺 🙏
እሺ መምህር ይህ የእግዚአብሔር
ጥበብ ነዉ❤ ለዚህ ሶምሶም ምሳሌ ነው ።ሰይጣናዊው የዘመኑ አነቃቂዎች ግን ሚስጥር እያዘረገፋን የሰይጣን መጫወቻ እያደረጉት ነው። መልካሙን ቸሩን ነገር ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
በመጀመርያ እ/ሔር ይመስገን ወንድሜ እኛ ሰዎች ነን አቅም የለንም ግን በሀሳብ ከጎንህ ነን የምትሰራው ስራ ፈጣሪ የሚፈልገውን ስራ ነው በርታ እ/ሔር ምንግዜም ካንተ ጋራ ነው እንዳትፈራ በየሰከንዱ አምላካችን ከጎንህ ነው ። ህዝብን በደንብ አንቃው እ/ሔር ይባርክህ።
በጣም የተጠቃው ሰው ነኝ የምትናገረው ነገር በሙሉ የምሰማው እያመመኝ ነው ባለማወቅ ሰው ወዳጅ መስለው ጠላት ያጋጠመኝ በብዙ መንገድ ተጎድቻለው ተስፋ አልቆርጥ እመቤቴ ልብ ትስጠኝ መምህር እናመሰግናለን
ውይ ምን አለ ከዚህ በፊት አዳምጨህ በነበር አይይ ብቻ ያለፈው አለፈ መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤ እኔንም ልቦና ይስጠኝ አይይይእኔጋር ሁኖ የማወራያ ያለ ይመስለኛል በስመ ሥላሴ የእውነት ካወራሁ በሆላ በጣም እናደዳለሁ 😢
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ምርጥ ምክር በእውነቱ እግዚአብሔር ጥበቡንና በፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ
ተባረክ ያላሰብኩትን ነገር ነው ውስጤን ነካህን አስተማርከህን ልክነህ ቀድሞ እራስን አጋልጦ አስጠት ለክፉ ነገር ያጋልጣል እውነት ነው።
አለባበስህን ወይም ፕሮቶኮልህን በጣም እወድልሀለው ከዛ እውቀትህን ስለምታካፍለን በጣም በጣም እናመሰግንሀለን ሙሉጤንነት ከረጅም እድሜጋር እንድትኖርልን ፈጣሪ እንዲሰጥህ እመኝልሀለሁ ተባረክ
“በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።”
- ማቴዎስ 7፥6
ጎበዝ
Wow you are for generations peace ✌️ positive 🙏 good better helpful 👍 I have no word for you God bless you 🙏 give you long life
ይህንን ዝግጅትህን ከሌሎች የሚለዬው በንባብና በእውቀት የተደገፈና ምንጭ እዬተጠቀሰ የሚተላለፍ በመሆኑ ነው።በርታ።
ዛሬ ባቀረብከው ላይ ደግሞ የእኔ ተሞክሮና ግንዛቤ ሊነገሩና ላይነገሩ የሚገባቸው ነገሮች ውስጥ በአንዳንዶቹ ላይ ትንሽ ለዬት ይላል።
በእኔ አስተያየት መንገር/አለመንገር ያሉብንን ጉዳዮች የምንወስነው እንደዬሁኔታዎች ሊወሰን ይችላል ወይም ይገባል ባይ ነኝ።
ለምሳሌ፣
1ኛ) የታማንበትን አለማስተባበል
ሰዎች ስለ እኛ ያወሩትን የተሳሳተ ነገር ለሌላ ሰው አለመንገር ማለት፣በዚህ ጉዳይ ላይ ሰዎች ከጀርባ ስማችንን በሃሜት አጠልሽተውትና (Almost) ስምምነት ላይ ሲደርሱ ራስን አለመከላከል እንደምን ይጠቅማል? አንተ ባቀረብከው ምሳሌ አንዷ ሌላኛዋን ሰርቃኛለች ብትላትና ዕቃው ሲጠፋ ግን ያቺ ሴት በቦታው እንዲያውም ባገሩ የሌለች ቢሆን ይህንን ሳያውቁ ስሟን ለበከሉት ሁሉ ማስረዳት ነው ወይንስ ዝም ማለት ነው የሚጠቅመው?
2ኛ) ድክመትን አለመንገር
በእኛ ላይ በእጅጉ የሚተማመንብንና እስከ ማምለክ የደረሰ የምንወደው ሰው/ልጅ ቢኖረንና የራሱን ድክመት ግን እያጎላ በራስ መተማመኑን የሚጠራጠር ቢሆን ሰዎች ሁሉ ጠንካራም ሆነ ድካማ ጎን እንዳላቸው እሱ የሚያመልክብህ አንተም ጭምር ደካማ ጎን እንዳለህ በመንገር በራስ መተማመኑን ማሳደግና ማበልፀግ አይደለም?
-ሌላው ቅደምሲል በተጓዝንበት መንገድ ያጋጠመንን ችግርና ያንን እንዴት
እንደተወጣነው ለምንወዳቸው ሰዎች በማካፋል ልምድና ትምህርት እንዲያገኙበት ማድረግና በቃልና በንግግር ብቻ ሳይሆን የግል ባዮግራፊን በመፃፍም ጭምር ማካፈል የትላልቅ ሰዎችና ዜጎች ኃላፊነትም ጭምር አይደለም ወይ?
-ይህ ብቻም አይደለም ድክመታችንና የጎደለንን ነገር ሊያሟሉልን ለሚችሉ ወዳጆቻችን አለያም ህክምናና ድጋፍ ሊያደርጉልን ለሚችሉ ሰዎች፣ባለምያዎች ወዘተ.. ካልነገርን እንደምን የነሱን ድጋፍ ልናገኝ እንችላለን?
-የሆነ ሱሱን ደብቆ ሚስት ያገባ ሰው፣ይታወቅበና ትዳሩን አፈረሰ እንበል። ሁለተኛ ለማግባት ያለው አማራጭ አንድም ሱሱን መተው ነው አለያም ሱሱን በግልፅ ነግሮ የምትቀበለውን ማግኘት ነው።
-ያለፈ ገመናንና የሆነ የተደበቀ ሱስ ይሁን ገመና ለማስወገድ ብንፈልግ የመጀመሪያው የስነ ልቡና ባለሙያዎች ምክር በመጀመሪያ አምኖ መቀበል ሲሆን፣ ይህም በቅድሚያ ለራሳችን ቀጥሎ ለቅርብ ወዳጆቻችን ከፍ ሲልም ለሚዲያም ጭምር መግለፅ የግለሰቡን የተደበቀ የእዕምሮ ጭንቀት በማስወገድ ጤነኛ እንዲሆን የሚረዳ ከመሆኑም በላይ መታከምና መዳን የሚችል ከሆነ ደግሞ ህክምናውን ቀላል ያደርገዋል ይላሉ እንግዲህ የሥነልቡና ባለሙያዎቹ።
4ኛ) ስለቤተሰብህ ገመና አለመናገር
-እነኝህን ነገሮች ወደንና ፈልገን ብቻ ሳይሆን ተገድንም ጭምር ለሰዎች ልናጋራም እንችላለን።
ለምሳሌ፣
-ስለቤተሰቦቻችን ይሁን ስለ እኛ የሆነ ያለፈ ገመና እኛ ተናገርን አልተናገርን የሚያውቁ ሰዎች ስላሉ፣ይልቁንም ከመደበቅ ይልቅ በዚያ እንደማንሸማቀቅና የጥንክሬያችን ምክንያት እንደሆነም ማሳዬቱ ምናልባትም ይህንን የሚያውቁ ስዎች አንተን ለማሸማቀቅ በግልፅም በድብቅም መጠቀሚያ እንዳያደርጉት ራስን በዕውነት አውቆ መቀበል ይጠቅም እንደሁ እንጅ ምን ጉዳት አለው?።
-በዚህ ረገድ ልጅነቷ የመደፈር ጥቃት የደረሰባት ኦፕራ ዊንፍሬይ ህይወት ህ ጥሩ ምሳሌ ይመስለኛል።
5ኛ) የስኬትና የውድቀት ሚስጥርህን መደበቅ።
-ሰዎች ደካማ ነው ብለው በማሰብ በንቀትና በድፍረት በተደጋሚ ቢያጠቁህ ወይንም ሊያጠቁህ ቢሞክሩ እናም የስኬት መንገድህን እያበላሹ የሚያስቸግሩ ቢሆን የተደበቀ ጥንካሬህን ወይንም ያለፈ የስኬት ሚስጥርህን በሆነ መንገድ በማሳዬት እንዲቆሙና ደግሙው እንዲያስቡበት ለማድረግ አይጠቅምም?
(በአገር ደረጃ ከሰጠኸው ምሳሌ አንፃርም፣ለምሳሌ ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል የምትተኩሰው እክ ጠላቶቿ በንቀት እንዳይዳፈሯትና ክብሯን ለማስጠበቅ ኑ
ኑው።
- ለምሳሌ ንግድና ቢዝነስ ብቻህን የምታከናውነው አይደለም።ኃሳብህን ወደ ፕሮጀክት ቀይሮ የሚፅፍ፣ለፕሮጀክትህ የገንዘብ ምንጭ የሚሆንህ የግል ወዳጅ ይሁን የፋይናንስ ተቋም፣በአጠቃላይ ለፕሮጅክትህ ድጋፍ ሊሰጡ የሚችሉ አካላትን ፈቃደኝነት ለማግኝት ቢዝነስህ እንዴት እንደሚሳካ ካለፈ የስኬት መንገድህ የሚታወቀውን ድክመትህን በሚታወቀው ብቻ ሳይሆን፣እስከዛሬ ባልገለፅከው ድብቅ ችሎታህና እስከ ቢዝነስ ሚስጥርህ ድረስ ነግረህ ካላስረዳህ አጋርና ደጋፊዎችህን እንደምን ማሰመንና ማሰባሰብ ትችላለህ?
-እንዲሁም በአንዳንድ የቢዝነስ ምክሮች ዕቅድህን ለወዳጆችህና ለምታከብራቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለሚፎካከሩህና ለሚመቀኙህም ጭምር በተወሰነ ደረጃ መግለፅ፣በአደባባይ ቃል እንደ መግባት ነውና እንዳታፈገፍግና ቃልህን ወደ ተግባር ለመቀዬር በእልህ ጥንክረህ እንድትሰራ ያግዛል የሚል ነገርም አለ።
6ኛ) ለሰዎች የዋዋከውን አለማናገር
ያደረጉትን መናገር ግብዝነት መሆኑ ጥርጥር የለውም። ነገር ግን ሰዎች ውለታህን ሁሉ ከንቱ አድርገው በተቃራኒው በቅናትና ምቀኝነት ስለ ውድቀትህ በመቆፈር በመንገድህ ጣልቃ ሲገቡና ስምና ምግባር ግን እያጠለሹ ጠላቴችን ሲያስተባብሩብህ ራስህን መከላከል የግድ ነው። እናም ያኔ ዋነኞቹን የወዳጅ ጠላቶችህን ማንነት ለሚመለከታቸው ሁሉ ማስረዳትና ያደረግህላቸውንም ጭምር መግለፅ የግድናብተገቢ የሚሆንበት ጊዜና ሁኔታ የለም ወይ?
7ኛ) በመጨረሻ
ባጭሩና ሲጠቃለል ሚስጥርህን መጠበቅና አለመዝረክረክ ብቻ ሳይሆን፣የስኬትና የውድቀትክንያቶችህን፣የቢዝነስና የንብረት ዝርዝር ግን እንዲሁም ጨርሶ አለመጣላትና ውለታን በዬግድሙ አለመተረክ ...ሁሉም ወርቅ የሆኑና ምናልባትም ብዙዎቻችን (ልክ እንደኔ) በቀጥታ ያለፍንባቸው ተሞክሮዎች ይሆናሉ።
የእኔ አስተያየትና ጥያቄ ከላይ የተጠቀሱትን ዓይነት ጉዳዮች ሲገጥሙንስ? በእኔ አስተያየት አንዳንዶቹን ነገሮች ለሌላ ሰው አትንገር ወይም ንገር ብለን በጥቅሉ ከማስቀመጥ ይልቅ ለማን፣መቼና እንዴት መናገር እንዳለብን ማወቅ ይኖርብናል በሚል መሻሻል ያለበት ይመስለኛል።
- ከዚህ ውጭ ስለ መናፍስትና በመናገራችን እንዴት እንሚያደናቅፉብን ያልከውን በተመለከተ ብዙም እውቀቱም፣ልምድና እምነቱም ስለሌለኝ አስተያየት መስጠት አልችልም።ነገር ግን ከእነዚህ ጋር በተያያዙ የምታቀርባቸውን ሳላጣጥል በደምብ እከታተላለሁ፣እናም እንዳንተ የተሻለ ግንዛቤ ያለው ባገኝ ለማወቅ እፉልጋለሁ።
በተረፈ በድጋሚ በርታ!
"እውቀት ታላቋን ታከብራለች"
Temechtognal his metebek alebn
his mekebel alebn
ተወዳጁ መምህር
እዳዉ አብይ ይልማ እድሜ ጤና ይሰጥክ ምነዉ ባገኝክ ተጎድቸቻለሁ
Thanks abyi 🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ አብይ ይልማ በጣም ጥሩትምህርት ነውያስተማርከው እድሜና ጤናእመኝልሀለሁወንድሜ ተባረክልንአሜን
እንዴት ደስ የሚል ምክር
ዛሬ ከእንቅልፍ እንደነቃው ነው የቆጠርኩት
በተግባር አደርገዋለው
እግዚያብሄር ይመስገን አንተን ስለተጠቀመብህ
እኔም ቤተሠቦቼ እንወድሃለን::
Abiyachn denk meker nw
እዉቀትን እግዚያብሔር ይጨምርልህ
እውነት ነው ልክ ብለሀል
እናመሰግናለን ግሩም ነው
ዋዉዉ ደስየሚል ምክር ነዉ እድሜ ይስጥህ መምህር
እግዚአብሔር ይስጥልን
እድሜና ጤናህን ያብዛልህ ❤
በጣም ምርጥ ምክር ምህር ለድጋሚ ነው የሠማውት ቦታው እራሱ ማራኪ ነው
እግዚያብሄር ያክብርልኝ
በእውነት አንተን በዚህ ዘመን ፈጣር ለእኛ የሰጠ ልዩ ስጦታችን ነህ እድመና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ
ምን አይነት ፀጋ የበዛል ሰው ነህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አባታችን ቸሩ መድሃኒአለም
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው አብይ እናመሰግናለን
ልክ ነህ እኔ ደርሶብኛል ሁሉን ነገ መናገር አያስፈልግም
በእውነት ነው የምልህ ወንድሜ የዛሬው ትምህርት ብቻ አይደለም የህይወት መመሪያ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
አብየ እግዚአብሔር ካተጋር ነዉ ሚስጢሩ ገለፀልህ እዉነት ስለመፈስያልነቃ ብዙሰዉ አለ ወድሜ እናመሰግናለን
ዘመንክ.ይባረግ❤❤❤
WOW eshi bewunet egizeyabihr zemenihin yebarekew bewunet betam yemigerim timihiret new
በርቅዬ ሰዉ ተባርክ
እግዝያብሄር ሆይ ወንድሜን አባይን አምሮውን ከዚህ በላይ ከፍተህ የእኔንም። የውቀት ጠብታውን እንዲካፈል ስለረዳህኝ እያመስገንኩ ባላፈው አድምጬው ቢሆን ጥሩ ነበር በቀሪው ህይወቴ እንዲጠቀሙበት አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አሜን
አብይ መምህሬ ያለፈት አምስ አመታት አንተን በሬድዮ በማዳመጤ ሙሉ ህይወቴን ቀይሪአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልኝ ቃል የለኝም
አብይ እዉነት ሁሌ ነዉ ምከታተልከ እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉርክ❤❤❤❤❤
አእምሮ ምግብ አገላለጸክ ተመቸኝ በጣም አደንቅሃለሁ ለምን መስለህ ስው የአእምሮ ምግብ ያስፈልገዎል እግዚአብሔር ያብዛልህ
መምህር ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገር ተምሬብሀለሁ ብዙ ግዜ ምንም ነገር አልደብቅም ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስኬታማ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ሰላም ይስጥህ
አደንቅሃለሁ ጥሩ አባባል ነው
አብይ በጣም አስተማሪ ነገር ነው የተናገርከው ደግሜ ደጋግሜ ተገርሜ ነው የሰማሁ አንዴ ከሰማሁ መድገም አልወድም በመደጋገሜ ለራሴም ገርሞኛል አመሰግናለሁኝ
ፈጣሪ ያክብርልን የታቴልጅ(ማርያም )🥰
መ/ር አብይ ፕሮግራሞችህ ድንቅና ትምህርት ሰጪ ናቸው ለዚህም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ በርታ። ሌላው ብታነቡቸው ጥሩ ብለህ የምታስባቸውን መጻህፍቶች ከቪድዮህ ስር ብታስቀምጥልን ተመልካች በቀላሉ ለማግኘት አይቸገርም።
Only God bless you abiye we love you!!! Edemeken yakoyelen new melew lela menem yelem!!!
እናመሠግናለን ውድ መምህራችን በጣም እሚገርም ምክር የምንጠቀምበት ነው
አብዬ እድሜ ከጤናጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ ወንዴሜ ትክክል ነው ሁሉሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃላት የለኝም
መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን በእውነት በጣም ከአእምሮ በላይ የሆኔ ትምህትና ምክር ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ❤
ተባረክ በብዙ አብይ :የሚገርም ፈውስ አለው ንግግርህ ዎው 👏👏👏👏
አብይዬ እውንት ስወድህ ህይወትና እድሜ አስተምሮኛል ግን በአተ ስለሰማሁት የበለጠ ተማርኩበት
Thank you so much for you advice godbless you.
እናመሰግናለን አብይ ይልማ "እዉቀት ታላቆን ታከብራለች"
የሚገርም ገለፃ ነዉ 100% እዉነት